🎉❤❤Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama
Good night my beautiful. With every detail, an extra touch of flavor. Result: A delicious biscuit cake. Congratulations and may GOD give you all the best...
የኔ ባለሙያ እልት ዋውውው በጣም የሚያምሪ አሠራሪነው አነመሠግናለንን ውዴ በሪችልኝኝኝኝ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውዴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመስግናለን❤❤❤❤❤
ዋውውውው🎉🎉🎉 በረች
አይ ጥሩ አስራር ነዉ በርቺ
Amazing Biscuits cake recipes 😋 😍 thanks dear
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደናመጣሽ በጣም አሪፍ ነው አድናቂሽ ነኝ የምር እጅግ ይባረክልኝ 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
ሰላም ብያለሁ ዎው አሪፍ ሥራ ነው እንዲህ በፈጠራ ሥራ መድመቅ ደሥ ያሰኛል ጣፋጭና ቃና ያለው እንደሚሆን ተስፋ አለኝ
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች አሪፍ አሰራር ነው ወደ🙏🙏🙏🍪🍪🍪🍪
አግዚአብሔር ይመሰገን ሮምዬ የምወድሽ የማከብሬ ሰላት ትርብርብ በሌለኝ በጣም አሪፍ እና ምርጥ ቆንጆ የቡስኩት ኬክ አሰራር ነው የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል ምርጥ ነው እጆች ይባረኩ ቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ በርቺልኝ ሮምዬ ❤️😮👌woww
ዋዉዉዉዉዉዉዉ አሪፍ አሰራሪ ነዉ ባለሞያ ነሸ🎉🎉
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው አሪፍ አሰራር ነው ዋው👍👍👍🕊
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉዉወ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹❤❤❤💛
እግዚአብሄር ይመስገን እሮማን እኳን ሰላም መጣሽ ዋው ያምራል 👍👍👍👍
ሰላም ሰላም ሮምዬ ሰላምሸን ይብዛልኝ የእኔ ባለሙያ እጀሸ ይባርከ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላምሽ ይብዛልን እርምት ዋውውው በጣም ቅን ጆ አሰራር ነው ያሳዬሽን እጅሽ ይባርክ
*_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውው እጅሽ ይባረክ እህቴ❤🎉 ባለሞያነሽ_
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi ዋዉ በጣም ቆንጆ ስዊት አሰራር ነው ሲያምር ሮሚዬ ❤️❤️
ሰላም ሽ ይብዛ ሮማዬ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን በየቤቱ አሰራሩ ይለያያል ማለት ነው
ሮሚ ቆንጆ ኬክ ነው የዘጋጀሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እሮምዬ ዋውውው እጂሺ ይባረክ💚💛❤😊
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ዋው አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ያምራል የምር ማሻአላ ብብያለሁ እጅሽ ያባረክ እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ መልካም እህት በጣም ደስ የሚልና የሚጣፍጥ ቆንጆ የሆነ ኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺ
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንደት ኤንደሚያምር በርችልን እጥን ምጥን ያለች ኬክ ነው
ስላም ስላምሽ ይብዛልን ሮሚዬ ውዴ ቆንጆ አስራር ነው የስራሽው እጅሽ ይብርክ የኔ ውዴ❤❤
❤ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውድ ሮምዬ ዎውውውው የኔ ባለሙያ በጣም የሚያምርና ቆንጆ ምርት አንደኛ የሆነ የቡስኩት ኬክ እጅሽ በወርቃምባር የኔ መልካም ሮምዬ 🥰😮በርች ልኝ ልዩ ነው 👌
ሰላም እንዴት ነሽ እህትዋ ❤❤❤ባአለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዋው😮😮😮በጣም ያምራል ጎበዝ በርች❤❤❤
_ያሚ ያሚ🌹የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ፀባይ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎሮቤት ነው እናመሰግናለን_
_እኛ ሀበሾች እኮ ምንም የሚያቅተን ነገር የለም አንዴ ካየን ሁሉንም አሳምረን ነው እምንሰራው👏🏻_
_እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን_🌹🌺🎉❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ💞💞❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ሮሜ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት እጅሽ ይበረክ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ሞያሽን ስለ አገረሽን ክበር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድች እንደትናችሁ የተከበራችሁየሀግሬልጅች ሠላምብያለሁበያላችሁበትየ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ወደ እህታችን ማሻአላህ በጣም ጥሩ አሰራር ነው የኔ ቆንጆ ጎበዝ የሀላ አሰራር ዋውየኔ ቆንጆ😍😍😍😍😍በተረፈ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያምጣልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን በጣም የምያምር አስራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ የኔ ባለ ሙያ
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሺ ዋው በጣም አሪፍ ነው በርች
Welcome roman my sister wwwee Good job keepvup🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ወንድም አላህ ምርጥ እስራር ነው ማሻአላህ እጅ ይባረክ የኔ ውዴ
ሰላም ሮማየ እኳሰላም መጣሽ እህቴ በርች ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን ማሻአላ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነበር እጂሽ ይባረክ ፈጣሪ ለሀገራችን
selam selamshi ybza eromye enkuwan dehna metashi wawwww yeni balemoya ejshi ybarek😘😘👌👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን ሮማዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ዋውው❤
እንኳን ደና መጣሽ ሮማን ዋውውው በጣም ያምራል ሲያዩት ራሱ ሙያማ አለሽኮ እጂሽ ይባርክ ጥሩ ነገር እያሴተማርሽነው 🙏🙏
ሠላም ሠላም ሮሚ ያሚ
ሰላም ሮምዬ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ😍❤
Egzaberh yemasgen selamesh yebzaleny ekanw dana maxashe barachi emaa koo baxama des yelale beunat gobazi arfi gize new nabare wowowow enamasagenal yene wed barchi ❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድነህ የተከበራችሁ የሀገር የልጆች ሰላማችሁ የተረፈኝ ውድ ኢትዮጵያውያን ዋው በጣም ደስ የሚል
waaqayyyoon hagalatomuu baagaa naagaan dhufaat naaganyii mana kee haadhufuu qashiti koo jaabadhuu bayee gaaredhaa arefaa newu barachiwu wwwwwwwooooo❤❤🎉❤🎉❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እኳን ሠላም መጣሽ ሰላም ለኢትዮጵያ ዋዉዉዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን የእድሮዋ አገራችን እንድትመለስ ባለንበት ሁነን መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ሆይ የአባቶችን የእናቶችን ፀሎት ሰምትህ በቃችሁ በለን እግዚአብሔር አምላክ ስምር
🎉❤❤Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama
Aleyküm selam kolay gelsin bereketli olsun komşum çok paylaşım eline emeğine sağlık izlemedeyim 🔔👈☕🍫
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ በርቺልኝ እድ አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ያም ጣል
Aslmalekumi woramatulye wobarakatu salamimi lazi betu enukanan Danan matashi yenie woidi silamtashi silyehushi batami dasi bilogali mash allha batami arifhi koyitha nabri yaslifikuti barishi allha hagerashinin
Selam selam qeda selames yebza weda wowwowowo bexam arif naw weda wowowow yamrane bexam wowo❤❤❤
❤❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ሮሚሻየ የእኔ ቅመም ባለሞያ ምንም ጥረት የለውም ዋውውውውው
ዋውውውው በጣም ያምራል ፆም ባይሆን 😂😊
Egizeabher yimsgne romi enkuan dehna metashi betam leyou yehon sweet new yeserashew enamsegnalen yamerale betam konjo new bezu yemiseriyachew betam yileyalu berchi ehet❤❤
selam romaneye yene balemoya jegena 💪sate wowwww !!!! amazing ❤gobeze neshe yene wude yawequten lesawe masayete masaweqe fesum begonate new ejocheshe yebareku qurexemate ayenkashe berecheleye bexam bezu negerochine kanche temerebeshalew wude 💪👍😍🙏
Selam selam ehitachine enkuan dana metashi ehiti selamleshi yebeza ewunet betam desi yemelem koyeta neber enameseginaleni share ladergileshi lasayeshi muya hulu thanks
Selamsh ynza romi
Good night my beautiful. With every detail, an extra touch of flavor. Result: A delicious biscuit cake. Congratulations and may GOD give you all the best...
❤🙏
Boa noite minha linda. A cada detalhe um toque a mais no sabor. Resultado: Uma delícia de bolo de biscoito. Parabéns e que DEUS lhe dê tudo de bom.
❤🙏
የኛ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ በደብ ስሪ አብይ አህመድ ሲለቀን ኢትዮጵያ ትሰሪያለሽ የስራ መስክ ይሆናል ቅመምየ