በእኔ ምክንያት ከቤትሽ ወጣሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 332

  • @hanag8198
    @hanag8198 3 місяці тому +29

    ሁለተኛ አታልቅሽ እንኳን ወጣሽ ምክኒያቱም ይብረድለት በንዴት ሊጎዳሽ ይችላል ልጅሽም ምንም አትሆንምአታስቢ ፈጣሪ አለ❤

  • @_mekdes
    @_mekdes 3 місяці тому +18

    አዮ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ. ይሄን መልካምነትሽን መቼም እንዳትቀይሪ ከሱ ግን ራቁ ወይኒም ቤት ተከራይታ ለብቻዋ ትኑር

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 3 місяці тому +22

    ማነዉ እደ እኔ የከፍዉ😢😢
    የተገፍች ስደተኛ ጋደኝዋን ባስጠጋች እሄ አልነበረም እሚገባት አዩ !!የኔ መልካም አይዞሽ በተረጋጋ መንፈስ አስረጅዉ ባለቤትሽን ጥሩ ሰዉ ?

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 3 місяці тому +13

    አዩ አንቺ በጣም ገሚገባዉ በላይ እራስሽን አሳልፈሽ ትሰጫለሽ አሁንም ተረጋጊ❤❤

  • @hanag8198
    @hanag8198 3 місяці тому +20

    ጀግና ነሽ ደግሞ ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ድግም ብድራትን ይከፍላል ይመችሽ❤

    • @felekche8544
      @felekche8544 3 місяці тому +1

      አዩ የዋህ መሆንሺ አጠቃሺ ወደፊት ትማሪባቸዋለሺ ሰዉን እወድሀለሁ እንጂ አምነዋለሁ

  • @abrico_19
    @abrico_19 3 місяці тому +62

    አዩ ተረጋጊ Please ከልጁ መራቅ ነው መፍትሄው ለማንኛውም አንች ተረጋጊ

  • @hanag8198
    @hanag8198 3 місяці тому +13

    የበለጠ ከበፊቱ ከወይኑ ጋ ተዋደድ ወንዶቹ እርር ይበሉ ዝንጥ እያላችሁ ውጡ እራችሁን ጠብቁ ሞት ነውየሚለያችሁ ምንም ቢፈጠር ወይኑ እህት ናሽ አዩ አደራ እራስሽንም እሷንም ጥብቂያት ሁሉት ጀግና እህቶቼበርቱ እጅ እንዳትሰጡ በሁሉም አቅጣጫ ስልክሽን አስቀምጪልኝ አዩ❤

    • @YoditGoitom-y1d
      @YoditGoitom-y1d 3 місяці тому

      💯👌

    • @GanatiGanati-hq5hz
      @GanatiGanati-hq5hz 3 місяці тому

      Yene eht hasabsh lik naw gin mejemeriya nibiretochwa timeless yeweyinu tewadew kezan yinuru

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 місяці тому +7

    ።።።። እዩ አንቺስ መጠጥ ቤት ድረስ ምን አስኬደሽ ? ከሔድሽም ለሚስቱ ትናት ከፍቶኛል ሲለኝ መጠጥ ቤት ድረስ ሔጄ አፅናናሁት ብለሽ ለምን በመጣች ጊዜ አልነገርሻትም ? ብትነግሪያት ትመሰክር ነበር ለምን ደበቅሽ።።እሱ ተዘጋጅቶበት ትዳርሽን ሊበትን ስለሆነ አይልመድሽ።።።ባለቤትሽንም ወይኗንም ይቅርታ ጠይቂና ወደ ቤትሽ ተመለሺ።።ጥሩውን ባለቤትሽን አታስከፊ።።።።።

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 місяці тому +5

    አዩየ አይዞሽ የኔ ውድ መልካም ሠው ነሽ አንች አይዞሽ አንችም ባልሽም መልካም ሠው ናችሁ ከዚህ ቡሀላ እሷም የራሷን ቤት ይዛ ትዉጣ ያንን ሰይጣን ሰዉየ እራቁት መፍትሄዉ መራቅ ነዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 місяці тому +2

    ኡዑፍፍ አዩዬ አታልቅሱ እግዚአብሔር መልካም ነው ከዚህ ሠውዬ እራሳችሁ ጠብቁ ጤነኛ አይመስለኝም ልጁ እውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏አዩዬ ግን ትዳራሽን አትበትኝ እውነት ቡዜም ለግዜ ነው የተናደደው እንጂ ሲረጋጋ ተነጋግራችሁ ፍቱት

  • @hanag8198
    @hanag8198 3 місяці тому +12

    ስታለቅሱ በታም ያመኛል በእግዚአብሐር አታልቅሱ ወይኑየ እንደ ጀግና ሴት ሴት በታም ብልሃተኛ ናት ና ለማንም ደስ አይበለው እራሳችሁን ጠብቁ ❤

  • @ሊዲያአለሙ
    @ሊዲያአለሙ 3 місяці тому +2

    አይዞሽ ተርጋጋ አዩ
    እውነተ ለመናገር አዩ ባልሸ እጅግ በጣም ጥሩ አሰተዋይ ታማኝ እንዲሁም በጣም ነው የሚወዱሸ ሰለ ዚህ ተርጋጋ ወንድ ልጅ ሰለ ሆነ ነው ትንሸ የተናደደው ትንሸ ታገሸው ❤❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому +19

    ወይኑ አታልቅሽ አይዞሽ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 3 місяці тому +1

    አይዞሽ አዩ ፈጣሪ ያሥማማችሁ አውሩበት ወይኑም አይዞሽ ውዴ ፈተና በዛብሽ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 місяці тому

    እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ ግድ ነው እስከሚረጋጋ መውጣትሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉ ሰይጣን በቤታቸው አታስገቡ የራሱን ትዳር የፈታ የናንተን ሚፈታል

  • @דניאלגבטה
    @דניאלגבטה 3 місяці тому +2

    አዩ አይዞሽ እራስሽን አረጋጊ ያደነዝ ግን መገረፍ አለበት ቤቱን አፍርሶ የሰው ቤት ማፍረስ ወንድነት አይደለም ደካማ ነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому +3

    ኡፍፍፍ 😭😭😭አይዞሽ ላቤጎ ነው አዩ እግዚአብሔር ላመልካም ያርግላችሁ እግዚአብሔር ሲላ ሁሉም ኔገር ሚክናት አሌ 🙏🥰🥰🥰

  • @retibeta
    @retibeta 3 місяці тому

    አይዬ አይዛችሁ አታልቅሱ ይሄን ሰውዬ ለእግ አቅርብት ስምሽን በማጥፋት እሳንም በትዳራ ላይ ሴት አስገብቶ እንደጠበቃት ብዝዬ አደራሚስትህን ተረዳት ይሄ ሰውዬ ኑሮህን ሊበጠብጥ መቶዋል አትመነው ልጅ በማሃል ሲኖር አርቆ ይታሰባል አስብበት❤❤❤❤❤

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 3 місяці тому +1

    አዩየ ❤❤የኔ እናት ሁሉንም ነገር ከእግዚያብሔር ታገኛለሽ ❤❤ግን ❤❤ ሆቴል አልጋ ከምትይዠ ቤተ ክርስትያን ሂደሽ ፈጣሪሽን በፀሎት በትጠይቅ ይሻል ነበር ግን እመብርሀን ሰላም ታዉርድልሽ አዩየየኔእናትሁሉንምነገርከእግዚያብሔርታገኛለሽግንሆቴልአልጋከምትይዠቤተክርስትያንሂደሽፈጣሪሽንበፀሎትበትጠይቅይሻልነበርግንእመብርሀንሰላምታዉርድልሽለትዳርሽኂ

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 3 місяці тому +2

    እረረረ ተረጋጊ ይስተካከላል አዩዬ ትንሽ መራቅሽ ጥሩ ነው ግንን አታምሪሪ ሴት ልጅ ብልህ ናት መፍትሔ አታጣም ስለሲህ መረጋጋት ነው ያለብሽ።

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 3 місяці тому +17

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ😊😊

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 3 місяці тому

    አዩየ 😢😢ላች ይሄ አይገባሽም። ነበር አይዞሽ ለበጎነዉ። ድሮም መልካም ሠዉ። አይዞንአዮየ❤❤❤❤❤እዳታለቅሽ። ጠንክሪ የኔናት ከእግዚአቢሄር። ታገኛዋለሽ❤❤❤❤❤

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 3 місяці тому +2

    የእኔ ቆጆ ውደ ገዳም ሒጂ ተቤታችሁ የገባውን ሰይጣን በፀበል በፀሎት አቃጥይው አታልቅሸ ውይኖኑም ውሰጂት አብርሸ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 місяці тому +2

    አይዞሽ አዩ ሁሉም ለበጎነው እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋ ይሁን

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 3 місяці тому

    አዩየተረጋጊመልካም ነትሺ ጥሎ አይጥልሺም ለበጎነው ይህ አረመኔ ሰውየ ነውእዲህ ያረጋቺሁ ወይኑ እራሱ ከዚህ ሰውየ እዳትታረቂ በእውነት ይቅርታእየለበቀልነው የፈለገው እራስሺን ጠብቂ ታለሁነጥበቃ እዲደረግልሺ ለንስር አይንናለዘላለም ዘገየ አስታውቂ ይረዱሻል ንብረትሺን እዲመለስልሺ ያረጉሻል❤❤❤

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 3 місяці тому +7

    ኢዩ አንቺ በሰው ትዳር አይዞችሁ ስትዪ ተንከራተትሽ አይዞሽ ሁሉ ያልፋል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 місяці тому

      አራሲቱንም ብቻዋን ተዉሻትደ😢

    • @LAILA454-y3s
      @LAILA454-y3s 3 місяці тому

      ​@@KuWait-vc4qjእኮዋን ጎረቤየትዋን አንድ ልጂዋንስ ጥላት ወጣች አይደል ባድ ጂል ስንቱ ተጓዳ😢

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 3 місяці тому +3

    ስጠብቅሽ ነበር አዩዪ አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ ችግርሽን እግዚአብሔር ይፍታልሽ ቡዜ ልክ አይደለም ሴራ መሆኑን እያወቀ እንደዚህ ማድረግ የለበትም😢

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 3 місяці тому

    ሀዩ አታልቅሺ ጀግና አደለሽእደ እኮንምወጣሽ ትንሽ እስተምትርጋጉ አችም ተረጋጊ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 3 місяці тому +7

    ትዳር እንደዚ ቃልድ ሆነ ፈጠሪ ሆይ ትግስቱን ይስጠኝ

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 3 місяці тому +2

    😢😢😢😢ayyu obsi obboleeti too waqayyoo jireenyaa Kee hin diguu in Akka namatin moti eshi ❤❤

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 3 місяці тому

    የኔውድ ፈጣሪ ይርዳሺ ሀዩ ምን ልበለሺ አለህ ሒዲያ የስጠው

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 3 місяці тому +5

    ባልሸ መልካም ሰው ነውአንቺ ከቤትሸ መውጣት አልነበረበሸም ቀሰ ብለሸ ማሰረዳት ነው ባልሸነ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 місяці тому

      አወ በጣም ለጓደኛ ብላ አባቃቸዉኮ😢😢

  • @natsanatgetukebede3471
    @natsanatgetukebede3471 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይርዳሽ አዮ ግን አንቺ ባልሺን አሥረጂ ባልሽ መልካም ሠው ነው ሢበዛበት ነው አንቺም አበዛሽው ወይናም የራሣን ቤት ተከራይታ ትኑር

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 3 місяці тому

    ይገርማል እንዶ ለምን ኣንቺ ትናደድሽ ኣለ ያንቺ ጥፋት ነው የቡዘየ ኣይደልም ኣንቺ በቅንእና ያረገሽ እንድሆነ ይገባሽ ነበር ባልሽ ጥፋት የለትም።

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 3 місяці тому

    አዩ አይዞሽ አንች ጠንካራነሽ አብሽር መልካምነትሽን እንዳትቀይሬ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 3 місяці тому

    አዩየ ተረጋጊ ጥሩ አድርገሻል ያው ሴት ሆነሽ መውጣትሽ ጥሩ ባይሆንም 2 ታችሁም ጊዜ ውሰዱና ሳታበዙት ወደ ትዳራችሁ ተመለሱ ብዜ ለዛ ድጋይ ራስ ቦታ ሰተህ ትዳርህን እዳታፈርስ እሰብበት አዩ የሁላችንም እህት ጓደኛ ናት ጨዋ ልጅ ናት እሷ ደሞ ያወሩትን በቪድወው ሰምታሀል ግን ለምን እደጠራትስ መረዳት አለብህ

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይፍጠርላችሁ አዩየ ፀሎት አድርጊ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому

    አይዞሽ አዩ አንች መልካም ሰው ነሽ እሱ የጠራሽ ተዘጋጅቶበት ነው ቡዜ ደግሞ ማመኑ አናዶኛል ቢያንስ መቼ እንደሄድሽ ለምን እንደሄድሽ ሊያዳምጥሽ ይገባ ነበር

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 3 місяці тому +2

    የንየ እናት አዩ ጀግና ነሺ ካች ብዙ ትምህረት ወስጃለሁ ቤየተሰብ ጎዋደኛ ሳትይ ሰከን ለማለት ምረጫሺ ዋዉ ብዜ በቅረቡ ሰላም ወረዶ ያንተን ፕራክ እንጠብቃለን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 місяці тому

    ያጉቶ አንገቱ ላይ ነክሶት ነው እኮ እንኳን ተመልሳ አልታረቀች እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ❤❤❤❤❤

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 3 місяці тому

    😮በጣም ,ያሳዘናል , , ,አዩ ,አቺተረጋገ _ ,ከባለቤትሸ ,አደለም ,ጠፈቱ 😮ሰወየወከፈነዉ
    ፈቱአይፈታም ,አደ ገና ,ከአሚራአማኑነወ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 місяці тому +4

    አዩ ወደ ቤተሰብ ወደ ጓደኛም አደለም መሄድ አደለም ያለብሽ ወደ ገዳም ወደ ሱባኤ ነው መሄድ ያለብሽ

  • @RahmaKhalid-bj9pv
    @RahmaKhalid-bj9pv 3 місяці тому +10

    አይዞሽ ማረ 😢😢😢

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 3 місяці тому

    የኔናት አይዞሽ ትቀሪበታለሽጂ አይቀርብሽም እኔ ብሆን ባልሽና የዎይኑ ባል በእጨትም አልነካቸዉ ይቅርታ አድርጉልኝ

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 3 місяці тому

    አዩዬ የኔ ማልካም ማልካምናትሽ ባዝ ታማላሴ 😭😭😭😭😭😭 የኔ ልእልት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 3 місяці тому +3

    አይዞሽ እሱም ተናዶ ነዉ ያሳዝናል ቦጎርስኩኝ ተነከስኩኝ ሆነብሽ እህቴ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 місяці тому

    አይዞዋቹሁ ውዶቻችን ምንም ጡሩዎች ናቹሁ እናንተ እሱንም አትፍረጅበት ሁሉም ለምክንያት ነው ❤❤❤❤❤

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 3 місяці тому

    ወደ ቤተክርስቲያን ሂጂ አይዞሽ እግዚአብሔር የልብሽን ስለሚያውቅ እውነቱን ያውጣልሽ አይዞሽ እሺ እመካከላችሁ የገባውን ሰይጣን ያሶግድላችሁ ጸልይ

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 3 місяці тому

    ስታሳዝኚ አይዞሽ የወለደ መቸም፡አይለያይም😢ለበጉነው😢

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 3 місяці тому

    ወይኗ ያች ባል ማለት የሰገጤ መጨርሻ ነው መታሰር አለበት ከስህተቱ የማይማር ሁሊ ጥፍት አምላኪ ሆይ

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 3 місяці тому

    ሀዩ የኔ ዉድ ስወድሽ የዋህ ነሽ አይዞሽ

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 3 місяці тому +2

    በስተመጨረሻ አላምን ሲለው ካላመንከኝ ፎቶ ላሳይክ ሲለው ቶወው አታሳየኝ ሲለው ብግድ ከፍቶ ነው ያሳየው ልክ ከሱጋ እደማገጥሽ አስመስሎ ነው የነገረው ስለዚሕ በባል እዳትፈርጅ እዩ እና ትንሽ ይረ

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 3 місяці тому

    አታልቅሽ የኔ መልካም ሤት ያልፋል ❤❤❤

  • @HabtamMar-r3r
    @HabtamMar-r3r 3 місяці тому +5

    በሰው ትዳር ገብቶ መዳከር ምድነው ሀዩ የኔ ልዩ ሴት

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 3 місяці тому +1

    am so sorry ayu, but buze still you have time solve this problem

  • @JjxJjjx-mo2qm
    @JjxJjjx-mo2qm 3 місяці тому +3

    ገና ሳያቹሁ እንባየ መጣ ሁለታቹሁም አብሽሩ የኔ ውዶት ሀቅ ይወጣል

  • @Azab-y6c
    @Azab-y6c 3 місяці тому +1

    አሁን ሁለታችሁም ተረጋጉና. አንችም. ወይኑዋም. እሱን. አታስቀርቡት. ለህይወታችሁ. ያሰጋችሁል. ባላሰባችሁት መንገድ. በጣም. ተንኮለኛ ነው. የሴጣን ተልኮ. አለው.
    ወይኑዋም ህግ ካለ በህግ ሄጂ. ግን በአሁን ሰአት ህግ የለም. ህይወትሽን. አትርፊ. ንብረት ብለሽ. ህይወትሺን እንዳታጪ. ወይኑዋ.
    የአንች አይነት እኔም አሳልፌ አለሁ. በእውነት. አዩየም ለሁለተኛው ትምህርት ይሆንሻል

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 3 місяці тому +3

    ይሄን ጉምጫ ሰዉዬ እንዳትቀርቢ ለሷም ለወይኗ ህይወት አስጊ ነዉ:: ህግ ካለ በህግ ትፋረደዉ ስታሳዝኑ የኔ ቆንጆዎች ::

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj 3 місяці тому +2

    Ayuu Koo Garii Nama dhugaa kee in ba.aa😢😢😢😢😢😢😢

  • @MaasiiBaayechaa
    @MaasiiBaayechaa 3 місяці тому +2

    Ayyuu miskina too obsan qabii jarsaa kee hamaa hafuuraa arii keessaaa bahutti atis hin arinni yeroo tokko tokko qoramuu diramaa barumsa sifi ta'a buruuf dhugaa waan Gaarummaaf godhatuu hamaa ta'e mulataa 😢😢😢😢😢😢

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 3 місяці тому

    ተይ አዩ ተረጋግተሽ አስረጅው ደሞ ለወይኖ ብል ብላችሁ አትለያዩ እንደፈከረ አረገው ተሳካለት

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 3 місяці тому +2

    አይዞሽ እህቴ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 3 місяці тому +1

    ወኗ ግን ኢቱበሩ ይቅርብሽ ፀበል ሂጂ ምንም አይሰራም አዮ ፀበል አስጀምራት ላንችም እራሱ ፀበል ብትሄጂነው የሚሻልሽ ወይኗ እራሱ ከስደት እንደተመለሰች ነበር መሄድ የነበረባት

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 3 місяці тому +1

    አይእዪ ቦታዉን አልናገረም አለች በቪድዮ እያየው 😂😂😂በተረፈ አላህትዳረሺን ያሰተካክልልሺ ቡዙየ ተረጋጋ ልጁ ሆንብሎ እናተን ለማለያየት የሰራው ድራማነውተነጋግራችሁ ፈቱ ለልጃችሁ ሰትሉ

    • @AmoVile-k8w
      @AmoVile-k8w 3 місяці тому

      ከሁሉም ያሳቀኝ እሱ አይደል ያለሁበትን አልናገርም ብላ ገስት ሀውዙን ከነ አካባቢው ሁላ እኮ ነው ያሳየችን ስለድራማው ቀጣይ ክፍል ለመነጋገር ወደሷ ሲመጡ ግራ እንዳይገባቸው😂😂😂😂

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 3 місяці тому +1

    አዪ እባክሽን ስልክሽን ላኪልኝ በናትሽ

  • @melu-mg4wp
    @melu-mg4wp 3 місяці тому

    Hayu ke 2 ware bohala lemta nw Marefya yeti akbab end hone esti negaregn

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 3 місяці тому

    አይዞሽ አዩዬ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 3 місяці тому

    አይዞሽ፣መልካም፣ልጅልነሽ

  • @TrfachdaneliTrfachdaneli
    @TrfachdaneliTrfachdaneli 3 місяці тому +1

    Ayu yene mlkam ayzosh

  • @klm9872
    @klm9872 3 місяці тому

    Ayzoshe Sweet❤❤❤❤❤❤❤

  • @warqineshfiqadu7192
    @warqineshfiqadu7192 3 місяці тому

    Obsii hadhoo koo waqayyoon jirenyaa kee hin diguu❤❤❤

  • @ወሎየዋወሎየዋ-ሰ1ዘ
    @ወሎየዋወሎየዋ-ሰ1ዘ 3 місяці тому +2

    ማነው እደኔ የወይኑ ፊት የተቀየረበት አሻ ነገር ቅመሞችዬ ከድመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj 3 місяці тому

    Ayuu Koo Malo dhisii 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 3 місяці тому

    ወይንየ አብሽር አላህ የሚል ገላግልሻል

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 місяці тому +6

    አይዞሸ አዩ ተረጋጊ 🙏🙏አንቺ አታረጊም እሳንም አረጋጊያት ይሄ ዉሻ ሰይጣን አሁንም ተጠንቀቁ ሰትወጡ ሰትገቡ በጣም ከባድ ድዉይ ነዉ

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 3 місяці тому +3

    እንደ እኔ ደረሠብሽ አይዞሽ ደግ ሁኝ

  • @RataKebede
    @RataKebede 3 місяці тому

    አንቺ እዚህ ከመድረሡ በፊት ተመልካችን አልሠማብለሺነዉ ለነሠር አይን አሥልፈሺስጪ

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 3 місяці тому +2

    Ayutye yen konjo ayzosh esh yagatmal 😢😢😢😢😢😢

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 3 місяці тому +2

    አዩየ፣አታልቅሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 3 місяці тому

    ሃዩ አትሳሳቺ እንደዚህ ማረግ ነገሩን ማባባስ ይሆናል በንዴት ነው እሱ የጠጣው ተረጋጊ እና አስቢበት አራሱዋን ትተሽ ለምን ትሄጃለሽ

  • @Sara-b7c9f
    @Sara-b7c9f 3 місяці тому

    Yen wedi.ayzshii nagra yistakikila.hulum nagra

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    እረ ጉድ የቅን ያሉት የጠማማ ይባላን በየዋህነት ሁላችሁም ተገላታችሁ ቅዱስ ምካኤል ከናተጋ ይሁን ሰላማችሁን ይመልስላችሁ

  • @Emube1
    @Emube1 3 місяці тому +4

    አይ የኛሀገር ትዳርና ዩቱብ በቃ እድህሁኖቀረ በዚችሀገርላይ ለሰውጥሩማሰብአይወደድምእና እራስንችሎ ቀሰውእርቆመኖርነውየሚያዋጣው ቤተሰብአሳድጉኝ በመዳምቅመሞች ይዣችሁአለሁ😢

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 3 місяці тому +3

    አይዞሽ ሃዩ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 3 місяці тому

    አታልቅሱብን እናንተ ህፃን አይደላች ሁሉም ይህን ሱሪያችሁን ጣሉና ፀልዩ ስገዱ ትዳር በፀሎት ነው

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 3 місяці тому

    ወይኑ፣ምንታድርግ፣ሰውየው፣ባለጌነው

  • @shitoshito7511
    @shitoshito7511 3 місяці тому +2

    Ayosh Yalfal Hulum ❤❤❤

  • @SalamSalam-u4c
    @SalamSalam-u4c 3 місяці тому

    ወይኑ ለአንድ አመትም ቢሆን ወደ አረብ ሀገር ተመልሰሽ ጥፊበት እኔ እንዳይገልሽ ፈራው😢😢😢😢

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 3 місяці тому

    አዪ አይዞሽ ውዴ ተረጋጊ አንች ወይንቱም አይዞሽ እማ አታልቅሽ😢

  • @melu-mg4wp
    @melu-mg4wp 3 місяці тому

    Ayzoshe yen konjo

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 3 місяці тому +1

    Lemen enatesh gar atehejem ?

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @asdvasdf7082
    @asdvasdf7082 3 місяці тому

    በጣም ነውያሳ ዘሽኝ አላህ ያስተካክላችሁ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 3 місяці тому

    እግዳዋም ይሉታ ማወቅ ነበረብሸ ወይ ከቤት መህድ ወይ ታረቂ ሲሉሸ መታረቅ ነበረብሸ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 3 місяці тому

    የኔ፣የዋህ፣አይዞሽ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 3 місяці тому

    ወይኑ ትንሽ ግዜ ወደ ገዳም ተቀመጪ ግን ይቅርታ አይባልም አትታረቄ ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይደለም ሊገልሽ የሽችላል መላ ፈጠሮ ወደ ንስር አይን ጋር ሂድ እባካቹ በጣም ነው የጠገበው የሰው ትዳር እያፈረሰ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 3 місяці тому

    Ayzosh yalfal

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому

    አየአንቺ መልካም ልጅነሸ❤❤

  • @ብሌን-ወ5ቸ
    @ብሌን-ወ5ቸ 3 місяці тому +2

    😢😢😢ትዳርሽን ለሰውብለሸ አትበትኝ ይቆጭሻል ሲቀጥል ወይንሸት ከባለትዳር ቤት መቀመጡ ጥሩ አይደለም ምድነው ሸም አታቂምዴ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 3 місяці тому

    Emuye.ayezosh..egezabahr.yesrawen.yestew.yerasun.tedar.aferso.yenaten.hiwe.liiyafers.yedefaw.😭😭😭

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 3 місяці тому

    እግድህ እግዚአብሔር ይርዳሸ