የሳውዲአረብያ የዶሮ ካባሳ አሰራር ! ምግብ አሰራር famous saudi Kabsa recipe/ Chicken kabsa Arabic style! Saudi foods

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @Yeshi_kitchen
    @Yeshi_kitchen  2 дні тому

    ውድ ተመልካቾቼ❤ ይህን የመሰለ የሳውዲ ከብሳ (እሩዝ በዶሮ ) አሰራር ለማዘጋጀት የተጠቀምኩት ግብአት :- 1,ዶሮ
    2,ሽንኩርት
    3,ዘይት
    4,ነጭ ሽንኩርት
    5,ቃሪያ (የፈረንጅ ቃሪያ )
    6,ቲማቲቲም
    7,የቲማቲም ድልህ
    8,ደረቅ ቅመማ ቅመሞች :- ቀረፋ፣ ቅርንፉድ ፣የደረቀ ሎሚ፣ወረቅ ጋር
    9,ባህራት ከብሳ (ድብልቅ ቅመም)
    10,እርድ
    11,ጨው
    12, እሩዝ
    🎉አሰራር :- 1, በድስት በደቃቁ የተከተፈ ሽንኩርት እና ዘይት
    2,ደረቅ ቅመም :- ሁለት ፍሬ የደረቀ ሎሚ ( ሎሚ ያብስ )፣ ወረጋ ጋር ቅጠል፣ቅርንፉድ 5-6 ፍሬ፣
    3, ታጥቦ የተጠነፈፈ የዶሮ ስጋ
    4, የተፈጨ የከብሳ ቅመም ( ባህራት ከብሳ
    5, የቲማቲም ድልህ እና ቲማቲም በአንድ ላይ የተፈጨ
    6,ጨው
    7, ሙቅ ውሃ
    🎉የዶሮ ስጋው ሲበስል ለብቻ በሳህን ላይ አድርገን ዶሮ በቀቀልንበት ውሃ እሩዙን እንጨምራለን እንዲሁም ተጨማሪ ንፁህ ሙቅ ውሃና ቅመማ ቅመሞች እንጨምራለን ; እሩዙን ለመቀቀል ከተጠቀምኩባቸው ቅመማ ቅመሞች ስሞች :- አንድ የደረቀ ሎሚ ፣የቀረፋ እንጨት ፣ ትንሽ እርድ እና የተፈጨ የከብሳ ቅመም እንዲሁም ጨው ነው።
    🎉ሶስ ደቁስ ለመስራት የተጠቀምኩት ግብአት :-1_ቲማቲም
    2,ቃሪ
    3, ፍሬሽ ከዝበራ
    4, ነጭ ሽንኩርት
    5,አንድ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
    6,አንድ ማንኪያ አቼቶ ( ካል )
    7,አንድ ማንኪያ ዘይት😊
    ሌሎች እሩዝ በዶሮ የሰራሁት ቪድዮ ለማየት ይህን ሰማያዊ ፅሁፍ በጣታችሁ ተጫኑት 👉ua-cam.com/play/PLxxQmz2xrUERvi3JqbzsD56kPGDa_2PGZ.html&si=TdTDmqshYHtWTfwP

  • @zainabyzz
    @zainabyzz День тому +1

    ዋውዋውዋው በጣም ልዩነው❤❤❤❤

  • @mekiyaberihun3999
    @mekiyaberihun3999 2 дні тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻአሏህ በርቺ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 дні тому

      🥰ጀዛች አላህ ከይር የኔ ውድ እህት🥰😘🌹

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz День тому

    Mash ALLAH. It looks yummy. Insha ALLAH I will try it.

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 2 дні тому +1

    Betam balemoya nesh ejesh yebareke ene gena ahun new yayehush bereche ❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 дні тому +1

      🥰እንኳን በደህና መጣሽ አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት😘🥰🌹

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 2 дні тому

    ማሻአላህ ይመችሽ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 дні тому

      🤩አሚን አንችም እህቴ ምችት ድልት ይበልሽ😘🥰

  • @SekinaSeid-r2t
    @SekinaSeid-r2t День тому

    Good job 👌👌👍👍👍❤

  • @HawdiyaKedr
    @HawdiyaKedr День тому +1

    በሀራት በአማርኛ ምንድነው

  • @HawdiyaKedr
    @HawdiyaKedr День тому +3

    በአማርኛ ምንድነው በሀራት