wedaje le bale siltanu ena le generalu new inde yemitwagaw esu ema deltot eyagesa eko new megbat kalebih techequnual bileh yemitamnibet hzb kale le esu new enam le rasih
I can't believe this so-called prime minister is so incompetent! Please, do yourself a favor and stop paying attention to this individual. They need to be taken to a clinic immediately.
WISDOMS AND THE MANTRA - Mr. Abiye doesn't seem to have even correctly understood those Amharic proverbs - "to have three meals a day" and "the heritages of the fatherland" - by the former ("having three meals a day") is meant just to be able to eat enough so as to be free from hunger (the number doesn't matter). By the later ("heritages of the fatherland") is just a generic motto belonging to every citizen of the nation to reflect their belongingness and pride to what the preceding generations have bestowed to the next. He simply and literally picks mutilated ideas word for word and use them completely out of context- only in the service of his "divide and rule" mantra.
there is no single Fano who said we will control 4 killo with in Two weeks , lair lair, and also , Yes 4 killo is Ethiopians Amhara ancestors place, it not his private property.
Who's he calling a shifta? Abiy Ahmed and his peers was invited into power, in a position built from scratch by tigrayans, the same people he then decided to turn against. Has he forgotten?? Or who does he think he's fooling. The people he has turned against are the people who fought for 17 years to protect their rights, and build something. What a clown 🤣 who does he think got him here 🤣
ፋኖ ያሸንፋል ሳይሆን ፋኖ አሸንፏል ‼️
ይህንንደንቆሮ 7ተኛ ክፍል ጠቅላይ ሚንስተር አትበል::
እኔ የቀድሞ የኢትዮጲያ ኮማንዶ ነኝ ስርአቱን ለማስወገድ ፋኖን ለመቀላቀል ፈልጋለሁ ግን አማራ ተወላጅ የመንግስት ወታደሮችንና ጄነራሎችን ሳይ ስለሚያበሳጨኝ ለማነው ምዋጋው እላለሁ
አተ ስለእውነት ከአማራ ህዝብ ጋር ቁምንጅ ስለአማራ ሆዳሞች ምን አሳሰበህ
ልክነህ ለሆዳቸውየሚያድሩ የአብይ ቡችላዎች አሉ ግን ደግሞ ከነሱበላይ ለነፃነታቸው እየሞቱ ያሉት ይበልጣሉ
wedaje le bale siltanu ena le generalu new inde yemitwagaw esu ema deltot eyagesa eko new megbat kalebih techequnual bileh yemitamnibet hzb kale le esu new enam le rasih
ትክክል ነው! ነገር ግን ለጥቂት ሆድ አደሮችና በተለያየ ምክንያት በትግሉ መሳተፍ እየፈለጉ ሆኖም ሁኔታዎች ባለመመቸታቸው እንዲሁም በሌላም ሌላ ምክንያት በሥራ ገበታቸው ላይ ባሉ ሰዎች ምክንያት ብቻ ተብሎ የሚችሉትን አለማድረግ በራሱ በቂ አይሆንም።
አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አገዛዝ እንኳንስ ለሌሎቻችን ይቅርና "የኔ ጎሣ" ለሚለው የኦሮሞም ህዝብ መከራና ሥቃይን ያባባሰ፣ ለወደፊቱም ህዝቡ ጥቂቶቹ በሚሰሩት ወንጀል፣ የህዝብና የሃገር ሃብት ዘረፋ ምክንያት አብሮ እንዲጠላና እንደ ጠላት እንዲታይ የሚያደርግ የደናቁርትና የስግብግቦች ስብስብ በመሆኑ፣ ይህን አስከፊ ሥርዓት ለማስወገድ በትግሉ ላይ መሳተፍ ዕውቀቱና አቅሙ ከሚፈቅደው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የሚጠበቅ ቅዱስ ተግባር በመሆኑ ሃሳብዎን ቀይረው አስተዋጽኦ ቢያደርጉ ጠቃሚ ነው።
በመሆኑም ለሁሉም የሚበጅ የተሻለ አስተዳደር በሃገራችን እንዲኖረን ለማድረግ በሚቻለው ሁሉ መሳተፉና የትግሉን ውጤት ማፋጠን በኋላ ከህሊና ወቀሳም ሊያድነን ይችላል።
ጀነራሎቹማ ከስርአቱ ጋር ለጥቅም አድረው ህዝብ እየጨፈጨፉ ያሉ ጥቂት ናቸው። አንተ ደግሞ ከጀግኖቹ ጋር ቆሞ ነብሰ በላውን ስርአት መጣል ነው ያለብህ።
በሄድኩበት ታምሜ ነው ምመለሰዉ አላለም ምነው በዛው በደፋክ.... ፈጣሪ ከ ኢትዮጵያ አንተነና ካድሪዋችህን ጠራረጎ ያጠፋልን
የአማራው ትልቅ ተስፍዎች የኔ እስትንፍሶች ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራየ
they are also ethiopia's hope
የብልግናው መሪ አብይ አላህ ይፍረድብህ
አሚን ያረብ
አይዞህ ወገኔ እንደ መሸ አይቀርም ቅዠታሙ የጠንቋይ ልጅ የሆነው ሰው በላው አረመኔ አብይ አህመድ ቀኑ ጨልሞበታል አታዩትም ፊቱ የድንጋጤ ፊት እኮነው ድል ለጀግናው ፋኖ
ሰውዬው የአይምሮ በሽተኛ ነው። ሆስፒታል የሚወስደው ነው የጠፋው።
ድል ለፋኖ ሞት ለሥርአቱ😢
Thank you EF
#የአማራ ንፁሀን ግድያ ይቆሙ!!!#አማራ💪💪💪🇪🇹
Nobody cares.
@@Syntifik100Tilam telalaki cadre
@Syntifik100 🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽💀💀💀💀💀💀💀who cares 👈👈👈
ይህ ሰውን እውነት እብደቱን ለይቶለታል❤ ስለየትኛው ኢትዮጵያ ነው የሚያወሩ።ይህቺም በአፍሪካም የለም።
ድል ለጀግናዉ ፋኖ ይሁን ኢትዮ ፎረም በርታ
፣ምድረ ገነት አምሀራ!!!አጣብቂኝ ውሥጥ 💪💪💪/አስገብተነዋል/አንድቀን#እደጋዳፊ ይሆናል
አሁንስ ሰለቸን በየቀኑ ዳቦ በአትክልት !!
@@BrhaneMesele ሥንት የሚቀመሥ ያጣ አለ፣አይ ኤም ኤፍ ጅርጅቱ ራሡ መሮታል😅😅😅
የዚህን በሽተኛ ሰው ንግግር መስማት ራሱ በሽተኛ ያደርጋል።🤔
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪
የሚባለውን ማመን አቃተኝ... በአይኔ ሌትከቀን የማየው ብቻ ሳይሆን የምኖረው እንዴት ውሽት ይባላል?
የአብይ አህመድ የስልጣን ዘመን ልትጠናቀቅ ተቃርባለቺ
ሲያምርህ ይቅር በክቱ ፖሊስና ወታደር::
አንዴ ያገር ጠ/ሚር የሆነ ሰው እንዴት 7 ዓመት ሙሉ ስለ አንድ የሞተ ፓርቲ ሲያወራ ይኖራል ኢትዮጵያዊያን በጣም ተንቀናል የ ትም አትደርሱም እየተባልን ነው........
ሰው እንዴት ችሎ የዚህ የአእምሮ እክል ያለበት ሰው ንግግር መስማት ይቻላል ።
ፈጣሪ በኪነጥበቡ ያንሳልን እንጂ ።
ሰውየው ህልሙ አራት ኪሎን መጠበቅ ነው ።
ወቅታዊ ሚድያያያያያ 🙏🙏🙏🙏🙏
⚠ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
💚💛❤
ሰውየው ተኝተው በህልም ነው እንዴ መልስ የሚሰጡት? ይተውት እንደፈለጉ ይናገሩ ተሰቅለው አይቀሩ
ድል ለፋኖ ፋኖ መከታችን🎉🎉🎉🎉
ያየሰው የጠረሀቸው ጄነራሎች እንዳለ አማራ ናቸው ያሳዝናል አማራ በራሱ አማራ ነው ሚበላው
በጣም
1st Welcome my dear journalist
Welcome
እንዲህ አይነት እበት የሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ይግጠማት እቺ ሀገር ?
መጀመሪያውን የታመሙ ስለሆነ ሌላ አገር በሄዱ ቁጥር መታመመዎን ማወቅዎም ጥሩ ነው: አንድ ቀን ታምሜአለሁና ጤነኛ ሰው አገሪቱን ይምራ ብለው ይለቁን ይሆናልና ያ ቀን እንዲመጣ እንጸልያለን!!
#ትግራይ 💛❤️🙏
8ኛው ሺህ ላይ ነን
አቢይ አህመድን እንዴት ማስወገድ እንዳለብን ማሰብ አለብን ካልሆነ የሱ እንያንዳንዷ ደቂቃ ሞት ሰቆቃ ነው
አገሬን አሙታል ውላለች እቤት😂ተኝታለች አሉ እነ አቢይ ቤት😂መገድ ልቀቁት ፋኖ ይድረስና አዲያሳክማት❤
ኢ ፎረም🎉ጆ
❤❤❤❤❤❤❤ 100%
🙏💛❤️
🔥🔥
ኢትዮፎረም ውስጤነው
Ethio Forum ❤
እግዚአብሔር ዙፋንህን ከነስርህ ይንቀለው አንተ አራጅ አረመኔ!!! የአንተን ፊት ማየትም ሆነ ድምፅህን መስማት አንፈልግም!! ገና መች ተጀመረና ያከሸፍከው ምንም ነገር የለም ንፁሀንን ከመጨፍጨፍ በስተቀር!!! ድል ለፋኖ❤❤❤
In the last of Derge,the same thing happens,Afesa
NO MORE ABIY AHIMED!!
👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾
ታመህ ሳይሆን ምነው ሞተህ ብትመለስ!
ድል ለጀግነው ፋኖ!!💚💛❤️
ኧረ ኑና እለቁ መጀመሪያ ልጆቾትን ይላኩ
Abiy is Cluless
ከዝንብ ማር አንጠብቅም ወገኔ
አይ ኦሮሞ አገር ሊያፈርሱ ነው የጫካውም የቤተ መንግስቱም አላማቸው ይችን አገር ፍርስርሷን ማጣት ነው
በተደጋጋሚም ሳያፍሩ በግልፅኮ ነው የሚናገሩት:: አሁን ምን ማለት ነው እሺ 86 ሚሊዮን ህዝብ ከድህነት ወለል በታች ለሆነ ህዝብ በልፅጋችኋል ተቀበሉ የሚሉት
ኢትዮዮጵያ ኣሁን ላለችበት ምስቅልቅል የዳረጓት
1.የኣማራ ሊሂቃን
2.የኦሮሞ ሊሂቃን
ናቸው።
abeee❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ወኔ መቀደድ እየባሰበት ሄደ፡፡
ሰላም ለናንተ ይሁን ኢትዮ ፎረሞች
ፅድቁን ቀርቶብኝ በወጉ በኮነነኝ ይላል የሀገሬ ሰው
ሀገር እያደገች የሚያምነኝ ሰው አጣሁ ነው ያለው ይሄ ጭራቅ አዎ ውሸት እንዴት ይታመናል
እድገቱ ቀርቶብን ጦርነት እና ሰቆቃ ባልሰማን ጥሩ ነበር❤❤❤❤
ethio forme special media.
ትኒሽ ምላስ ብዙ ራስ፥ ፋኖ ብልጽግናን መሰለኝ። ነገ አራት ኪሎ ለመግባት የሚያግደን የለም። ኃይሉ አልቋል ቁመናው ተመናምኖ አመራሩ ተገንድሶ አልቋል የለውም ጨፍጭፈነዋል። እጭ። እረ የሚበላውን ! ድምጽህን ቀነስ እርምጃውን ጨመር። ሕዝብ ይህን ያክል ተንቋል ሁሉም ሀሰትን ያቅመዋል።
ታሞ መመለሱን የማያስነሳ ቢሆን ስቃይ ሊበዛብዎት ባልመኝም ለስልጣን የማያበቃ ቢሆን ግን ደስታዬ ።
እንዲህ አይነት ፈሪ መሪ አይቸም ሰምቸው አላውቅም።
ሠውየ እኮ ከጨለለ ቆይ ምኑን ነው ምንረዳው ዛሬ ሠው መኖር እና አለመኖሩ ውስጥ ከገባን እኮ ቆየን,,,,,!?
"ይሄ ኹላ ችግር የተፈጠረው/የተወለደው ማን በአስረገዘው ነበር"?
Yes 4 killo is Ethiopian ancestors place, He need to read history . It is not his private property
❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤
Alan
ኢቶ ፎረም✅ 👍
ኧረ በፈጠራችሁ አምላክ ስለዚህ ሰውየ መተንተኑን ትታችሁት እንዴት እናስወግዳለን በሚለው ላይ አተኩሩ ።
በተለይ ድምፁን ባታሰሙን በጣም ደስተኞች ነን ።
አበረታቱኝ አዲስ ዜና አቅራቢ ነኝ😜❤
I can't believe this so-called prime minister is so incompetent! Please, do yourself a favor and stop paying attention to this individual. They need to be taken to a clinic immediately.
Fano jegnaw ,pp is dying
RIP
የነኝህ ጋዜጠኞች ዘገባ አንድ ቀን አያልፈኝም። ጋዜጠኛ ስለጠፋ
Me too!
ስድስት አመት ውሸት ብልፅግና ካልሆነ በሌላ አይሆንለትም
በእነዚህ የፓርላማ አባላት ምትክ ድንጋይ ማስቀመጥ ነበር ጠቅላይ ሚንስትሩ እራሱን ከማሞገስ አባዜ ነው የተጠናወተው ግድ የለም ጎሊያድም እንደዚያ ፎክሮ አልተሳካለትም አንተማ እዚህ ቁጭ ብለህ ሰክስ የሚሞተውን የኦሮሞ ወጣት ግን የአማራ መሬት ይቁጠረው
Message to abiy ahmed ali. Tigringa language, Giedef haataa wodi-Hadegey. Amharic, Leeba molaachaa acheberbare yee Shermuttaa legii afeehen zigaa kifetee afer bilaa gifeengaa. Oromo afaan-Oromo. Elimaa Sharemuuxa Kanee Bashashaa nuu hinee gnaatinee akaa Saaree Maaraattuu WuuuShaa WuuShaa Wooo Wooo artist Haccaluu Hundessa Bonissa qaabiree Ambbo Kessaa dhamissa issaa yaadadhu gaafaa Tokoo qoyee bichaa waagahen taagengaleh.
Is there an other Ehiopia unknown by the people of Ethiopia but known by only denkorow abiy ahimed
ማንም ከህግ በላይ አይደለም ሺ ጊዜ ወሬ ቢቀመም ወሬ ስራ ሆኖ አያውቅም ለስደተኛና መጤ ማነው 4 ኪሎን የሠጠው እዛው በራሱ ክልል
ኢት አበለፀግኳት?
ፋኖው እራሱ ተበቅብቋል ፊልም ሲያይ እዛው አዳራሽ ውስጥ አይደፋቸውም እንዴ
ትክክል
ትክክል
ትክክል
WISDOMS AND THE MANTRA -
Mr. Abiye doesn't seem to have even correctly understood those Amharic proverbs -
"to have three meals a day" and "the heritages of the fatherland" - by the former ("having three meals a day")
is meant just to be able to eat enough so as to be free from hunger (the number doesn't matter).
By the later ("heritages of the fatherland") is just a generic motto belonging to every citizen
of the nation to reflect their belongingness and pride to what the preceding generations
have bestowed to the next. He simply and literally picks mutilated ideas word for word and use them
completely out of context- only in the service of his "divide and rule" mantra.
This man is sick
there is no single Fano who said we will control 4 killo with in Two weeks , lair lair, and also , Yes 4 killo is Ethiopians Amhara ancestors place, it not his private property.
አብይ ሞቶል ቀብር ነገ ሀላቸሁም እዲቀሩ😅😅😅👍👍
ትኩስ ደም ለሚጠጣ ቀዝቃዛ ዉሀ ምን ያደርግለታል!
በኔ ዘመን ትምህርት ቤትና! ዪኒቨርስቲ አልስራም ::ያለ ጭባ መሪ
ኑ የኔን ወንበር ለመጠበቅ ኑ መክላክያ ግቡ? 🥱 አይ ኮሎኔል አብይ🥴
የኸ ም/ቤት አሁን ነው እንዴ የምትጠሉት ? የትግራይ ህዝብ ይጥፋ ብሎ ሲወስን ስታንጨበጭቡ አልነበራችሁም እንዴ ? ብልፅግና ተመረጠ እየሰራ ነው ።
hush new
Kkkkkkkkkk mekeyer
Efffff
Delusional leader makes delusional country!
Amhara racists never win power.
Who's he calling a shifta?
Abiy Ahmed and his peers was invited into power, in a position built from scratch by tigrayans, the same people he then decided to turn against. Has he forgotten?? Or who does he think he's fooling. The people he has turned against are the people who fought for 17 years to protect their rights, and build something.
What a clown 🤣 who does he think got him here 🤣
😂😂😂😂😂
ጋሺ አምታታዉ እኛ እናማ ናቹዉ ? ሀገር በናተ ጌዚ ሀገር ተዋረደች
የሽፍታው አለቃ በወራት ውስጥ ተጠራርገን ልንወገድ እንችላለን ማለቱ ይሆን ❓
የፓርላማ አባሉ አበባው ደስአለው " ንፁሐን ብቻ በድሮንና ከባድ መሣሪያ ያለቁ አስመስሎ ማቅረቡ ወገንተኝነት ነው ፤ ሽፍታው እያለቀ ቢሆንም አልፎ አልፎ ንፁሐንም አብረው ይመታሉ ቢል ዕውነታውን ይገልፀው ነበር ።
Abiy ye oromo hero
rip
መቼም 4 ኪሎን የሚመኝ አካል 4 ኪሎ ሆኖ ይቀራል 4 ኪሎን እዛው ባሕር ዳር ፈልግ
Linay mata 😂
wait and see, Ethiopians will get back their country from Apartheid Oromomuma gov