Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!!! አደረሰን!!! ታላቁ ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ከበዓል በረከትና ረድዔት ያሳትፈን፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! በአዲሱ ዓመት ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በጎ በጎ ሃሳባችንና ውጥናችንን እንዲያሳካልን የዘውትር ጸሎቴ ነው፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! በሠላም በጤና ጠብቆ የከርሞ ሰውም ይበልን፡፡ አገራችን ኢትዮጵያንም በሠላም በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
ፋሲል ትክክል ነህ እኔ እሚያሳዝነኝ ይህን ሁሉ እያየ ብአዴን እሚባል ነቀርሳ የአማራን ህዝብን ባዳ ሁኑ ያሥጨፍጭፋል ከሁሉም በላይ ደሙ አድማ በታኝ እሚባል እማይረባ ሚኔሻ እነዚ ናቸው እሚያናዱኝ
ጋሽ ግዛው ግን ሰላም ነው? I hope he's ok🙏
እንዴት ናችሁ ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏
ይህ ሁሉ ለዚህ መከረኛ ለአማራ ህዝብ ነውፋኖ እሚዋደቀው እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤
መልካም አዲስ አመት ለጀግኖቹ አማራ ፋኖዎች🎉
የአማራ ህዝብ ሙሁራን አክትቢሥ ካሉ ማወቅ ያለባቹ የስሜን እዝ እዴጠቃየተደረገው በነአብይ ውሥጣዌ ንግግር ነው እዴሁም ምሥለቤው ብአዴን አለበት ለምን ብትሉ ብአዴን ውስጡን አልነገሮትም ላይ ላዩን ነው ዋናው የኦሮም ባለሥልጣናት ጀረናል አሳምነው ያስለጠነው ልዩ ሀይል እዴት እናጥፋው ነው ዋናው የስሜን እዝ ጡርነቱ ዋናው ይህ ነው አረጉትም
መልካም የአዲስ አመት ዋዝማ ይሁንላችሁ !!🌺🙏
ትክክል. ነው ፒተር እምትለው ህዝብ በፍራቻ ተሸብቡ ፋኖን ይጠብቃል መልካም የድል አመት ለፋኖ ፍትህ በየወይኒው ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
ጴጥሮስ ስለ ፍትህ የሰጠኸው ማብራሪያ እጅግ በእርግጥ " ፍትህ" የት ነሽ ብዬ እንድጠይቅ በማድረግህ አመሰግናለሁ አደንቅሃለሁም።
ብልፅግና ካለ ጦርነት እንዴት ይቆማል መቼም አታሥቡ
ቀንደኛ ወንጀለኞቹ ....? እንደፈለጉ ይዝናናሉ !!!! አሁንም በስልጣን ላይ ..? ቁጢጥ ብለዋል !!!! ይህ ነው የሚሪው ትልቁ ስህተት ! አሁንም ህዝብን መምራትና , መስተዳደር በማየባቸው በወገናቸው ላይ ባንዳ ሆነው ....? አሉ ! ይህ አጥፊው በህግ አለመጠየቅ ..? የመላው ኢትዮጵያን ትልቅ ችግር ነው !!!! '
እንኳን አደረሳችሁ
God help fano
Thank u❤
በዓመታዊ የሀገር አጠቃላይ / ሁለንተናዊ ሁኔታ (ደህንነት፣ሰላም፣ ፍትህ፣ አስተዳደር ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበረሰብ መስተጋብር፣ ዲፕሎማሲ ……) ሦስታችሁም (በማስረጃ - መረጃ አስደግፋችሁ) ያቀረባችሁት ሪፕርት እውነትም ሀቅም ነው:: እናመሰግናለን!!! መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ !!! ድል ለፋኖ ድል:: ለአማራ ሕዝብ :: ሽንፈት፣ ሞትና ቀብር ለአረመኔው፣ ለገዳዩ፣ ለአጋቹ፣ ለዘራፊው፣ ለውሸታሙ፣ ለከሀዲው፣ አማራ ጨፍጭፊውና ኢትዮጵያ ጠሉ ሲሴረረኛኛና ዘዘረረኛው አብይ አህመድ አሊና neo ሕወሓት ሰው-ጠልና ከፋይ ሥርዓት ይሁን እላለሁ !!! አሜን::
ምርጦች ከነመላ ቤተሰባችሁ መልካም በዐል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ እኔ በሥራ ነው የማሳልፈው ለመጀመሪያ ጊዜ መጪው ዐመት እውነት የሚነገርበት የሽንገላ ፍቅር ጠፍቶ እውነተኛ ፍቅር በሀገራችን የሚሰፍንበት ጆሮአችን በጎ የሚሰማበት የአምላክን ፍርድ የምናይበት ያድርግልን
Welcome Jegnoch Enkuan Aderesachihu
Victory to Fanos is victory to all of us
ችግር የተፈጠረው አዳነች የጎንደር ከተማ ከንቲባ ስትሆን ነው እች ሴት ህዝቡን ከማዳን ወደ ማሳመም ተሸጋግራለች🙈🙈🙈
Tikikil Fasil
አብይ እኳ ህውዋት ጋር የተዋጋው ለስልጣኑ እንጂ ለአገርና ለህዝብ አይደለም። አሁን ህውዋት ስልጣኑን እስከተቀበሉለት ድርስ ከነሱ ጋር አብሮ አማራን ለመውጋት እየተዘጋጀ ነው። ይብላኝለት ህይወቱን ለአገር ብሎ ነገርግን ለአብይ ስልጣን ለማስጠበቅ ለሞቱት ደሃ የኢትዮጵያ ወታደሮች።
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገራችሁ፣ በነገራችን ላይ ውንድማችን አቶ ግዛው ምን ገጠመው?
Thank you guys it was interesting!!!!!!
የትምህርት ሚኒስቴርን ዜና በተመለከተ እንደ አገር፣ እንደ ወላጅ፣ እንደ ተማሪ በእጅጉ ተስፋ አስቆራጭና ልብ ሠባሪ ነው። እንዲህ ዐይነቱ በወጣት ተማሪዎች ጥረትና ተስፋ ላይ መጫወት ለምን ተፈለገ? በበኩሌ እንደዚህ ያለ ተከታታይ ልብ ሠባሪ ጭካኔ ማለትም ከ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች በዚህ ዓመት የተሻለ ሁኖ 5.4%ቱ አልፈዋል ተብሏል። አዝማሚያው ዩኒቨርሲቲዎችን በሒደት ለመዝጋት ይመስላል። ምናልባት ይኼ የከፍተኛ ትምህርት ጥላቻ የተኮረጀው ከኤርትራው መንግሥት ሳይሆን አይቀርም። ትውልድ ገዳይ እና አገርን በጣም ጎጅ ነው። ፋሽትም ይኼንን ያኔ በኤርትራ ተግብሮታል። በአስቸኳይ የትምህርት ሚኒስትሩ ሊነሱ፣ ተማሪዎችም የመማሪያ ሥፍራና በጀት እስካለ ድረስ ቢያንስ ከ50% ያላነሱት ወደ ዩኒቨርሲቲ መግበባትና መማር ይኖርባቸዋል።በተለያዩ ምክንያቶች ያለ ፍርድ ቤት ውሳኔ ወይም ብያኔ በጥርጣሬ እና በግለሰቦች ጥላቻ በእሥር ቤት የታጎሩ ዜጎች ሲሆን በተቀላጠፈ አፈፃፀም ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ታይቶ ብያኔ ሊሰጣቸው ይገባል። በነፃ ለሚለቀቁትም የሞራልና የኑሮ ማስተካከያ ገንዘብ ሊቸራቸው ይገባል። ምክንያቱም ከእሥር ሲወጡ ብዙ ነገራቸው የሚጠብቃቸው ተገለባብጦ ነውና። ከሁሉ በላይ የጠቅላይ ሚኒስትራችን ቃል "እንደ ኢሕአዴግ ዘመን አሥረን ወንጀል አናጣራም ነገር ግን ወንጀለኛን አጣርተን እናሥራለን" ያሉት መተግበር ይኖርበታል።🌷🌷🌷
መልካም አዲስ አመት ምርጦቹ❤❤❤❤
WE SHLL BE AGOOD YERE INSHALA
Egzio Meharene Kiristos
Tikikil Fasil you are a patriot. Bring it out. The force members must know.
We wish Fanos to be Victorious in the new year. God make Fanos unifier force for all Ethiopian.
Peter you are right about Ethiopian people
መልካም አዲስ አመት
ግዛውን የት አበረራቺሁት
God bless you Fasil. Tell them
ብልፅግና መከላከያን እንደ ሰው አይቆጥረውም ፍላጎቱ እንድተኩስ እንጂ ከተማረክ ከሞትክ ዞር ብሎ አያይህም
ሰላም ❤❤❤❤❤
በመስከረም አበባ የለም ነብሱ። በጥቅምት ነው። Still ዝናብ,ጭቃ,ብርድ,ጨለማ አና ከቤት ለመውጣት አይመችም።
ትክክል !
''በአዲሱ ዓመት ጦርነት የመቆም ተስፋ አለው ወይ? '' Which side do you want to hear so that I can stand in favor of you?
ቡዙዎቻችኖ የሞቀቤታችን አፍርሰውብን ተበትነን ነው ያለነው ከአቅማችን በላይ ቤት ተከራይተን ነው የምንገኘው የሆዱን ነገር ተውት ። ችግር ተሸክመን ነው የለነው። ደስታ የለም።
ወርቅ ለሰጠ ጠጠር ተወረወረለት አሉ ፋኖ ለዚች ሀገር ባለውለታ ለአቢይ አህመድ በለውጡ ካማራ በላይ ማንም ብሔር አልነበረም ግን በምላሹ የተሠጠው ሞት ስደት መደፈር መረሸን መታሰር መገላታት በዛ ሀገሩ ባይተዋር ኸረ ስንቱ ግን እውነት ያሸንፋል ድል ለሰፊው ህዝብ
ተጋሩ ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ማድረጋቸው የግድ ነው ለምን አብይ ወያኔን ያሸነፈው በኤርትራውይን እርዳታ እና እና ትግ ነው🤔🤔🤔
This satanic regime must face justice
ኢትዮጵያውያንን አጥፍቶ ኦሮምያ የሚባል ሀገር ለመስራት ከተነሱ አውሬዎች ጋር መታገል የውዴታ ግዴታ ነው
Brother Peter you said it right people are still sleeping thank you
እንኳን አደረሳችሁ ወንድሞች ፒተር ትለያለህ
ጦርነት የሚቆመው በአንድ እውነተኛ ወገን አሸናፊነት ብቻ ነው። ጦርነቱ በዚህ መንገድ ከቆመ በኋላ የሚፈጠር መፍጨርጨር ሁሉ የተልባ መንጫጫት ጉዳይ ብቻ ይሆናል። ኢትዮጵያም እሰከአለም ፍጻሜ ሰላም ሆና ትኖራለች። አለቀ!!!!
Tnx
ጎጃም ምነው ዝም አለ?
ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮግራማችሁ ከ ጳጉሜ 5 2016 ጀምሮ ተቋርጧል። እየተላለፈ አይደለም። ምክንያቱን ይፋ ማድረግ አለባችሁ።
ሕምም
አቶግዛውየትገባበሰላም፡ነው
ጎጃም አከባቢ ምነው ፀጥ ረጭ ሆነ
ተበትኖ ጠፍቷል እኮ የለም አሁን ፤፤ዉሰህት የዱሮ ፋይል ታሰራጫለህ ወንድማግኝ አደብ ግዛ፡፡
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
የአማራን መሬት ቀምተው ከኤርትራ ጋር ተደባልቀው ለመኖር እያሰቡ መሆኑ ግልጽ ነው።
ህውሀት አይታመንማ አሸባሪ ይታመናል
Yshalal ke egele.. 😂😂😂
Gzaw yet tefa
Haha frustration on fasil 😂. That how know you win
Fasil there is no mengist in Ethiopia this satan is like Arat Kilo Kebele leader
Lemn be tikikil debretsio ye tanegurut alte nagerkim..😂
ሸኔ+++ ፋኖ ===ወ ያ ኔየእናንተ እንደዚህ መሆን ግን በጣም ያሳዝናል
የአብይ እንደዚህ መሆንሰ
ከጫካ እስከ ጎዳና,ከገጠር እስከ ከተማ ከወለጋ እስከ መቀሌ ከጅማ ስእከ መተማ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የሚደርሰው ሰቆቃ የነዚህ 3(ሦስት) ቡድኖች ነው ብዬ አምናለሁ :: አብይ( መንግስት) ይህንን ማስቆም ያለመቻል ግን የነዚህ ቡድኖች በተለያየ የመንግስት መዋቅር ውስጥ መኖራቸውን አንርሳ! አንተ ወይም አንቺ ወይም እናንተ ጠቅላይ ሚንስትር ( አብይ) (ብትሆን) (ብትሆኚ )(ብትሆኑ) ምን ታደርጋለህ ?
ይቅርታ ወንድሜ ፋሲል ነገሮችን እየደጋገምክ በጣም ሠአት ታባክናለህ።መናገር ላይ ሳይሆን ነገሮችን መተንተን ላይ ስትገባ ባጭር ማስቀመጥ የምትችላቸውን ነገሮች ትደጋግማለህ ያ ደግሞ ለሰሚው አሰልቺ እና በቀጥታ ስርጭት ላይ ላለ ፕሮግራም ጊዜ አባካኝ ነው።ፊስቡክ እና ቀጥታ ስርጭት ለየቅል ይሉሃል ይሄ ነው።አዲሱ ዓመት ይሄን አስተካክለህ የምትከሰትበት ያርግልህ!!!
ለሕዝብ መፋጀት መዝመራችሁን ተዉት እናንት ሞረ ቴ ዎች
እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ !!!!ደሞ ይሰጣችዋል እኔ እምለው አገር ከድታችሁ ነው የተስደዳችሁት ምን አገባችሁ!!!፣እግዚአብሔር ግን ዋጋችሁን ይከፍላል!!!!
ጦርነት ከቆመ ምን ሰርታቹ ልትበሉ?
እናንተ እያላችሁ እንዴት ይቆማል
ጴጥሮስ የሀንክ ቆማጣ ነገር ነህ ለከርስህ ብለህ ሕዝብ እያሰፈጀህ ስለ ሰላም ታወራለህ?
ስድቡን ትተህ ወንድ ከሆንክ በሀሳብ ሞግተው ፣ በሀሳብ አሸንፍ ። የጴጥሮስን እይታ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ይጋሩታል
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!!! አደረሰን!!! ታላቁ ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ከበዓል በረከትና ረድዔት ያሳትፈን፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
በአዲሱ ዓመት ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በጎ በጎ ሃሳባችንና ውጥናችንን እንዲያሳካልን የዘውትር ጸሎቴ ነው፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
በሠላም በጤና ጠብቆ የከርሞ ሰውም ይበልን፡፡ አገራችን ኢትዮጵያንም በሠላም በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
ፋሲል ትክክል ነህ እኔ እሚያሳዝነኝ ይህን ሁሉ እያየ ብአዴን እሚባል ነቀርሳ የአማራን ህዝብን ባዳ ሁኑ ያሥጨፍጭፋል ከሁሉም በላይ ደሙ አድማ በታኝ እሚባል እማይረባ ሚኔሻ እነዚ ናቸው እሚያናዱኝ
ጋሽ ግዛው ግን ሰላም ነው? I hope he's ok🙏
እንዴት ናችሁ ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏
ይህ ሁሉ ለዚህ መከረኛ ለአማራ ህዝብ ነውፋኖ እሚዋደቀው እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤
መልካም አዲስ አመት ለጀግኖቹ አማራ ፋኖዎች🎉
የአማራ ህዝብ ሙሁራን አክትቢሥ ካሉ ማወቅ ያለባቹ የስሜን እዝ እዴጠቃየተደረገው በነአብይ ውሥጣዌ ንግግር ነው እዴሁም ምሥለቤው ብአዴን አለበት ለምን ብትሉ ብአዴን ውስጡን አልነገሮትም ላይ ላዩን ነው ዋናው የኦሮም ባለሥልጣናት ጀረናል አሳምነው ያስለጠነው ልዩ ሀይል እዴት እናጥፋው ነው ዋናው የስሜን እዝ ጡርነቱ ዋናው ይህ ነው አረጉትም
መልካም የአዲስ አመት ዋዝማ ይሁንላችሁ !!🌺🙏
ትክክል. ነው ፒተር እምትለው ህዝብ በፍራቻ ተሸብቡ ፋኖን ይጠብቃል መልካም የድል አመት ለፋኖ ፍትህ በየወይኒው ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
ጴጥሮስ ስለ ፍትህ የሰጠኸው ማብራሪያ እጅግ በእርግጥ " ፍትህ" የት ነሽ ብዬ እንድጠይቅ በማድረግህ አመሰግናለሁ አደንቅሃለሁም።
ብልፅግና ካለ ጦርነት እንዴት ይቆማል መቼም አታሥቡ
ቀንደኛ ወንጀለኞቹ ....? እንደፈለጉ ይዝናናሉ !!!! አሁንም በስልጣን ላይ ..? ቁጢጥ ብለዋል !!!! ይህ ነው የሚሪው ትልቁ ስህተት ! አሁንም ህዝብን መምራትና , መስተዳደር በማየባቸው በወገናቸው ላይ ባንዳ ሆነው ....? አሉ ! ይህ አጥፊው በህግ አለመጠየቅ ..? የመላው ኢትዮጵያን ትልቅ ችግር ነው !!!! '
እንኳን አደረሳችሁ
God help fano
Thank u❤
በዓመታዊ የሀገር አጠቃላይ / ሁለንተናዊ ሁኔታ (ደህንነት፣ሰላም፣ ፍትህ፣ አስተዳደር ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበረሰብ መስተጋብር፣ ዲፕሎማሲ ……) ሦስታችሁም (በማስረጃ - መረጃ አስደግፋችሁ) ያቀረባችሁት ሪፕርት እውነትም ሀቅም ነው:: እናመሰግናለን!!! መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ !!!
ድል ለፋኖ ድል:: ለአማራ ሕዝብ :: ሽንፈት፣ ሞትና ቀብር ለአረመኔው፣ ለገዳዩ፣ ለአጋቹ፣ ለዘራፊው፣ ለውሸታሙ፣ ለከሀዲው፣ አማራ ጨፍጭፊውና ኢትዮጵያ ጠሉ ሲሴረረኛኛና ዘዘረረኛው አብይ አህመድ አሊና neo ሕወሓት ሰው-ጠልና ከፋይ ሥርዓት ይሁን እላለሁ !!! አሜን::
ምርጦች ከነመላ ቤተሰባችሁ መልካም በዐል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ እኔ በሥራ ነው የማሳልፈው ለመጀመሪያ ጊዜ መጪው ዐመት እውነት የሚነገርበት የሽንገላ ፍቅር ጠፍቶ እውነተኛ ፍቅር በሀገራችን የሚሰፍንበት ጆሮአችን በጎ የሚሰማበት የአምላክን ፍርድ የምናይበት ያድርግልን
Welcome Jegnoch Enkuan Aderesachihu
Victory to Fanos is victory to all of us
ችግር የተፈጠረው አዳነች የጎንደር ከተማ ከንቲባ ስትሆን ነው እች ሴት ህዝቡን ከማዳን ወደ ማሳመም ተሸጋግራለች🙈🙈🙈
Tikikil Fasil
አብይ እኳ ህውዋት ጋር የተዋጋው ለስልጣኑ እንጂ ለአገርና ለህዝብ አይደለም። አሁን ህውዋት ስልጣኑን እስከተቀበሉለት ድርስ ከነሱ ጋር አብሮ አማራን ለመውጋት እየተዘጋጀ ነው። ይብላኝለት ህይወቱን ለአገር ብሎ ነገርግን ለአብይ ስልጣን ለማስጠበቅ ለሞቱት ደሃ የኢትዮጵያ ወታደሮች።
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገራችሁ፣ በነገራችን ላይ ውንድማችን አቶ ግዛው ምን ገጠመው?
Thank you guys it was interesting!!!!!!
የትምህርት ሚኒስቴርን ዜና በተመለከተ እንደ አገር፣ እንደ ወላጅ፣ እንደ ተማሪ በእጅጉ ተስፋ አስቆራጭና ልብ ሠባሪ ነው። እንዲህ ዐይነቱ በወጣት ተማሪዎች ጥረትና ተስፋ ላይ መጫወት ለምን ተፈለገ? በበኩሌ እንደዚህ ያለ ተከታታይ ልብ ሠባሪ ጭካኔ ማለትም ከ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች በዚህ ዓመት የተሻለ ሁኖ 5.4%ቱ አልፈዋል ተብሏል። አዝማሚያው ዩኒቨርሲቲዎችን በሒደት ለመዝጋት ይመስላል። ምናልባት ይኼ የከፍተኛ ትምህርት ጥላቻ የተኮረጀው ከኤርትራው መንግሥት ሳይሆን አይቀርም። ትውልድ ገዳይ እና አገርን በጣም ጎጅ ነው። ፋሽትም ይኼንን ያኔ በኤርትራ ተግብሮታል። በአስቸኳይ የትምህርት ሚኒስትሩ ሊነሱ፣ ተማሪዎችም የመማሪያ ሥፍራና በጀት እስካለ ድረስ ቢያንስ ከ50% ያላነሱት ወደ ዩኒቨርሲቲ መግበባትና መማር ይኖርባቸዋል።
በተለያዩ ምክንያቶች ያለ ፍርድ ቤት ውሳኔ ወይም ብያኔ በጥርጣሬ እና በግለሰቦች ጥላቻ በእሥር ቤት የታጎሩ ዜጎች ሲሆን በተቀላጠፈ አፈፃፀም ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ታይቶ ብያኔ ሊሰጣቸው ይገባል። በነፃ ለሚለቀቁትም የሞራልና የኑሮ ማስተካከያ ገንዘብ ሊቸራቸው ይገባል። ምክንያቱም ከእሥር ሲወጡ ብዙ ነገራቸው የሚጠብቃቸው ተገለባብጦ ነውና። ከሁሉ በላይ የጠቅላይ ሚኒስትራችን ቃል "እንደ ኢሕአዴግ ዘመን አሥረን ወንጀል አናጣራም ነገር ግን ወንጀለኛን አጣርተን እናሥራለን" ያሉት መተግበር ይኖርበታል።🌷🌷🌷
መልካም አዲስ አመት ምርጦቹ❤❤❤❤
WE SHLL BE AGOOD YERE INSHALA
Egzio Meharene Kiristos
Tikikil Fasil you are a patriot. Bring it out. The force members must know.
We wish Fanos to be Victorious in the new year. God make Fanos unifier force for all Ethiopian.
Peter you are right about Ethiopian people
መልካም አዲስ አመት
ግዛውን የት አበረራቺሁት
God bless you Fasil. Tell them
ብልፅግና መከላከያን እንደ ሰው አይቆጥረውም
ፍላጎቱ እንድተኩስ እንጂ ከተማረክ ከሞትክ ዞር ብሎ አያይህም
ሰላም
❤❤❤❤❤
በመስከረም አበባ የለም ነብሱ። በጥቅምት ነው። Still ዝናብ,ጭቃ,ብርድ,ጨለማ አና ከቤት ለመውጣት አይመችም።
ትክክል !
''በአዲሱ ዓመት ጦርነት የመቆም ተስፋ አለው ወይ? '' Which side do you want to hear so that I can stand in favor of you?
ቡዙዎቻችኖ የሞቀቤታችን አፍርሰውብን ተበትነን ነው ያለነው ከአቅማችን በላይ ቤት ተከራይተን ነው የምንገኘው የሆዱን ነገር ተውት ። ችግር ተሸክመን ነው የለነው። ደስታ የለም።
ወርቅ ለሰጠ ጠጠር ተወረወረለት አሉ ፋኖ ለዚች ሀገር ባለውለታ ለአቢይ አህመድ በለውጡ ካማራ በላይ ማንም ብሔር አልነበረም ግን በምላሹ የተሠጠው ሞት ስደት መደፈር መረሸን መታሰር መገላታት በዛ ሀገሩ ባይተዋር ኸረ ስንቱ ግን እውነት ያሸንፋል ድል ለሰፊው ህዝብ
ተጋሩ ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ማድረጋቸው የግድ ነው ለምን አብይ ወያኔን ያሸነፈው በኤርትራውይን እርዳታ እና እና ትግ ነው🤔🤔🤔
This satanic regime must face justice
ኢትዮጵያውያንን አጥፍቶ ኦሮምያ የሚባል ሀገር ለመስራት ከተነሱ አውሬዎች ጋር መታገል የውዴታ ግዴታ ነው
Brother Peter you said it right people are still sleeping thank you
እንኳን አደረሳችሁ ወንድሞች ፒተር ትለያለህ
ጦርነት የሚቆመው በአንድ እውነተኛ ወገን አሸናፊነት ብቻ ነው። ጦርነቱ በዚህ መንገድ ከቆመ በኋላ የሚፈጠር መፍጨርጨር ሁሉ የተልባ መንጫጫት ጉዳይ ብቻ ይሆናል። ኢትዮጵያም እሰከአለም ፍጻሜ ሰላም ሆና ትኖራለች። አለቀ!!!!
Tnx
ጎጃም ምነው ዝም አለ?
ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮግራማችሁ ከ ጳጉሜ 5 2016 ጀምሮ ተቋርጧል። እየተላለፈ አይደለም። ምክንያቱን ይፋ ማድረግ አለባችሁ።
ሕምም
አቶግዛውየትገባበሰላም፡ነው
ጎጃም አከባቢ ምነው ፀጥ ረጭ ሆነ
ተበትኖ ጠፍቷል እኮ የለም አሁን ፤፤ዉሰህት የዱሮ ፋይል ታሰራጫለህ ወንድማግኝ አደብ ግዛ፡፡
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
የአማራን መሬት ቀምተው ከኤርትራ ጋር ተደባልቀው ለመኖር እያሰቡ መሆኑ ግልጽ ነው።
ህውሀት አይታመንማ አሸባሪ ይታመናል
Yshalal ke egele.. 😂😂😂
Gzaw yet tefa
Haha frustration on fasil 😂. That how know you win
Fasil there is no mengist in Ethiopia this satan is like Arat Kilo Kebele leader
Lemn be tikikil debretsio ye tanegurut alte nagerkim..
😂
ሸኔ+++ ፋኖ ===ወ ያ ኔ
የእናንተ እንደዚህ መሆን ግን በጣም ያሳዝናል