ሞዴሏ እጃችን ላይ እስከ ሞት ያደረሳት አስደንጋጭ ፕራንክ ዳጊ ምን ገጠመው Ethiopian Prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 287

  • @dagishowtv
    @dagishowtv  2 роки тому +15

    ቀጣዩን ክፍል ለመመልከት 👇
    ua-cam.com/video/wwhYGMgZo5k/v-deo.html

    • @አዳኙጆሮ
      @አዳኙጆሮ 2 роки тому

      Dagi ቶሎ ቶሎ video sera betame newo yimewedehe serawechhu betame arif nachwe❤

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 роки тому +67

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ፊዳከ ያረስለላል😢😢😢😢

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay3001 2 роки тому +21

    እኛን ፕራክ እያደረጋችሁን መሆን አለበት ዳጊየ ባተነ በሚኮ ፕራክ ለምደን አሁን የምናየዉ ፕራክ እጅ እጅ ብሎናል እኳን መጣህልን የተኮል አባት

  • @ሠርካለምእሸቱማማይ
    @ሠርካለምእሸቱማማይ 2 роки тому +101

    እመኑኝ ፕራክ ያረጉት እሱን ነው 😂እውነት ቢሆን ኑሮ አብረው ነበር ሚሄዱት🙈

  • @fantishgonderew6807
    @fantishgonderew6807 2 роки тому +12

    ፈጣሪ መልካም ነገር ያሰማን 🙏

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +40

    *_እውነት ለመናገር ሚኮና አንተን ማየት የሀበሻ ፊልም ለምኔ ነው 😁😂 ችግሩ እንደዚህ ስትሰራ የሆነ በሽታ የአለበት ሰው በዛው ነው የሚሄድ ቀኑ ሳይደርስ 😳🙄😌😏 ስለዚህ የሆነ የደስደስ የአለው ይሁን ደግሞኮ ክላሲካሉ ነው የቪድዮ ማጀቢያው በጣም ያሳቅቃል 🙄😳 ኧረ በሉ እግዚአብሔር ይማራት መጨረሻዋን ግን 🙄😳አምጡት_*

  • @jemilaseid311
    @jemilaseid311 2 роки тому +1

    የሆነ ፕራክ ምታደርጉት አለ በ እእግጠኝነት ወይ እኘ ወይ ከናተ መሀል አንዱን እዉነተት ቢሆን ቀረፃዉ አይቀጥልም ነበር

  • @mes4417
    @mes4417 2 роки тому +8

    መጨረሻው እንዴት ሆነ አረ ልቅልን ቪድዮ ካለ

  • @makyayoutube8233
    @makyayoutube8233 2 роки тому +25

    እርግጠኛ ነኝ ዳጊ ፕራክ እያዴርጉህ ነው😂😂😂😂😂

  • @ያቡፍቅር
    @ያቡፍቅር 2 роки тому +13

    እረ ተው ይሄ ፕራንክ ይቅርባችሁ 😢😢😏😏

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +10

    አተኑ ፕራክ እያደረጉህ ይሆናል ክክክክ ሲቀጥል ያች ዴሴ ሂደክ ያቀረብካት መጨረሻ እምን ደረሰች ከተመቸክ መልሰክ አቅርብልን መጨረሻዋ እምን እንደደረስ

  • @saronaa1843
    @saronaa1843 2 роки тому +15

    አይዞክ ዳግዬ በጣም ደግጠሀል ግን ልጂቷ እምላይ ደረሰችን አሳውቀን በጣም ታሳዝናለች የኔ ናት ኡፍፍፍፍፍ

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 роки тому +3

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @ቤተልሔምቤተልሔምየጌታልጅ

    አይዞህ ወንድሜ

  • @tsitafikr7087
    @tsitafikr7087 2 роки тому +1

    Enaten btame gobez nh andga 👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏prank bant weddku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤dagiye bertaln gn fekie new esua eyargecachu endayehon 😂😂😂😂

  • @miracle9821
    @miracle9821 2 роки тому +6

    አረ ፕራንክ ይቅርባችሁ! ልጅቷ ግን ምን ሆነች?

  • @jemaneshoumer2358
    @jemaneshoumer2358 2 роки тому +10

    እረ መጨረሻውን አባትየው ልጂቷ እደት ሆነች አይዞህ አላህ ያለው ነው የሚሆነው ሁሉም በሱ ፍቃድ ነው አደንግን

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 роки тому +3

    ባለጌወች ለምን ገደላቹሀት እደዳነች አይቆጠርም ሀራም ወላ ኡፍ

  • @umumuhammed3964
    @umumuhammed3964 2 роки тому +3

    ጥቁር ቲሸርት የለበሰው ቀዩ ልጅ ድንጋጤ አይታይበትም እንደውም ፈገግ ብሏል ስለዚህ ፕራንክ ያደረጉት እራሱን ዳጊን ነው አይዞህ አባትየው

  • @ብስኩትሌዳሞ
    @ብስኩትሌዳሞ 2 роки тому +2

    አግዚአብሔር ምልካም ነገር ያሰማልኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +3

    🥰አለሕ እንዴ ሠላም እንኳን ደሕና መጣሕ 👍

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 2 роки тому +1

    Subahanal 🤦😪

  • @ayubaabdu334
    @ayubaabdu334 Рік тому

    Subahan Allaa 😢😢😢😢😢

  • @tokawtekle4621
    @tokawtekle4621 2 роки тому +4

    እረ መጨረሻውን አባትየው ፕራንኮችህ ይለያሉ ግን በጣም እየጠፍክ ነው

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    😭😭😭😭በጣም ደነገጥኩ ተረፈች ግን

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 роки тому +3

    ደግጣነው ወይኔ መጨረሻውን አሳዩን😘👍

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому +3

    ኢትዬጵያ ውስጥ ፕራንክ መከልከል አለበት። ፕራንክ መሆኑ የሚያስታውቀው ከከሜራው እይታ ሊወጣ ሲል እጁን ይዞ ይመልሱታል በዚህ ላይ እውነት ቢሆን አብረውት ይሄዱ ነበር

  • @መስቀሉንቲዮብ
    @መስቀሉንቲዮብ 2 роки тому +2

    መጨረሻው ምንድነው ዳጊ ሾ አትደንግጥ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 роки тому +1

    ይቅርታ አርጉልኝና የፕራንክ መጨረሻው ይሄ ነው ፕራንክ የምታረጉትን ሰው ከሚያቋቸው አረጋግጣችሁ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @ሳምሶንየባህርዳሩ
    @ሳምሶንየባህርዳሩ 2 роки тому +1

    part 2😀😀😀😀prank new dagi prank eyadereguhe new

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይማራት🙏🙏🙏 ና ብሎ እዳ ማለት ይሄ ነው በራሳችሁ ጊዜ ምስኪን😂😂😂😂

  • @የተቀየረየተቀየረ
    @የተቀየረየተቀየረ 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +7

    *_ኧረ ዳጊ ደም አነስ ወይም ደም ብዛት የአለበት ሰው ይሞታል እንዴ እኔ ለራሱ የለመድሁህ ደነገጥሁ 😳🙄😳🙄😳🤔 ወይኔ ልጅቷ እ 😳 ደም አነስ አለባት ይሆን 🤔ወይ እናንተ ልጆች እኔ የሚገርመኝ ከዚህ በፊት ብዙ ሰርተሀል ግን የሚመጡት አያቁህም ማለት ነው ማለቴ ፕራክ እንደሚሰሩ አያቁም እንዴ 😳🙄😁😂😁😁😂😁😂 ኧረ ሆሆ የሆነ የቻይና ፊልም ሆነብኝኮ 🙄😳 በሉኝ አስደነገጠኝ😳🙄_*

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 роки тому +2

    ልብ አንጠልጣይ ፕራክ😂😂😂👍👍❤❤

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому +4

    እኩዋን ደና መጣህ ወንድምየው 💚💛❤️

  • @ያአብስራሙሩፅ
    @ያአብስራሙሩፅ 2 роки тому +3

    አረ ወይኔ እኔንም አስደነገጣቹኝ

  • @ልቤ02
    @ልቤ02 2 роки тому +2

    እርግጠኛ ነኝ እራስህን ፕራንክ እያደረጉሁ ነው ተበላህ ዳጊ😂😂😂

  • @destakiros4175
    @destakiros4175 2 роки тому +2

    አንድ ቀን እጃቹ ላይ ሰዉ ይሞታል እዛ ትማቅቃታለህ የማይመስል ፕራንክ ይሰራል እንዴ

  • @አዳኙጆሮ
    @አዳኙጆሮ 2 роки тому +1

    ወይኔ በየሱስ ሰም ልጅቱ እንዴት ሆነች

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Рік тому

    እዲ አይነት ጨዋታ መቅረት አለበት የሰው ሒይወት በቀላል ሊጠፈ ይቸላል የዘላለም ፀፀት

  • @peaceteame7472
    @peaceteame7472 2 роки тому +5

    ይሄም ፕራንክ ነው ሀኪም ቤት እንኳን አብራችው አትሄድም 🙈🙈🙈🙈

  • @የተቀየረየተቀየረ
    @የተቀየረየተቀየረ 2 роки тому +2

    ዳጊ በጣም ደንግጬ እየጠበኩ ነው

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому

    እዉነት ነዉ እንዳትሉኝ በመዳህኒአለም አባትየዉ ዳጊዬን እንዴት እንደምወደዉ እንደሚያሳዝነኝ ፕራንክ ነዉ በሉን የምን ስላም ምሳጣት ነዉ

  • @kemikokemiko3899
    @kemikokemiko3899 2 роки тому +1

    ዳጊ ተበልተካል😂😂😂

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 2 роки тому +2

    ወይኔ የኔ መደንገጥ ምን ይሉታል ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ ግን ልጅቷ ምን ደረጃ ደረሰት እሲ ስለ ልጅቷ ንገረን ማለት ፕራንክ የተደረገው ልጅቷ ወይስ ዳጊ ማን እንደሆነ አልገባኝም ወይም እኛን ተመልኮቾችህን ነው ፕራንክ ያደረከን ዳጋ

  • @haymanotteshome6525
    @haymanotteshome6525 2 роки тому +2

    😄😄😄😄 መጨረሻ ሚሆነው ጓደኞችህ ፕራንክ እያረጉህ ነው

  • @leocanol3476
    @leocanol3476 2 роки тому +2

    ዳጊዬ ተናፍቀህ ነበር ደግሞ ምን ገጠመህ በጌታ

  • @ebrahemethiopianyoutube7708
    @ebrahemethiopianyoutube7708 2 роки тому +3

    ይገርማን ስሌላው አስተያት መስጠት አልፈልግም ግን ፍትህ ለባዲራችን ለተከበረው ህዝባችን ያላትን ንቀት ነው የማሳየው ያደረገቺው ጫማ መደረግ የለለበት ነው እባካቹሁ የምንለብሰውን አልባሳት እየተጠነቀቅን እንልበስ ወገኖቸ በማወቅ ይሁን በማላወቅ ያደረገችው ነገር አስፈላጊ አደለም ፍትህ ለክብራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትበል።

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 роки тому +1

    መጨረሻው አሳዩን

  • @biraek
    @biraek 2 роки тому

    ወይኔይህፓራከ ጉድነው አዴዜህ ህወትየሜሰጋፓራከ ባታረጉወስ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 роки тому +2

    በርግጠኝነት ፕራንክ የተደረገው
    ዳጊ ነው።

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 2 роки тому

    Awo xeftehkal dagiii

  • @Atseatsbeha1212
    @Atseatsbeha1212 Рік тому

    ጠንቀቅ በሉ የማትዋጡት አዘቅት እንዳተወድቁ

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 роки тому +1

    ፕራክ ገና ብዙ ሰውን ይገላል

  • @obseatube1719
    @obseatube1719 2 роки тому

    Egnan prank madiregachu new😅 wayim Dagi prank eyetedrek new😅
    lemanegnawu timechegnaleh bro😍

  • @sumiyateyub9901
    @sumiyateyub9901 2 роки тому +1

    ዳጊ አባትዬው ፕራኩ ላተነው አንተ ደግሞ እኛን ፕራክ እያረከነዋ እዳዛ መሆን አለበት

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 2 роки тому +2

    ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር ደም ግፊት ያለበትን ወይም የልብ ህመም ያለበትን ሰው ሊገድል ይችላል መጠራቀቁ አይከፋም

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ፕራክ አዴረጋለሁሲል
    እራሱ ተዴረገ😂😂😂

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 роки тому

    Wow wow

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 2 роки тому

    Dagi newu prank yetdergewy

  • @tube3791
    @tube3791 2 роки тому +17

    ልብ አጠልጣይ ፊልም !! የምር አተን ክፉ ነገር እዳያገኝህ መልካም ሰዉ ነህ አላህ ያሽራት

  • @godisgoodamen5889
    @godisgoodamen5889 2 роки тому

    Yikirbat pranku sijamarim xiru Ayidelemi

  • @mnhappyfamilytube9407
    @mnhappyfamilytube9407 2 роки тому

    Wayine 😥

  • @madina3096
    @madina3096 2 роки тому

    😁እኛነው በራንክ የረገቺሁት

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 роки тому +1

    ዳጊን ፓራክ እያደረጉ ነው ። ክክክክክ

  • @redipencilart4621
    @redipencilart4621 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 well performed

  • @rasmule3573
    @rasmule3573 2 роки тому +1

    ዳጊ ሾው ብቻህን ህዝብ ነህ አንተ ትለያለህ

  • @abdumuhye5569
    @abdumuhye5569 2 роки тому

    ልጅቱን ገደላችኋት እንጅፕራክ አይደለም

  • @eradottube2131
    @eradottube2131 2 роки тому +1

    መጨረሻው አልደርስ አለኝ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 роки тому +2

    😂😂😂😂ተመልካችን መሆን አለበት ፕራክ የምታሸጉት እና ለምን አብራችሁ አሌዳችሁም አዳችሁ ከሷጋ

  • @hannaanduhannaandu1032
    @hannaanduhannaandu1032 2 роки тому +1

    አህዮች

  • @mimim8831
    @mimim8831 2 роки тому +9

    አድቀን በእጃቹ። ሠው ይሞታል ፕራክ እያላቹ😭

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 9 місяців тому

    በጣም ባለጌ ናችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +1

    እናንተ ንገሩን እንዴት እንደሖነች

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 роки тому +1

    Ante lij alek ende hunken Dena mexa wandime 🙏🌹

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому

    ልብ ድካም አለባት እዴ አረ እዳሞት

  • @mediethio4841
    @mediethio4841 2 роки тому

    መጨረሻው ምን ሆነች ይሁን

  • @fhhh5498
    @fhhh5498 Рік тому

    በምኣብ ወወድ😢😢

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez Рік тому

    😂😂😂ወይጉዲ

  • @canolleo372
    @canolleo372 2 роки тому

    ኧረ መጨረሻውን😯😯😯

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 роки тому +1

    ልጂቱ ትወና ላይ ናት🤓🤓😂

  • @ekramqueen1179
    @ekramqueen1179 2 роки тому

    Part 2 pls

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 роки тому

    እውነት የህ ፕራክ ሰው ከጃችሁ ካልሞተባችሁ አተውም እመኑኝ ይህ ደግሞ ይፈጠራል

  • @ሳምራዊት-ኈ7ቘ
    @ሳምራዊት-ኈ7ቘ 2 роки тому

    ልጁን ነው ፕራክ የማደርጉት 😄

  • @toybamohammed9047
    @toybamohammed9047 2 роки тому

    በጉልበታችሁ ሰርታችሁ አበሉምና ፕራክ እያላችሁ ሰው ግደሉ

  • @ሰምናወርቅ2
    @ሰምናወርቅ2 2 роки тому

    ቀጣይ😅😅😅😅

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 2 роки тому

    Dage yani wodema tafatihala bisalima niwa

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 роки тому

    የእውነት አባትዬውን ፕራንክ እያደረጋችሁት ነው ።

  • @abdulazizmusbha3903
    @abdulazizmusbha3903 2 роки тому +1

    ወገኖቼ:ይኼ:የጅል:ጨዋታ:መጨረሻው:ወህኒ:እንዳይሆን:እፈራለሁኝ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 роки тому

    ዳኒ ፕራንክ ተደርገሀል በቃ በቃ

  • @abdulmohin8616
    @abdulmohin8616 2 роки тому +1

    ደሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ኢትዮጲያ ውስጥ ባንድ ደቂቃ አምቡላንስ ምመጣው እኛን ነው ፕራንክ ምያረጉት

    • @Powerof7
      @Powerof7 2 роки тому

      👌ይሄን ህዝብ ያጃጅሉታል

  • @kaalpww1345
    @kaalpww1345 2 роки тому

    እግዚኦ😓😥😥😥

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    በኢየሱስም ኤጭ በናታችሁ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ዋጋ ያስከፍላል እህ እንዴት እንደደነገጥኩኝ እኔ እራሱ

  • @abelyilma591
    @abelyilma591 2 роки тому +1

    Prank eyalachew besew eyweth atekeledu

  • @nebado9839
    @nebado9839 2 роки тому +1

    Dagisha yetefa sew prank eko ante bcha sra gn abrehat hospital mehed neberebh dagi

  • @degefeshobiso2163
    @degefeshobiso2163 2 роки тому

    Dagin new prank yaragut yimasilagnal

  • @eradottube2131
    @eradottube2131 2 роки тому +1

    አረ የምን ጉድ ነው?

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 роки тому

    ምን አይነት ነገር ነው ግን ኤረ ተው ይን ፕራንክ የሚባል ነገር

  • @asimaasina8101
    @asimaasina8101 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አዚብነኝወለየዋኢቱብ

    ኦኦ አግኝተውሀል ሠውን ብቻ ማስደገጥ መስሎክ አይዞክ