Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀዛከላሁኸይር ኡስታዝ አላህ ሂዳያ ዬስጣቸው ለኛም ፅናቱን
ያረብ አምሣያህን ያብዛልን መታደል ይሉታል ይሄነው የእውቀት ሁሉ በላጭ አላህ ይጠብቅህ
በዝህ ምድር ለይ የሰጠኝ ልዩ ስጦታ ብኖር እስልምነ ብቻ አልሀምዱልላይ
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
እሽ ግዴታችንን እንወጠለን በርታ
አላህ ይጨምሪልክ።
ኮሜንት መፃፍ አልወድም Like and share ግን አደርጋለሁ አንድ ግርም ድንቅ የሚለኝ እንድሁም እጅግ በጣም የሚያሳዝነኝ እኛ ሙስሊሞች ግን ውሎችን የት ይሆን???የማንንስ ፔጅ ነው የምንከታተለው ያጀመአ የሚጠቅመንን ትተን በማይመለከተን ቢዚ ከመሆን አላህ ይጠብቀን ይህ ፕራክ ቢሆን የሚኖር ተመልካች ነበር ሱበሀን አላህ አላህ ይህድነ ጀሚአን ጀዛኩመላሁ ኸይር ዱኒያ ወል አሄራ
ጀዛኩሙላህ ኸይር። ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አሏህ ይጨምርልክ ኡስታዛችን👌👌👌👌👌👌
በርታ ወሰኝ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጣብቅህ
Woww migrm akrarb
ለ ወገኖቻችን አላህ ቅኑን መንገድ ይምራልን ወላሂ በተለይ መነኩሴወቹ ድካማቸዉን ሳስበዉበጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ በሁቱም ሃገር ኪሳራ!!
ማሻ አላህ በጣም ወሳኝ ትምህረት ነዉ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ወሐድ
جزك الله خيرا
ማሻ አላህ ጃዛካላሁ ካይራን👍👍👍👍
ጥርት ያለ መልዕክት አሏህ ይጨምርልህ እንግዲህ ከዚህ በላይ ምን እንደሚያስፈልጋቸው እንጃ አልሰማንም መፀሀፋችንን አላነበብንም ብሎ ችክ ማለት ካልሆነ በቀር ኑ ተመለሱ ወደ ተፈጠራችሁበት እምነት አላህን ብቻ አምልኩ ብሎ ከሚጣራ ወዳጅ የበለጠ ምን አለ? አልኮሮሚዎች በርካ ሁኑ አላህ ጀዛቹን ያብዛላችሁ ሙስሊም ወንድም እህቶች ይሄ ለሁሉም ጠቃሚ ነውና ሼር አድርጉ ሊንኩን ኮፒ እያደርግን ለወዳጅ ዘመድ ቤተስብ ለሁሉም እናዳርስ በዚህ እንኳን እናግዛቸው ወሰላማለይኩም💜
ጀዛኪላህ ኸይር።
በዘርጅ፡እጅ፡የከፈሩት፡ቢያነቡማ፡የሩሳቸው፡መፃሀፉ፡እየነገራቸው፡ነው
-አብይን የተደገፈ ተቀጠፈ: ua-cam.com/video/NBo22qnZNmo/v-deo.html -
ምርጥ ትንታኔ ነዉ የሚገርም ማሰርዳት በሉ ከርሰቲያኖች አድምጡ
እልቅ እናንተ ድንጋይ ታመልካላች የራሳችሁን እወቆ
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፐ9አ የት ኛው ድንጋይ?? እኛ ሙስሊሞች አንድ አላህ ብቻ ነው ም ና መ ል ከ ው ::ከ ዛ ውጭ ምን ድ ረ ስል አድ ነ ን ብ ለ ን እን ለ ምን አል ን??
ጀዛከላህኸይርሱብሀንአላህ
Allah yechemirelih
Truth Matters regardless. Fantastic jobs
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ በእስልምና የምንፀና ያድርገን!
መሻአላሕ
አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ 👍👍👍
ሱበሃን አላህ
ሼር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽነት እንዲኖረው ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። ዳዕዋውን እናስፋው። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ሂዳ ይስጣቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን ያረብ
@@Alkoremi ኢሻአላህ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝነ
ماشالله تبارك الله الله يكتب لك الأجر الله يسترك ويحفظكእባካችሁ አሜን በሉ
ኡስታዜ ስጦታዬ ጀዛከሏህ!!
ጀዛኩሙላህ፤ አላህ ይጨምርላችሁ!
ጀዛኩመላህ ኸይር አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረገንጌታችን በርታ ወድሜ
አሚን። ወኢያኩም። ሼር በማድረግ አግዙን።
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ዛኪር !! አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
አሚን። እናመሰግናለን። ይህንን ቻናል ለሌሎችም በማስተዋወቅ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
جزاكم الله الخير أستاذنا على ما تقدمونه جعل الله في ميزان حسناتكم
انشاء الله
Shukreen jezaakellah kehier 🙏🙏🙏🙏 yemefelgew areest nbr
አልኮረሚ / Alkoremi እሺ ግዴታችን ነው ::
ጀዛክላህ
አላሀምዱሊላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ስላመጣከኝ የረብ ለቤተሰቦቼም አላህ ዪምራልኝ ኢሻ አላህ
ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር
አልአምዱ ሊላህ ጊዜዉ የአቅ ነዉ
Jezak allla hyir jegnchin
አይይይይይ ጥልቅነዉ ለናተ ሊገባም አይቺልም 🙏🙏🙏
ሸኩረን
As wr wb ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንድሁም ኡስታዝ ወሂድ ሰላም ብያለሁ በመጀመሪያ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አላህ ከጥመት ያዉጣቸዉ ሱባሀን አላህ እንድህ ሀያል ጌታን (ፈጣሪን) በሰዉ ማመሳሰል سبحانالله usetaze ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነዉ ልክ ተጠቃሚ ያድርገን
Mashallah perfect expression
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
@@Alkoremi ኢንሻ አሏህ
ማሻኣላህ
ቪድዮዎቻችንን ሼር ማድረግ አትርሱ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ዑስታዛችን ዋሒድ።
ጀዛ ኩሙላህ ኸይርግልፅ መልዕክት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ እወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛከላሁ ኸይረን 👍 እኛንም ህግጋቱን አክብረን ጸተን እምንሞት አላህ ያድርገን እነሱንም አላህ ህዲያ ይስጣቸዉ እኛ ሳናዉቅ ዲነል ኢስላምን ያጎነጸፈን ጌታ በሰማይም በምድርም ሙሉ ምስጋና ይገባዉ ❤❤❤❤❤👍
ጀዛከላህ ኸይር ሼር
@@Alkoremi ኢንሻአላህአሚንን መርሀባ
@@argobbatube2232 ባተ ሼር መጥቼ ሰብ አደረኩ
@@Alkoremi ጀዛኪላህ ኸይር
@@neim624 ተባረኪልኝ እናመሰግናለን
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ 1 እግዚአብሔር ነው ኢየሱስ አለምሳይፈጠር አለ ዮሐ17:5 ሰውነቱን ለምን ትጠቅሳለህ ራዕይ22:12 አልፋእናኦሜጋ ነኝ ከሰማይ ወርጃለሁ ዮሐ6:38 አብአምላክ ሆይ ይለዋል ዕብ1:8 አብርሃም ሳይወለድ አለሁ ብሏል ዮሐ8:58 አምላክነኝ አለ ራዕይ1:8
ማሻአላህ ተባረከ አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይር👏👏👏አላህ ሱበሀነሁ ተዓለ በአንድነቱ ሶስትነት የሌለበት በአምላክነቱ ከ ሰውነት የጠራው ፍፁም አምላክ ሁሉን ቻይ ነውና ማስተዋልን እና አስተንትኖ መረዳትን የሚልች ልብ ይስጣቸው!!👈👈
@@Alkoremi ኢንሻኣላህ እያደረግሁ ነው!
ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዙና እናተም በአስተማራቹህት እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ስላሴ እያሉ የሚዳክሩትንም ጀሊሉ ይምራቸዉ
አህለን ጀዛከላህ
mashallah
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ እኛንም በኢስላም ያፅናን እነሱንም ቀጥተኛ መገዱን ዉቡን ኢስላልምናን ይወፍቃቸዉ
@@Alkoremi ኡስታዛችን አይቼ ሼር ሳላደርግ አላልፍ አላህ ያግዝህ
ወላሂ ገራሚ ስራ ነው!!
Allahmdulilah
Mashallah
ጀዛኩምሏህ ኸይር … የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን
በናንተም ላይ ይሁን። ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@@Alkoremi insha Alah. Aminnn…
جزاك لله خيرا ياخي سبحان الله العظيم رب العرش العظيم شي عجيب نو الله يحفظك يارب
❤❤❤❤
ሱብሃን አላህ ይሄ ሁሉ ማስረጃ ከባይብላቸው እያለ ማስተባበላቸው በጣም ነው ሚገርመው አልሃምዱሊላህ ከጥንት ለጠበከኝ
አልህምዱሊላሂ ሙስሊምስላረገኝ
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበርካቱሁ ወሂዲየ ስወዲህ ኮ. አላህይጨምርልሕ ሀቢቢ ግልፅ ትምህርት 👈👍
ማሻአሏህአሏህ ምንዳህን ይክፈልህወገኖቻችንን ደግሞ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
1, ከዝህ ሁሉ የሚየድን እውነተኛ ሰላም እረፈት ደስታ ወደ ዘላላም ሕይወት የሚወስድ ተመልሶ የሚመጣ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ።ዮሐንስ:-14:6
ኢየሱስ ክርሰቶሰ ጌታ ነዉ ከሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም አርግጥ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ
እየሱስ ወንድማችን፣ ሰው እና በተዓምር የተፈጠረ የሰው ልጅ ነው።
بسم لله الحمد لله الحمد رب العالمين اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ جزاك اللهُ حیر
የአላህ አምላክ ማነው 92:3 ወደማን ይጸልያል 1:5-7 33:56ወደማን ያማልዳል አላህ 32:4 6:70 39:44 ሰዎች የሚያታልሉት ቂል አምላክ አላህ4:142
👍👍👍👍👍👍👍💕
❤✔️
@@Alkoremi ኢንሻ አሏህ ወንድሞች በርቱ
የት አላችሁ ክርስቲያኖች ተምራችሁና ባይብላችሁን አንብባችሁ እራሳችሁን ከጀሀነም እሳት አድኑ ። አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ ለኛም ፅናቱን አሚንንን
😂😂😂😂ፀሐይ ስንት ነች?
Enamesegenalen
እኛም እናመሰግናለን። ይህንን ቻናል ለሌሎችም በማስተዋወቅ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
Wahide kezi befit yaderekachewun weyeyeyoch be mulu be kelalu endenagegnew ezi lekelen.allah yechemerele.
ኢንሻአላህ። ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
😭☝️👍👍👍🤲🤲
ጥረት ያል መልክ ነው አልሃምዱሊላህ
@@Alkoremi ኢንሻ አላህ
Eyesus yesewn lj lemastemar be mulu sew hono yetefexere sihon gn ye egzabher menfes new yanten semche emneten texeraxre neber gn bedenb yeyesusn kal slesemaw beftsum stetegha neh eyesus yegzabher menfen new aleke
መሸአላህ ተባርክ አላህ ሁልግዜ ልቀቁ ሰብስክራብ አሪጌልሁ
@@Alkoremi እሽ አሚን
👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝
አሰላምአለይኩም ለቤትህ አድስነኝ ጀዛኪሏሁ ኸይረን
" አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ #አምላክ ነው፤ አሜን።"(ወደ ሮሜ ሰዎች 9:5) ጌታ እየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው፡፡አሁን ያወራኸውን ለመመለስ ሊቃውንት መጥራት አይጠይቅም፡፡ስለማታውቀው ስታወራ ትስታለህ አውቃለሁ ካልክ ወተህ መሞገት ነው የምን ያልሆነ ነገር መቀባጠር ነው!
اخلن یااخي
اسلام عليكم✋✋✋❤💔 الله يحفظنا من الكفر
اميين.
እጅግ በጣም ትሩ ስራ ነው ምትሰሩት ግን እንዴት ነው እንደዚህ አይነት ቪድዮ የሚሰራው ሚያውቅ ካለ ጀዛከላህ
እናመሰግናለን። በኢሜይላችን info.alkoremi@gmail.com አናግረን። እናብራራልሃለን። ኢንሻአላህ።
ቪድዮውንም ለምታውቀው ሰው ሁሉ ሼር በማድረግ ተባበረን። ጀዛከላህ ኸይር።
ኢንሻ ኣላህ እሽ
✅✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹
💗💗💗👏👏👏👏👏👏👏
መፅሀፍ ቅዱሳቸው ላይ እየሱስ ጌታየ ጌታችሁ ጌታችን እንደሚል እንጅ ጌታ ነኝ እንዳላለ መሆኑን ያመለክታል ልቦናቸው ትሸፍኗል እየሱስ የአላህ መልክተኛና ባሪያ ነው የትንሳኤም ቀን ጌታ እንዳልሆነ የኔም የናተም ጌታ አላህ ነው እኔ አላድናችሁም ይላቸዋል አላህም ለአስተባባዮች በዛች ቀን ወዮላቸው ብሎ አስጠንቅቋል
።
ጠማማን፡አላህ፡ካላቀናው፡ማንም፡አያቀናው፡ቅኑን፡ይምራቸው
ማሻኣላህ አቀራረቡ በጣም ይመቻል ወንድሜ በውስጥ ላናግርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ??
በኢሜይላችን info.alkoremi@gmail.com ልታናግረን ትችላለህ።
በዝች አለም አዉነተኝ ዬሆና ሐይመኖት እስልምና ብሆን እንጂ ዑስተዝ አለህ እዉቀትን ይጨምራል
አላህ አደነዉ አይወልደም አየዋለደም
ክርሥትና ዝም ብሉ አይገባህም ይራሥህን እምነት አሥተምር የማያገባህ ገብቸህ አትልፋ እየሱስ ጌታ ነው ሌላው ጣእት ነው እናመሠግናለን
አይገባህም ሳይሆን ማስረዳት ነው እውነታ የት እንደሆነ ተመልካች ይፈርዳል
አስረጅን! የሌለ ነገር ነው እደ ያስተማረው ትምህርት አላቅም በይ ከዛም ተማሪ።
ኢየሱስ:-ሞቼም ነበርሁ እነሆ ከዘላላም እስካ ዘላላም ድረስ ህያው ነኝ የሞትና የስዖል መክፈቻ አለኝ::የዮሐንስ ራዕይ:-1፥18 ሃሌሉያ ኢየሱስ መክፈቻ አለው።2, የእግዝአብሔር ልጅ እንደመጣ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቦናን እንደሰጠን እናውቃለን፤እውነተኛም በሆነ በእርሱ አለን፥እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላላም ሕይወት ነው።1ኛ ዮሐንስ መልዕክት:-5:20
የአላህ አምላክ ማነው በእኔ ቻናል ገብታችሁ ተከታተሉ
ወንድ ከሆንክ ለምን online አታወሩም
መጀመሪያ የራስክን እምነት እቅ
Selam Eski and ngr bcha enarg hidna andn yeortodox memhr mn malet endehone endiyasredah tetk tereda beand bekul bcha manbeb lewsane ykebdal bye nw amesegnalew
ማሻአላህ ወላሂ ቆንጆ ትምህርት ቀጥልበት ሀቁ ይውጣ ውሸት ይዘርገፍ ይወቅ የሰው ልጅ በጭፍን መንገድ ______?
ኢየሱስን ማወቅ የህይወት ዘመን ትምህርት ይሁንልህ ማርቆስ 12 (Mark)35፤ ኢየሱስም በመቅደስ ሲያስተምር መልሶ እንዲህ አለ፦ ጻፎች ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እንዴት ይላሉ?36፤ ዳዊት ራሱ በመንፈስ ቅዱስ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ፥ አለው፡ አለ።37፤ ዳዊትም ራሱ ጌታ አለው፤ እንዴትስ ልጁ ይሆናል? ብዙ ሕዝብም በደስታ ይሰሙት ነበር።ኢሳይያስ 9 6፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።ራእይ 17፤ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።8፤ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።ዮሐንስ 1 1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።ዩሐንስ 1 1- 18 የኢየሱስ ለምን ፍፁም ሰው መሆን ካልገባህ ፍፁም አምላክነቱ አይገባህም እንኳን በመፅሀፍ በቁራንም ኢሳ ጌታ ነው፡፡اتَّخَذُوا أَحْبَارَهُمْ وَرُهْبَانَهُمْ أَرْبَابًا مِّن دُونِ اللَّهِ وَالْمَسِيحَ ابْنَ مَرْيَمَ وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا إِلَٰهًا 9:31 وَاحِدًا ۖ لَّا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۚ سُبْحَانَهُ عَمَّا يُشْرِكُونَThey took their relatives and monks as lords without God and Christ the son of Mary, and they were not commanded except to worship God and worship God. 9:31 ዘመዶቻቸውን እና መነኮሳቶቻቸውን ያለ አላህ እና የማርያም ልጅ ክርስቶስን እንደ ጌቶች አድርገው የወሰዱ ሲሆን አላህን ከማምለክ በቀር አልተታዘዙም ፡፡ 9:31
እሺ?? የ መ ጨ ረ ሻው በ ድንብ አን ቢቢውጌቶች ማን ናቸው??
እየ ሱስ ሰው መ ሆኑ👉 ካል ገ ባክ ይላል:: አ ም ላክ መ ሆኑ ም አይ ገ ባክም በ ቁርአን የ ትም ቦታ የ ለ ም አይ አለ ምትሉት ከ ሆነ ምን አንቅ ጥ ላይ አለ??
@@التت-ق6ذ ዘመዶች አና መኳንንትን ነው ጌቶች አድርገው የወሰዱትበዚህ ጥቅስ ነው "ያለ አላህ እና የመርያም ልጅ ክርስቶስን " ያለ የሚለውን እና የሚለውን ተመልከት
@@godislove3106 ዘ መ ዶች ቤ ተ ሰ ቦች ማለት ነው ::አላህ አይ ወ ል ድም አይ ወ ለ ድም ፍፁም አም ሳያ የ ለ ውም መ ር የ ም እኮ ሰው ና ት ል ጅ ዋም ሰው ነው ግን በጣም የ ተ ከ በ ሩ የ አላህ ባርያ እና አገ ልጋይ ናቸው ::
ትምርትህን እኔ ካንተ በፊት በደንብ አጣርቻለው እሰልምናን እና ተዋህዶ ክረሰቲያንን በደንብው የተረዳሁት አጣርቼ ግን 100 በሙሉ እደተረዳሁት እኔ ገባኝ ለኔ በደንብ የገባኝ ልቤን ከፍቼነው ቀኝነው የገባኝ እኔም እዳተ አሰብነበር ግን መምህር እናተ እንደተረዳቹህት አይደለም አመሰግናለው
የተረዳችሁትን አስረዱን ለራስ ገነትን ለሌላው ገሀነምን ሚመኝ የለም መቼስ
ታዲያ እንዴት እንረደው ሚስጢር ነው የምትሉት ሚስጢር በፍቅረኛሞች እንጂ በእምነት ሚስጢር የለም ሂዲያ ይስጣችሁ እውነታውን እያወቃችሁ አትደብቁ እራሳችሁን ነው የምትጎዱ
መጀመሪያ ጉብዝናህን ላድንቅ....ሆኖም ግን አንተው ካልከው ዮሐ 14፡1...እንዲሁ ጥያቄ ላክል...ለምን "በእኔም እመኑ" አለ???...እግዚአብሔር ለአምላክነቱ ቀናኢ(የሚቀና) እንደሆነ ቁርአንህም ይነግራል አይደል???...ስለዚህ እንዴት በእኔም ደግሞ እመኑ ሲል ዝም አለው???...እንደዚህ ዓይነት ብዙ ላመጣልህ እችላለሁ ...ግን ይሄም በቂ ነው....መንፈሱንም ሰጠ የምትለው ደግሞ ለራስህ አጣመምኸው እንጂ አንቀፁ ነፍሱን ስለመስጠቱ የተጻፈ እንደሆነ ታውቃለህ....የጥላቻ አይደለም ብለህ ነው የጀመርከውና የኔም ጥያቄ ጥላቻ የለውም...ግን ይግለጥልህ...ምሥጢር ለማወቅ ቀና እና ትሑት ልብ እንጂ የእውቀት ክምችት ብቻ አይጠቅምም!
ጀዛከላሁኸይር ኡስታዝ አላህ ሂዳያ ዬስጣቸው ለኛም ፅናቱን
ያረብ አምሣያህን ያብዛልን መታደል ይሉታል ይሄነው የእውቀት ሁሉ በላጭ አላህ ይጠብቅህ
በዝህ ምድር ለይ የሰጠኝ ልዩ ስጦታ ብኖር እስልምነ ብቻ አልሀምዱልላይ
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
እሽ ግዴታችንን እንወጠለን በርታ
አላህ ይጨምሪልክ።
ኮሜንት መፃፍ አልወድም Like and share ግን አደርጋለሁ አንድ ግርም ድንቅ የሚለኝ እንድሁም እጅግ በጣም የሚያሳዝነኝ እኛ ሙስሊሞች ግን ውሎችን የት ይሆን???የማንንስ ፔጅ ነው የምንከታተለው ያጀመአ የሚጠቅመንን ትተን በማይመለከተን ቢዚ ከመሆን አላህ ይጠብቀን ይህ ፕራክ ቢሆን የሚኖር ተመልካች ነበር ሱበሀን አላህ አላህ ይህድነ ጀሚአን ጀዛኩመላሁ ኸይር ዱኒያ ወል አሄራ
ጀዛኩሙላህ ኸይር።
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አሏህ ይጨምርልክ ኡስታዛችን👌👌👌👌👌👌
በርታ ወሰኝ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጣብቅህ
Woww migrm akrarb
ለ ወገኖቻችን አላህ ቅኑን መንገድ ይምራልን
ወላሂ በተለይ መነኩሴወቹ ድካማቸዉን ሳስበዉ
በጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ በሁቱም ሃገር ኪሳራ!!
ማሻ አላህ በጣም ወሳኝ ትምህረት ነዉ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ወሐድ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
جزك الله خيرا
ማሻ አላህ ጃዛካላሁ ካይራን👍👍👍👍
ጥርት ያለ መልዕክት አሏህ ይጨምርልህ እንግዲህ ከዚህ በላይ ምን እንደሚያስፈልጋቸው እንጃ አልሰማንም መፀሀፋችንን አላነበብንም ብሎ ችክ ማለት ካልሆነ በቀር ኑ ተመለሱ ወደ ተፈጠራችሁበት እምነት አላህን ብቻ አምልኩ ብሎ ከሚጣራ ወዳጅ የበለጠ ምን አለ? አልኮሮሚዎች በርካ ሁኑ አላህ ጀዛቹን ያብዛላችሁ ሙስሊም ወንድም እህቶች ይሄ ለሁሉም ጠቃሚ ነውና ሼር አድርጉ ሊንኩን ኮፒ እያደርግን ለወዳጅ ዘመድ ቤተስብ ለሁሉም እናዳርስ በዚህ እንኳን እናግዛቸው ወሰላማለይኩም💜
ጀዛኪላህ ኸይር።
በዘርጅ፡እጅ፡የከፈሩት፡ቢያነቡማ፡የሩሳቸው፡መፃሀፉ፡እየነገራቸው፡ነው
-አብይን የተደገፈ ተቀጠፈ: ua-cam.com/video/NBo22qnZNmo/v-deo.html
-
ምርጥ ትንታኔ ነዉ የሚገርም ማሰርዳት በሉ ከርሰቲያኖች አድምጡ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
እልቅ እናንተ ድንጋይ ታመልካላች የራሳችሁን እወቆ
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፐ9አ የት ኛው ድንጋይ?? እኛ ሙስሊሞች አንድ አላህ ብቻ ነው ም ና መ ል ከ ው ::ከ ዛ ውጭ ምን ድ ረ ስል አድ ነ ን ብ ለ ን እን ለ ምን አል ን??
ጀዛከላህኸይርሱብሀንአላህ
Allah yechemirelih
Truth Matters regardless. Fantastic jobs
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ በእስልምና የምንፀና ያድርገን!
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
መሻአላሕ
አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ 👍👍👍
ሱበሃን አላህ
ሼር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽነት እንዲኖረው ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። ዳዕዋውን እናስፋው። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ሂዳ ይስጣቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን ያረብ
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@@Alkoremi ኢሻአላህ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝነ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ماشالله تبارك الله الله يكتب لك الأجر الله يسترك ويحفظكእባካችሁ አሜን በሉ
ኡስታዜ ስጦታዬ ጀዛከሏህ!!
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ጀዛኩሙላህ፤ አላህ ይጨምርላችሁ!
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ጀዛኩመላህ ኸይር አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረገንጌታችን በርታ ወድሜ
አሚን። ወኢያኩም።
ሼር በማድረግ አግዙን።
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ዛኪር !! አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
አሚን።
እናመሰግናለን።
ይህንን ቻናል ለሌሎችም በማስተዋወቅ አግዙን።
ጀዛኩሙላህ ኸይር።
جزاكم الله الخير أستاذنا على ما تقدمونه جعل الله في ميزان حسناتكم
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
انشاء الله
Shukreen jezaakellah kehier 🙏🙏🙏🙏 yemefelgew areest nbr
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
አልኮረሚ / Alkoremi እሺ ግዴታችን ነው ::
ጀዛክላህ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አላሀምዱሊላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ስላመጣከኝ የረብ ለቤተሰቦቼም አላህ ዪምራልኝ ኢሻ አላህ
ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አልአምዱ ሊላህ ጊዜዉ የአቅ ነዉ
Jezak allla hyir jegnchin
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
አይይይይይ ጥልቅነዉ ለናተ ሊገባም አይቺልም 🙏🙏🙏
ሸኩረን
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
As wr wb ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንድሁም ኡስታዝ ወሂድ ሰላም ብያለሁ በመጀመሪያ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አላህ ከጥመት ያዉጣቸዉ ሱባሀን አላህ እንድህ ሀያል ጌታን (ፈጣሪን) በሰዉ ማመሳሰል سبحانالله usetaze ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነዉ ልክ ተጠቃሚ ያድርገን
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
Mashallah
perfect expression
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@@Alkoremi ኢንሻ አሏህ
ማሻኣላህ
ቪድዮዎቻችንን ሼር ማድረግ አትርሱ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ዑስታዛችን ዋሒድ።
ጀዛ ኩሙላህ ኸይር
ግልፅ መልዕክት
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ እወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛከላሁ ኸይረን 👍 እኛንም ህግጋቱን አክብረን ጸተን እምንሞት አላህ ያድርገን እነሱንም አላህ ህዲያ ይስጣቸዉ እኛ ሳናዉቅ ዲነል ኢስላምን ያጎነጸፈን ጌታ በሰማይም በምድርም ሙሉ ምስጋና ይገባዉ ❤❤❤❤❤👍
ጀዛከላህ ኸይር
ሼር
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@@Alkoremi
ኢንሻአላህ
አሚንን መርሀባ
@@argobbatube2232 ባተ ሼር መጥቼ ሰብ አደረኩ
@@Alkoremi ጀዛኪላህ ኸይር
@@neim624
ተባረኪልኝ እናመሰግናለን
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ 1 እግዚአብሔር ነው ኢየሱስ አለምሳይፈጠር አለ ዮሐ17:5 ሰውነቱን ለምን ትጠቅሳለህ ራዕይ22:12 አልፋእናኦሜጋ ነኝ ከሰማይ ወርጃለሁ ዮሐ6:38 አብአምላክ ሆይ ይለዋል ዕብ1:8 አብርሃም ሳይወለድ አለሁ ብሏል ዮሐ8:58 አምላክነኝ አለ ራዕይ1:8
ማሻአላህ ተባረከ አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይር👏👏👏አላህ ሱበሀነሁ ተዓለ በአንድነቱ ሶስትነት የሌለበት በአምላክነቱ ከ ሰውነት የጠራው ፍፁም አምላክ ሁሉን ቻይ ነውና ማስተዋልን እና አስተንትኖ መረዳትን የሚልች ልብ ይስጣቸው!!👈👈
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@@Alkoremi ኢንሻኣላህ እያደረግሁ ነው!
ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዙና እናተም በአስተማራቹህት እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ስላሴ እያሉ የሚዳክሩትንም ጀሊሉ ይምራቸዉ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አህለን ጀዛከላህ
mashallah
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ እኛንም በኢስላም ያፅናን እነሱንም ቀጥተኛ መገዱን ዉቡን ኢስላ
ልምናን ይወፍቃቸዉ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@@Alkoremi ኡስታዛችን አይቼ ሼር ሳላደርግ አላልፍ አላህ ያግዝህ
ወላሂ ገራሚ ስራ ነው!!
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
Allahmdulilah
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
Mashallah
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
ጀዛኩምሏህ ኸይር … የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን
በናንተም ላይ ይሁን።
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@@Alkoremi insha Alah. Aminnn…
جزاك لله خيرا ياخي سبحان الله العظيم رب العرش العظيم شي عجيب نو الله يحفظك يارب
❤❤❤❤
ሱብሃን አላህ ይሄ ሁሉ ማስረጃ ከባይብላቸው እያለ ማስተባበላቸው በጣም ነው ሚገርመው
አልሃምዱሊላህ ከጥንት ለጠበከኝ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አልህምዱሊላሂ ሙስሊምስላረገኝ
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበርካቱሁ ወሂዲየ ስወዲህ ኮ. አላህይጨምርልሕ ሀቢቢ ግልፅ ትምህርት 👈👍
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ማሻአሏህ
አሏህ ምንዳህን ይክፈልህ
ወገኖቻችንን ደግሞ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
1, ከዝህ ሁሉ የሚየድን እውነተኛ ሰላም እረፈት ደስታ ወደ ዘላላም ሕይወት የሚወስድ ተመልሶ የሚመጣ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ።ዮሐንስ:-14:6
ኢየሱስ ክርሰቶሰ ጌታ ነዉ ከሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም አርግጥ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ
እየሱስ ወንድማችን፣ ሰው እና በተዓምር የተፈጠረ የሰው ልጅ ነው።
بسم لله الحمد لله الحمد رب العالمين اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
جزاك اللهُ حیر
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
የአላህ አምላክ ማነው 92:3 ወደማን ይጸልያል 1:5-7 33:56ወደማን ያማልዳል አላህ 32:4 6:70 39:44 ሰዎች የሚያታልሉት ቂል አምላክ አላህ4:142
👍👍👍👍👍👍👍💕
❤✔️
ሼር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽነት እንዲኖረው ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። ዳዕዋውን እናስፋው። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@@Alkoremi ኢንሻ አሏህ ወንድሞች በርቱ
የት አላችሁ ክርስቲያኖች ተምራችሁና ባይብላችሁን አንብባችሁ እራሳችሁን ከጀሀነም እሳት አድኑ ። አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ ለኛም ፅናቱን አሚንንን
😂😂😂😂ፀሐይ ስንት ነች?
Enamesegenalen
እኛም እናመሰግናለን።
ይህንን ቻናል ለሌሎችም በማስተዋወቅ አግዙን።
ጀዛኩሙላህ ኸይር።
Wahide kezi befit yaderekachewun weyeyeyoch be mulu be kelalu endenagegnew ezi lekelen.allah yechemerele.
ኢንሻአላህ።
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
😭☝️👍👍👍🤲🤲
ጥረት ያል መልክ ነው አልሃምዱሊላህ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@@Alkoremi ኢንሻ አላህ
Eyesus yesewn lj lemastemar be mulu sew hono yetefexere sihon gn ye egzabher menfes new yanten semche emneten texeraxre neber gn bedenb yeyesusn kal slesemaw beftsum stetegha neh eyesus yegzabher menfen new aleke
መሸአላህ ተባርክ አላህ ሁልግዜ ልቀቁ ሰብስክራብ አሪጌልሁ
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@@Alkoremi እሽ አሚን
👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝
አሰላምአለይኩም ለቤትህ አድስነኝ ጀዛኪሏሁ ኸይረን
" አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ #አምላክ ነው፤ አሜን።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 9:5) ጌታ እየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው፡፡አሁን ያወራኸውን ለመመለስ ሊቃውንት መጥራት አይጠይቅም፡፡ስለማታውቀው ስታወራ ትስታለህ አውቃለሁ ካልክ ወተህ መሞገት ነው የምን ያልሆነ ነገር መቀባጠር ነው!
اخلن یااخي
اسلام عليكم✋✋✋❤💔 الله يحفظنا من الكفر
اميين.
እጅግ በጣም ትሩ ስራ ነው ምትሰሩት ግን እንዴት ነው እንደዚህ አይነት ቪድዮ የሚሰራው ሚያውቅ ካለ ጀዛከላህ
እናመሰግናለን።
በኢሜይላችን info.alkoremi@gmail.com አናግረን። እናብራራልሃለን። ኢንሻአላህ።
ቪድዮውንም ለምታውቀው ሰው ሁሉ ሼር በማድረግ ተባበረን። ጀዛከላህ ኸይር።
ኢንሻ ኣላህ እሽ
✅✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
💗💗💗👏👏👏👏👏👏👏
ሼር በማድረግ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
መፅሀፍ ቅዱሳቸው ላይ እየሱስ ጌታየ ጌታችሁ ጌታችን እንደሚል እንጅ ጌታ ነኝ እንዳላለ መሆኑን ያመለክታል ልቦናቸው ትሸፍኗል እየሱስ የአላህ መልክተኛና ባሪያ ነው የትንሳኤም ቀን ጌታ እንዳልሆነ የኔም የናተም ጌታ አላህ ነው እኔ አላድናችሁም ይላቸዋል አላህም ለአስተባባዮች በዛች ቀን ወዮላቸው ብሎ አስጠንቅቋል
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
።
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ጠማማን፡አላህ፡ካላቀናው፡ማንም፡አያቀናው፡ቅኑን፡ይምራቸው
ማሻኣላህ አቀራረቡ በጣም ይመቻል
ወንድሜ በውስጥ ላናግርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ??
በኢሜይላችን info.alkoremi@gmail.com ልታናግረን ትችላለህ።
ቪድዮዎቻችንን ሼር ማድረግ አትርሱ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
በዝች አለም አዉነተኝ ዬሆና ሐይመኖት እስልምና ብሆን እንጂ
ዑስተዝ አለህ እዉቀትን ይጨምራል
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
አላህ አደነዉ አይወልደም አየዋለደም
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
ክርሥትና ዝም ብሉ አይገባህም ይራሥህን እምነት አሥተምር የማያገባህ ገብቸህ አትልፋ እየሱስ ጌታ ነው ሌላው ጣእት ነው እናመሠግናለን
አይገባህም ሳይሆን ማስረዳት ነው እውነታ የት እንደሆነ ተመልካች ይፈርዳል
አስረጅን! የሌለ ነገር ነው እደ ያስተማረው ትምህርት አላቅም በይ ከዛም ተማሪ።
ኢየሱስ:-ሞቼም ነበርሁ እነሆ ከዘላላም እስካ ዘላላም ድረስ ህያው ነኝ የሞትና የስዖል መክፈቻ አለኝ::የዮሐንስ ራዕይ:-1፥18 ሃሌሉያ ኢየሱስ መክፈቻ አለው።
2, የእግዝአብሔር ልጅ እንደመጣ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቦናን እንደሰጠን እናውቃለን፤እውነተኛም በሆነ በእርሱ አለን፥እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላላም ሕይወት ነው።1ኛ ዮሐንስ መልዕክት:-5:20
የአላህ አምላክ ማነው በእኔ ቻናል ገብታችሁ ተከታተሉ
ወንድ ከሆንክ ለምን online አታወሩም
መጀመሪያ የራስክን እምነት እቅ
Selam Eski and ngr bcha enarg hidna andn yeortodox memhr mn malet endehone endiyasredah tetk tereda beand bekul bcha manbeb lewsane ykebdal bye nw amesegnalew
ማሻአላህ ወላሂ ቆንጆ ትምህርት ቀጥልበት ሀቁ ይውጣ ውሸት ይዘርገፍ ይወቅ የሰው ልጅ በጭፍን መንገድ ______?
ኢየሱስን ማወቅ የህይወት ዘመን ትምህርት ይሁንልህ
ማርቆስ 12 (Mark)
35፤ ኢየሱስም በመቅደስ ሲያስተምር መልሶ እንዲህ አለ፦ ጻፎች ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እንዴት ይላሉ?
36፤ ዳዊት ራሱ በመንፈስ ቅዱስ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ፥ አለው፡ አለ።
37፤ ዳዊትም ራሱ ጌታ አለው፤ እንዴትስ ልጁ ይሆናል? ብዙ ሕዝብም በደስታ ይሰሙት ነበር።
ኢሳይያስ 9
6፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
ራእይ 1
7፤ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
8፤ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
ዮሐንስ 1
1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
ዩሐንስ 1 1- 18
የኢየሱስ ለምን ፍፁም ሰው መሆን ካልገባህ ፍፁም አምላክነቱ አይገባህም እንኳን በመፅሀፍ በቁራንም ኢሳ ጌታ ነው፡፡
اتَّخَذُوا أَحْبَارَهُمْ وَرُهْبَانَهُمْ أَرْبَابًا مِّن دُونِ اللَّهِ وَالْمَسِيحَ ابْنَ مَرْيَمَ وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا إِلَٰهًا 9:31 وَاحِدًا ۖ لَّا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۚ سُبْحَانَهُ عَمَّا يُشْرِكُونَ
They took their relatives and monks as lords without God and Christ the son of Mary, and they were not commanded except to worship God and worship God. 9:31
ዘመዶቻቸውን እና መነኮሳቶቻቸውን ያለ አላህ እና የማርያም ልጅ ክርስቶስን እንደ ጌቶች አድርገው የወሰዱ ሲሆን አላህን ከማምለክ በቀር አልተታዘዙም ፡፡ 9:31
እሺ?? የ መ ጨ ረ ሻው በ ድንብ አን ቢቢው
ጌቶች ማን ናቸው??
እየ ሱስ ሰው መ ሆኑ👉 ካል ገ ባክ ይላል:: አ ም ላክ መ ሆኑ ም አይ ገ ባክም በ ቁርአን የ ትም ቦታ የ ለ ም አይ አለ ምትሉት ከ ሆነ ምን አንቅ ጥ ላይ አለ??
@@التت-ق6ذ ዘመዶች አና መኳንንትን ነው ጌቶች አድርገው የወሰዱት
በዚህ ጥቅስ ነው "ያለ አላህ እና የመርያም ልጅ ክርስቶስን " ያለ የሚለውን እና የሚለውን ተመልከት