//የቃጠሎ ፍልሚያ//የዶሮውን ፈረሰኛ ማን እየጋለበው ነው የሌለው😂🤣 |እሁድን በኢቢኤስ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 19 днів тому +5

    በለተ ሰንበት ህይወታችን ዘወትር ደሰ ይበለን የቃጠሎ ድምቀታችን ዚ ኑርልን ❤❤❤❤😂😂😂

  • @heymi6630
    @heymi6630 4 дні тому +1

    ማንኛውም ሰው መቅረብ ይችላል ወይስ only ታዋቂ ሰዎች??

  • @amefke2069
    @amefke2069 19 днів тому +5

    በጣም ደስ ይላል ሲኦል አላለም😂😂😂😂😂

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd 19 днів тому +9

    ሲኦል ነው እንዴ ያደገው ቃሪያው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 19 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i 19 днів тому +3

    በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 19 днів тому +8

    የሀገራችን ድህነት በርበሬ ያስበላል😢😢😢

  • @TsegerdaMaru
    @TsegerdaMaru 18 днів тому +2

    በምን አፕላይ እናድርግ አድራሻ ላኩልን

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 18 днів тому +2

    አበባ ጎመን ብሆን በጣም ቆንጆ ነበር

  • @GirGalm
    @GirGalm 19 днів тому +2

    ሽሉ ተናዘዘ ኑዛዜ 😂😂😂

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 18 днів тому +1

    Holetegnaw lay ezih derishe alalem😂

  • @afo5830
    @afo5830 18 днів тому +1

    ላይ ነበር ግን ስጋ ስለምትበሉ ማየቱን ተውሁት 🙈🙈ላይክም አላደርግም ምክንያቱም አልተመቸኝም😒

  • @AkrmCell-n7y
    @AkrmCell-n7y 19 днів тому +9

    እሂ ቪዲዮ የዛሬነው እዳትሉኚ ሁለት መስቀል ለብሰው በገና ፆም ስጋ ሚበሉ😢😢😢 ነገሩ እኔነኚ የበላሁት ቪዲዮ እስኪያልቅ ያዬሗቼው😢😢😢

    • @ZoloZo-j5i
      @ZoloZo-j5i 19 днів тому +4

      አታሽቃቡጥ mind on your business

    • @familytube2130
      @familytube2130 19 днів тому +5

      ባክሽ ኣታካብጅ የኣበባ ጎመን እና የሱፍ ጁስ ነው ዝም በሉ ዶሮ ነው ካልሽ ከፆም በፊት የተቀረፀ ነው

    • @ruhama2434
      @ruhama2434 19 днів тому +4

      እስኪአልቅ ብታይው ኑሮ ይህን አትኮምችም ነበር ሲቀጥል የነሱን ጉድፍ ከምታይ የራስሽን ምሰሶ ንቀይ

    • @kalu8560
      @kalu8560 18 днів тому +1

      ጅሎ።።አንች የምትሰርውን ሀጥያት ማን ባጋለጠሽ መስቀል በአንገትሽ አግጠሽ።።

    • @tomhabtamu138
      @tomhabtamu138 18 днів тому

      Mene agbachew haymanote yegle new pls enda metyekew fetare manew teyake yaregachew medre denkoro balager

  • @melaku4472
    @melaku4472 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤ነጭ ለባሹ ወንድ ነው❤❤❤❤❤

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 12 днів тому

    እረ ትንሱን መልሱልን ጩሆቱ ናፍቆናል

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 18 днів тому

    መስቀል አርጋችሁ ማርያምን እያላችሁ በፆም ስጋ ግጥም አጀብ ኪሳራ

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 18 днів тому

    በጣም ያሳዝናል አደዚህ ተቃጥለህ መቃረጥህ😅

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 19 днів тому +4

    ኧረ ብር ስትሉ ጨጏራችሁን እንዳትጎዱ 😲😲😲😲ኦኦ ወይ አምቡላስ በር ላይ አቁሙ 😀😀

  • @HdhiJdhdj
    @HdhiJdhdj 17 днів тому

    ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AboneshTayu
    @AboneshTayu 19 днів тому +1

    ይሄን ቃጠሎማ እኔም መሞከር አለብኝ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 19 днів тому

      Taw yekirbik 😮😮😮😮😮

    • @AboneshTayu
      @AboneshTayu 18 днів тому

      መሞከር አይከፋም ግን ቁጥሩን አላዉቀዉም ምን ዋጋ አለዉ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 19 днів тому

    Sihol alelem😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 18 днів тому

    የዛሬዉይለያል😂😂😂😂

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 18 днів тому +1

    Seytan nw yeserw😂

  • @Ferfura
    @Ferfura 16 днів тому

    Seyasazenu 😂

  • @Aberhemtito
    @Aberhemtito 12 днів тому

    አረ አድራሻችሁ ንገሩን

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw 19 днів тому +3

    ያድድዳችሁ በፆሙ አታፍሩም ማፈርያ ናችሁ

  • @ShemsAmen
    @ShemsAmen 19 днів тому +4

    🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i 19 днів тому +1

    ነጭ ለባሹ በስሱ ግሩም ኤርሚያስን ይመስላል

  • @TarkuAnchamo-o1z
    @TarkuAnchamo-o1z 6 днів тому

    Hi lefalem kelija ga

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 17 днів тому

    የተረገሙ የወንድ አልጫዎች በፆሙ ሆዳችሁ አምላካችሁ የሆናችሁ

    • @8djej3oheHdidu3j
      @8djej3oheHdidu3j 17 днів тому

      ስጋ አደለመኮ ብርኮኒነዉ አታይመደየ

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 17 днів тому

      @8djej3oheHdidu3j አረ ዶሮ ነው አይታይም እንዴ

  • @HawaDubia
    @HawaDubia 19 днів тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @Anumma572
    @Anumma572 18 днів тому

    Bwtadroch mkeld atchlm mblat yakateh

  • @LeluAsse
    @LeluAsse 19 днів тому +1

    Ere liju memotu nw

  • @Birukdestaw-g7c
    @Birukdestaw-g7c 19 днів тому +1

    አልጫ

  • @MelkamWese
    @MelkamWese 19 днів тому +2

    ያበባ ጉመን አልንብር ወድዶሮ ተቀየር ፆም እኮ አለበቃም

    • @kalu8560
      @kalu8560 18 днів тому

      ስለ እርስሽ አስብ ፈጣር ለእነርሱ ዋጋ ይከፈላቸዋል እናንተ ምን አገባችሁ ስለ ሰው ህይወት??

    • @emk48
      @emk48 17 днів тому

      all ethiopians they have not same religion . We are diversified okay

  • @HirutHirutdajane
    @HirutHirutdajane 19 днів тому +1

    Mabilat bicha ka one enem .mesetf faligalow😅😅

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU 18 днів тому +1

    መቸም አንድ ሰዉ ካልነገሩት አይገባዉም ራስታዉ ጉራ አለበት

  • @tsigirma4998
    @tsigirma4998 19 днів тому +1

    😂I’m

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 17 днів тому

    የዛሬዎቹ ደግሞ ኦነግ ሸኔዎች ይመስላሉ 😂
    የቲማቲም ድልህ መስሉህ ነበር እንዴ ባለ ድሬዱ
    እንደማትጨርሰው አውቄ ነበር 😅

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 18 днів тому +2

    ምንድን ነው ይሄን ያክል መሽለጥለጥ የሀበሻ ወንዶች አይደላችሁደ 😡🙄