EMS Eletawi አድማው እና ውዝግቡ Sat 17 Aug 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

КОМЕНТАРІ • 58

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 25 днів тому +6

    ጂሩ እከ የጀግና ሀገር ነው❤❤❤🎉

  • @20500a
    @20500a 24 дні тому +4

    የጨረቃ ድርጅትን ማንም አይሰማም መንገድም አይዘጋም

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 24 дні тому +4

    ‼️ እንዴት ነው የአድማጮች መድረክ ነው ብላችሁ ስዓቱን በድግግሞሽና አሰልች በሆነ ወሬ የምትጨርሱት⁉️ ሳምንት ሙሉ ያለው ጊዜ የእናንተው ነው ... ይሄን እንኳ ምናለ ብትለቁ⁉️ የማይክሮፎን ፍቅር ሳይሆን ሱስ ያለባችሁ ነው የምትመስሉት::
    በዚህ ጉዳይ ላይ ተደጋግሞ አስተያየት ሲሰጥ ተመልክቻለሁ ግን በጭራሽ አትሰሙም:: በፍጹም አትሰሙም⁉️የዜና ሳይሆን የወሬ ሱስ ክፉኛ ተጣብቷችኃል ቢባል ስህተት አይመስለኝም :: ክፉ ሱስ ???

    • @user-jt1zk2rk5f
      @user-jt1zk2rk5f 24 дні тому

      😂😂😂😂😂 ems የህዝብ ድምፅ ነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 24 дні тому +2

    Fanos are defeating the satan forces. Thank God for empowering Fanos. We keep praying.

  • @NurlignHussen
    @NurlignHussen 24 дні тому +2

    በርካታ ውሸቶች ቀጥሎ ይዘረዝርልናል ማን አያልቅበት ፋሲል

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 24 дні тому +5

    ፍትሕ ለህፃን ሔቨን

  • @girmadaba409
    @girmadaba409 24 дні тому +1

    ለምን ትወሻለችሁ?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 24 дні тому

    ያለፈዉ ስርዓት የበይ ተመልካች ያደርግ ነበር ያሁኑ ገሎ ላይህ ላይ ችግኝ ይተክላል።ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 24 дні тому +4

    ክቡር ብለህ ስትጠራው አታፍርም ጅል ደመጣጭ አብይ ነው ብለህ መጥራት ያለብህ

    • @mimy9301
      @mimy9301 24 дні тому

      KOMATA, enathn, ethnic yemetedefer , ENSESA! NEFTEGNAN 1000AMET , General, yewusha lig!

  • @hh-fg6eq
    @hh-fg6eq 15 днів тому

    nice

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 24 дні тому +1

    አቶ ፋሲል የሚባለው አስተያየት ሰጪ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ በእብሪት መከላከያ ያዘመተ መሆኑንና ፋኖወች ህዝባቸውን ለመከላከል እንደሚፋለሙ የሰማ አይመስለኝም:: ጋዜጠኞች በመሬት ላይ ያለውን መዘገብ እንዲያቆሙ የሚፈልግ ይመስላል::አብይ አህመድ ሽንፈቱን በአደባባይ እንዲዘገብበት ስላልፈለክ ጋዜጠኞችን አትዘግቡ ብሎ መማፀን ይመስላል::

  • @brookmmmwww
    @brookmmmwww 24 дні тому

    You Two Excellent!

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TedaPeace-pz8no
    @TedaPeace-pz8no 23 дні тому

    ፋሲሎ ሁሌም እውነት ቦታዋን አትለቅም አቢይ አህመድ ሁሉንም ነገር መወሰን ይችላሉ የዚች ሀገር እጣ እድል ያለው በሳቸው እጅ ነው ለሰላሙም ለጦርነቱም ያሳዝናል የዚች ሀገር ነገር ሁሌም መካራ ስቃይ ጦርነት ረሀብ ዘረኝነት የኑሮ ውድነት የህግ የበላይነት አለመኖር ሙስና ተረኝነት አረ ስንቱ ፈጣሪ ብቻ ሰላሙን ይስጠን የንፁሀን ደም ይፋረድ

  • @Mule0411
    @Mule0411 24 дні тому

    የህፃኗ ጉዳይ ልብ ስባሪ ነው። ጉዳዩ እንደገና መታየት ያለበትና አቃቢ ህግ ይግባኝ መጠየቅ ያለበት ነው። ህሌናቸውን ሽጠው ሽምግልና ሲልኩ የነበሩ የገዳይ ቤተስቦችና ሽማግሌዎች በቁጥጥር ስር እንድውሉ የበኩላችንን ጥረት እናድርግ። ጉዳዩን ደጋግሞ ወደ ፊት ማምጣት ያስፈልጋል

  • @NurlignHussen
    @NurlignHussen 24 дні тому +4

    አራት ኬሎ ቀርቶ ፋኖዎች ህዝቡ በአድማ አድኑን ወደሚል ለቅሶ ተቀየረ

  • @misekertekeste3403
    @misekertekeste3403 24 дні тому

    ጋዜጠኛ መረጃ እንዲስጥ እያረከው ነው ሚስጥር አታስወጣ please

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 24 дні тому

    ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የተሰጠው መግለጫ በጠቅላላው የአማራ ክልል ተፈፃሚ ይሆናል ስለሚል፣ ቀደም ብሎ በጎጃም ላይ የተሰጠውን መግለጫ ይሽራል? ወይስ ተደራቢ ነው። እንዲት ተቀነባብሮ ነው በሥራ ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው? ያልተብራራ አካሄድ አለ።

  • @akke1631
    @akke1631 24 дні тому

    አቶ ፋሲል የተባሉት ሰው yawerut ቦጎ ነገር ደስ ይላል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 24 дні тому +2

    Thank you Jegnachin Fasil God bless you

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi 24 дні тому

    ከራስ ዘመነካሴ ኮፒየተደረገ ነው ጥሪው

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 24 дні тому +1

    አቶ ፍሲል የሜባለው ተሳታፊው ዝም ብሎ ሲዛዛ ውሎ ምን ሐሳብ ሳያመንጭ ወጣ ሲሳዝን የብለጽግና ደጋፊ ሁኖ እኮነው

  • @timharmon10
    @timharmon10 24 дні тому +1

    መከላከያው ከ አማራ ክልል ይወጣል የሚባለው እውነት አይመስልም፣፣ ከ አማራ ክልል መውጣትና ከትግራይ መውጣት ይለያያል፣፣ ከ አማራ ክልል የ ጁላ ሰራአዊት ክወጣ፣ ወጊያው ኦሮሚያ ክልል እና አዲስ አበባ ዙሪያ ይሆናል ማለት ነው፣፣ ይህ ከሆነ ደሞ፣ መንግስት በተሰላቸ እና በነተበ ሰራዊቱ ብዙ መዋጋት አይችልም፣፣ የ ኦህዴድ መንግስት፣ መንግስትነት የሚበየነው፣ አማራ ክልል ላይ ነው፣፣ ጥሎ የሚወጣ ከሆነ ከ አቅም መድከም ስለሆነ፣ የፈሸኖው ትግል የመጨረሻ ምእራፍ ላይ ደረሰ ማለት ነው፣፣
    ደርግ ትግራይን ለቆ ክጣ በሁዋላ፣ በ ኢትዮዽያ የስልጣን መንበር ላይ የቆየው ለወራት ብቻ ነበር፣፣

  • @user-jt1zk2rk5f
    @user-jt1zk2rk5f 24 дні тому

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @ethiopiamediaservices-vp7lv
    @ethiopiamediaservices-vp7lv 24 дні тому +2

    nothing cannot chane only gunner

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 25 днів тому +3

    በኢጎ 'በጎጥ እና በኢትዮጵያኒስት መጓተትህን ትተህ አማራ አንድ ሁን

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 24 дні тому

    I have been supporting you guys for a long time! I am very concerned the stapes you guys have taking since messy left.

  • @BedeleTesfaye
    @BedeleTesfaye 24 дні тому

    ፋሲል ተጠምቀህ አማራ ሁን በለኝ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 24 дні тому

    Welcome Jegnoch

  • @msrahile6369
    @msrahile6369 23 дні тому

    When do we learn from history!!! no one is benifits from war,. We should learn and do fitgh on ideas around the table.
    The motivation of the news presenters are encouraged the war , not even asking and challenging the fano leaders to end the war.

  • @elsabethe
    @elsabethe 24 дні тому

    God help fano

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 24 дні тому +2

    ፎካም አማራ ከአሁን በኋላ በአማራ እየሸቀለ የሚኖርበት ዘመን ፍይሉ ተዘጎግቷል ይህን አውቀህ አማራ ተናበብ በአንድነት

  • @zed4133
    @zed4133 24 дні тому +1

    😂😂😂😂አይ emsአማራን ካጨረሰን አተኛም አላቹሁሳ😂😂😂😂😂😂😂አይውገኔ ሳይዘምቱልሺ ዘመቱብሺ ሰንቱን አሰገዳይ ትችይ 😂😂😂😂😂😂

  • @AyalnewGeta
    @AyalnewGeta 24 дні тому +1

    ማን ነው ይህ ከአአ ደወልኩ ያለው?😅

  • @TamiratBelete-mn1re
    @TamiratBelete-mn1re 24 дні тому

    Anbesa fano

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 24 дні тому +1

    ፌካም አማራ ከአማራ ትግል ገለል በሉ ስለኢ/ያ የአማራን ህዝብ አታስተምሩትም

  • @mariaendale-q1o
    @mariaendale-q1o 24 дні тому +1

    as a media i know your focus and attenrion is political movement and you really focus on the war around different region. But some of you may have a daughter and some of you may have a sister but iam sure all of you have amother. I can understand your focus areas are not women. i am sure you heared about the seven year girl that is raped and physical bitten and dead . This girl is called heaven and this crime is done on her by her friends father.so please i am politielly asking tobe a voice atleast for this one girl

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 23 дні тому

    የእንጨት ሽበት የሆነ ሰዉ ..አሳፋሪ
    ምን ሥልጣን ኑሮህ ነው ካለህበት መንደር ውጭ?

  • @user-cr4wu8kr2c
    @user-cr4wu8kr2c 24 дні тому

    ወንድም አገኘሁ የት ጠፋ
    ፋሰል እና ጴጥሮስ ሚዛንአዊ
    ናችሁ

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 25 днів тому +2

    በአማራ ደምጨየምትቀጥል ኢ/ያ አንፈልግም መጀመሪያ አማራነት መጠንከር መደራጀት አለበት

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 24 дні тому

    ምነው በትግራይ ግጭት በተፈጠረ መልካም ነው

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 24 дні тому

    አቶ ግዛው ጠፋ በሰላም ነው ?🙏

  • @dawitworkneh1753
    @dawitworkneh1753 24 дні тому

    Nothing victory for fano

  • @AnikaTsegaye
    @AnikaTsegaye 24 дні тому

    ያተግምገማ መቼም ልክ አተሆኑም ወረኛ መከላኬ ከዚበኋላ ሚቃቖም አይመሥለኝም ሥትል ነበር አሁን ደሞ ሌላ ሀሣብ ታመጣለህ ወረኛ

  • @HalimaHalima-g8r
    @HalimaHalima-g8r 24 дні тому

    እናተ ግን ምን አይነት ጋዜጠኞች ናቹ ፣ይሄን ስርአት መታገል ሲኖርባቹ መሀል ትሆናላቹ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 24 дні тому

      ወንድሜ ጋዜጠኞች መሆናቸውን ለምን አናስተውልም

  • @omerseid4608
    @omerseid4608 24 дні тому +4

    ፋሲል የምትባል ሰዉየ የምን ህዝባዊ ሰራዊት ነዉ የምታዉራዉ እዉቅና እየሰጠህ ነዉ ማንም አማራ አያዉቀዉም ገባህ

  • @mimy9301
    @mimy9301 24 дні тому +1

    Fasil, wendmagen, Peter!! Abath, enatachun yemataweku , yewusha, yegered ligoch, fano duket eyehone naw, Addis Ababa, YEOROMO, YEOROMYA MERET NAW,! TAX KEFLEH TENORALE, TEGEBALE! KOMATA, BUDA HULA!!

    • @LeulMengste
      @LeulMengste 24 дні тому

      @@mimy9301 yewusha lij gena kitihin enbedahalen meten adiss abeban manew yante yaregat fano gena arihin yabelahal

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 24 дні тому

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 24 дні тому

    ❤❤❤❤