እኔ የምፈልጋት ኢትዮጵያ! አንትስ? በጋራስ ምን አይነት ሀገር እንፈልጋልን? (ክፍል 8) ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 6 днів тому +1

    መምህር!! ፈጣሪፀጋውን አብዝቶ ይባርኮዋ!! እርሶ የፀሎቴ መልስ ኖዋት!!! የኔ ዑራኤል ባሉበት በክንፉ ሽፍን አርጎ ይጠብቆዋት

  • @samsongirma9894
    @samsongirma9894 6 днів тому +2

    ይሄ የሁላችን ሀሳብ ነው እኔም የምፈልገው ነው

  • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
    @Orthodox_Secular_FantahunWakie  5 днів тому +2

    እርሱማ አገር ናት። በምዕራባውያን ፍላጎት የሚመራው የተባበሩት መንግሥታት እውቅና ሰጥቷቷል። ወጣቱም በሻዕባያ አመራር 30 ዓመት ደም ገብሮበታል። የእኔ ነጥብ "በነጻነት" "ስም ምን አገኘን ነው። አንድን ቤተሰብ ከፋፍሎ ሁለቱንም ወገን ለመከራ መዳረጉ ምን ጠቀመን ለማለት ነው። ካጠፋሁና ጥፋቴ በጉዳታችን ላይ ተጨማሪ ከሆነ ክርክር ይቅረብና እታረማለሁ።

  • @asfewandargie
    @asfewandargie 6 днів тому +2

    መምሕር በክፍለ ሀገር ብትከፍፈል ጥሩ ይመሰለኛል እኔም እምትመቸኝ ኢትዮጲያ ያች ናት በንጉሡ የነበረችው ኢትዮጲያ የተሻለ ይሆናል ።

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 3 дні тому

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 6 днів тому +1

    Memhrochachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen

  • @mekonenngemeda5005
    @mekonenngemeda5005 3 дні тому

    እውነት ነው መምህር እድሜና ጤናውን ያድልህ ፈጣሪ !!!

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 6 днів тому +2

    Thank you

  • @ዐምሓራ4444
    @ዐምሓራ4444 6 днів тому +1

    በርታ

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 5 днів тому

    enamesegnalen

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 6 днів тому +1

    👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️💯💯💯

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 6 днів тому +1

    በቀላል አማርኛ አሁን ያለው የኢትዮጵያ ክልላዊ መስተዳድር ያላስማማን ስለሆነ ቀድሞ በቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ወደ ነበረው ማለትም ደርግ ክፍለ አገር ብሎ በመሠየም እስከ 198ዐ ዓ.ም ያስተዳድርበት የነበረው የተሻለ ስለሆነ ወደዚያ እንመለስ የሚል ሓሳብ መቅረቡ መልካም ነውና ሕዝብ ይምከርበት።

  • @Da18LI.43DECE.
    @Da18LI.43DECE. 6 днів тому

    ሰላም መምህር ፋንታሁን ለምን ለፋኖ አንድነት አትሰሩም ነገሮች በረዘሙ ቁጥር ህዝብ ወደ ባሰ ችግር እየተዳረገ ነው

  • @ItsThatCristmasGirl
    @ItsThatCristmasGirl 5 днів тому

    Ideally this is the solution. However it takes time till the the boiling ethnic politics fades. Probably we may fall to the rock bottom till all ethno facists learn one by one