እኔ ያሳለፍኩት ስቃይ ማናችሁም ላይ አይድረስ || ምርኩዝ 13

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 3 роки тому +134

    እኔ ክርስትያን ነኝ በእዉነት በእግ/ር ላይ ያለሽ እምነት ትልቅ ነዉ። እንድህም ሆነሽ አመስጋኝ ነሽ። እግ/ር ሙሉ ጤናሽን እንድመልስ ፀልይልሻለሁ በርቺ ኢህቴ።

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 роки тому +2

      እ /ር አይባልም እግዚአብሔር ነው ስሙ ከሁሉም ታላቅ ነው

    • @eutimjv
      @eutimjv 3 роки тому +2

      @@hanlove412 ሀቅ ነው ክብር ለእግዚአብሔር 🙏😍

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 роки тому

      @@eutimjv አሜን

    • @aminatbint1119
      @aminatbint1119 2 роки тому +5

      ክርስቲያን እህቶች የሚንበር ቲቪን ተከታተሉ ሂዳያ ሊሆናችሁ ይችላል

    • @SameeraAbdalkareem
      @SameeraAbdalkareem 10 місяців тому

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 роки тому +247

    ላንች የደረሰ አላህ ለሁሉም የኩላሊት ህመምተኙች አላህ ያሽራቸው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +343

    ሚበሮች ወሏሂ ለኔ አንደኛ ናቸዉ እህቴ አይዞሺ አብዛሀኛወቻችን በፈተና ላይ ያለን ነን እረመዳንን እንደኔ በጉጉት እየጠበቀ ያለዉ ማን ነዉ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +661

    ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ አላህ ወቶ ከመቅረት እና ከድገተኛ አደጋ ይሰዉራችሁ

  • @saraslihom2243
    @saraslihom2243 3 роки тому +72

    በማርያም እንድት እንደምታምሩ በለ ይጃቦች እንኳንም ማረሽ እህቴ

  • @طلبةلعلم
    @طلبةلعلم 8 місяців тому +1

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሺ አሏህ ሙሉ አፋያሺን ይሥሰጥሺ የታመመ የተጨነቀን ሁሉ አሏህ ይፈርጀው ሀገራቺንን ሠላም አሏህ ያድርግል
    አብሺሪ እህቴ ሁሉም የውሥጥ ህመም አለበት

  • @frt6054
    @frt6054 3 роки тому +207

    በዱአ አትርሷት ጓደኛየን🙏🙏ኩላሊቷ ፊል አድርጎ እናቷ ልኸጣት ነው በዱአችሁ አደራ😭🙏

    • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
      @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 роки тому +2

      አላህ የሽፊሃ

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 3 роки тому +2

      አለህ አፊያወን ይመልስለት የረብብብብ

    • @اللهاكبر-ز3ز8ن
      @اللهاكبر-ز3ز8ن 3 роки тому +4

      መዲና ናት እንዴ ማር ብሬክስ ያቀርባት አላህ ሙሉ ጤናዋን ዪመልስላት ያርቢ የታመሙትን ሁሉ አላህ በራህመቱ ዪዝንላቼው

    • @ekramab3016
      @ekramab3016 3 роки тому

      Alhe yderselachu

    • @Eman-lc7jy
      @Eman-lc7jy 3 роки тому

      አላህ አፌያዋን ይመልስላት

  • @ኑሩሰይድኑሩሰይድእብራሂም

    ሁላቺንንም አፊየ ይስጠን ያሻረሽ አሏህ ሚስጋና ይገባው አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 3 роки тому +65

    አልሃምዱሊላህ በተለይ ለኛ ስደት ላለየነው ትልቅ ት/ት ነውጥ 😭 ሀዩዬ አላህ እድሜሽን ከአፍያ ጋር ያርዝምልሽ

  • @merciimeron4231
    @merciimeron4231 3 роки тому +12

    እህቴ እ.ር ጨርሶ አፊያ ያርግሽ አሥለቀሽኝ በእውነት ....
    ግን ዲሥ ላይክ ለምታደርጉ ፈጣሪ ልቦናውን ይሥጣቹ

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 3 роки тому +31

    አሜን 🙏 እግዚያብሔር እንኳን ለዚህ ያበቃሽ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ ለሌሎቹም እግዚያብሔር ይድረስ😢😭

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ዱኒያ ፈተናነች ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሰውልጂ ከምንም በላይ ዋናው ጤና ነው አላህ ጤናችንን ይስጠን

  • @ዘድቢንትስይድሙሃመድእሙቢ

    አልሃምዱሪላህ ወላሂ ለአላህ ምስጋና ይገባውአይዞሽ አላህ ታንችጋር ነው እዚህ ያደረስሽ ጌታየእኔ እህቶች በስደት ያላችሁአላህበስላም ለአገራችሁ ያብቃች ወላሂ በስው ሃገር ሁል ግዜ አይደላም ብቻ አልሃምዱሪላህ። በዱአችሁ አትርሱኝ አባቴንእና አማቴን አሞብኛ ልጄን በስው ሃገር አጣሁት ሶብር እንድሰጥኝ በዱአችሁ አትርሱኝ ያርብብብ

    • @mduae1898
      @mduae1898 3 роки тому

      አላህ በጅነት ያገናኝሽ ውደ እኔም ወድሜ ወደ አሄራ ሂዶብኛል

  • @zebibzebib1249
    @zebibzebib1249 3 роки тому +71

    ምስጋና ለአለማት ጌታ አላህ❤🙏

    • @nunuabdulla5499
      @nunuabdulla5499 Рік тому

      ምስርናለአለማትጌፓአላህ😂😂❤❤

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 3 роки тому +29

    ሀዩየ አብሽሪ ሁላችንም ዲብቅ ህመም አለን በተለይ እኛ ስደተኞች የዛራችንን እየገደልን ለነገ እናስባለን የራሳችንን ህመም እየደበቅን በዙራችን ላሉት ደስታ እንፈጥራለን 😥ዉዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому

      የልቤን አወራሺው😭😭😭😭❤❤

    • @zizizi4928
      @zizizi4928 3 роки тому

      ትክክል

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +113

    ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
    ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
    አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
    ወላሂ በጣም ይገረማሉ‼።።።

  • @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ

    የተመሙትን ቤተሰቦቻችንን ሁሉ አላህ ለአደም ልጅ ሁሉ እራህመቱን እና እዝነቱን ያዉርድልን ያረብ የኔዉድ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ 😢

  • @maruwerku
    @maruwerku 8 місяців тому

    ትዕግስት ሰጥቶሽ ለመዳን ያበቃሽ አላህም በብዙ መልካም ጉዳዮች ወፍቅሽ ለሌላው ትምህርት የሰጠሸበት በጣም አመስግኛለሁ እድሜሽን ያቆይልኝ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +15

    የኔ እት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ በእውነት ውስጠ ቆስለኝ እንባሽ እንባየ ነው እግዚአብሔር ደርስልሽ አሁንም የቀራውን ህመም እሱ ይፍውስሽ የኔ እት አይዞሽ በርች ደሞ እምነትሽ የምገርም ነው አሁንም በምታምኝው በአምላክ በአላ ላይ ተስፍ አስቀምጭ እሱ ይፍውስሻል በርች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💘👈

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 роки тому +2

    አላህ የተጨነቀውን ሁሉ ይፈርጀው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ታሞ መዳን መታደል ነው

  • @fatimanuru6149
    @fatimanuru6149 3 роки тому +5

    እላህ ይዘንልሽ እብሽሪ በጣም ኢማነኛ ነሽ የኔ እናት ሁሌ እላህ ካንቺ ጋር እንቺን ከመስሉት ጋር ይሁን እብሽሪ🤲🤲🤲❤️❤️

  • @Ibro_wedi_haji
    @Ibro_wedi_haji 3 роки тому +1

    Alhamdulilah yezi yabakash hayuti allah mulu afia yargelesh keleb enewedesh alen ke ERITREA🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @HaniHani-rq5ks
    @HaniHani-rq5ks 3 роки тому +14

    አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ አላህ ምስጋና ይገባው አላህ ለታመሙት ሁሉ አፍያ ያደርጋቸው 🤲🤲

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ሀዩቲ አለሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሱመ አለሃምዱሊላህ ቀሪውን ሀያትሽን አላህ ያሳምርልሽ የኔ ውድ አዎ አላህ የሰጠንን ኒእማ ሲጎድለ ብቻ ነው ዋጋውን ግምት ውስጥ የምናስገባው ትክክል ብለሻል የኛ አስተዋይ ቁጥር ስፍር በሌለው በአላህ ኒእማ ተከበን ትንሽዬ ችግር ሲገጥመን እናማርራለን አላህ ይቅር ይበለን አላህዬ ለሀያት እናት ዳግም ለወለደቻት ለውዷ እናት ረጅም እድሜና ጤና ከሙሉ ደስታ ጋር ስጥልን የሀያት የልጅ ልጅ እንድታይ አድርጋት ሚበሮች ጄዛኩሙላህ ኸይር

  • @eyerusalemkasahun6163
    @eyerusalemkasahun6163 3 роки тому +4

    እንኳን ጤናሽ ተመልሶ በሁለት እግርሽ ለመቆም አበቃሽ እግዚአብሔር ለሁላችንም ሙሉ ጤናችንን ይስጠን

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 роки тому +1

    አላህ አፋያሽን ይመልስልሽ ያኡክቲ አይዞሽ ዱኒያ ፈተነዋ ብዙ ናት አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @naela9429
    @naela9429 3 роки тому +21

    ያአለህ ሀዩ አልቅሰሽ አስለቀስሽን 😥😥😭
    አይዞሽ እህቴ አላህ እንኳን ለዚህ አባቃሽ

  • @kdejhahmad7225
    @kdejhahmad7225 3 роки тому +34

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይገባው

  • @jemalabdulber6700
    @jemalabdulber6700 3 роки тому +10

    አልሀሙዱሊላህ አፍያን ለአንችም ለአብዛኛዎቻችን ለቸረን። አላህ ይጠብቅሽ። በጣም አሳዛኝ ነው -እናቴም ከ6 አመትበፊት በህይወት እያለች በዚህ ህመም አሞብን ነበር።
    አላህ ለሞቱትም ቀብሩን ኑር አድርጎ: ነፍሳቸውን ምህረትን ይቸራቸው ያድርግላቸው ። ወሰላሙአለይኩም

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 роки тому +1

    ሀቅ ነው አልሀምዱሊላህ የሰጠንን ካየን የጎደለብን የለም እንኩዋንም አላህ አፍያ አደረገሽ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +3

    የእኔ እህቴ እንኮንም እግዚአብሔር ማርሽ አይዞሽ ሁሉንም ለበጎ ነው በዚህ ምድር ፈተና አይጠፋም ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 роки тому +1

    አብሽሪ እህት አታልቅሽ ልክነሽ የጤና ዋጋ የምነዉቀ ስንነጠቅነዉ ትክክል አላህ አፊያሽ ይመልስልሽ

  • @tsiyonbekele7916
    @tsiyonbekele7916 3 роки тому +30

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔ እንባዬ አልቆም አለኝ ግን በፈጣሪሽ ያለሽን እምነት እንዴት አደነቅኩሽ አሁንም እግዚአብሔር አሁንም ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @ibizaman717
    @ibizaman717 3 роки тому +1

    Allah mulu tenashen yemeleselesh yene ehet

  • @nunutube6920
    @nunutube6920 3 роки тому +62

    ሀዩዬ አይዞሽ አታልቅሺ እንኳን አላሀ አፍያ አረገሽ😭😭😭😭😭

    • @swdaswda4281
      @swdaswda4281 3 роки тому +2

      አላህ አፈያ ያርግሸ ወዴ እንደ ዘሬ አልቅሸ አላቅም

    • @fatemafattum6407
      @fatemafattum6407 3 роки тому

      آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين يارب العالمين أمين جازك الله 😭😭😭☝🏻☝🏻

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 10 місяців тому

    የኔ እናት አዞሽ አልሀምዱሊላ ዛሬ እኳን አዲ እድትዪ አበቃሽ ወላሂ አስለቀስሽኝ ጎበዝ ጀግና ነሽ አቺ ደና ሆነሽ ሰው ለማስተማር ወጣሽ አላህዬ ስለሰጠኸኝ ፀጋዎቼ አመሰግንህ አለሁ በሁሉም ህይወቴ ምስጋና ላተ ይሁን የሰጠን ብናቅ የጎደለን የለም ምንም ሳጎልብን እናማማርራለን ፈጣሪ የኛን አይይ❤❤❤❤❤❤

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 роки тому +18

    😭አልቻልኩም አላህዬ አንተ ድረስልን ለታመሙትም አንተድረስላቸው ያረብ 🙏🏻😭

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому +2

    እኮን ለዚህ አበቃሽ እህት በጣም ዋናው ነገር አልሀምዱሊላህ ማለት ነው ይሄ ለኛ ስደት ላለንው ነው አላህ ባለንበት ሰላም ያድርገን

  • @MainUddin-dp5im
    @MainUddin-dp5im 3 роки тому +17

    አልሀምድሊላህ በእርግጥ ከችግር ጋር ምቾት አለ ኢነላሀ ማአ ሶብሪ

  • @SaneAbrar
    @SaneAbrar Рік тому

    ምስጋና ይገባው ለአለባት ጌታ አላህህህህህ❤❤

  • @islamselam1093
    @islamselam1093 3 роки тому +3

    እህቴ እንኳን አላህ ለዚ አበቃሽ ያረብ ከዚ ቡኋላ ያለው ሂወትሽ ከነቤተሰቦችሽ የደስታ ይሁን ያረብ ሀዩ ከበፊቱ በበለጠ ወደ አላህ ተቃረቢ

  • @7777fb
    @7777fb 7 місяців тому

    እውነት ዋናው እምነት ነው ዛሬ ላይ ለሰይጣን ተገዝ ሆነናል እግሂአብሄር በጣም ታግዞናል ፊቱ ያዞረ ቀን እና ፊቱ ከምያዞር ብፈትነን ይሻላል ሁሉም ለበጎ ነው

  • @emukhawlah942
    @emukhawlah942 3 роки тому +12

    አላህ ቀራህመቱ እዚውስጥ ያሉ እህት ወንድሞችን ሁሉ አፍያ ያርግልን ያርግለን
    ያረብ

    • @hvgyty3350
      @hvgyty3350 3 роки тому +1

      አላህጨርሦ. አፊያያርግሽ. የታመመ ሁሉ. አላህ. አፍያያርገው. አብሽሪ

  • @sofiasheriffrabiasheriff9016
    @sofiasheriffrabiasheriff9016 3 роки тому

    አላህ ጨርሶ ይማርሽ ኡኽቲዬ አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነውና አላህ ስላዘነልሽ ነው እንጂ የፈተነሽ ማሻ አላህ አሁንም አሁንም እሱን ከማመስገን አትዘናጊ የነብዩላህ እዩብን ታሪክ ማስተንተን ያስፈልጋል ምናልባትም አላህ ላንቺ መልካምን ሽቶልሽ ይሆናልና አብሽሪ ኢነማአል ኡስሪ ዩስራ አላህ አሁንም እርዳታውን ካንቺ ጋርእንዲያደርግ በታላቅነቱ እማፀነዋለሁ

  • @umieyad6526
    @umieyad6526 3 роки тому +7

    አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አልሀምዱሊላ አላህ እንኳንም አፍያ አደረገሸ አልሀምዱሊላ ሙሉ ጤና አላህ ስለሰጠኝ

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 роки тому

    ያአላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ አችንም አፌያ ያርግሽ የኔ ውድ

  • @dahabeabdella3396
    @dahabeabdella3396 3 роки тому +14

    Same thing happened to me unexpectedly, it took me four years to heal back, I really do feel her pain. Alhamdulillah I am well too now, fortunately I was and am still blessed with everything. I am very happy for that bright young lady. Congratulations Hayat❤️

  • @mukeremshemsu2064
    @mukeremshemsu2064 3 роки тому +1

    ሃዩቲዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ። ዕውነቱን ለመናገር እምባዬን አምጥተሽዋል። በጣም ያሳዝናል ያሳለፍሽው ነገር ። ከባድ ነው።
    አላህ ከጎንሽ ይሁን። ሙሉ ጤናሽን ይጀባሽ !
    እኛም ጤናውን ሰቶን ፤ አመስጋኝ ያድርገን።
    ስለ ሁሉ አልሃምዱሊላህ። ረበል ዓለሚን። አሚን አሚን።

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 3 роки тому +13

    እካንም ለዚቸቀን አበቃሺ
    የተመመሁሉ ይዳን ያረብ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 роки тому +2

    አሰላሙ አሰላሙ አሰላሙ አሌይኩም እህቴ አላህ አፍያ ያርግሽ ከዚህ በላይ መስማት ማየት አልችልም አላህዬ አፍያ ያርግልሽ

  • @mohammedjemal5158
    @mohammedjemal5158 3 роки тому +12

    Really a wonderful program, it will create ahaa consciousness in many of us. may Allah reward you all

    • @canabcabdi1014
      @canabcabdi1014 3 роки тому

      What happened the girl did you replied me bro

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 роки тому

      😭😭😭😢😢😭😭☝❤❤❤❤❤💖💖💔💔💖💗💗💖💖💖😭😭😢😢😢😭😭😭☝

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 3 роки тому

    አልሀምዱ ሊላህ ያረብ ሙሉ አፍያ ያደረከኝ ጌታ አንተ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @hawa87i
    @hawa87i 3 роки тому +6

    የኔ እህት እፍፍ አስለቀሽኝ ሁላችንንም አላህ ይርዳን 😭💔

  • @zebibakerala918
    @zebibakerala918 3 роки тому +1

    አልሃምዱሊላህ እህቴ ሃዩ አላህ ለሁሉም ሙሉ አፊያ ይጣቸው አብሽሪ እህቴ ጨርሶ አፊያውን ይስጥሽ

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 роки тому +77

    እኔ ሚኞቴ በዚሂ በሺተ ላሚሰቀዩት ለመርደት ነዉ ዩቱቤ ስየድግ ሀየ አሚስት ፓርሰንቱ ለየቲም ነዪቸለሁ ግን ሰስበዉ በኩለሊት በሽታ የሚሰቀዩት ዩበልጠሉ እንሸአለህ እረደቸዋለሁ

    • @tuba6802
      @tuba6802 3 роки тому +1

      እንደማመር አ

  • @selamsusu2231
    @selamsusu2231 3 роки тому

    አልሀምዱሊላህ ሀያት እንኳን ሙሉ አፊያሽን መለሰልሽ ምንይሳነዋል አላህ እዚጋር ላቆመሽ ህይወትሽን ለቀጠለልሽ ኢላሂ ሹክርና ምስጋናው ይገባው አብሽሪ አላህ ለሁሉም ለታመሙት አላህ ያሽራቹ ክፎቹሁን አላህ ያርቅላቹ😥😥

  • @ቁራአንበተጅውድ
    @ቁራአንበተጅውድ 3 роки тому +5

    አልሀምዱሊላህ እንካን ለዚህ አበቃሽ እህቴዋ
    ለእናቴም ዱአ አድረጎላት ህመምተኛ ናት

  • @Faiza962
    @Faiza962 3 роки тому

    Mashallah yane konjo. Allah afiyashin cherso yestish yarebii. La Allah min yesanewal inschallah bekirbu tidgnalesh yane mar.

  • @semeruoumer4581
    @semeruoumer4581 3 роки тому +3

    የታመሙትን አላህ ያሽራቸው እኛም በአላን ጤና አላህን ምናመሰግን አላህ ያርገን

  • @sumeyasumeya24
    @sumeyasumeya24 3 роки тому

    ያአላህ አሁንም አላህ ይጠብቅሺ ከባድ ነው ወላሂ አላህ ይጠብቀን ይጠብቅሽ ደግሞ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ እዚህ ላደረሰሽ ኢንሻአላህ የበለጠ ደና ትሆኛለሽ ወላሂ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ

  • @sofiahh8252
    @sofiahh8252 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርሽ እህቴ 😥

  • @ያኢላሂያላንተማንአለኝ

    አልሐምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ የኔ ውዲ አብሸሪ ውስጤ ተረበሸ አላህ ሙሉ አፊያሸን ይወፍቅሸ ያረብ ለኔም ዳእዋ አድርጉልኝ እህቴ ታማብኝ አለች በዱአችሁ አትረሱኝ እህት ወንድሞች

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 роки тому +25

    አህላን ሚንባሮች እንኳን ደና መጠቹ እስኪ ዱአ እናድርግ አቦ አላህ ሀገረችን🇪🇹🇪🇹 ስላም የድርግልን ያረብ የአሏህህህህ
    ሀዩ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ አልቅስሽ አስለቃሽኝ የኔ ማር😭 አላህ ይጠብቀን ከዚህ በሽታ በኛ በሀባሾች ለይ እያተስፋፈ ነው አላህ የብርድልን ያረብ😭😭

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 3 роки тому

      እኔ ም፡አሚን ያረብ

    • @shememamudesir4626
      @shememamudesir4626 3 роки тому

      Alhamdulila wanaw afeyashen maGgnateshi new alhamdulila enkon dasi aleshi abeshir jalelu alashi allahin badanb amasigignew Wuda ehita kandazhi aynatu fatan hulacheninim yetabikan insha allah

    • @majda8391
      @majda8391 3 роки тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እሙአብደላሕነኝወሎየዋ

    ማማዬ አላሕ ያሽርሽ አስለቀሽኝ😭😭አልሐምድሊላሕ እኳንም ቁመሽ አየንሽ እሕቴ

  • @hayathabashahilwa7567
    @hayathabashahilwa7567 3 роки тому +6

    አልሀምዱሊላህ ያርብ ሙሉ ጤና ሰቶን በመዳም ቤት ያሚሰራን ጌታ እህቴ አላህ ያሽርሽ ጨርሶ😪😪

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ እዝነታችን የሌለ ነውኮ አሏሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚንአይኒን ላትድመእ

  • @salasala5700
    @salasala5700 3 роки тому +11

    _የሀቢቢቲ ወላሂ ያልሽው ሙሉበሙሉ እውነትነው እኛ ያለንንብናመሰግን የጎደለን የለም ነበር አሰለቀሺኝ😭😭😭😭😭_

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን

    አልሀምዱሊላህ ዋናው ሰላምሆነሽ ቁመሽ ከሄድሽ አላህ ክብር ምስጋና ይገባው ሀዩቲ አይዞን የኔፍልቅልቅ ሁሉም አልፏል ሁሌም ሰላም ሁኚ

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 роки тому +5

    አልሀምዱሊላህ ረበል አለሚን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማማ

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    እህት. ማሻአላህ. እኮንም።አፈያሽን መለስለሽአላህ. አላህምንይሳነዋል. አላህ. ሁላችንንም. አፈያችንን. ሙሉ. ያርግልንያርብ. ሀብት. ንብርት። ከጤና. በላይየለምእና. አፈያችንንእነጠብውያርብ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 3 роки тому +11

    ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሺ ሀዩዬ የታመሙት የአደም ልጅ በሙሉ አላህ የሽፊዉም

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 роки тому +1

    እኳን አሏህ ለዚህ ቀን አበቃሽ እህታችን አልሃምዱሊላህ ጌታችን አሏህ ምንም አይሳነውም

  • @semuetube5094
    @semuetube5094 3 роки тому +12

    ሚንበሮች በጣም ትችላላችሁ ስላቹሁ ከልቤ ነው
    ጀሊሉ ይጨምርላቹሁ

  • @zeynebamohammed153
    @zeynebamohammed153 3 роки тому

    ሚንበሮችሁላችሁምየምርታምራላችሁ፣ሲቀጥል፣አላህጤናሽንይመልስልሽ፣የአላህ፣ምንእንደምል፣አላውቅም

  • @AlamAlam-ut2yv
    @AlamAlam-ut2yv 3 роки тому +8

    የኒናት,እኮን,ፈጣሬ,ማረሽ,እኔም,በሰው,አገር,ታምሜለሁወገቤ,መቆምና,መቀበጥ,አልችልም,ያቃጥለኛል,ፀልዪልኝበፈጣሬ😭😭😭😭😭

  • @esmaelali2513
    @esmaelali2513 3 роки тому

    ሡበሀን አላህ እኳን ለዚህ አበቃሽ ሀቢብቲ ለታመመው ሁሉ አላህ አፊያቸውን ይመልሥላቸው ያኢላሂ ተፈትኖ ማለፍ መልካም ነው የምንወጣ አላህ ያድርገን ብቻ ልብ ይነካል 👏

  • @እቅራዕቱዩብየአንብብትውል

    የአላህ እኔም ወገቤን እግሬን ይቆርጠኛል እንፌክሽኝ ብለውኛል የረቢቢ በዱዐችሁ አትርሱኝ አላህ በሰላም ሀገር ገብቼ ልመርመር

    • @እሙበረካ
      @እሙበረካ 3 роки тому

      የኔ ቆጆ አላህ አፊያ ያድርግሽ በራህመቱ

    • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
      @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 3 роки тому

      Wuha bedamib tach erafite adireg

    • @ssfddhcdds1672
      @ssfddhcdds1672 2 роки тому

      አላህ ያሽርሽ ማሬ የመዳም ቅመም ላሀገርሽ ያብቃሽና ቤተሰቦችሽን ያገናኝሽ ያረቢ የኔ ቅመም

  • @tawussahmed3808
    @tawussahmed3808 3 роки тому

    Alhamdulilah Enkuan Lazih Abekash Ahunem Careso Allah Afiya yargesh Sister

  • @ኢስላምሰላም-በ1ቨ
    @ኢስላምሰላም-በ1ቨ 3 роки тому +11

    13.53 👈👈አብደላ ተክቢር ኢትዮ ነው እንዴ የኛ ጀግና ሜንበሮች አብደላ ተክቢርን አቅርቡልን የድምፃችን ይሰማ ጀግናዬ ነው

  • @zenahyimer6684
    @zenahyimer6684 3 роки тому

    የኔ ልዩ እህትአይዞሽ ፈጣሪ የወንጀል ማበሻ ነው እመም የሚያመጣብን ኢሻ አላህ ይሻልሻል😭😭😭😭😭 እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @elhambinthasen9884
    @elhambinthasen9884 3 роки тому +28

    ሀያት እንካን ለዚ አበቃሽ ውዴ አልሀምድሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል

  • @jameelajameela7243
    @jameelajameela7243 3 роки тому

    አይዞሽ እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለንቺ ያራደሽ አለህ ለታማሙት ሁሉ አለህ ይድራስለቻው
    ብቻ ለሁሉም ናጋር አልሀምዱልለህ ሱማ አልሀምዱልለህ ጤናህ ለሰጣሀኝ ጌታ ምስጋናና ክብር ይጋበህ

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 роки тому +13

    በኢየሱስ ሰም ሰላምሸ ይመለሰ🙏

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 3 роки тому

    ሀቢቢቴ አላህ አይቸግረውምና ሙሉ አፊያሺን ይመልስልሺ ያረብ እኛንም አላህ ይጠብቀን ያሀኪሙ ያጀባር

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 3 роки тому +3

    ሀዩ አብሺሪ እንኮን ለዚህ አበቃሽ እህቴ አላህ ጨርሶ ይማርሽ🙏 🙏

  • @tayibhasen8279
    @tayibhasen8279 3 роки тому

    alhamduliih allah siiladanesh lemkrishim jzkrllah befitiim duu aa sinareg nbr desblonal wollah alhamduliih

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 3 роки тому +4

    አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ይዘን አላህን አናመሰግንም አልሀምዱሊላህ ሀያት ድነሽ እንደዚህ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ማን ነው እንደ እኔ እያለቀሰ ያየው አፊያ ቀላል ይመስለናል

  • @salemalkaabi7900
    @salemalkaabi7900 3 роки тому

    አልሀምዱሊላህ እህት እንኳንም አላህ አፊያሽን መለሰልሽ አልሀምዱሊላህ አላህ ጨርሶ ጤናሽን ይመልስልሽ ሁቢ

  • @jemiabduusman8501
    @jemiabduusman8501 3 роки тому +6

    ሀዩዬ የኔ ጠንካራ ሴት😍😍

  • @ekram..abdu....3350
    @ekram..abdu....3350 3 роки тому

    የኔ ዉድ እህት አጀቴን በላሽዉ ሰዉ ሆኖ መከራና ችግርን ተሸከም ብሎታል የሳቀዉ ሁሉ ደስተኛ አደለም የኔ ዉድ አብሽሪ አላህ ካች ጋር ይሁን ሁላችንም ዉስጣችንን እያረረ ነዉ 22 አመቴ በዚህ እድሜየ ግን ብዙ አሳለፍኩ አሁንም ስደት ነኝ አልሀምዱሊላህ ዉሳኔ ሁሉ የአላህ ነዉ

  • @mekitbe3950
    @mekitbe3950 3 роки тому +22

    እውነት መጨረስ አልቻልኩም 😥😥😥

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 3 роки тому

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
    የታመመንም አላህ ያሽራቼው
    ስዴተኞቺንንም አላህ በሰላም ለሃገራቼው ያብቃቼው

  • @ሉባባታደሰ
    @ሉባባታደሰ 3 роки тому +11

    አላህ ያሽርሽ የኔ ማር

  • @ኢማንYouTube-i5n
    @ኢማንYouTube-i5n 3 роки тому

    አላህ ይርዳሽ ያርብ ወጣትነትሽን የምትጠቀሚበት ያድርግሽ

  • @ሰአዳ-በ8ኰ
    @ሰአዳ-በ8ኰ 3 роки тому +15

    ሀምድ ማቅረብ ስንችል አስቀድመን እናለቅሳለን ከሰው ፊት ቆመን ከምናለቅስ አሏህ ፊት ቆመን እናልቅስ

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 роки тому +3

      ሰው ነን ደካማ ፍጡር ብታለቅስ ምንድነው ችግር ህመሟን እሷ እንጅ አንች አታውቂም

  • @binzayd5862
    @binzayd5862 3 роки тому

    ዋው እንዴት ይከብዳል? ወላሂ ቻልሽው አይደል? እህቴ አይዞሽ እምነትሽ አድኖሻልና አሁንም አላህ ጨርሶ ይማርሽ!!!! ታማቹ ያልጋ ቁራኛ ለሆናቹ ያልታያቹ ያልተሰማቹ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ አላህ በእዝነቱ ይጎብኛቹ!!!! ለኛም ልቦና ይስጠንና ራሳችንን የምንጠብቅ ካለችን ቀንሰን አካፍለን የምናሳክም የምናጎርስ እና አለን አይዞን እንድንባባል አላህ ያግዘን!!!!!!!!

  • @ኢማንይቱብ
    @ኢማንይቱብ 3 роки тому +4

    ያረብ ሁላችንንም ከክፉ ጠብቀን ያረብ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 роки тому +1

    እህቴ"አይዞሽ እናአፊሽን"ይምልስልሽ "ጨርሦይማርሽ"የኔእናት ይከብድአላህ"አይዞሽ"አሚንአሏህ ሁላችንም ይጠብቀንውነትሽነው

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu 3 роки тому +3

    ሀዩየየየ በጣም አስለቀሽኝ ወላሂ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ከአንት ሰብርን ጥንካሬን ሀዩየየየየየየ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ

  • @osmankebede5929
    @osmankebede5929 3 роки тому

    አይዞኝ እህቴ ቪድዎሽን መጀመር እንጅ መጨረስ አልችልም ። ዱዓ የምንፈልግ ብዙ ወንድሞች አለን። አንዱ እኔ ነኝ የወንድም የህቶች ዱዓ የምሻ ከአቅሜ በላይ የሆነ ስሙንኳ መጥራት የሚሰቀጥጥ በሽታ አለብህ ተብየ ነፍሴ ተጨንቃ ነዉ ያለችው ።ከአሏህ እራህመት ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻአላህ እንደ ሀያት ድኜ የማወራበት ቀን አሏህ እንድሰጠኝ ዱዓችሁን እሻለሁ ።

    • @ssfddhcdds1672
      @ssfddhcdds1672 2 роки тому +1

      ኢሻአላህ አይዞህ ወድምዬ አትጨነቅ አላህ ከጎንህነው እሽ ወድሜ አብሽር

    • @ssfddhcdds1672
      @ssfddhcdds1672 2 роки тому

      አትጨነቅ እሽ ምክንያቱም አላህ አለህ እሽ

    • @osmankebede5929
      @osmankebede5929 2 роки тому

      Merhaba keAlluah rahmet tesfa alkortm degmom yetshale afya ysetgnal