#Ethiopia_ባጃጅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2020
  • #ethiobajaj #wellotube #ashrukachannel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 433

  • @Mametube
    @Mametube  3 роки тому +47

    *ቢኒያም ሞተርን ደውላችሁ ሙሉ መረጃ መግዛትም ከፈለጋችሁ 0911727667 ወይም 0922606267 ደውለው ያናግሩት*

    • @user-pc3zh9kd4m
      @user-pc3zh9kd4m 3 роки тому

      ማሜ ሳይክል ስንት ይሆን ሞተር ሳይክል ሳይሆን ትንሻ ሳይክል ስንት ትሆን?

    • @jemila9043
      @jemila9043 3 роки тому +1

      ኢንሻአሏህ ሰንመጣ እኛ መኪና ልሴቶቹ መዝናኝ እንፍልጋለን

    • @user-el3mc8mh3l
      @user-el3mc8mh3l 3 роки тому

      ጀዛከለህን ሀይር እኔመገዛትእፈልግ አለሁሰሞኑን ግንአገሩትንሽ እራቅያለነዉ እስትለማንኛዉም በጣምአመሰግንአለሁ

    • @user-gl3ie1mo3o
      @user-gl3ie1mo3o 3 роки тому +1

      ቆጆ ነበረ ግን ከፊት ያለው እግሮ አድ ስለሆነ ያስፈራል

    • @user-xi7el2jx9d
      @user-xi7el2jx9d 3 роки тому

      ዉይ ማሜ አረፈድክ ወድሜ ገዛ ጠይቄህ ቆየህ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +46

    የማዳም ቅመሞች ሀገራችንን ግባና እንስራና እንዲለወጥ የምትለው👍👍

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 3 роки тому

      እውነት ነው ውዴ

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 роки тому

      መልካም ሰው ነሽ ሀገር ያሉ. ለስራ የሚጠረትን ስሰማ. እፈራለሀ

  • @Halima-tu4ul
    @Halima-tu4ul 3 роки тому +68

    የማሜ ቤተሠቦች ክፍት ብሎኛል አይዞሺ በሉኝ

    • @user-bt7dn7he9w
      @user-bt7dn7he9w 3 роки тому +1

      *ምነው ሀያቲ😢😢😢አይዞሽ አይክፋሽ እህቴ*

    • @user-rm6qh6lt8l
      @user-rm6qh6lt8l 3 роки тому

      አይዞሽ እኔም ከፍቶኛል 😭😭😭😭😭

    • @Pk-ex1nt
      @Pk-ex1nt 3 роки тому

      አይዞሽ ሁቢ

    • @user-pc3zh9kd4m
      @user-pc3zh9kd4m 3 роки тому

      አይዞሽ እህቴ

    • @user-pc3zh9kd4m
      @user-pc3zh9kd4m 3 роки тому

      @@user-rm6qh6lt8l አይዞሽ እህቴ

  • @Mametube
    @Mametube  3 роки тому +57

    *ሸበካ አዛ ሁናል ማሜ ነኝ ከወሎ ኮምቦልቻ*

    • @aminat.9563
      @aminat.9563 3 роки тому

      ጀዛክ አላህ ኸይር

    • @user-bt7dn7he9w
      @user-bt7dn7he9w 3 роки тому +2

      *አላወኩህም ነበር ማሜ ነህደ😄😄😄😄🤔🤔*

    • @user-gw4fj9kf1k
      @user-gw4fj9kf1k 3 роки тому

      አቦ ማሜ ኮቦልቻ ከሆክ ስልክህን በሰጠኸይኝ እቃ ትገዛልኝ ነበር

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube 3 роки тому +1

      ሀይቅን አሳየን በዛዉም አሳ ትበላለህ እሽ

    • @user-ei2kc5ks3q
      @user-ei2kc5ks3q 3 роки тому +1

      @@user-bt7dn7he9w 😂😂😂

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l 3 роки тому +60

    ማደሜ ቤት ልትሰረልኝ ናው በጠም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ ሚየስደስታቹ ለይክ ሰብስክረይብ አርጉኝ ምን ችግር አለው ስደተኛ ከርታተዋ እህታቹ ነኝ እሷ ማሰይ የብዘልን

    • @omukalidbieznilah8827
      @omukalidbieznilah8827 3 роки тому +1

      መብሩክ አንድ ክላስ እንዲሰጭኝ

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 3 роки тому

      ማሻአላህ

    • @Tube-oy8mz
      @Tube-oy8mz 3 роки тому +1

      ክክክ ግን እውነትሽንነው በየሄድሽበት ነው እኮ ይሄን ኮሜንት የምፅፊው እውነት ከሆነ ማሻአላህ እንኳን ደሥአለሽ

    • @user-kw8td1zy3f
      @user-kw8td1zy3f 3 роки тому

      @@Tube-oy8mz kkkkkkkkkkkkkkk

    • @student6278
      @student6278 3 роки тому

      ደስታሽ ዘላቂ ይሁንልሽ

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 3 роки тому +26

    ማሻአላህ አሪፍ ነው ዋጋው ግን ስዎች መጀመርያ አንገት ማስገቢያ ቤት ይቀድማል መኪና ያን ያክል አስፈላጊ አይደለም

  • @student6278
    @student6278 3 роки тому +1

    እኔ አሁን ሀገር ስገባ መንጃ ፈቃድ አወጣና ባጃጂ ገዝቸ መስራት እፈልጋለሁ የጭነቷ ባጃጂ ስራ የወንድ የሴት አይልም ትንሽትልቅ አይልም ትልቅ ለመሆን መነሻው ከትንሽ ነውና ኢንሻአላህ በመቀጠል ጀዛከላሁኸይረን አኺ ሙ/ድ

  • @hadubinitmuhamed8043
    @hadubinitmuhamed8043 3 роки тому +4

    ብቻ እንጂ አቅሞ ኑሩን ባሳካንላቸው ይህን የሚፈለጉ ብዙ አሉ ግን ስደተኞች አቅማችን አይችል ሲል የሚረዳህ የለም ብቻ አልሀምዱሊላህ ባጃጂ እጠላለሁ ግን የጭነቱ ያምራል ምን አለበት ግን ሁለት ጎሜ ቢደርጉበት ከፊት ለፊቱ

    • @user-mr8ii4fb1d
      @user-mr8ii4fb1d 20 днів тому

      እኔምበጣምአልወዳትም ግን ወድሜታልገዛሽእያለጥምድአርጎኛል ዉይ

  • @emanbentseid3559
    @emanbentseid3559 3 роки тому +1

    _ወልኩምአሰላምወ ወራህመቱላህ ወበረካቱ በቃል ይምገኝ ወንዶልጅ ደስ ይለኝል አሏህ ይጨምርልህ_

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 3 роки тому +1

    ውይ ማሜ መሺኩራ ደሴ ሄደህ ነው በጣም ጥሩ ሀሪፍ ሀሪፍ ነገር እደምታሳየን ተስፋአለኝ ማሜ

  • @zamiraseide4186
    @zamiraseide4186 3 роки тому

    አዎ ማሜዋ የጭነቷን እገዛለሁ ኢንሸሸአላህ 6ወር ነወ የቀርኝ ኡፉ ኮቻ አሪፍ ስራ አለ አንተም ሠላምህ ብዝዝዝት ይበልልኝ የሠፈሬ ልጅ

  • @user-lp3bb7qr8p
    @user-lp3bb7qr8p 3 роки тому +1

    ወአሌይኩም ሠላም ማሜ ለጥሩ መረጃክ ጀዛኪሏህ ኸይረን ሀቢቢ

  • @user-ky2un6sm9t
    @user-ky2un6sm9t 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወንድም ማሜ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢንሻአላህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን

  • @user-xq8mx4ku5n
    @user-xq8mx4ku5n 3 роки тому

    እናመሰግናለን ስደት ነኝ እሻአላህ አንድ ባጃጅእገዛለሁማሚ❤

  • @hayoutupe3449
    @hayoutupe3449 3 роки тому

    ጀዛኩመሏ ኸይር አሪፈ መረጃ ነው እኛጋ ለጎመን አሪፈ ነው 😄አይሱዚው

  • @myteub257
    @myteub257 3 роки тому

    ማሸ አለህ ወንድም ያማኪነ አነደድ አሰየን በክፍል በክፍል

  • @user-ep9ph4mf3h
    @user-ep9ph4mf3h 3 роки тому

    ዋአለይኩሙ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሜ በሰላም ነው የጠቆርከው እ 👀👀

  • @user-le3zb9cb5t
    @user-le3zb9cb5t 3 роки тому

    እኔ እራሱ እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ ቢኒ እገዛሀለሁ ሜሜ እናመሰግናለን

  • @zedyoutube7625
    @zedyoutube7625 3 роки тому +11

    ዋኣሌይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቲሁ
    ኣንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ተከታዮቼ😜😂😂😂😂😂😂

  • @tadeseendalew9554
    @tadeseendalew9554 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ግን
    የተወሰነ ከፍሎ ለመውሰድ በባንክ የተመቻቸ ነገር
    ቢኖር አሪፍነው እንደ ሌሎች ያስተካከሉት ካላቸው
    ግልጽ ብታደርግልን ለጭነት ለመስራት ያልከው ቢጫዋ ባጃጅ ግዜ ሲኖርህ ብትመልስልን መልካም ነው

  • @tube3507
    @tube3507 3 роки тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ።ኢን ሻ አላህ አንድ ቀን እገዛለሁ እኔም

  • @zedyoutube7625
    @zedyoutube7625 3 роки тому +15

    ማሻኣሏህ ኣሪፍ ነው ምን ኣለበት መሬት እቤት እንዲህ በርካሽ ቢገኝ 😢😢

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 роки тому

    ደሴ እዳለ አላውቅም ነበር ዋው በርታ ማሜ

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 3 роки тому

    መሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው
    ማሜ ጀዛክ አላህ ይር

  • @user-ol3ji3uf8l
    @user-ol3ji3uf8l 3 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህሌን ማሜ ጀዛከሏህ ኸይር ለመረጃህ ግን የጭነት ባጃጅ የሂዲ ነወይ ጠካራነወይ በተለይ ለክፍለሀገር ፈልጌ ነበር ጥንካሬ ያለውን

  • @user-rm6qh6lt8l
    @user-rm6qh6lt8l 3 роки тому +1

    መሸአላህ ማሜ ተመችቶሀል ሐገራችን ወንድም

  • @user-kf4sp5fb9i
    @user-kf4sp5fb9i 3 роки тому +1

    ትንሹ አስውዚ አሪፍ ነው

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 роки тому +1

    ወርቅ ጠይቅልን ወዲም እና ትንሽ ልገዛነበር ለማትረፍ ስደት እደሚገዙና ንገረን ደሴላይ በዚህ ወር ስለምገዛነው ለማወቅ ነው

  • @user-hm3zl1wp6b
    @user-hm3zl1wp6b 3 роки тому +7

    ማሜ ለቀጣይ የውፍጮ ዋጋ ጠይቅልን

  • @saidasaida7698
    @saidasaida7698 Рік тому

    ኢንሻአላህ በቅርብ ለባሌ እገዛለታለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 роки тому +1

    ጥሩ ነው ማሜ በርታልን

  • @samiresamire9518
    @samiresamire9518 3 роки тому +2

    ኢንሻአላህ ዘድሮ ኢትዩ እገባለሁ

  • @morida1876
    @morida1876 3 роки тому +3

    👍👍👍👍👍👍👍ኢሻአላህ እድሜ ከሰጠን እገዛዋለን

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 роки тому

    Thank you so much brother love 💕💕🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹👍

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 3 роки тому

    ጀዛካላሂ በጣም የምፈልገው መረጃነው

  • @sofayali9103
    @sofayali9103 3 роки тому

    ወሪቅ ጠይቅ ደሢላይ ማሜዋ ጀዛካላህ

  • @zamiraseide4186
    @zamiraseide4186 3 роки тому

    ሙአለኩም አሠላም ማሜ እናመሠግናለን

  • @user-yv6fy6yn8n
    @user-yv6fy6yn8n 3 роки тому

    ኢሽ አላህ ይችንማ እገዛለው ይመችህ ወድሜ

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 2 роки тому

    መሻአላህ አሪፍ ነው ባጃጂ እፈልጋለሁ re

  • @user-xh7wu8fz5s
    @user-xh7wu8fz5s 3 роки тому +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ በቃ በጃጅ ልግዛና እማየንና አባየን ላሸራሽር ግን ማነዉ እሚነዳዉነዉ ችግሩ ይሄምአለለካ

  • @madinanana9159
    @madinanana9159 3 роки тому +5

    የኮንቲነር ዋጋ ጠይቅ እና ንገረኝ እስቲ ማሜ

  • @sayedzyan9528
    @sayedzyan9528 3 роки тому

    መሸአላ ማሜ በጣም እየጠቀምከንነው

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 3 роки тому

    መሻላህ ነው ወላሂ ወጋው ሰራ ከተገኝ ያው አሁን ሁሉም ባጃጂ ላይ ሁኗል

  • @mikaalbalb3238
    @mikaalbalb3238 3 роки тому +2

    በጣም ሹክራን ማሜ

  • @user-ul7mz3ic5g
    @user-ul7mz3ic5g 3 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ወዲም

  • @uehjdh2551
    @uehjdh2551 3 роки тому

    ማሚ በጣም ነው የምናመሠግነው

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl 2 роки тому

    አህለን ማም እንኳን ሠላም መጣህ

  • @jemilajemila7449
    @jemilajemila7449 3 роки тому

    Masha Allah dehnanew

  • @Fafi_tube
    @Fafi_tube 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነው ማሜ አይ ብር ዬት አለ ብለህ ነው

  • @semiraahohdder3100
    @semiraahohdder3100 3 роки тому

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-mr1ye2ic5p
    @user-mr1ye2ic5p 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d 3 роки тому +1

    ወላሒ ከባጃጁ ይቺ በጣም ጥሩ ናት

  • @user-ub1pf9jy4t
    @user-ub1pf9jy4t 3 роки тому

    ማሻአላህ ደስይላል ወላሂ ለባሌ እገዛለታለሁ እንሻአላህ

  • @ibrahimtube3485
    @ibrahimtube3485 3 роки тому

    ሱዙኪ ኤቭሪ የጭነት መኪና በአዲስ አ/ አቅርብልን?

  • @user-hf1ow1ij7h
    @user-hf1ow1ij7h 3 роки тому

    እናመሰግናለን ማም

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @ikramjamal770
    @ikramjamal770 2 роки тому

    ሸኩሪን ማሚ

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 3 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይረ ያኣኺ

  • @zharazhara4046
    @zharazhara4046 2 роки тому

    mashaallh

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Місяць тому

    እናመሰግናለን ማሜ

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 роки тому

    ሰላም ማሜ እናመሰግናለን

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 роки тому

    አህለነ ማሜ ጀዛከሏህይር

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt 3 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሜ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 3 роки тому

    ማሜ. ማሻ አላህ አላህ ይጠበቅ

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 3 роки тому

    ማሻአላህ አር ኮች እደት እደናፍቀኝ

  • @zeebazeeba1007
    @zeebazeeba1007 2 місяці тому

    ማሻ አላህ በጣምጥሩ ነው

  • @zedtube8471
    @zedtube8471 2 роки тому +1

    ማሻኣሏህ😍😍 ወሏህ በጣም ኣሪፍነው

  • @amarealemu2719
    @amarealemu2719 3 роки тому +1

    በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው። እስከመጨረሻው አዳምጡት

    • @user-mv5ci9fv9z
      @user-mv5ci9fv9z 3 роки тому

      እስኪ አሁን ላይ ስት እደሆነ ነገሩኝ ወገኖቸ

  • @tamrikamal1315
    @tamrikamal1315 3 роки тому

    Thank you broo wlwrwb

  • @dfghhh6876
    @dfghhh6876 3 роки тому

    ማሻ አላህ ጥሩነዉ

  • @user-to5lc7it3p
    @user-to5lc7it3p 3 роки тому +2

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ አህሊን አሚንን

  • @user-pm2fi5hm4w
    @user-pm2fi5hm4w 3 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለል ማሜ በውስጥጥ ልጠይቅህ

  • @vip8858
    @vip8858 3 роки тому

    ወ ወ ወ አህላን ማሜ ሹክራን

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 3 роки тому +2

    አላሁመ ሶለሊ አላ ነብይና መሀመድ ሰለ አለ ነብይና ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
    እና ባሥ ነው የምገዛው ኢንሻአላህ

  • @lobabamoh4595
    @lobabamoh4595 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ሸዋሮቢት

  • @sofayali9103
    @sofayali9103 3 роки тому

    ኮኖቴሬሪ ጠይቅ ማሚዋ ባልትና እሸቅልባታለሁ

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 3 роки тому

    ማሺ አሏህ ማሜ ሺኩራን

  • @emanalhammadi2184
    @emanalhammadi2184 3 роки тому

    እናመሰግናለን ማሜ ምረጥ ሰው

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 3 роки тому

    ወለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ መሜ

  • @zamzmalz6857
    @zamzmalz6857 2 роки тому

    አሪፍነው ለወድልጅ ገቶለሚሰራ ለሴት የሚሆን ፈልግልንስራ

  • @grgg1794
    @grgg1794 3 роки тому

    ዋለይኩምሰላም ።።ማሜ።አህለን ወላሂአሪፍ ናቸዉ አይይይይይ መጀመሪያ አገቴን 🤣 የማስገባበት ።።ቤት ።ነዉየምፈልገዉ ።።ምናለ ቤቱም እደባጃጅ ።ቢረክስ ።።እፍፍፍፍፍ አሁንስ ወድሜን አላህ ያሳድግልኝ ገናነዉ ለባጃጅ መዳት ቢያስ አድ።።አራትአመድይቀረዋል ገናጭጮ ነዉ ።።እሸአላህ እገዛለታለሁ 🇪🇹

  • @sofayali9103
    @sofayali9103 3 роки тому

    መሻአላህ መቶ ዘጠና ሽቡሪ እኒማ ይችን መግዛት አለቡኝ

  • @user-rt7gw8fl4s
    @user-rt7gw8fl4s 3 роки тому

    elshu stagger በአጃጅ የተመታ መኪና በተረት አቀረቡልኝ እባካችሁ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 3 роки тому

    አሠለሙአለይኩምጸማሜ ከባጃጁ የጭነቱ ይሻል ነበር ግን ከላይ የከበደ ከግሩ የቀጠነ ነው ያሥፈራል ለአደጋ

  • @azwaahmed4100
    @azwaahmed4100 3 роки тому

    አህለን ማሜ ወላሂ ስጠብቅ ነበር

  • @tsegeradagebru898
    @tsegeradagebru898 3 роки тому

    Mame ሰላም ነው ገምአሽ ተከፍሎ ምውሰድ አይቸለም ውደሜ

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 3 роки тому

    አሪፍነው እገዛለሁየምር

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 роки тому

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ

  • @user-vy4jl8ei5n
    @user-vy4jl8ei5n 3 роки тому

    ዋአሊኩም ሠላም አህለን ማሜ መሻላህ

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 3 роки тому +1

    ወአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜ ሹኪረን ሥለመረጃህ አንዲ መገሥት ወረሦኝ አንዲ ተኪቻለሁኝ አልሀምዲሊላ ዉዴ

    • @user-jv3qg5or8c
      @user-jv3qg5or8c 3 роки тому

      Ayzoshi gen yesralu terfe alwe eski negrige endgza

  • @setrabutajralije3617
    @setrabutajralije3617 3 роки тому

    ማሜ በጣም እናመሠግናለን 30ሺብሬ አዳክልኝ

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d 3 роки тому

    እሻአላሕ ቤቴን ሰርቼ ልጨርስና ይችን እገዛሐሁኝ እሻአላሕ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 роки тому +1

    ትህትና በጣም ደስ ይላል ተባርክ

  • @user-lr6oy6ek9s
    @user-lr6oy6ek9s 3 роки тому

    አህለን መሜ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 3 роки тому

    እንኮን ደህና መጣህ እስኪ ጋዝ ቹላ ያለው አሳይ ስንት እንደሁ ደሴ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 3 роки тому +1

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    *በቃ ማሜ ከነገ ጀምሮ ኢቶ ገብቸ ባጃጂ ልሸቅም😉🤣🤣🤣*

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 3 роки тому

    Waeleykum selam werahmetulah weberekathu

  • @user-td1ql3ny1u
    @user-td1ql3ny1u 3 роки тому

    እሽወድምጀዛከላህኸይር

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 3 роки тому

    የኔ ጥያቄ ነበረ በርታ