10 - ሰባቱ መሠረታዊ የትምህርት እሳቤ ልዩነቶች - በተዋሕዶ (አክሱም) እና በግሪኮ-ሮማን ሥልጣኔ መካከል- በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ሰባቱ መሠረታዊ የትምህርት እሳቤ ልዩነቶች - በተዋሕዶ (አክሱም) እና በግሪኮ-ሮማን ሥልጣኔ መካከል
    ዋቢዎች (References)፦
    ኤርምያስ ከበደ ወልደ ኢየሱስ (ንቡረ እድ) /መጻሕፍት/- www.ethiopiath...
    ዘርዐ ያዕቆብ (አጼ)። “መጽሓፈ ሜላድ፤ ድርሳነ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ።” (መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ቴዎድሮስ እና ሊቀ ጉባኤ ቀሲስ ታረቀኝ ደምሴ፥ ተርጓሚዎች)። ደብረ ባሕርይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫና አባ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም፥ ማዕረግ ማተሚያ።
    የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት፡ ወደ ዕብራውያን ሰዎች፡ አንድምታ ትርጓሜ
    ሥርግው ገላው (ተርጓሚ፥ አዘጋጅና አርታዒ)። ክብረ ነገሥት፤ ግእዝና አማርኛ። (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፥ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል፡ 1994፥ 19)
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
    Munro-Hay, S. (1991). Aksum an African civilisation of late antiquity. Edinburgh University Press.
    Sapientia humana, stultitia est apud Deum, Anthologia Graeca, 16.115-6, Retrieved on 02/06/2015 from www.emblems.ar...
    van Dorst, Sandern. “Glossary,” Roman Army Page (2004), Retrieved 06/19/2021 from members.tripod...
    Yarnell III, M. B. (2013). Royal priesthood in the English reformation. Oxford Theology and Religion M.
    ***
    የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
    አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223
    ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
    www.amazon.com...
    የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

КОМЕНТАРІ •