Alemneh Wasse ተቋልፈዋልግን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

КОМЕНТАРІ • 247

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Місяць тому +28

    አለም ነህ እግዚአብሔር ጤና ረጅም ዕድሜ ያብዛልህ።

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 Місяць тому +17

    ለታማኝ መረጃቹሁ እናመስግናለን አለም እና ኢሳያስ !!

  • @mohamedjud5037
    @mohamedjud5037 Місяць тому +5

    ኢራን ና ሩስያ ምእራባውያንን ነፍሱ ውጪ ነብስ ግቢ ያስባሉ ጀግኖች ሀገሮች ናች ው!!

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Місяць тому +3

      😂😂😂😂😂is it in your dream 😂

    • @Alem-pk9mg
      @Alem-pk9mg Місяць тому

      ወፍ የለም ፎክራ ትመለሳለች ሀያል እጅ እንደሚቀጣት ታውቃለች እርሱም የእግዚአብሔር እጅ

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 Місяць тому +35

    የሰራዊት ጌታ እግዚሐብሄር ቅድስት ሀገር ን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ አሜን !!

    • @user-kv3tx5cj1q
      @user-kv3tx5cj1q Місяць тому

      😂😂😂

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      አሜን

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому +1

      የምን ቅድስት ሀገር እየሱስ ገና አልተወለደም ገና ይወለዳል የምትለዋ እስራኤል ናት ቅድስት የህፃን ደም የምትጠጣ ግብረሰዶም ሴጣኒዝም እስራኤልም አጋሮቾም በእንድ ላይ ይጠፋሉ😂🎉😂😢

    • @53067
      @53067 Місяць тому

      አሜን🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому

      @@MunaEbrahim-l5dበስመዓም

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Місяць тому +14

    አዋዜ ሚዲያ 🎉🎉🎉ይለያል

  • @DanialGomera
    @DanialGomera Місяць тому +5

    ለኣቀራረብህ በጣም ነው የምናመሰግነው በርታልን በዛው ቀጥል እናከብርሃለን ኣለምነህ።

  • @fatuma332
    @fatuma332 Місяць тому +2

    የሚገርም ትንታኔ እና ጥልቅ እይታ ነው ::

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Місяць тому +3

    ሰላም ለዓለማችን በሙሉ። ❤❤❤

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d Місяць тому +11

    ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ ኢራን ይሄንን በቀል የምትወስድ አይመስለኝም ምክንያቱም Netanyahu ኢራንን ጦርነት ውስጥ መክተት ነው የፈለጉት አሜሪካንን አስከትሎ ጊዜ የምትጠብቅ ነው የሚመስለኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዓለማችን ይሁን።

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu Місяць тому +2

    ደስ የሚል አቀራረብ ጀሮን በማይረብሽ
    ቆጆ አቀራረብ ነው ሁለታችሁንም እወዳችሁ አለሁ

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Місяць тому +3

    ,መንፈሳዊ መሪ አይደሉም የአሸባሪ መሪ ናቸው

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      አሸባሪውንማ አየነው ማን እንደሆነ የዛን ሁላ ህፃን ደም የመጠጠ አይሁድ ድሮስ ከአይሁድ ምን ይጠበቃል የጌታሽንም ደም አፍሰዋል😂😂😂

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy Місяць тому +7

    እሥራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም!!

    • @kefaleejigu278
      @kefaleejigu278 Місяць тому

      እስራኤል ማለት የአሁኗ እስራኤል አይደለችም ብሮ

  • @user-vp8ug7ro3j
    @user-vp8ug7ro3j Місяць тому +3

    ኤሳያስ በርታ ወንድም ድሉ ለቅድስት እስራኤል ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Місяць тому +3

    ኢራን አሁን ይህን እስራኤልን የማጥቃት ዕቅዷን ከሰረዘች አሜሪካና እስሬኤል ሊያወድሟት ካዙጋጁት ወጥምድ ታመልጣለች

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy Місяць тому +4

    ድል ለእሥራኤል ለእግዚአብሔር ህዝብ❤

    • @abubekeryusuf6493
      @abubekeryusuf6493 Місяць тому +1

      ዩሁዳ ፀረ ኢየሱስ ናቸው እየሱስን የሰቀሉ የእግዝሀብሄር ሰው ናቸው ትላለህ እንዴ?

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 Місяць тому +5

    ሁላችንም በጸሎት ላይ ነን ምክንያቱም ንጹህ ደም ይፈሳል ከእስራኤል ጋር ቀልድ አያስፈልግም

  • @user-yu6ie3lu4p
    @user-yu6ie3lu4p Місяць тому

    እውነተኛው ጋዜጠኛ አቶ አለምህዋሴ ጤናህን ይስጥህ❤❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Місяць тому +2

    እ ና መ ስ ግ ና ለ ን ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ

  • @AnwarRedi-w5i
    @AnwarRedi-w5i Місяць тому +3

    ፀረ ሙስሊም ተበደ 😢😢😢

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Місяць тому

    thank you for telling the fact and at least speaking something good about America. God bless the USA

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 Місяць тому +20

    ድል ለእስራኤል

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      የትኛዋ እስራኤል በፈጣሪ የካደችው ፈጣሪያቹን አስራ የገረፈችው የገደለችው አቤት ጭንቅላት አላቹኮ😂😂😂😅😅😅😅

  • @DanialGomera
    @DanialGomera Місяць тому +5

    አረረረረ ሺ ግዜ የፅዮናዊት መነሻ ብትሆንም ሌላ የምትሰራውግፍ ይቅርና ህልም የሚመስለው የወንድለወንድ ትዳር የፈቀደች ጥምብ ኣገርማ እንዃን በሰይጣን2 ይቅርና ለብቻዋ ብቻ የሚያጠፋ ቢሆን በዛ የዓለማችን የመጨረሻ የሚባለው የሩስያ ባቡር ላይ ባለው መሳርያ ከኤሜሪካጋራ በህልምም እነዃ እንዳይታሰቡ ከንፁሃን ዜጎች በቀር ከዓለም መሰረዝ ግድነበር አይደረግም እንጂ።ምንግዜም ድል ለኢራንና ለክብርትዋ የምትሃተኛው መረ ፑ......ቲን ኣገር።

    • @53067
      @53067 Місяць тому +2

      በመጀመሪያ እንድታውቅል ኝ እም ፈልገው እኔ እስከማውቀው የእስራኤል መንግስት ይህንን አንተ ያልከውን አልፈቀደም አልተቃወመም ከየት አምጥተህው እንደሆነ አላውቅም ስቀጥል ይህ ድርጊት እስራኤል ሀገር ብቻ ነው ያለው ወይ ኢትዮጵያ የለም? የኢትዮጵያ መንግስት አልተቃወመምም አልተቀበለምን? መልሱን ለራስህ ስለዚህ የእስራኤልን ለይተህ ትጥፋ ማለትህ በቀጥተኛ እደምትጠላት ያሳያል የትኛው ሀገር ከ ሀጥያት ተቆጠበ መልሱን እራስህ መልስ ሰዶማውያን የትም አሉ ሌላው ስለ ሀይማኖት የተናገርከው የትኛው ሀገር ነው አንድ ሀይማኖት ያለው ለምን የእስራኤል ብቻ ይታያቹሀል የራሳሁንም ጉድፍ እዩ እስራኤል እናንተ ትጥፋ ስላላችሁ አትጠፋም እርሱ ባለቤቱ ያውቃል ።

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      እስራኤልና አሜሪካ ፈጣሪን የካዱ ኢሉሚናቲ ግብረ ሰዶም መነሀሪያ ናቸው😂😂😅😅

    • @DanialGomera
      @DanialGomera Місяць тому

      ኦኦ ኢሉሚናት ነሽ ልበል ወይስ ካለማወቅ እንያዘው?ለራስሽ ጠይቀሽ ለራሰሽ ስለምትመልሺ ነው እንደዚህ የምታወሪው እና ጥምብ ለሰው ሲያጎድፍ ዛሬ ስላየን ገርሞናል።ሳያቁ ኣዋቂ መሆን ልክ እንደ ኔቶና ያቺ የኣይሁድ ኣገር መጎተትሽ ኣይቀሬ ነውና በርቺ።ለነገሩስ ያ እማታቂው ሰላምና በትምክህት የተዘፈቀ እኔነኝ የበላይ የሚለው የድንቁርና ኣስተሳሰብሽ ወይም ደህናየሆነ ቂጥ ኑሮሽ እንደ ጭንቅላት ለማሰብያ ስለምት ጠቀሚው ይህን ንግግርሽ ከምንም ኣይቆጠርም።እንደው ባሁኑ ሰላም እሚጠላ ሰው ኣለ ብለሽ ታሽቢያለሽ?በቂጥሽም ቢሆን ኣስበሽ።ልክ እንደነሱ ዓለም ሰላም ውላ እዳታድር ጠብ ማጨርና ንፁሃንን ከማጥፋት ውጪ ህልም የሌላቸው ሃገራት ኣሉ?በዓለማችን የኣሜሪካን የሚመስል በስው ልጅ የሚቀልድ ኣገር ኣለ? አያርገውና ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልን እንጂ እስራኤል ኣሜሪካን ተማምና እያደረገችው ያለ ድርጊት ምላሹ ለመልበሻ የሚሆን ኣፈር ይዘሽ ጠብቂ።ለነገሩ ኣሁንም ኣልገባኝም የኔ ሃሳብ ነው ትክክል ትዪ ይሆናል!ሁኔታን ያላስተማረሽ ይህ ያስረዳሻል ብየ ብዙ አልጠብቅሽም።እና እንዳልሽው በማሰብያሽ እቤትሽ ቁጭብለሽ እያነበብሽ መልሽው።

    • @DanialGomera
      @DanialGomera Місяць тому

      ኣንቺም ወንድ ብትሆኚ እንደምትቀላቀይበት ምንም መገመት አያስፈልግም።የኛ የነኚያ ጠበቃ ጠበቃሽን ቀጥይ በረቺ ጎበዝ።

    • @Halima-sx6bp
      @Halima-sx6bp Місяць тому +1

      ምርጥ መልስ ፈጣሪን እያመፁ ወንድ ከ ወንድ ጋብቻ እየፈፀሙ ያሉሀገራትአሉ አሜሪካና እስራኤል ህፃናትን በግፍ እየገደሉ እያየን ነውአሜሪካ እና የአውሮፓ ሀገሮች እስራኤልን ቢደግፋ ከነሱ በለይ ሀያል የሆነው ፈጣሪ ከተገፉት ጎን ነው የእስራኤል አምላክ ይላሉ አምላክ የአለም እንጂ የአንዲት ሀገር አደለም ለጥሩ አመለካከትህ/ሽ አላህ ያክብርህ@@DanialGomera

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal Місяць тому +10

    የአብርሃም
    የይስሐቅ
    የያዕቆብ/የእስረኤል አምለክ
    በዙፈኑ ላይ ነው‼

  • @KibromBeyene-y2o
    @KibromBeyene-y2o Місяць тому +2

    ምርጥ አለምነ አሪፍ እይታ ነው።

  • @ethiopian000
    @ethiopian000 Місяць тому +13

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤

  • @amanuelsol
    @amanuelsol Місяць тому +18

    ፅዮናዊቱን ሀገር መንካት ውርደት ነው።

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      ፅዮናዊት ነው ያልከው ምንዋ ነው ፅዮናዊት ፈጣሪያቹን የካዱ ሰቅለው የገረፉ የገደሉት ከሴጣን አምላኪዎች ግብረሰዶም ጋር ሆና የዛን ሁላ ህፃነት ደም ያፈሰሱ ይቺ ምንዋ ነው ፂዩን በፈጣሪ ማትተማመን ትንሽ ኮሽ ሲል አሜሪካ ድረሺልኝ ያለነሱ ባዶ ዝንብ ናት😂😂😅😅

  • @AbidAyalew-uo2pf
    @AbidAyalew-uo2pf Місяць тому +2

    የኛ ሀገር ክርስቲያኖች ታሳዝኑኛላችሁ የአማራ ህዝብና የፍልስጤን ህዝብ በግፍ ሲገደሉ የማታዝኑ ገገማወች

    • @user-yd7pp6qw6n
      @user-yd7pp6qw6n Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @zebidartube
      @zebidartube Місяць тому +4

      አንተ ሄደህ ከተዋጋህ እናዝናለን 😂 ፈሳም

    • @AbidAyalew-uo2pf
      @AbidAyalew-uo2pf Місяць тому

      @@zebidartube ደቆሮ

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому +1

      እኳን የፍልስጤምን እናተን እረሰሱ ጠራርገው ቢጨርሷችሁ ይቀለናል እጂ አይጨንቀነም አቺ ለነሱ ምታዝኚ ለምድነው አባረዋችሁ እኮነው በጥገኝነት ምትኖሩ እዴውም ደስ ሊላችሁ ነው ሚገባ

    • @w.h167
      @w.h167 Місяць тому +4

      የፍልስጤምና የአማራን ህዝብ ምን አገናኘው?? አማራ እኮ እስራኤልች ማለት ጀግኖች ናቸው! ባይሆን ፍልስጤምን ከአንተ ብሄር ጋር አዋህደው!

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 Місяць тому +12

    The God of Israel is great
    Long live israel

  • @demissielegesse9788
    @demissielegesse9788 Місяць тому +3

    አለምነህ ለምን ይመስልሃል አሜሪካን ጦርነት እንዳይፈነዳ የምትጣጣረው? Really Responsibility ተሰምቷቸው ይመስልሃል? ኃላፊነትኮ ቢሰማቸው ኖሮ ኔቶን አስተባብራ ዩክሬንን አትማግዳትም ነበር። ብዙ አካባቢ ላይ አሜሪካ የምትሠራቸው ስራዎች ኃላፊነት የጎደለው ነው። እኔ ግን የሚመስለኝ የኃይል አሰላለፍ ለውጥ እንዳይመጣ ይመስለኛል። ምክንያቱም ይህ ጦርነት ቢፈነዳ አሜሪካም ጦርነት ውስጥ መግባቷ አይቀርም ያን ጊዜ ጦርነቱ ብዙ ወጪ የሚፈልግ ይሆንና እነ ቻይና ኢኮኖሚያቸው ሲያድግ አሜሪካን ኢኮኖሚዋ ያሽቆለቁልና ልክ እንደ በረሐው ማዕበል ጊዜ ለነ ቻይና ትልቅ ዕድል ሆኖ የተነሳችበት ጊዜ ነው እና አሁን ያ እንዳይደገም በኢኮኖሚዋ በኩል ጥንቃቄ ታደርጋለች ብዬ አስባለሁኝ በዚህ መሀል የብሪክስ ኢኮኖሚ ይተኮስና ምዕራባዊያኖች The coalition force countries ኢኮኖሚያቸው በአንፃራዊነት ይደቃል። የሩሲያም ኢኮኖሚ ካሏት ዕምቅ ሀብት አኳያ Resilience or bounce back ለማድረግ ቅርብ በመሆኑ በዚያም ላይ የታይዋን ጉዳይ አለ ለቻይና ምቹ ሁኔታ ይፈጠርላታል። ዩክሬንም ትኩረት አጥታ እንደ ክሬሚያ የሚጠቀለሉ ወሳኝ የሆኑ states ስላሉ የሚያሳስባት ይመስለኛል። በResponsibility ደረጃ ከጠየከኝ ሩሲያ የበለጠ ኃላፊነት የሚሰማት ሀገር ናት።

  • @53067
    @53067 Місяць тому +5

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ዘገባነው አጠረብኝ ሰአቱ ግን 💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙🙏

  • @behapi6618
    @behapi6618 Місяць тому +2

    አይሁድ ወራሪዋ እስራኤል መጥፊያዋ ደርሷል

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +9

    ኢራን ደፍራ በድጋሚ እስራኤል ላይ ጥቃት የማድረስ አቅም ቢኖራትም በምላሹ ራሷ ታጠፋታለች ታፈራርሳታለች እስራኤል ማለት አደገኛ ሀገር ነቾ በዛ ላይ አውሮፓዎች አሉ በተሌ አሜሪካ ባለ ስልጣናት አብዛኞቹ የእስራኤል ተወላጅ ናቸው በሷ አይደራደሩም

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      እስራኤልም ግብረአበሮቾ እነ አሜሪካ ምድረ ግብረ ሰዶም ሴጣን አምላኪ አሁን አሸነፍን ቢሉም መጨረሻቸው ከባድ ሽንፈት ነው ሚሆንባቸው እሱን ፈጣሪ እንዲያሳያቹ ፀሎት አርጉ😂😂😂😂

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      እስራኤል ቀንደኛ ግብረ ሰዶም መነሀሪያ ናት ግብረአበሮቾም ሴጣን አምላኪ የግብረሰዶም መከማቻ ፈጣሪን የከዱ የህፃናት ደም ጠጪ ቀንደኛ የሁዲ ናቸው ደም ይወዳሉ ኢራን በፈጣሪ የምታምን ሀገር ነች እነዛን ፈጣሪን የካዱ ምድረ አይሁድን ታጠፋቸዋለች የጊዜ ጉዳይ ነው😂😂

  • @Bilaletnetwork
    @Bilaletnetwork Місяць тому

    አዌዜ የሀገር ሉዓላዊነት መድፈር ለእስራኤል የፈቀደው ማነው?

  • @user-vp8ug7ro3j
    @user-vp8ug7ro3j Місяць тому +3

    አለምነህ አምላክ ይጠብቅህ በርታ ድል ለእስራኤል❤

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 Місяць тому +7

    ጤና ይስጥልኝ አዋዜዎች የትላንትናው ዩክሬን በሩሲያ ላይ የፈፀመችውን መጠነ ሰፊ ጥቃት ከሌሎች የዜና አውታሮች ብሠማም መስማት የምፈልገው ከእናንተ ነበርና ጠብቄ አጣሁኝ እንዴት አለፋችሁት ? ፕሊስ ሠፊ ዘገባ ከእናንተ እንጠብቃለን ?

    • @kidistabatasswe7276
      @kidistabatasswe7276 Місяць тому

      ብላድሚል ፑቲን አለምዬን አስቀይመውታል መሰለኝ እኔም እየጠበቅኩኝ ነው ውዴ‼️

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Місяць тому +3

    ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ብትወጡ ይሻላል ባይ ነኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

    • @user-kt2ti1si4l
      @user-kt2ti1si4l Місяць тому

      ፈጣሪይጠብቀን እጅ ሀገረስ ምንሰላም አለ

  • @user-ux6el3cb1p
    @user-ux6el3cb1p Місяць тому +3

    እኔም ምለው እስራኤልን የሚጠብቀው አምላክ ከተወለደ ሰባ ስምንት አመቱ ነው እንዴ?? ምነው ከዚያ በፊት ሲቀጠቀጡ እና ሲጨፈጨፉ. በየሀገሩስ ተበታትነው ሲሰቃዩ አምላካቸው የት ነበር???

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Місяць тому +2

      ነሀምያ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁷ እኛም በአንተ ላይ እጅግ ክፉ ሠርተናል ለባሪያህም ለሙሴ ያዘዝኸውን ትእዛዝና ሥርዓት ሕግም አልጠበቅንም።
      ⁸-⁹ አሁንም ብትተላለፉ በአሕዛብ መካከል እበትናችኋለሁ፤ ወደ እኔ ብትመለሱ ግን ትእዛዜንም ብትጠብቁ ብታደርጓትም፥ ከእናንተ ሰዎች እስከ ሰማይ ዳርቻ ድረስ ምንም ቢበተኑ ከዚያ እሰበስባቸዋለሁ፥ ስሜም ይኖርበት ዘንድ ወደ መረጥሁት ስፍራ አመጣቸዋለሁ ብለህ ለባሪያህ ለሙሴ ያዘዝኸውን ቃል እባክህ አስብ።

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Місяць тому +2

      ኤርምያስ 9
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁵ ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ይህን ሕዝብ እሬትን አበላዋለሁ የሐሞትንም ውኃ አጠጣዋለሁ።
      ¹⁶ እነርሱና አባቶቻቸውም ባላወቁአቸው አሕዛብ መካከል እበትናቸዋለሁ፥ እስካጠፋቸውም ድረስ በስተ ኋላቸው ሰይፍን እሰድድባቸዋለሁ። ስለመከራቸው ይሄው ተጨማሪም ላመጣልሽ እችላለሁ
      ኤርምያስ 32
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³⁷ እነሆ፥ በቍጣዬና በመዓቴ በታላቅም መቅሠፍቴ እነርሱን ካሳደድሁባት አገር ሁሉ እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳቸዋለሁ፥ ተዘልለውም እንዲኖሩ አደርጋለሁ፤
      ³⁸ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።
      ³⁹ ለእነርሱም ከእነርሱም በኋላ ለልጆቻቸው መልካም ይሆንላቸው ዘንድ ለዘላለም እንዲፈሩኝ አንድ ልብና አንድ መንገድ እሰጣቸዋለሁ።
      ⁴⁰ ለእነርሱም ከማደርገው በጎነት አልመለስም ስል፥ ከእነርሱ ጋር የዘላለምን ቃል ኪዳን እገባለሁ፤ ከእኔም ዘንድ ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በልባቸው ውስጥ አኖራለሁ።
      ስለመሰብሰባቸው ይሄው ሁሉም የሆነው አሁንም እየሆነ ያለው የተፃፈው ነው

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አምሮባችሗል❤

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 Місяць тому +2

    ይሀ ፈሪ ከጉድጓዱ ሲወጣ ንገረን።አንተም ጊዜህን ጠብቅደ የኢሲላም ጠላት

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Місяць тому +3

    አብራሃሙ ስላሴ ቅድስት አገሪን ይጠብቃት

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Місяць тому +1

    wow ደሥሢለን እንዲህ ሥትተነትኑ ኑሩልን

  • @babuabiye1351
    @babuabiye1351 Місяць тому +1

    ሰላም አለምነህ:ከታላላቅ አንጋፋ ጋዜጠኞች ውስጥ አንዱና ምርጡ ነህ :ያለህ ትንታኔ ከየእውቀት ጋር ሰለሆነ ይመቻል🙏

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Місяць тому +2

    Are you serious.. What about our internal issues... Thd displaced the natural disaster u don't care,, world news we have a lot pls focus on Ethiopia our country 🌹

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa9049 Місяць тому

    Alemmneh Wasse you are ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Місяць тому

    አብሽሩ ችግር የለውም

  • @JuliaGaur
    @JuliaGaur Місяць тому +1

    I am riasha 10p like u

  • @user-xy6bh9ex9h
    @user-xy6bh9ex9h Місяць тому +3

    :እውነት እውነት እላችኋለሁ እኔ ገለልተኛ በሆነ ምልከታ ነገሩን ስመለከተው የዳኝነት ሚና ተጫወተች የሚለው ሀሳብ አይመቸኝም:: እንደሰው አእምሮም ሚዛን ነዉ :: በሰውኛ ቋንቋ ስናወራ መሳሪያ እያቀበሉ ህፃናትን እያስፈጁና በአሰቃቂ ሁኔታ እየገደሉ የአሸማጋይነትና የዳኝነት ሚና ያላት አይመስልም: : ፈጣሪም ይታዘባል'ኮ

  • @AbubekrLema
    @AbubekrLema Місяць тому +3

    ኢራን።ማለት።እኮ።ጥገኛ።አደለችም።እስራኤል።ግን።የአሜሪካ።ቡቹላ።ናት።ድል።ለኢራን

    • @Alem-pk9mg
      @Alem-pk9mg Місяць тому

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ብለህ ሞተሀል አለምን በእግሯ ስር ማድረግ ትችላች

  • @moyakien6339
    @moyakien6339 Місяць тому +1

    አለምነህ ዋሴ እንተ ፈላሻ እንደሆንክ እናውቃለን ስለዚህ

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Місяць тому +2

    Welcome

  • @SamiAssefa
    @SamiAssefa Місяць тому +3

    ለጠራ መረጃህ እና ለአቀራረብ እስታይልህ አመሠግናለሁ እኔ ውድ አለሜ የእንግሊዝ (uk) ጉዳይ ምንድን ነው ግዜ ካገህለት ቢቀርብ

  • @MesiGirma-o2d
    @MesiGirma-o2d Місяць тому

    እስራኤልን ማንም አያሸንፍም እግዚአብሔር ከጎኗ ነው

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Місяць тому

    የምወደው ታሪክ ነው ዜና ነህ

  • @libanhassan8793
    @libanhassan8793 Місяць тому

    You respect you self batam wardk alumu

  • @YasinShikur
    @YasinShikur Місяць тому +3

    እስራኤል መጥፈያዋ ደርሶአል በርገጠኝነት መናገር እችላለሁኝ

    • @user-rn7ey9jr7d
      @user-rn7ey9jr7d Місяць тому

      😂😂😂😂 አይንህ ይጥፉ ከብት ቀፎ ጭንቅላት አንተም አልጠፉህ እንኳን እስራኤላውያን ። ድል ለእስራኤላውያን❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪🙏

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Місяць тому +2

    ሁለትምሁራን በእዉነት jt is not a game አላችሁ ትክክል አመለካከታችሁ እጅግድንቅ እኛ እንረዳካለን አለምሻ ትንሸ ኮክራሦች ቢንጫጩ አትገረም

  • @BoziBozi-wi2uf
    @BoziBozi-wi2uf Місяць тому +2

    ድል ለእስራኤል❤❤❤

  • @takele-g5l
    @takele-g5l Місяць тому +3

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 del Israel

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 Місяць тому +2

    ኢራንና ወያኔ አንድ ናቸው

  • @tegegnetarkegne1664
    @tegegnetarkegne1664 Місяць тому +2

    አለምነህ ስለ ኢራኖች ምንም እውቀት የለህም ኢራኖች ቀላል አይደሉም ስለ ኢራን በደንብ አብብ

  • @daycome5639
    @daycome5639 Місяць тому

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ጦርነት ናፋቂዎቹ ቅሌታሞቹ ጦርነት የለም ምን ይዋጣቹሁ እንደው

  • @mustefahassen5510
    @mustefahassen5510 Місяць тому +3

    free Palestine 🇵🇸

  • @timur-4894
    @timur-4894 Місяць тому

    እራኤል የክርስቶስ ደም በልጅ ልጆቻችን ይውረድ ካሉ በሀላ እስከ አለም ፍጻሜ ሰላም የሚያገኙ አመስለኝም ሂትለር 6 ሚሊየን ህዝብ የፈጀው እኮ ቅርብ ጊዜ ነው 🤔

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq Місяць тому +3

    Shalom 🙏🤝❤️🇮🇱💪

  • @kbsi9112
    @kbsi9112 Місяць тому +2

    ኒውክለር ለማለት መሰለኝ አቶሚክ እያልክ ያለህው
    አቶሚክ ያለፈበት ነው አስጊ አይደለም

  • @user-or9ye8bx9z
    @user-or9ye8bx9z Місяць тому

    Alemenh hodame banda kenehen tebeke

  • @anwarahmed749
    @anwarahmed749 Місяць тому +1

    Anerica lmagadel yenesach siytan nat metifat yalebat megemeriya america nat biye asibalewo

  • @EpicEcho797
    @EpicEcho797 Місяць тому +55

    እንቡር እንቡር ማለት ኢራንን አያዋጣትም አርፍ ብትቀመጥ ይሻላታል አልበለዚያ ለአረቡ አለም መማርያ ትሆናለች እስሬኤን የሚጠብቅ አያንቀላፍም❤

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 Місяць тому

    ❤❤❤ good presentation

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @JuliaGaur
    @JuliaGaur Місяць тому

    So see us

  • @asratmohammed-r2q
    @asratmohammed-r2q Місяць тому +2

    አባቴ የስራኤል እኮ እየሱስ ድቃላ ነው የሚል ሀይማኖት ያላት አገር ናት

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому

      በየቦታው እናንተ ሙሰሊም ነን የምትሉ ነችሁ የምትሉ እንጅ እኛ እሰራኤሎች አንልም ተከባብርን የምንኖር ህዝብ ነን
      እጀሩሳሌም አንድ እሰትሪት ኢትዮጵያ የሚባል ሁሉ አለ ቤተ ክርሰትያን ገዳማት ተከብሮ እየተጠበቀ ነው የምንኖር እናንተ አላችሁ እንጅ አለም የኛ ብቻ ነው የምትሉ አሸባሪወች በሁሉም ሀገሮች ሁሉ ተፀየፉችሁ

  • @ArgaAkmel
    @ArgaAkmel Місяць тому

    ere alemneh ebakhdn zem belh akerbelin ensun tewachew beka awara belachew ewent new zanah❤❤❤❤❤

  • @danisol4684
    @danisol4684 Місяць тому +2

    ye gaza hetsanates ayaszenumm ???

  • @legessehailu8690
    @legessehailu8690 Місяць тому +3

    እስራኤል ትውደም

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Місяць тому +2

    Dele letGodut felsetamaweyan mote lewrarewa Esrael 😢😢😢

  • @user-kj2vz6ub1z
    @user-kj2vz6ub1z Місяць тому +1

    የውሸት ጥግ በአለምነህ ክክክክክ

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 Місяць тому +3

    እስራኤላውያን መንካት ማለቅ ነዉ አሁን ኢራን ተጨንቀዋል

  • @hussenmohammed6108
    @hussenmohammed6108 Місяць тому +1

    አለምዬ አሜሪካ ለራሳ ፈርታ አይመስልህም ለም ጦርነቱ ቢፈነዳ ግዴታ አሜሪካ ግዴታ ጦርነት ዉስጥ መግባታ ግዴታ ነዉ እነ ራሺያ ደግሞ ከኢራን ጐን መቆማቸዉ አይቀርም እና አለምዬ በየትኛዉ ሀገር ገባታ ጦርነትን አሸንፋ የማታዉቀዉ አሜሪካ ጦርነት ዉስጥ ከገባዉ እዋረዳለዉ ብላ አይመስልህም ።እኔ ለዩክሬ እደተሰጡት መሳሪያ እዳንሆን ብለዉ ፈርታ ነዉ እነዛ መሳሪያዎች ጦርነት ዉስጥ ባይገቡ ሁሌእደተዘመረላቸዉ ይቆዩ ነበር አሁን መሳሪያቸዉ እደማይረባ ታይታል አሜሪካ ጦርነቱ ብትገባ እደመሳሪዎቻ እጣዋ መዋረድ ነዉ።

  • @FeiduBeyan
    @FeiduBeyan Місяць тому +2

    ውርደት ለመሰሪዋ, ጥገኛዋ እስራኤልና አጋሮቿ።

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 Місяць тому +2

    አቅምን አዉቆ መኖር....... አለ ዘፋኙ:ትልቅ ችሎታና ታላቅነት የኃላዉን ጥቅምና ጉዳት ማሰላሰል ነዉ:ከወደሙ ና ከጠፉ ከከሰሩ በኃላ ልደራደር ማለት ሳይሆን ከዉድመትና ሞት በፊት መታገስ ለሀገር እድገት የተሻለ መሆኑን ከቻይና መማር ነዉ.

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj Місяць тому

    👉ድል ለኢስላማዊት ሪፐብሊክ ኢራን ይሁን/እነንታም ትንተኔየቹ ሜዘናዊ ነው እናመሰግናቹዋለን

  • @fewore9551
    @fewore9551 Місяць тому

    Almne begogot new yemtebk❤❤❤

  • @alemayehugirma8030
    @alemayehugirma8030 Місяць тому +1

    ኢምግረሽን ቢሮ ቢመረመር

  • @user-nr3bx5bq9d
    @user-nr3bx5bq9d Місяць тому +4

    ቁም_ነገር አዘል ፍሬ ሀሳብ ይመስላል

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 Місяць тому +1

    Wefe yeleme metelew yezihen yahele yesewochi elekite yasedesetehal malete new begugute heyetebeke new dem lemayet kefu

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml Місяць тому

      Betam eko new miyassafrew welahi

    • @zulfamubarek448
      @zulfamubarek448 Місяць тому

      @@MuctarMehamed-kg2ml yasaferalu becha new enda awera yehonu ye peleseten deme alebekawem

  • @timur-4894
    @timur-4894 Місяць тому

    በጣም አድርገህ ንገረን 😂 አላለም እርሱም ያውራ እንጂ ።

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Місяць тому

    እስራኤል እና ኣሜሪካ በምን ይገናኛሉ ?

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Місяць тому

    የ ኣኪጦፌል እድል ነዉ ከፊታቸው

  • @AmenGezehegn
    @AmenGezehegn Місяць тому

    IDF

  • @user-pj4zt1ml4r
    @user-pj4zt1ml4r Місяць тому

    Alemneh be Gil mejemeria Americana Russia saynegageru wedezih aymetum, atrsa!!

  • @Wassie12
    @Wassie12 Місяць тому

    @ አለምነህ ብዙ ጊዜ በትንታኔህ 'እንዳነበብኩት..አይነት ንግግር ደጋግመኽ ታነሳለኽ' እውነት ለመናገር ማንበቡን እኛም ከ BBC/CNN ከ Washington post እስከ የኢራኑ press TV ሳይቀር አንብበን ተመልክተን ነው የናንተን ዝግጅት የምናየው..ምክንያቱ ደግሞ የሚገርም ትንትናኔ ስለምታነሱ ነው..ዜናም ትንታኔም ስላላችሁ ነው..Conspiracy ዜናዎችን እየሰሩ የሚደሰኩሩቱም ይሰማሉ..Political analysts ሆነሃል እመን እንጂ..ምርጥ ዝግጅት ይቀጥል!

  • @FeyeraEdedu
    @FeyeraEdedu Місяць тому

    Aleya ena 7 amhte lije eyalew anhte yeshrahewene yeshadame uosane alemhne lyatfate nhew yemhlew zhgeba asetweshke bhka eshkezarya bhzwo nhgrwochen ekhtatelalew Tnx

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 Місяць тому

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
    Yane Anbasa 💗💗💗💗💗💗💗

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 Місяць тому +1

    🇮🇱🙏

  • @user-pj4zt1ml4r
    @user-pj4zt1ml4r Місяць тому

    Alemneh America yerasa tkim edale atrsa!

  • @user-cv2re5ur4q
    @user-cv2re5ur4q Місяць тому +1

    አዋዜወች ስለመካከለኛው ሞስራቅ ብዙ ከምታወሩ ስለሀገራችን ዘግቡ

    • @zebidartube
      @zebidartube Місяць тому

      ታሞ በነበረበት ወቅት ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ያሳከመው አብይ አህመድ ነው።

  • @MohamedKassaw
    @MohamedKassaw Місяць тому

    Wst

  • @ahmedabduslam
    @ahmedabduslam Місяць тому +1

    የሀገራችን መሰረታዊ ልማቶች ይወድማሉ አላለም 😂 አይ አለምነህ ፓፍ ብለህ ነው እንዴ ዜና ምታቀርበው ???🤔 ኢራን ጋዛ መሰለችህ እንዴ ሲወድምባቸው እሰይ ..እሰይ ..እሰይ ... እያሉ ሚያጨበጭቡ መሰለህ እንዴ አይ አንተ ሰውዬ ስራ ቀይር.....👍