HIGHLY, HIGHLY,_ and Very HIGHLY Worthy Of Listening!!!!! Poet-Laureat, Tsegaye GebreMedhen, I sure do Feel, That, you now,_ in the Comforts of the HEAVENS;_ Still CURIOUS,_and Still THINKING; While Thoroughly Examining; The NEVER Ending, And The Mind-Boggling WONDERS Of EGZIABEHARE/Allah(God); _so, Indefinitely!!! RIP, The SUPERMAN😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!!
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድሕን❤ ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያሳርፍሎ!
Loret tsegaye is the true intellectual
This is the truth thanks heroes never die Rest in peace
All history writers thief(wushetam) ,but you are real writer!!
ኩሽ አባቱ ረገመው ሴምን መረቀው እግዚአብሄር ግዜውን ጠብቆ ሴማውያንን ኢትዮጵያ አመጣና ከኩሽ አደቀለ ቀላቀለ እና አርግማን ተበረዘ ኩሽ ( ጥቁር) የተባረከ በኢትዮጵያ ነው
Thank you my hero. Stay z rest in peace!!!
አይይይይይይ ሀገሬ፤ሊቅ ድሮ ቀረ እኮ! ምን አለበት ያንተን ዓይነቱን ደጋግሞ በኢትዮጵያ ምድር ቢፈጥረው? "ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀረው፤ምን አለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥረው!" እዚህች ጋር ይሰራል!!
ስወድት ፈጣሪ ነብሶትን ይማረዎት 😭😭😭😭
Always proud of you. Rest in peace.!
HIGHLY, HIGHLY,_ and Very HIGHLY Worthy Of Listening!!!!!
Poet-Laureat, Tsegaye GebreMedhen, I sure do Feel,
That, you now,_ in the Comforts of the HEAVENS;_
Still CURIOUS,_and Still THINKING; While Thoroughly Examining;
The NEVER Ending,
And The Mind-Boggling
WONDERS Of EGZIABEHARE/Allah(God); _so, Indefinitely!!!
RIP, The SUPERMAN😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!!
መቼ ይሆን ያንተ ተተኪ የሚፈጠረው
ኖህ ካምን ወለደ ካም ኩሽን ወለድ ተብሎ በብሉይ ኪዳን ተጠቅሶ እያለ እንዴት በሎሬቱ አነጋገር መሰረት፥ ኩሽ መጀመሪያ ሆነ?
ሎራት ጸጋየ ይህን ከየት አመጡት?
የብሉይ ኪዳኑ ኩሽ እና እርሳቸው የሚሉት እንድ ናቸው ወይስ የተለያዩ?
ኦርጂኑ የት ነው?
አንተ ከኖህ ነው የጀመርከው ቢሆንም እሱን ማነው ስፎ የሰጠህ ኩሽ የሰው ልጅ መገኛ መሆኑንማ ሳይንሱም አረጋገጠልህኮ ፅንፈኛው😅😅😅
@@MeftaJimmaJimma-ot3uo በሳይንሱ ከኸድን እማ ለራሱ ለኖህም መኖር ወድም አለመኖር ማረጋገጫ የሚሰጥ የለም። ማንም!!! ኖህ እራሱ እና ሌሎችም በምጽሑፍ ውስጥ ያሉ Images በቻ እና ብቻ ናቸው እንጁ ከዛ አያልፉም። ልክ እደ እየሱስ ክርስቶስ።
እውነትን ፈላጊነት "ፅንፈኛ" ማሰኜቱ ግን ገርሞኛል።
አንዳንድ ፀንፈኛ አክራሪዎች ግን ለምንድን አሁንም ሀገር እየመሩ የሚበጫበጩት አሁን አላማው ኩሽን ሀገር የማድረግ እሳቤ ነው።
@@ayyaana9918 ሀጉሪቱን ቀድሞም አሁንም የኩሽ ሀገር ነች። "አኔ ኩሽ አይደለሁም" የሚል ካለ መጤ ነው ማለት ነው። ከፈለገ አብሮን ይኑር ካልፈለገ ወደመጣባት በሰላም ወይም በፈለገው ሌላ መንገድ ይሸኛል። ተግባባን?
Endantena meselochih alawaki gn sint new@@user-sagiv.m.t
This man was a legend that no body noticed❤
Amarane maletih oromoA tigray adelehum malet adelem
Lemnew mulu interview atlekewim???? ...... Korteh tlekaleh.
Wawo sew yemehon tig
ምርጥ ኢትዮጲያዊ
Weleye yigidelegn.
እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ስራ
Best berifing
ሞት ሖይ ምን ትከፋ?
እውቀት ያለጠመንጃ ምን ያደርጋል የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ ግንባር ፈጥረው በርሶስር ተዋግቼ ብሞት አይቆጨኝም ወላ የእውቀት ጥግ ኖት ሎሬት ነብሶት በገነት ትረፍልን❤❤
God bless your soul
Ke ferone yemetaw ye geda system bahilachinini adabiruwal,esliminam kiristinam endezaw.
Exactly
አማራ ማንነት እንዳልሆነ ተማሩ
ትግሬም አንደዛ። አኔ አርትራዊ።ንኝ ኣሁንግን ግንዴ ኣባ ገዳ መሆኑ ተማርኩ ኣባገዳ ይዞ ያቆየው ኦሮም ብቻ ነው ተሳስቸ ካልሆንኩ ስለዚ ኦሮም ንኝ ማለት ነው
@@yonisabrha8887 ኤርትራ ዉስጥ ባሬንቱ የሚባል የኦሮም ጐሳ የነበረበት ቦታ ዛሬም ድረስ ባሬንቱ ይባላል እዛ የሚኖረው ሰው ኦሮምኛ በአብዛኛዉ ረስቶ ትግርኛ እና አፋርኛ ኩናመኛ ያወራል የራሱ ኦሮማዊ ማንነት ግን ጠፍቱዋል
@@yonisabrha8887 አባ ገዳን ኦሮም ብቻ ሳይሆን ወላይታ ሲዳም ኮንሶ ዳዉሮ ጌዲዬ የመሳሰሉት የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችም በአባ ገዳ ስርአት ስር ይተዳደራሉ
@@DW-wq2vn ኣመሰግናለሁ
ምርጥ ሰው ስወድህ እሽ እድሜህን ያርዝመው
😜😝😜😝😜ቆየኮ ካረፈ ነብስ ይማር
አመሰግናለሁ
Waw
ኩሽ በግዜው አገው የሚቢለው ነው ።ኦሮሞ /ጋላ የትወቀውም 15ኛው ክፍለ ዘመን ነው ።እንዴት ኩሽን ከኦሮሞ እንዳገናኙት እይታወቅም።
😂😂😂😂ayyy debtera yatafachut alabaka selachuh ahun yekushen abbat bada letadargu now😂😂😂
@@Ormanian_430 ምን አጠፉ ፣ ጠቀሙ እንጂ ?
@@Henammmm bamindinow yetakamugni
@@Ormanian_430 amarawochn kehone bzu ye hagerwa sltane kenesu eko nw , ዘመን አቆጣጠር ከሌላው የትለየ ትክክለኛ ፣ቋንቋ ሀይል ያለው ፣ አፍርካ ውስጥ የራስ ፊደል - ፣ ከጠላት ውግያዎች ላይ ሁሉም ብሄር ቢኖርም በቀዳሚነት ሀገር አለማስደፈር ..... ሀገር በቀል መድሀኒት ....አውሮፓዎችን ሚያሳስብ በጣም ሀይለኛ የሆነ የኑሮ ዘይቤ ማለተም ከ መጽሀፍ ቅዱስ የተቀዳ ሌላ አለም ላይ የጠፋ ጤናማ አኗኗር አለባበስ አመጋገብ ፣ ማህበራዊ ኑሮ እና ሌሎችም አሉ
@@Henammmm 😁😁basmam gitimik ehene amara bihon jegnaye yilik nabar😁😁wondm katarat tarat wotteh anbib fidalu yesabawuyan ye adwa zamacha 8 jeneraloch oromo amarawoch kanugusu kagni yemibalow sawuye jamiro banda nabaru ba shih woch yemikotar ye amara tawollaj kataliyan gar hono siwagga nabbar yenachin bandira tashakimo ayfaram mosoloni eyale yechafare yetawagga banda nachow.......katarat wotteh alamakaf mathaf anbib kannassu tarat wotteh zare yalechun ethiopia endiganabba yadaragut minilikn auropawiyan nachow ka 50 shih baluy tamanja ena ka 50 mil baluy tiyyit minilik yagagnow kanachoch now hizbin yechafachafebbat bizu nagadochin kamidra gath yatafabbat.....amara yesawun tarik manninat sarko hinji minim tarik yelewum hulum yerasun tarik asamiro now mithifow😁katarat wutaaa
Kamimi new midiru
የኦሮሞ ነገር ይገርማል የኩሽ ልጆች የኢትዮጲስ ልጆች መሆናቸውን እኮ የፃፉት ራሳቸው አክሱማውያኑ ናቸው። ቋንቋህ ኩሺ- ቲክ ነው ያለህ ነጩ የኩሽ ዘር ነህ አይደለም። ማለት ስድብ ነው
And wendim 3 hone
አይ FINFINEE አልገባህም። MIGRATION OF OROMO ብለህ GOOGLE ብታረገው እውነታውን ትረዳዋለህ ። መሬትን እግዜር ብዙ ተባዙ ብሎ ነው ለሰው ልጅ የፈጠራት።😅
የአዳም እና የሄዋን ልጆች እንጂ ኩሽ ካም ዝባዝንኬ ብሎ የሌለ ምርምር ዕውቀት አይደለም ይልቅ ሎሬት ተውኔት በሚመለከት ምጡቅ ነበሩ!!!
መፅሐፍ ቅዱስና ሌሎች አርኮሎጂካል መረጃዎች ውሸት ናቸው ማለት ነው?
አንድ አባባል አለ ❝ ከመናገር በፊት ማሰብ ይቀድማል ከማሰብ በፊት ደግሞ ማንበብ ይቀድማል ❞ ስለዚህ ወንድሜ መጀመሪያ አንብብ እሺ።
እንዴ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውስ ቃል የኩሽ ነገድ የካም ነገድ ሚለው ውሸት ነው ልትል ነው አይይይ
እና ገዳ ስርአት ኢትዮጵያ ውስጥ ይቀድማል ነው? ኢትዮጵያ የገዳ ስርአት የመጣው በ16ኛ ክ/ዘመን ነው። ክርስትና የፀሀይ አምልኮን ቀየረው አሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ከክርስትና በፊት ህገ ልቦና ስርአት ነበር። ከክርስትና በፊት የኦሪት ስርአት ነበር። ተፃራሪ ፍልስፍና ነው ውድቅ አድርገነዋል
aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaah
ሞት ሖይ ምን ትከፋ?