ዝሙትና ሌሎች ኃጢአቶችን እያሰብኩ ተሰቃየሁ ምን ላድርግ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @MEKONENBEKELE-rn9kt
    @MEKONENBEKELE-rn9kt 27 днів тому

    Kalehiwot yasmalen🙏🙏🙏abatachin

  • @sewasewacademy
    @sewasewacademy 2 місяці тому +2

    ተስፋ እንዳንቆርጥ ትልቅ ተስፋ ነው የሰጡን አባታችን!!!

  • @FithAdino
    @FithAdino 2 місяці тому +1

    Kale hiwot yasemalin

  • @Neww452
    @Neww452 2 місяці тому +2

    betam tekemai tmehert kalehiwot yasmalen bezi meten chigerachen silterdahchu dess bilonal

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 2 місяці тому +2

    Gerami timihrt new abatachin

  • @AbereGetnet
    @AbereGetnet 2 місяці тому

    sint kmit alewet esewe abatachin eski yinageru

    • @FithAdino
      @FithAdino 2 місяці тому

      Antee ddb ahya ...endih biye rasu malet ylbgnm nbr sgaye malfelgewn eyasderegegn new enji😢

    • @AbereGetnet
      @AbereGetnet 2 місяці тому

      @@FithAdino menekuse abate 10 chik yinorewan

    • @elezer1612
      @elezer1612 2 місяці тому +2

      Esachew ye sew teyake ena cheneket nw yemelesut enji selerasachew aletenagerum!

    • @AbereGetnet
      @AbereGetnet 2 місяці тому

      @@elezer1612 dros endinageru felgeh new negeru binagerus min yideregalu...min sew ale

    • @birhanegedion9747
      @birhanegedion9747 Місяць тому

      አበረ ጌትነት በእርግጥ ያንተን ያህል ጻድቅ እና ፍጹም ቅዱስ ላልሆን እችላለሁ። ነገር ግን እንደምታስበውና እንደተናገርከው በዚህ ልክ ልክስክስና ጨምላቃ አይደለሁም፣ ይህም በእኔ ቅድስና ሳይሆን በእግዚአብሔር ፈቃድና ጥበቃ ነው ደግሞም እስከዛሬ የረዳኝ አምላክ ለነገም ለቀጣዩም ተስፋዬ እርሱ ነው። የእኔ ጀግንነት ወይም ጉብዝና ሳይሆን የማምነውና የማመልከው አምላክ የእርሱ ቸርነት ነው። ስለሁሉም ቸርነቱን ከእኔ ያላራቀ አምላክ ነውና ስሙ ይክበር ይመስገን። ምናልባት ላንተም በጎውን ልቦና ያድልሕ ዘንድ ንስኃ ግባ። የዛን ጊዜ ስለማታውቀው ሰው ማውራትህን አቁመህ ስልራስህ ብቻ ማሰብ ትችላለሕ ፣