ስለ ጓደኛ ከኔ ተማሩ በኔ የደረሰብኝ በናንተም ይድረስባችሁ ❤️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 95

  • @የረሱልናፋቂነኝ-ኀ2ሠ
    @የረሱልናፋቂነኝ-ኀ2ሠ Місяць тому +12

    እኔ ሁልጊዜም እስከ መጨረሻው ነዉ የማየው ሁላችሁም እስከመጨረሻው እዩላት አጅር ታገኛላችሁ የግድ እንዲታይለት የግድ መዋሸት ድራማ መስራት አይጠበቅባትም እህታችን ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam Місяць тому +1

      ውደ ደምሪኝ እስኪ ውደ❤

    • @Medi-Habeshawit
      @Medi-Habeshawit Місяць тому

      ቅን ልብ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሰጥቶሻል አይቀይርብሽ የኔ መልካም እህት❤

  • @Hawi704
    @Hawi704 Місяць тому +26

    ማነው ሀዩን እንደኔ የሚወዳት እስኪ 100ሺ እናስገባት ወላሂ ጠንካራ ልጅ ናት በርችልን❤❤❤❤❤❤

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Місяць тому

      ገባች እኮ ጉዞ ወደ 20ሽ ነው አው አላህ ያበርታት መልካም ሴት ጀግና ስንት ናት ውዴ

    • @Hawi704
      @Hawi704 Місяць тому

      @@Sነኝወሎየዋ-c5o መቶ ሺ ነው ያልኩት 10ሺ ያልኩ መስሎሽ ነውዴ😊

    • @እሙቢላልቻናል
      @እሙቢላልቻናል Місяць тому

      አወን እናሰገባት

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому

      ​@@Sነኝወሎየዋ-c5o😂😂😂😂

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 Місяць тому +16

    ቢዶወዋን ከፍታችሁ ጨርሱላት ወዶቸ በአላህ ስአት እድሞላላት መስማት ባችሉም ከፍታችሁ አስቀምጡት እስከመጨረሻዉ

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص Місяць тому +6

    ማሻአላህ አላህ ጀዛቸውን ይከፈላችው በዝህ ዘመን ታማኚ ሰው ማገኚት መታዴል ነው🎉🎉🎉

  • @skettube4149
    @skettube4149 Місяць тому +2

    ማሻአላህ መቸስ አላህ ጥሎ አይጥል አልሃምዱሊላህ እኔስ ጓደኛ የለኝም አይወጣልኝም ብቻ አልሃምዱሊላህ ቤተሰቦቸን ዞሮ አላህ ባሌ አደረገልኝ እና እህቶቹ አሉኝ እንጅ ሌላ የለኝም ጓደኛም አይወጣልኝ

  • @ሰሚርቲዩብ-ጀ3ደ
    @ሰሚርቲዩብ-ጀ3ደ Місяць тому +1

    ጀግና ነሽ በርች ኡሙ አቡዲ ቪደወ ከስምት ደቂቃ በላይ ስሪ ለማስታወቂያው ውደ

  • @GalaxyAa-y9s
    @GalaxyAa-y9s Місяць тому +1

    ማሻአላህ የኔውድ ጎበዝ ነሽ በርቺ እኛም አላህ ጥሩ ጋደኛ ይስጠን እኛም ጥሩ ያድርገን ያረብ

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu Місяць тому +1

    የኔውድ አችም ጥሩ ሥለሆሽ ነው ጎደኞችሽም ጥሩ የሆኑልሽ የኔቅን ልብ❤❤❤❤

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam Місяць тому

      ደምሪኝ ማሬ❤

  • @Alaheisone
    @Alaheisone Місяць тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤እናንም አላህ ይወፍቀን

  • @GuhCgbj-kk2hu
    @GuhCgbj-kk2hu Місяць тому +1

    የኔ እናት 😢❤❤

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 Місяць тому

    የኔም ለኔ ማደግ በጣም ጥረት እምታደርግ ጎደኛየ ዜድየ ሀሠን አብሮ አደገ እህቴ በቃ ሁሉ ነገሬ የኔዉድ እህት አላህ ባለሺበት ይጠብቅሺ💋💕💞💞

  • @Aisha-q4t4b
    @Aisha-q4t4b Місяць тому +3

    አላህ ላአዱኒያም ላአኼራም የሚጠቅም ጎደኛ ይስጠን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Місяць тому

      አሚን ያረብ
      አልሃምዱሊላህ ከስደት ካተረፍኩት ነገር አንዱ መልካም ጎደኛ ነው
      አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Mozaze
    @Mozaze Місяць тому

    ሀዩ የኔ ጀግና አንችም ምርጥ ሴት ስለሆነሽ ነው ደህና ጓደኛ ያገኘሽው አሏህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ነገም በአርሹ ጥላ ስር ይጠልለን ❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Місяць тому

    አችም መልካም ስለሆንሽነው እነሱንምጀዛቸውን አላህ ይክፈለው እኔምአንድት አለችኝ ደስታየ የሚያስደስታትሃዘኔ የሚያሳዝናት ❤❤❤❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Місяць тому

    የኔ ውድ እህት በርች ጉድኛ የአላህ ስጣታ ነው እህቴ አላህ ትልቅ ድርጃ ያደርስሽ

  • @Mdjahid-bg7th
    @Mdjahid-bg7th Місяць тому +1

    አብሽሪ አላህ ያግዝሽ ዩቱብሽን ተስተካከለልሽ ወይ🎉🎉

  • @GuhCgbj-kk2hu
    @GuhCgbj-kk2hu Місяць тому

    አብሽሪ ጀግና ነሽ አች አላህ ይገዝሽ😢❤❤❤❤

  • @AsdddZdወርቅየየጎብየዋ
    @AsdddZdወርቅየየጎብየዋ Місяць тому

    የኔ ሺጋ አች ኮ ምርጥ እህትም ኳደኛም ነሺ እንደትልቅም እደትንሺም መሆን ትችይበታልሺ❤የኔ ምርጥ እህት❤የኔ መልካም አችም ከሁሉ ጋ ተግባቢ ነሺ ሁሉን የሰጠሺ❤የኔ አመለስናይ❤ናፍቃችሁኛን😢😢😢😢የኔ ሸጎይ❤❤❤

  • @ZehraSeid
    @ZehraSeid Місяць тому

    በርቺ ውደዋዬ አላህ ጥሩ ጎደኛ ጋ ያወዳጀን እኛም ጥሩ ጎደኛ ያድርገን

  • @fandisha288
    @fandisha288 Місяць тому

    አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዩየ ትክክለኛ ኅደኛ ለአላህ ብለው ከሚዋደዱት አላህ ያዲርገን ያረብ አብሽሪልኝ

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 Місяць тому

    ጠክሪ እህት አብሽር አላህ ያበርታሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ

    አላህከመጥፎጓደኛይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @نبنبنفنلني
    @نبنبنفنلني Місяць тому

    አላህ ይጠብቃቸዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Місяць тому

    አችም መልካም ሥለሆሽነወ እህቴ አነሡንም አላህ በመልካምነገር ይካሣቸወ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam Місяць тому

      ደምሪኝ ውደ❤

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c Місяць тому

    የኔቆጁ ጠክሪልን አይዞሽ አችጀግናነሽ

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Місяць тому

    ማሻአላህ አላህ ጎደኛሽን አይቀይርብሽ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Місяць тому

    ገባሺ ቤትሺ ማሻአላህ በጤና በፍቅር ኑሪበት የኔውድ በጣም ከገዘብ በላይ ጓደኛ ያስፈልጋል ግን የተማርሺው ጎበዝ ስለሆንሺ ነው የሰማሺው አሉ በጥብጠሺ ብግቻቸው የማይሰሙ አሉ ሀያቲ ሪያድ ነበር ያኡምሪ

  • @GalaxyAa-y9s
    @GalaxyAa-y9s Місяць тому

    አብሽሪ ማሬ አላህ ከጎንሽ ይሁን አቡድን ሰላም በይልን

  • @hikitube96
    @hikitube96 Місяць тому

    Aselam aleykum werahmetulah weberekatu ahln hubi masha allah arif kofta neber berchilgn ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ 🎉🎉🎉🎉

  • @MLm-cm7iq
    @MLm-cm7iq Місяць тому

    የኔወድጀግናሴትነሽመሽአሏህበርቺ

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 Місяць тому

    የኔ ውድ ቁጥርሺን አስቀምጪልኝ አገር ልገባ ነው መጥቸ አይሻለሁ ኢንሻ አሏህ ያው ወልደያ ና ሀራ ብዙም አይርቅም

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 Місяць тому

    ብዙ ሰው እከታተላለሁ ሀዩን ግን በፍቅር ነው የማያት የምጠብቃት በርች ❤ሀዩየ አብሽር❤

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 Місяць тому

    እንወድሻለ ሐዬዬዬዬ

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb Місяць тому

    መሻላህ አላህጀዛቸውን ይክፈላቸው

  • @GhggCggg-ix9wl
    @GhggCggg-ix9wl Місяць тому

    የኔናት❤❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Місяць тому

    አብሽሪ አሏህ ያበርታሽ እህቴ

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ Місяць тому

    ታዲለሽ የኔስ ጎደኛምየለኝ😢

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb Місяць тому

    እኔም እወዳታለሁ ላላብየ

  • @HdhdDhdh-ko1ri
    @HdhdDhdh-ko1ri Місяць тому

    አቢሺር እህት ❤❤❤

  • @AhmedEndris-y8x
    @AhmedEndris-y8x Місяць тому

    እኔም ገሲም ነኝ እንጀራ የለበትን ጠቁሚኝ በርች

  • @hadyia
    @hadyia Місяць тому +1

    ماشاءالله تبارك الله 🎉🎉

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح Місяць тому

    አብሽሪ ዛሬ አደኛነኝ❤❤ሳሳሳ

  • @wollokocha
    @wollokocha Місяць тому

    ዛሬ ጓደኛ የለም ጥቅመኛ አስመሳይ ብቻ ነውተጠንቀቂ

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi Місяць тому

    ኤቴዶነው አብድረዛቅ❤❤❤❤ በርቱ

  • @tube-cw3px
    @tube-cw3px Місяць тому

    ዴምረሻለሁ በርች ዉዴ❤

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله Місяць тому

    እረቀስ እያልሽነው ማውራት የወፎቹን ድምጥ እድሰማ😢😢😢😢

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ Місяць тому

      የኔውድ የወፎቹድምፅ ትዝታአለብኝእኔም

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله Місяць тому

      @መኪየሀርቡዋ አወማሬ ወፍእምንጠብቀው ጧጧት ማለዳ በወጭፍ አይ ስደት ያልተኖረልጂነት

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @امحسن-ف5ذ8ح
    @امحسن-ف5ذ8ح Місяць тому

    Masallh.allh.jezahewen.yekeflahew

  • @AmamFf-z4p
    @AmamFf-z4p Місяць тому

    መሻአሏህ

  • @HeueuBdj
    @HeueuBdj Місяць тому

    ጠክሪ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ
    @አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ Місяць тому

    🎉ወይኔ ዶሮይቱ

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln Місяць тому

    እኔም,ምርጥ,ጋደኛም,እህትጭምር,አለችኝ,የሱመያ,ሸጋናትL

  • @ifhjdgjchj9007
    @ifhjdgjchj9007 Місяць тому

    በርች ውዴ

  • @samira1657
    @samira1657 Місяць тому

    ማሻአላሕሕሕሕ

  • @طيبهطيبه-ن2ث
    @طيبهطيبه-ن2ث Місяць тому

    አይዙሺ በረች

  • @woyay2095
    @woyay2095 Місяць тому

    አብሽሪ እህት

  • @امريانوريضوانإنشاءالله

    ماشاءالله ماشاءالله

  • @RehanaRak
    @RehanaRak Місяць тому

    በርች ማማር

  • @Yነኝየሽዋዋሰደል
    @Yነኝየሽዋዋሰደል Місяць тому

    ❤❤በርችውዴ

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 Місяць тому

    Bech👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🍓🍓🍓🍓🍓

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ Місяць тому

    👍👍👍👍👍

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p Місяць тому +1

    🥀🥀👍👍

  • @امحسن-ف5ذ8ح
    @امحسن-ف5ذ8ح Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 Місяць тому

    مشال❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tyoba-g7u
    @Tyoba-g7u Місяць тому

    ገሲም ነኝ እንራጀ እሚገኝበት ንገሪኝ እምታቂው ካለሽ

  • @fatmayimam713
    @fatmayimam713 Місяць тому

    ወንትክክል

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @LobabhMohmad
    @LobabhMohmad Місяць тому

    🎉🎉🎉

  • @AmamFf-z4p
    @AmamFf-z4p Місяць тому

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 Місяць тому

    ❤❤

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw Місяць тому

    አሕለን

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tttubu-l3i
    @tttubu-l3i Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @FfUyy
    @FfUyy Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj Місяць тому

    በርች ውደ

  • @CristyFami-i9c
    @CristyFami-i9c Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉