КОМЕНТАРІ •

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE 3 роки тому +4

    TVS ባጃጅ አነዳድ ለማየት 👇👇👇👇
    ua-cam.com/video/onC7WA4-eMg/v-deo.html

  • @nejatabdu3015
    @nejatabdu3015 3 роки тому +7

    በጣም ነው የማመሠግነው የምር ቪድወችህን ግማሾቹን አይቻቸዋለሁ በጣም ጥሩ ት/ት ነው የምታሥተምረው በሚገባን መልኩ በርታ

    • @davedavdo1116
      @davedavdo1116 Рік тому +1

      በጣም አሪፍ ነው ግን የባጃጅ መሰናክል ልክ እደዚ ቪዲዬ ብትሰራ

  • @jamalwatube2464
    @jamalwatube2464 3 роки тому

    በጣም ነው የምናመሰግነው ለሁሉ ነገር በርታ

  • @helensemere303
    @helensemere303 Рік тому

    ምርጥ ሰው

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 роки тому +1

    እናመሠግናለን ደግሞ የከሜራችሁ ጥራት👌👌እወቀቱን ያብዛልህ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому

      ሳርዬ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @tesfayhaftu6359
    @tesfayhaftu6359 Рік тому

    ይምችህ ወድሜ

  • @surafelteshome8347
    @surafelteshome8347 3 роки тому

    bro betam enamesegnalen
    begle taseletnale ende

  • @faridabdusemad5798
    @faridabdusemad5798 2 роки тому

    Good learning

  • @ahmedmenewerabdullah2943
    @ahmedmenewerabdullah2943 3 роки тому

    thank you

  • @Habibi-4040
    @Habibi-4040 3 роки тому

    isuzu አንዳድ bitasyen ደስ ይለኛል bro እና abadula መኪና

  • @googleco3996
    @googleco3996 9 місяців тому

    ጎበዝ ነክ

  • @user-os7kb3zr2k
    @user-os7kb3zr2k Рік тому

    አሪፍ

  • @ReinventYourself.
    @ReinventYourself. 3 роки тому +1

    Wow ! Thanks for sharing an other such a nice video, look forward to see more nice videos ! Like 70

  • @ymamemkraw8376
    @ymamemkraw8376 3 роки тому

    ተንኪው

  • @user-rz6zc7yk4s
    @user-rz6zc7yk4s 3 роки тому

    ጎበዝ

  • @liombubu7853
    @liombubu7853 Рік тому

    You are my bro

  • @TechtalksEthio
    @TechtalksEthio 3 роки тому

    selam selam kebe Endet neh ene yemtleqachewun vidowoch betam new mketatekew mknyatum tkklega yemekina tmhrt asetat hono slagegewut betam new mamesegnew. keep it up!
    kalaschegerkuk ye bajaj wustawi eyandandu kifl ena yemoter wustawi kifln chemro btastemren arif new ketlo ye ATUL VAYO endemtasayen alteraterm kene wagaw chrm gletsiln Amesegnalew

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому

      👍👍👍👍

  • @yohanis_solomon
    @yohanis_solomon 3 роки тому

    Betam des yemil new kebe bertalen

  • @papisho6
    @papisho6 2 роки тому +2

    የሲኖ ትራክ አነዳድ አሣየን

  • @technology3234
    @technology3234 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነህ ከቤ ። ሁሌም እከታተልሀለው ።
    ስለ መኪና 1 ጥያቄ ነበረኝ ???

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому

      መጠየቅ ይቻላል👍👍👍👍

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 4 місяці тому

    ኢንሻአላህ ሀገር ተገባሁ ባጃጀን ራሴ ነኝ የምይዛት ከማዳም ስራ ግራ አያጋባም ይህን መልመድ

  • @user-vc5ih7nw4b
    @user-vc5ih7nw4b Рік тому

    👍

  • @isrexgamer7687
    @isrexgamer7687 2 роки тому

    Waw

  • @ganetlb4494
    @ganetlb4494 2 роки тому

    Wawwww

  • @winer3555
    @winer3555 2 роки тому +1

    የበጃጅ ፈተና እንዲት ነው

  • @user-rz6zc7yk4s
    @user-rz6zc7yk4s 3 роки тому

    ይች ቀላልናት

  • @gebrehiwothailu6472
    @gebrehiwothailu6472 5 місяців тому

    መስናክል ብታሳየን ኣሪፍ ነበር

  • @blueblack7370
    @blueblack7370 3 роки тому +2

    ebakehen video likakeln

  • @papiman529
    @papiman529 2 роки тому +1

    Btam new mewdeh amesgenalew ketlebet

  • @amantafari943
    @amantafari943 Рік тому +1

    ጂጂዬ ባክ ስለ ፎርስ ባጃጅ አስረዳን

  • @sadiyasadi1480
    @sadiyasadi1480 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወድሜ እስኪ የታክሲ መንጃ ፍቃድ ያለው ሰው ባጃጅ መንዳት ይችላል ወይስ ለራሱ ለብቻ መንጃ ፍቃድ ያስፈልገዋል እና ባጃጅ እዴት ለወንድሜ ልገዛ ነው ነበር ስት ነው ዋጋው አዲሱ ያዋጣል ወይስ አያዋጣም ባጃጅ ስራ ንገርኝ በናትህ

  • @dawitshiferaw7349
    @dawitshiferaw7349 Рік тому

    በማንኛውም ማርሽ ላይ ሆኖ ፍሬን መርገጥ እንችላለን

  • @test-hs9lx
    @test-hs9lx 3 роки тому

    kebe ህዝብ 1 ላይ ስራልን ብዙ ሰውም ያይልህል በርታ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому +1

      Ketay videowochi lay👍👍

  • @papiman529
    @papiman529 2 роки тому +2

    QUTE ባጃጅ አነዳድ እባክ

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 роки тому +1

    በጣም ጎብዝ ነክ እናመሰግናለን አሁን የቀራሁ አሮፕላን እንዴት ነው

  • @user-rz6zc7yk4s
    @user-rz6zc7yk4s 3 роки тому

    እሰይ ልይ የኔዋ አር ኢናት

  • @user-oc1yq1jn6x
    @user-oc1yq1jn6x 6 місяців тому

    ለማስነሳት ብቻ ነው ወደላይ እምንጠቀመው ለመቆምስ

  • @kingsolomon4483
    @kingsolomon4483 3 роки тому

    የመሰናክል ፈተናን አሳየን

  • @betelgerma
    @betelgerma Місяць тому +1

    aredadgh jobez negh berta

  • @wondeaye3783
    @wondeaye3783 2 роки тому

    Sletigena electric part minamin bitseraln

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 роки тому

    ሥለመልካም ትብብር ኢናመሠግናለን ግን ባጃጅ ሥንት ነው ዋጋው ኢስክ ንገረኝማ?

  • @elshadaydejene9436
    @elshadaydejene9436 Рік тому

    መሰናክሎችን በስልጠና ወቅት ያሉትን ልቀቅልን

  • @filagotabowerk6675
    @filagotabowerk6675 3 роки тому

    አሁን ደሞ ከብዬ ወደ አይሱዙ ብትሄድ ደስ ይለናል ግን እራስህን ጠብቅ ከምንም በላይ

  • @tiktoktube5525
    @tiktoktube5525 3 роки тому

    ባጃጅ ግን እኮ ፍሬን ስትይዝ pump ታደርጋለህ ወይም ሁለቴ ነው የምትረግጠው

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 3 роки тому +1

    ሰላም እንዴት ነህ ከቤ እናመሰግናለን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому

      ሂክምዬ ❤️❤️❤️🙏

  • @YohansMinda-pj3bj
    @YohansMinda-pj3bj 5 місяців тому

    የባጃጅ መሰናክል ፈተና ስራልን ታተርፍበታለክ

  • @marufabdela394
    @marufabdela394 3 роки тому

    መሰናክል አሳየን

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 9 місяців тому

    ወንድሜየትነህ

  • @mengistuyeshalem
    @mengistuyeshalem 4 місяці тому

    የባጃጅ መሠናክል አሳየን

  • @alazarking9223
    @alazarking9223 Рік тому +1

    የፍሊክ አነዳድ

  • @user-rz6zc7yk4s
    @user-rz6zc7yk4s 3 роки тому

    አር ኢ 1ኛዋናት

  • @ibelongtojesus1263
    @ibelongtojesus1263 3 роки тому

    Bro telegram account yelkem??

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gp7gt9sq5f
    @user-gp7gt9sq5f Місяць тому

    Ene kamdam bet waxche bajaj masrt maw meflgaw

  • @NameMan-es5tx
    @NameMan-es5tx Рік тому +1

    Firen mayazi sit faligs andet naw

  • @abenatdebora5689
    @abenatdebora5689 3 роки тому

    ሠለም ለንቴ ይሀን ካቤ አኔ ምሎ ዳቡብ አፍሪካ ኮድ 10 ዎይም ሀዝብ (1) አዉጥቼአሎ ስለሆናም አጋረ ይዤ ብጋባ ያጋለግለኛል? አወ ከልክ ምን መሟለት ያለብኝ መስፈርት አሌ ? እስክ አብራራልኝ

  • @alemayehumekie6014
    @alemayehumekie6014 Рік тому

    ባክህ ድምፁ ሚዩት ነው

  • @user-os7kb3zr2k
    @user-os7kb3zr2k Рік тому

  • @user-vy5jc9uy9c
    @user-vy5jc9uy9c 3 місяці тому

    Afan ororoo ba

  • @user-ss7en5oq2d
    @user-ss7en5oq2d 3 роки тому

    እኔ ዛሬ እመብርሀን ናት በለተ ቀኗ ያተረፈችኝ መኪና የመንዴት በጣም ፍላጎት አለኝ ግን ማዳሜ ነይ ላለማምድሽ ብላ ሜዳማ መንገድ ላይ ወሰደችኝ እኔ ለራሴ መሪን የጨበጥኩት ገና ዛሬ ነው በይ በእግርሽ ተጫኚው ስትለኝ እኔ ሆዬ እስፒድን 60ላይ አድርጌ ተገልብጬ ነበር እሷ አጠገቤ ባትሆን ይችን ቃል እንኳን ለመናገር አልበቃም ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ተለማማጆች አደራ ጥንቃቄ አድርጉ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому

      Ewnet new 👍

  • @sol1759
    @sol1759 3 роки тому

    ጎበዝ ግን ከቻልክ ከባድ መኪናም

  • @user-gp7gt9sq5f
    @user-gp7gt9sq5f Місяць тому

    Bajaj manja feqad lqmwxat y12kefl dokmet yasflgal yamibalw went naw

  • @riyadbest3626
    @riyadbest3626 2 роки тому

    Esati argamtu damee lakk bilbila keessan

  • @taibahtaibah3174
    @taibahtaibah3174 Рік тому

    ymsnakl ftan asyn

  • @alkallove5522
    @alkallove5522 3 роки тому +1

    Jijeyeeee uuuuuuu medenaw tefachuuu????

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому

      Alkaliyeeeee❤️❤️ alen enmetalen semonun

  • @yemaryamlij2165
    @yemaryamlij2165 3 роки тому

    አረ የፔጆ ወንድሜ በናትህ

  • @aker_tech
    @aker_tech 3 роки тому +1

    bro please background music name 5:30🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому

      Summer's Tides free music👇👇
      ua-cam.com/video/Xz0O1kmglrE/v-deo.html

    • @aker_tech
      @aker_tech 3 роки тому

      @@JIJETUBE abo yimechk bro videochihen betam nw mwedachew bezihu ketl👍

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Рік тому

    በሁሉ ተሽከርካሪ ብቃት ኣለህ ሁሉ vedio ኣውርጃለው በጣም ይጠቅመኛል ነገርግን ኣንድ ነገር ቀረ ሲኖ ትራክ ኣስተምረን የሌሎች ኣስተማመር ኣይገባንም እንደኣንተ እያንዳኣንዱ ኣያሳዩም ዝምብሎ መንደት ሲነዱ ራሱ ፔዳሎች ስረግጡ ኣይታይም በተለይ ሲኖ ትራክ ያሉ ኣስተማርዎች እና ኣንተ ግዜ ካለ ኣሳየን

  • @filagotabowerk6675
    @filagotabowerk6675 3 роки тому

    አረ ባክህ አንተ ሰው ልቀቅልን እንዴዴዴዴ

  • @user-zi1tq4bf2w
    @user-zi1tq4bf2w Рік тому

    😂😂😂

  • @user-rz6zc7yk4s
    @user-rz6zc7yk4s 3 роки тому

    እኔማ ሀገር ገብቼ አለቃትም

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 3 роки тому +1

    ወይኔ ባጃጃም ጣጣዋ ብዙ ነው 😔😂😂😂

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому

      ቀላል ነች😅❤️😘

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 3 роки тому

      @@JIJETUBE አንተ ግን ቱ ሁሉንም ቀላል ቀላል ሆ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 3 роки тому +1

      እስከሚጀመር ነዉ እንጅ ሲጀመር ሁሉም ነገር ቀላል ነዉ😅😅

    • @tedytadele8626
      @tedytadele8626 Рік тому

      ሰሰሰ

  • @liombubu7853
    @liombubu7853 Рік тому

    You are my bro

  • @papisho6
    @papisho6 2 роки тому

    የሲኖ ትራክ አነዳድ አሣየን

  • @winer3555
    @winer3555 2 роки тому +1

    የበጃጅ ፈተና እንዲት ነው

    • @hayatassen2820
      @hayatassen2820 2 роки тому

      እናመሠግናለንእመዳምኩሽናመዳፍቃድላወጣነዉ