የመጠጥ ሱስ ህክምናዬን ስጨርስ ወደ መድረክ እመለሳለሁ.. ፊቱ ብቻ የሚወራው ተወዳጁ ኮሜዲያን ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ህክምናዬን ስጨርስ … ወደ መድረክ እመለሳለሁ ፊቱ ፍቻ የሚወራው ተወዳጁ ኮሜዲያን ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ሰይፉ በጣም ምስጋና ይገባሀሃል ። ይህን የህዝብ ባለውለታ የሆነና በሁላችንም ልብ ውስጥ ያለን ሰው ይህቺን የመጨረሻውን ህይወት ደስ ብሎ እንዲኖር ይረዳ ።
ሴፋ ለራሱ ዝና ብሎ ነው የሚያቀርበው
@@Guadmengistuእና ምስጋና አይገባውም ?
@@Guadmengistu
ትክክል...ሠይፉ ልመንህን ከማቅረቡ በፊት ማንም አያውቀውም ነበርደ Kkkkkkkk....
ልብሱን እንኳን መች ቀይሮ አቀረበው
ልመን ፈጣሪ የመጨረሻ ያርግለት በጣም ደስ የሚል ሰው ነው።
ጌታቸዉ ጋዲሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ:: ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
Betam, Getch mirt Ethiopiawi 💚💛❤
ግን የሚገርመው ሁላችሁም ጌታቸው ጋዲሳ ዩቱዩብ ላይ ሙዚቃ እንኳ ሲለቅ አታበረታቱም ክፉወች ናችሁ።
ዋዉ ዶክተር ታደሰ በጣም ጎበዝ ሳካትሪስት ሀኪም ናቸዉ በጣም እረድተዉናል ተስፋ በሚያስቆርጥ ሁኔታ ዉስጥ የነበሩትን የቤተሰብ አባላት ረዥም እድሜ ለዶክተር ታደሰ❤❤❤
እስኪ ሰይፉ ከቻልክ ያ መንገድ ላይ እጮኛውን ሲጠብቅ የሚታየው ካልተሳሳትኩ ስሙ ለማ መስለኝ አስኪ ወደዚህ ማዕከል እንዲመጣ ተባበረው ድሮ ልጅ ሆኜ የማስታውሰው ፒያሳ ከመብራት ሃይል ትንሽ ከፍ ብሎ ወይም ከገብረትንሳይ ኬክ ቤት አጠገብ አሁን ቦታው በድንብ ትዝ ሰለማይለኝ ነው አንድ ፎቶ ቤት ነበር ልመንህ ከሚስቱ ጋር የተነሳው ፎቶ በፊት ለፊት ይታይ ነብር ለመንህን ሰለምንወደው ሁሌ ነበር ያንን ፎቶ የምናየው አሁን ፎቶ ቤቱ ይኑር አላውቅም እረ እንኳንም ጤናህ ተመለሰ
በጣም ይቅረብ
Interesting idea bless
ለመናገር ፍቃደኛ አይመስልም::
የልመንህና የሚስቱ የሰርግ ፎቶ የሚታይበትን ፎቶቤት እኔም በልጅነቴ ፎቶ ለማሳጠብ ስሄድ አስታዉሰዋለሁ! ፎቶቤቱ ገብረተንሳይ አካባቢ ሳይሆን ከወርቅቤቶቹ መስመር ላይ ወደ አራት ኪሎ መሄጃ መስመር ላይ ነበረ አሁን እንደምናቀዉ እድሜ ለአንባገነኑ አገዛዝ ምልክት እንኩአን ሳያስቀር አካባቢዉን አፍርሰዉታል!
ጥሩ ጥቆማ ነው ሰይፈ አሁን አሁን ጥሩ ሥራ እሰራህ ነው የህዝብ ልጅ ሰለሆክ ኮራሁብህ ግን ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም በሁሉም ፈጣሪ ይርዳህ
አጠር ያለ፣ እውነት የሆነ፣ ፈጣን፣ አውቶማቲክ ፣ ጣፋጭ ፣ አመላለስ የታደለ ድንቅ የኔ ዘመን ሰው ፡፡ልመንህ ከተረዳና ወደ ጥሩ ሁኔታ ከተመለሰ ድንቅ የኪነጥበብ ሥራውን ልናይ እንችላለን ሰይፉ እባክህ ለኛም ስትል ዕርዳው፡፡
አንተ ቢጂ አይ እግዚአብሔር የባረከህ ደግ ሰው በእውነት ስለምታደርገው ቸርነት ጌታ በሰማያዊ እና በምድራዊ በረከት ብዙ እጥፍ ይባርክህ ። ለምድራችን በጣም ታስፈልጋለህና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዘብሔርን እንዲሰጥህ ጸሎቴ ነው ።
ልመን በቅድሚያ አንተን እንዲ ተሽሎህ ላሳየን ልዑል እግዝ ክብር ምስጋና ይግባው :: በመቀጠል ለ ዶክተር ስላየሁ እንዲ ተሽሎህ በጣም ደስ ብሎኛል መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ ጥሩ ነው ያለህው ::
ልመንህ ተሽሎህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ወደ ቀድም ስራ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን ልመንህን ለህክምና ማንኛውንም ትብብር ያደረጋችው በሙሉ ና ሰይፉም ልመንህን ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆኖ ስላሳየኸን እናመሰግናለን ሁላችውም እግዛብሄር አድሜና ጤና ይስጣችው
His memory is amazing, his cognition is wonderful . High likely to succeed in his treatment. Thank you guys for not giving up on him. ልጅነታችንን ያደመቀልን ጀግና
በእውነት ሴፍሽ በጣም ጡሩ ሰው ነህ ፈጠሪ አንቴንም ቤተሰብህንም መልካም ነገር ይሁንለቹ በተረፈ ልምዬ ስለ ደንክ ደስ ብሎኛል መጨረሻህን ያሰምርልህ ዶክተር ጤናና እድሜ ይብዛሎት
እንዲህ መደጋገፍ እያለ ተንኮልና ግለኝነት ሠዎችን ማግለል ትተን ለጥሩ ነገር ብንተባበር ፈጣሪን ማስደሰት ጭምር ነው።ይህ ሰው የሁላችን የደስታ ምንጭ ነው።ቤተሰቦቹም ያለፈ ነገርን ትተው ፍቅር ቢሠጡት እየደወሉ ቢያነጋግሩት ነራሳቸውም የአዕምሮ እርካታን ያተርፋሉ።በርታልን የደስታችን ምንጭ የሆንከው ልመንህ ወንድማችን።
ስፊሻ እናመስግናለን ተወዳጅ ልመንህ ታደስን ስላቀረብክልን ምንግዝም ስው የሆነ ሰው አይጥፍ እናመስግናለን ልመንህን ኩጉኑ ለሆናችሁሉ ይህን የሀገራችን ሀብት የሆነውን ትልቅ ሰው አለንልህ ስላላችሁት ክበሩልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር
ሲያወራ ቢያድር የማይሰለች ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያለ አስተሳሰብ ንፁህ ሰው
ጌታቸው ጋዲሳ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ልጆችህን ቤተሰቦችክን አምላክ ይጠብቃቸው በጣም ምርጥ ሰው ጓደኛህን ሳትሰለች እዚህ እስኪደርስ አብረክ የቆምክ ከነ ጓደኞችክ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ በርቱ መዶሐኒዓለም ጥሩ ሰዎችን ያብዛ የጌታቸው ጋዲሳ አድናቂ ነኝ በርቱ በጣም ደስ አለኝ
ሰይፍሻ እድሜ አብዝቶ ይጨምርልህ በእውነት የሚገርም ልብ ነው ያለህ❤❤❤
ሰይፉ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው ልመንህ ተወዳጅ ሰው ነው ያሳለፈውን ጊዜ ስላስታወስከው እራሱ therapy ነው ማገገሙንም ይገልፃል እግዜር ይስጥህ። በጣም ደስ ብሎናል ጌታ ይጨመርበት ጤናው ተመልሶ ዳግም መድረክ ላይ እንድናየው የሱ ፈቃድ ይሁን።
ትልቅ ለውጥ ነው። በጣም ደስ ይላል። ፈጣሪ ይጠብቀው። ለሱመዳን አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ። አንጋፋው ጌታቸው ጋዲሳ የቀድሞ በ1980 ዎቹ የስራሀቸው ሙዚቃዎችህ ዘመን ተሻጋሪ የነበሩ ናቸው። ሰላም እና ጤና ይስጥህ።
እኔ ልመንህ የአእምሮ ህመም ያለበት ይመስለኝ ነበር አሁን ሳየው ጥሩ ብቃትላይነው ያለው ።ከሱስ ከወጣ የበለጠ መስራት ይችላል ለኮሜዲያንነት የተፈጠረ ነው ።ጌተቸው ጋዲሳ መልካም ሰው ነህ ቤጄአይ ለልመንህ ስላደረገው መልካም ነገር ደስታህን የገለፅክበተ መንገድ በጣም ደስ ይላል ።እጅጋየሁ ሺባባውንም አተርሷት ።ጀግና ነበረች ነችም ።
በዚህ ስብስብ ያየሁት - ለካ አሁንም አስተዋይ ሰዎች አሉ። ኤግዛአብሔር ይስጣችሁ፣ ቢላል እጅግ ትልቅ ሰው ነህ፣ በርታ።
ኡኡኡ ይፈላ ቡና ጌች ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ ቢላል ባላውቅህም ፈጣሪ ይስጥህ ነቢይ ሁላችሁም ተባረኩ መጨረሻውን ያሳምረው ልመነህዪ ሰይፍሻ ተባረክ
ይህ ሰው በትዳሩ ከደረሰበት ጭካኔ እንጂ የመጠጥ ሱሰኛ ሆኖ ተፈጥሮ አይመስለኝም። አይደለም። ግፈኛ ሴቶችና መሰሪ ወንዶች የስንቱን እንቁ ህይወት እንዳበላሻችሁና ልታበላሹ የሞከራችሁ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ። ከምትጎዱት ሰው እጥፍ ትቀበላላችሁ ቀናችሁን ጠብቁት። እንቁው ልመንኸን በአካል አግኝቸው ነበር። አሁን በዚህ የማገገም ላይ ስላለህ በጣም ደስ ብሎኛል። በዚህም ቴድሮስ ታደሰንም አስታውሱት። ፈጣሪ በምህረቱን ይላክልህ። ❤
የምታቂው ነገር ካለ እሺ ከሌለ ግን በጭፍንጨ አትፍረጂ
ልመንህ በጣም የምወደው የሚያስቀኝ የማረሳው የት ይሆን እያልኩ አስበው ነበር ዛሬ በጥሩ ሁኔታ ስላየሁት ደስስስስ ብሎኛል እንደገና በቀልድ ሰራው መጥቶ እንደማይህ ተስፋ አለኝ Good to see you brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ቢላል መስፍን ኮንሰርን ሆነህ አሳስቦህ አላስተኛህ ብሎህ የልመንህ ሁኔታ እነኚህን ኮሚቴዎች እንዲዋቀሩ አድርገህ ውጤትህ እንዲህ ሲያምር በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የምር በጣም ተሽሎታል በጣም ከብዙ ጊዜ በሆላ እንደዚህ ተሽሎት ደኖ በማየቴ እንዴት ደስ እንዳለኝ
በጣም የዋህ አሳዛኝ ትሁት ሰው ይመስለኛል ግልፅ ነው ፈጣሪ ጤናህን ይመልሰው ቤተሰቦቹ በተለይ ልጆቹ አባታቸውን ቢንከባከቡት መልካም ነው አባት ነው
ጌታቸው ጋዲሳ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 "ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት!" ብዙ የሙያ አጋሮች ቢኖሩትም ሞልቶለት ሙሉ ግዜውን እና ትኩረት ሰጥቶ የሚረዳው ባለማግኘቱ እንደሆነ አሳይተህናል : እረጅም እድሜና ጤና ለጌች!
ሰይፉ ፋንታሁን ተባረክ። ልመንህን አስበህ እንዳቀረብከው እመቤቴ ቅድስት ማርያም ከነመላው ቤተሰብህ ታስብህ።።በጣም ደስ ይላል , እግዚአብሄር ያግዘው።
ይሔንን ያረጋችሁ
ሰው በጠፋበት ሰአት ሰው የሆናችሁ
የሰው ህመም ያመማችሁ
ቅን ሰዎች እግዚአብሔር እናንተን ለአገራችን ያብዛልን
ቤታችሁ ህይወታችሁ ይባረክ።❤
ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ👍👍👍👍👍👍👍👍
Amen
Aminnnnnnnnnnnnn
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Egiziabher Cherso Yemarhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ልመንህ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሰይፍ ትልቅ ትልቅ ነገር ነው ያረጋችሁ እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።
በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያዊነት መንፈስ ቀናነት መተባበር እና መተሳሰብ አልደበዘዘም። አሁንም ይቀጥል!
ጌታቸዉ ጋዲሳ አንተም ተባረክ!
በጣም የሚገርም፣ ትክክለኛ ለውጥ ይታይበታል። ሐኪሙ እንዳሉት፣ አንድን ሃሳብ ጀምሮ አይጨርስም ነበር። አሁን ግን በትክክል ሃሳቡን ጨርሶ ያስረዳል።
በጣም ደስ ይላል!
አላህ አፊያ ያርገው ።በወቅቱ ብዙ አስቂኝን ነገሮች ከጓደኛው ጋር ሰርተዋል።አላህ ይርዳህ።❤❤
በእውነት ከልቤ በጣም ከሚያሳዝነኝ ውስጥአንዱ ልመንህ ነው የኔ ፈልቃቃ ሳቂታ and very matured እውቀት ጠገብ የአራዳ ልጅ ምን ያደርጋል .....
እግዛብሄር ይመስገን ሁሉን በሠዐቱ ያደርጋልና ስራው ድንቅና ግሩም ነው ።ሁሉን ማድረግ በስዐቱ ያውቅበታል።ተመስገን🎉❤
እውነት ነው ድጋፍ ያስፈልገዋል ደስ የሚል ሥራ ነው የስራችሁት ከእግዚአብሄር ታገኙታላችሁ ተባረኩ እንዲህ አምሮበት ስናየው እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤
ጌቾ ያንተን ደስታ ሳይ እንባዬ መጣ እ/ር ይክፈልህ Thank u Bilal
ከሰላሳ አምስት ዓመት በፊት በኤርትራ እያለሁ አስታውሳለሁ ልመንህና አለባቸውን በሕብረት ትርኢት:: ተወዳጅ ሰዎች
ልመንህ 😍 ኦውውው ለካ ማናቀው ምርጥ ኮሜዲያን ነበረን 😍😍😍 ፈጣሪ ጨርሶ ምሮህ ስራዎችን ለማየት ያብቃን 🙏
Qonjye 12 ametesh mehon alebet😅
You cute tho 🎉
እንዴ ቁጥር አንድ ኮመዲያን ነበር እኮ
እንዴ ደረጀ ,ሃብቴ ምትኩ ,እንግዳ ዘር , አለባቸው ተካ ምርጥ ነበሩ ይሞቱትን ነፍስ ይማር
Love ጌታቸዉ ጋዲሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ:: ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
❤ልመንህ ታደሰ❤ ! ድንቁ ተናፋቂው ኮሜዲያን በጡሩ ሁኔታ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን !
❤ጌቾም❤ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ! በዚህ በጎ ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ ! አብዝቶ ይስጣችሁ !
እስከአሁን የማልረሳቸው ትዝታዎች አባባ ተስፋዪ ህብረት ትርዒት የመግቢያ ሙዝቃ እና ልመነ አለባቸው😢😢😢
ጌታቸው ጋዲሳ በጣምነው የምንወድህ ተወዳጃ ጌች ቅን ሰው ነህ ልመንህ ማለት ሳትወድ በግድህ የሚያዝናና ኮሚድያን ነው አንተንም አብረውህ ለደከሙት መስጋና ይገባቹሀል ቢላል ምስጋና ይድረስህ ሰው ማለት ሰው የሆነ ሰው የጠፋለት ልመንህ ታደሰ ተወዳጂ ኮሚድያን
ሁሌም አሰበዋለው ፣ይቆጨኝ ነበር አምላኬ ሆይ እንደው ይህን ሰው አሰበዉ እል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ልመንህ ታደሰን በዚህ መልኩ በማየቴ ደስ ብሎኛል 🙏 ደጋግ ኢትዮጵያዊ ያን ይብዙልን 🙏 ሰይፍሻ እናመሰግናለን ።በልመንህና አለበቸው እንደሁም እግደዘር ልዩ ትዝታ አለኝ በጣም ነው የማደንቃቸው ደረጄና ሀብቴን ጨምሮ 😊😅
ሰይፉዬ
እባክህ ቲዎድሮስ ታደሰንም አትርሱት
ወድ ወንድማችን
ልመንህ ታደሰ እነኳን
አየንህ ፈጣሪያችን መጨረሻውን አሳምሮ
ያሳዬን አሜን 🙏🌹🌹🌹✅
ጌች ትልቅ ሰው ዕድሜ ይስጥህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ❤❤
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው በስም ልመንህ ሲባል አውቅ ነበር 😢 ሰይፍሻ የልጆችህ አባት ያድርግህ ❤
ልመንህ ዘመን የማይሽረዉ ኮሜዲያን የራሱ ሾዉ ቢኖረዉ በጣም ጡሩ ነዉ ሰክሰስ ፍል ይሆናል ብዙ አድናቂዎቹ ናፍቀዉታል
ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይስጥህ ተወዳጁንና ተናፋቂውን ልመንህ ታደሰን እንዲህ በአድናቂው ህዝብ እንድናየውና ለውጡንም አይተን እንድንደሰት ስላደረክ ከልብ እናመሰግናለን ለዚህ እንዲበቃ ያደረጉትንም ጏደኞቹንና ወዳጆቹን እግዚአብሔር ዘራቸውን ይባርክላቸው ልመንህም በእግዚአብሔር ፈውስና በሀኪሞቹ እርዳታ ድኖ ለመድረክ ያብቃው ::
My genius comedian ever
We love you man.. long live Limeneh Tadesse... ❤❤ what a BIG talent.. ኡፍፍ በናታችሁ እንግሊዝኛውን ስሙት.. no one like him.. 🙏🙏 God bless you my man ...
🙏🙏🙏 perfect 👌 እንግሊዘኛ
እሰይ ተመስገን ሰውን እንደዚህ አድኖ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ቅድሚያ ለሠው ክብር መስጠትነው ከሁሉ ይቀድማል የባሰ አይምሮውን እየጎዱ የደረሰበት ያውቀዋል ሰይፉ ወንድምህ ጓደኛህ ስለሆነ ብቻ አይደለም ሰባዊነትነው ተመስገን
አባመላ ደጉ ሰው (ቢጃይ ናይከር) ለተወዳጁ ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ሕክምና ስኬት የልግስና እጅህን ስለዘረጋህ እጅግ ምስጋናችን ይድረስህ።
Thanks brother ነገ በእኔ ነው No body perfect The only God.
ልመንህ በዚህ ቃለ መጠየቅ ላይ በጣም ብዙ እያስታወሰ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎታል ::
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የምላሳልህ❤❤❤
ልመን ፈጣሪ የመጨረሻ ያርግለት በጣም ደስ የሚል ሰው ነው።
ጌቾ እድሜ እና ጤናክ ይስጥልን በልጅነቴ የሰማዋትን እኔን ከቤት አስቀምጣ ወጣ ያበዛችው የንሚለውን ብታጉራጉርልን
ልመንእ ወንድሜ አብረን ነው ከልጅነታችን ጀምሮ ክፍተት 16 ቀበሌ 02,ወንድሜ እግዚአብሔር እስከመቸረሻው ይማርእ፣ትዝ ይልክ እንደሆነ ኮከበስብአ ትምህርት ቤት እግር ክስ ስንቻወት፣ከልቤ እሰልይልአለውይ አብሮ አደጌ ወንድሜ፣እንባዬ እያወረድኩ ነው የምስፍልእ የልጅእነት አብሮ አደጌ፣እግዚእብኤር ይማርእ።
ሰላም የሰፈር ሰው ልመንህን ከአምስት አመት በፊት ባልደራስ ኮንደሚኒየም አግኝተነው አብረን ምሳ በልተን ነበር ። በጣም ደህና ነበር ሁሌም ጨዋታና ቀልዱ ይገርመኛል ፈጣሪ ደህና ያድርግልን ።
@@Leyou-Fact በታም አመሰግናለውይ፣እኔ የምኖረው ለሶስት አስርት አመታት ደቡብ ፍሎሪዳ ነው፣የወንድማችን ልመንእን ስሰማ ልቤ እንክት አለ፣ እግዚአብሔር የመቸረሻውን ያሳምርለት፣እርሶንም አመሰግናለውይ ለሰቱይ መረጃ።
እግዚአብሔር ይመስገን። ተመስገን መጨረሻዉን እግዚአብሔር ያሳምረዉ።
I'm so happy to see Lemieneh recovered. He's solid, remembered everything sharply. We love to see him in stage again.
ልመንህ ጓዴ ጤናህ ተመልሶ መድረክ ላይ የመድረክ ንጉስ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ
ተፋፍረን እንጅ ያላመመው የለም
😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
The legend limenhi we love you. Thank you seyfusha for the supports
ልመንህ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን :: ሁሉም ሱስ በተለይም መጠጥ ድራግ ቁማር የድህነት መንገድ ነው:: ዝናህን ጠብቀው ከመልካም ሽቶ ይበልጣል ::
ልመነ ምርጥ እግዚአብሔር የመጨረሻ ያርግልህና ወዝ ያለው ቀልድ አይተን እስኪ ዘና እንበል እንደናንተ ያለ የለም እውነት እግዚአብሔር ይርዳህ
ፈጣሪዬ ሰላምህን ጤናህን ይስጥህ እግዛብሔር ካንተጋር ይሁን
እግዝአብሔር ይመስገን !! ጥሩ ነው ያለው ልመንህ ። አባቴ በጣም ነበር የሚወደው :
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ተረጋግቷል ይህን ስላየን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ወደነበርክበት ይመልስህ ወንድሜ የልጅነታችን ድምቀት ይህን ያደረጋችሁ ሁሉ ተባረኩ
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
ዋው ልመንህ እንኳን እግዚያብሔር ለዚህ አበቃህ ፍፃሜህን ያሳምር የረዳችሁት ሁሉ ተባረኩ እግዚያብሔር ይካሳችው
ልመንህ አባቴ ... ፈጣሪ ጨርሶይማርህ......
ሰይፍየ እጅግ በጣም እናከብርሀለን ጀግናችን ነህ እንወድሀለን ❤
ፍጥረት እድሜ እና ጤና ሰጦህ ከዚህም በላይ የታርክ ባለውለታችን ያርግህ እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏
ቢላል እና ጌታቸው ጋዲሳ መስፍን . የእውነት ሰው ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፍ እግዜር የስጥህ ልመንህ በጣም የምወደው ኮሚዲያን ነው በጤንነት ወደ ሙያው ይመለስ ዘንድ ምኞቴ ነው
አሪፍ ነው ያለው ልመነ, የጥንቱ ምርጥ ሰው እግዚያብሄር ይርዳህ❤❤
ሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው እግዚአብሄር ይማረው ጌች እና ጓደኞቹ ፈጣሪ በረከቱን ያድላችሁ❤❤❤❤
ሠይፉ በጣም አመሠግንሀለሁ በልመነህ በጣም ተለውጦ ነው ያየሁት ለዚህም እግዚሀብሔርን አመሠግናለሁ ክትትሉ ቢቀጥል መልካም ነው
Hi seifu i don't know how to thank you no one makes me laugh like lemeneh alebesho & engeda zere old is gold
እግዚአብሔር ይመስገን ልመንህ በጣም ጥሩ ላይ ነው 😇😍🙏🏻 ተባረኩልን ወገኖቻችን
ጥሩ የሚበረታታ ስራ ነው የማንንም የTikTok ቅራቅንቦአም አርበኛ ምናምን ከምትሰበስብብን እንደዚህ በኛ ህይወት ውስጥ ቦታ ላላቸው ውድ የ ኢትዮጵያ ልጆችን አቅርብልን በርታ ሰይፉ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም ደስ ይላል።
ፈጣሪ የመጨረሻው ያድርግልህ ልመነህ ሰይፍሻ ሲወጣ እዳይመለስ ጊዜውን ማሳለፊያ ነገር ቢፈለግለት መልካም ነው አንተ ቅን ስለሆንክ አመቻችለት ወንድሜ
በጣም ደህና ነው አምሮበታል ያየሁት ቨርጅንያ ነው ሀገሩ መመለሱ ደስ አለኝ ማን እንደ ሀገር የህዝብ ስው ስለሆነ የጠበበ ቦታ ሲሆንበት ዝነኛ ከሆነበት መለየት በቤት ሰብ ሰላም ስታጣ የአሜሪካ ትዳር ፓሊስ ጋ ሲገባ ካልቸር ሾክም ነው የዋህ ቢሆን ነው የተጎዳው ጭንቀት የገባው ያኔ ስላየሁት በጣም ደህና ነው እኔ ድሮ ኮሜዲ ሲሰራ አላውቀውም የሆነ የሰራውን ባለሁበት ሀገር በቪድዮ መሰለኝ ያየሁት ግን ሱሙ ገናና ነው እንደታመመ እንግድነት እዛ አገር እሪስትሮናት ላይ እየበላን እሱ እዛ መጥቶ ይኽው ልመንህ ታምዋል አሉኝ ልቤ አዘነ ቆይቶ የሚረዱት ሰዎች የምቀርባቸው ሲሆን አገሩ ላኩት ሀገር ያምራል ተስፋ አለው
ሰይፍሻ ጨከን በልና አስቲ የአንተን እስኬጁል እና እንግዳ ላልተወሰነ ግዜ ሙሉ በሙሉ የአንተን ፕሮግራም እንዲያስኬድልህ አድርግ ለእሱም ወለታ ለአንተም የተወሰነ ግዜ ሙሉ ለሙሉ ከቤተሰብህ ጋር ፈታ በል።Am Anwar
Thank you for bringing mental health issue to the main stream media. Please keep doing such programs more and more.
ተው ግን ስይፉን ወመስግኑት ቅን ልብ ነው ያለውኮ😢❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እድል ስለሰጠው ከዚህ በኋላ አትመለስ ወደሱስ አምላክህን እያመሰገንክ ኑር
Lemeneh has an excellent memory. I remember that we were waiting for Lemeneh and Alebachew short comedy. I'm So happy to see Lemenehm getting better.. May GOD bless you more.
በጣም ደስ ይላል ስው ማለት እንዲህ ነው ጌትሽ ጎደኞችህ ሰለተባበራችሁት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
የሰይፉ ዎደጆች አለሀ በየለቹበት ሰለመቹን የብዘልኝ አለመቹ የሰከለቹ 10k አስገቡኝ በቀኒናት አተሰፊሩኝ እሽ በሉኝ አለሀን የጠየቀቹት ነገር ሁሉ እሽ ይበለቹ ትለልቅ ዩቱበሮች እበከቹ ሸርቱልኝ😢😢😢😢😢
ጌታ ጨርሶ ምሮህ ወደ ምትወደዉ ስራህ ይመልስህ🙏
ትልቅ ፕሮግራም ነው፥፥ እናመሰግናለን፥፥ [ማስታወቂያው ለዛሬ እንኳን ቢቀር ጥሩ ነበር፥፥]
ሰይፍሻ አላህ ይጠበቅህ ያልተነገረልክ ጀግናችን ❤❤❤
As wr wb ማሻእላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ናው እንድ ቀላል የምናይው ረሱል ስለላህ እልይክ ይላደረኩትን ማድረክ ጠሩ እይደለም ማሻእላህ ጡሩ ናው እብሽር
We grew up watching 👀 him l wish you all the best please be strong we all love you you can do this we will be watching you soon with your great work!
ስይፉዬ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
ይችላል ኣይገልፀዉም ልመንህና ኣለባችው የሚሰሩት ቀልድ እንኩዋን ወደ ጤናህ ተመለስክ ልመንህ ዳግም እናይሃለን ትችላለህ
ልመንህ የማይረሳ ሰው ፈጣሪ ይማርህ❤❤❤❤
በጣም ተስፋ የሚያለመልም ትልቅ ስራ ነው ሁላችሁምን እግዚአብሔር ይባርካችሁ