8ቱ የሡናህ አፅዋማት | በኡስታዝ ወሒድ ዑመር | አልኮረሚ / Alkoremi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 48

  • @ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ

    እባካቹ ሠብስክራይብ አርጉት ኡስታዝ ወሂድ ጀግና ነዉእኮ አላህ ይጠብቅልን
    የምትጽፍበት እጅህ ብሩክ ያርግልህ

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 4 роки тому +6

    አህለን ውዱ ዑስታዝ ወንድማችን ዋሂድ አላህ በዕውቀትህ ላይ ዕውትን ይጨምራህ። በቀላሉ መረዳት የመቻሉ የምታቀርባቸው ትምህርቶች በቀላሉ አዕምሮ ውስጥ ሰርፀው ይቀራሉ። አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ። የልፋትህን ፍሬ በአዱኒያም በአኼራም ተጠቃሚ የምትሆን አላህ ያድርግህ።

  • @zdfikerzdfiker6826
    @zdfikerzdfiker6826 4 роки тому +2

    ጀዘክ አለህ ኸይር

  • @ተወከልቱአላህእናቴእናአባ

    ኡሰታዝና ተይቅረታ ጋ እና በሰምህ ብታረገው ብዙ ሰወች ይመጣሉ እኔ የዋትሰ አፕ ግሩፕ የፈልጋለሁ አላህ እሱ በጥበቡ ይጠብቅልን ።ያረቢ እረሜና ጤና ይሰጥልን)

  • @nurruku2351
    @nurruku2351 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ያበርታህ ፡፡ጀዛከላህ ኸይረን፡፡

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 4 роки тому +1

    SALLALLAHU alahi wasallam

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist 4 роки тому +1

    ሼር አርጉት

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 4 роки тому +1

    ALLAHUMMA amiiiiin
    Jazak Allah khair

  • @ElhamKeder
    @ElhamKeder Рік тому

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ በጣም አመሠግናለሁ

  • @lllooo7537
    @lllooo7537 2 роки тому +1

    ማሻአላህጀዛኩምአላህኸይርኡስታዛችን

  • @ጠይባቢንትሙሀመድ
    @ጠይባቢንትሙሀመድ 4 роки тому +1

    አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ ዑስታዝ ጀዛ ከላህ ኽይር የአላህ እዝነት ጥበቃ ራህመት አይለይህ ያረብ በድናችን ጠንካራ ያድርገን ያረብ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኢማን ኢህላስ ኢልም ተቅዋ ሀያዕ ይወፍቀን ☝️🤲📿⭐🌙💐💐💐

  • @munit9547
    @munit9547 4 роки тому +1

    ጀዛ ከላ ኸይር

  • @rihanadubai2480
    @rihanadubai2480 4 роки тому +1

    አሚን ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ አላህ ይወፍቀን

  • @soffyasultan9018
    @soffyasultan9018 2 роки тому

    አሚንንንንንንን ጀዛክላህ

  • @abubekerabdulfetah5656
    @abubekerabdulfetah5656 4 роки тому +2

    well explanation

  • @hasnahtube9945
    @hasnahtube9945 4 роки тому +1

    Jszakumulahu hayern ustaze

  • @aminawollotube1455
    @aminawollotube1455 4 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @كونمعالله-خ6ش
    @كونمعالله-خ6ش 4 роки тому +2

    ማሽ አላህ

  • @ummsalihatube1394
    @ummsalihatube1394 4 роки тому +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @أمماحيليلىبنتمرادمنهجالسلفية

    جزاك الله خيرا استاذ

  • @Genogeno-mb9dm
    @Genogeno-mb9dm Рік тому

    Masha Allah tiru tihimirt new

  • @pure_heart7175
    @pure_heart7175 4 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና

    • @ዋኢስላማ-ፀ7ፐ
      @ዋኢስላማ-ፀ7ፐ 4 роки тому

      ማሻላህ በርቺ በታማኝነት በላይክ መጥቻለው አንቺም ታማኝ አንደሆንሽ እርግጠኛ ነኝ ብቅ በይ ua-cam.com/video/qe-CeH-XD7c/v-deo.html

  • @semirajemal2216
    @semirajemal2216 4 роки тому +2

    አሚን አላህ ይወፍቀን 🤲

  • @ፊዳከሩሂወደሚያረሱለሏህ

    አሚን ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @mahmudsomali1776
    @mahmudsomali1776 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @halimaemam1247
    @halimaemam1247 3 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    አሰላ ሙአለይኩም ወዲም ወሂዲ ጀዛከሏሕ ኽይር ሀቢቢ. ባለህበት አለሕ ይጠብቅህ ወላሕ በምትሰራዉ ሁሉ አላህይቀበልሕ ወዲም ሁሌም እንወዲሐለን

  • @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ

    ጀዛከላህ ጀግነዋሂዱ

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 4 роки тому +2

    ሹክራን ጃዛካላህ ከይራን

  • @miunhj1098
    @miunhj1098 3 роки тому

    ትክክክክክ

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 4 роки тому +1

    R.A

  • @ሱሱ-ገ1ቈ
    @ሱሱ-ገ1ቈ 2 роки тому

  • @Tube-fl7qb
    @Tube-fl7qb 4 роки тому +2

    አህለን

  • @EdelalaEth
    @EdelalaEth 4 роки тому +1

    Mashallah anwar

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 роки тому

      بارك الله فيكم.

  • @negnselemte4891
    @negnselemte4891 4 роки тому +1

    🌺🌺

  • @Zነኝየሣዳትከማልተማሪ

    በጣም ምፈልገው ትምርት ጀዛካ አሏህ ኸይር ግን 1ነገር አልገባኝም የሻባን ወር ከገባበት እሥከ መጨረሻ ነው ሜፅመው ወይስ ይህ ነገር አልገባኝም

  • @ቲቲነኝየባቦዋ
    @ቲቲነኝየባቦዋ 2 роки тому

    የሸዋልንፃም ምድንብለንነዎ የምንነይተው

  • @LES..Saliha2940
    @LES..Saliha2940 Рік тому

    የቴሌ ግራም ቻናል ካለክ ሊንኩ አስቀምጥልን👍👍👍👍👍👍

  • @tube1298
    @tube1298 4 роки тому +3

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ግን እኔ ያልገባኝ ኑገር ቢኖር ይህ ቻናል የኡስታዝ ወሒድ ዑመር ነው እንዴ? ከሆነ ተመልካቾች የት ናችሁ በኢፍቢ ብዙ ተከታዮች አሉት እዚህም ለምን አይመጡም ላይክ እና ሼር ሰብስክራይብ ዋጋ አለው እዚህም ጋብዙዋቸው ፕሊስ እንተባበር እንጂ

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 роки тому +1

      እስቲ እናንተም ሼር አድርጉልንና ኢንሻአላህ ሰዎቹ ወደዚህም ይምጣሉ።

    • @tube1298
      @tube1298 4 роки тому +2

      @@Alkoremi ኢንሻአላህ በፌስቡክም ሼር አድርገው ኡስታዝ የራስህ ቻናል ከሆነ ወሳኝ ትምህርት ነው

    • @ተወከልቱአላህእናቴእናአባ
      @ተወከልቱአላህእናቴእናአባ 4 роки тому

      @@Alkoremi ኡሰታዝና በሰምህ ብታረገው ጡረ ይመሰለኛል ለምሳሌ እኔ ኡሰታዝ ወሂድ ብየ ብጥፍ አላገኝሁ ሁኔ ነው እንደገና ጎደኛየ ልካልኝ

  • @ዋኢስላማ-ፀ7ፐ
    @ዋኢስላማ-ፀ7ፐ 4 роки тому

    ይሁዳው ስለ ነብዩ ሙሀመድ (ሰዐወ) እውነቱን አወጣ ua-cam.com/video/qe-CeH-XD7c/v-deo.html