Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የአርቲስት ገነት ንጋቱ ልጅ በደማቅ ሰርግ ተሞሸረች... የአባት ደስታ ይለያል... artist genet nigatu / meklit mulugeta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 бер 2024
  • Welcome to Liyu and Kidus channel. LOVE RESPECT HARD WORK ETHIOPIA WE MAKE ENTERTAINING VIDEOS PLEASE SUBSCRIBE OUR UA-cam CHANNEL THANKS IN ADVANCE
    #liyuandkidus
    #liyukidus
    #Cryptocurrencymoney
    Habeshan couples,habeshan,liyu and kidus,ልዩ እና ቅዱስ,haddis zema,insurance,best insurance companies,money,finance,business,money making,american insurance companies,life insurance,food insurance,insurance quotes,health insurance,home insurance,sport insurance,auto insurance,insurance agents,insurance agency,insurance policy,cryptocurrency trading,forex trading,cryptocurrency,how to make money online,ethiopia,america,betty usa,Funny tiktok videos,entertainment,entertaining videos,viral videos,Life,life style,information,news,tech,technology,2023,youtube,virals,Seifu on ebs,ebs tv,ehudn beebs,educational videos,kidamen keseat,Tech tips,How to videos,create paypal account,online jobs,money earning,advertisement,lij bini tube,jahnny,New music,how to make money online,crypto,crypto currency,crypto mining,dropshipping,affilate marketing,forex trading,online money,upwork

КОМЕНТАРІ • 179

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 5 місяців тому +214

    እኔምላችሁ ስትዋሹትንሽ ቀለልአድርጉት ለተመልካችም ክብርይኖራችሁ ዉሽት ያስንቃቃቃቃቃቃቃቃቃ።።።።።።።።።።።።።።

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 5 місяців тому +5

      ተመልካቹን መጫውቻ አረጉት እኮ 😮😮

    • @pharmtips8969
      @pharmtips8969 5 місяців тому

      yesua aymeslm

    • @Semanshe
      @Semanshe 5 місяців тому

      ቀላል መጫወቻ አደረጉን ማሪያምን

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 5 місяців тому +1

      የታወቁ ናቸው በማጭበርበር😂

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 5 місяців тому +1

      አትፍረዱባቸው የጡረታቸው የዩቱብ ብር ነው የሚያስዋሻቸው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 5 місяців тому +24

    በጣም ያሳዝናል ማን ይሆን የጠለፈባቸው ይሄን ቻናል ሊዩና ቅዱስ ተናፍቃችኋል

  • @yosiefabraha4576
    @yosiefabraha4576 7 днів тому +1

    እንካን ደስ ኣላችሁ
    ዴስታችሁ ደስታችን ነው
    እግዛብሄር የተባረከ ትዳር ያርጋላችሁ

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 5 місяців тому +58

    አይንያወጣ ውሸት አትዋሹ ቻናላችሁን እሪፖር አድርገን እናዘጋዋለን

  • @merikemal-jz1xi
    @merikemal-jz1xi 4 місяці тому +12

    ልጅቱ ምን እዳለች ምንም አልሰማሁም ከዋላ ያለዉን ሶላት ቢሆን እንጂ 🥰

  • @user-oh6rm8bj7l
    @user-oh6rm8bj7l 5 місяців тому +15

    እኔ የተሠማኝ የሠላት ድምፅ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🕋❤☝️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 5 місяців тому +29

    ኧረ ውሸት ነው ይሂ የዘመድ ሰርግ ነው ሥራ ጠፋባችሁ

  • @user-nl7bv5xc2k
    @user-nl7bv5xc2k 5 місяців тому +11

    ሰላም ገኒየ ሰናይት እባላለው ከባህሬን አድናቂሽ ነኘ እስከ ልጆችሽ ገኒየ ከይቅርታ ጋር እንችን ካላስደሰተሽ ይቅር ችግር የለውም ግን ቆንጆ ፀጉር አለሽ ለምንድነው የማትሰሪው እሴት ልጅ ደሞ ውበቷ ፀጉሯ ነው!!!!

    • @bereketnuru6457
      @bereketnuru6457 5 місяців тому +1

      የባህሬን እህት መምጣትይቻላል

    • @demelashteshome9438
      @demelashteshome9438 Місяць тому

      Ewenetish new ende felegech bitkortew tolo toloyadigal hindi nat meselegn geniye

    • @user-nl7bv5xc2k
      @user-nl7bv5xc2k Місяць тому

      Awe memetate yechalale

  • @user-ud6xm7sx9d
    @user-ud6xm7sx9d 4 місяці тому +7

    የቁረአኑ ድምጵጵጵጵ ወላሂ ደስ ሲል

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 місяці тому

      አው ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @susuYouTube-2973
    @susuYouTube-2973 5 місяців тому +15

    ለኔ ያታሰማኝ ያሳገጁ ድምፅ ኡፍፍፍ 😢😢😢

  • @yosief-ck5dy
    @yosief-ck5dy 2 місяці тому

    አባትና ገንየ እንካን ደስ አለሽ
    ሙሽሪት ወንድሞች ቤተሰቦች
    ወዳጅ የተባረከ ትዳር. ይሁን
    ኣሜን

  • @FeyrusMahmud-bv1vj
    @FeyrusMahmud-bv1vj 5 місяців тому +2

    You have special mother. I wish you and your mother the whole family long life and happy life.

  • @hanaworku2006
    @hanaworku2006 Місяць тому +1

    ይሄንን የመሰለ ደስታ ማን ይሆን የነጠቃችው ገንዪ ምን አለ እንደአዲስ ተሞሽራችው ቤቱን ድምቅምቅ ሽብርቅርቅ አርግታቸው ከነልጆቻችው ጋር ብትደሰቱ አቤት ያለው ማማሩ እንጠብቃለን አንድቀን በጉጉት

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 5 місяців тому +5

    ገኒዬ እንዃን ደስ ያለሽ የሠላም ጋብቻ ያድርግላት

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 5 місяців тому

      😅😅የገኒልጂአይደለችም አውቃነውዩቱበርዋ

    • @wina-663
      @wina-663 5 місяців тому +2

      ግን ምን አይነት ገገማ ነሸ ግን 😂😂😂😂

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 5 місяців тому

      😂​@@wina-663

  • @SamiYami-v9z
    @SamiYami-v9z 22 дні тому

    ገኒግን ልጆቹሲዋሹ ለምን ዝም እንደምትላቸዉ እኔየልጅሽ ሰርግ መስሎኝ ግን የሊላ በእውነት ያናድዳል

  • @FatimaFatima-tj6gt
    @FatimaFatima-tj6gt 3 місяці тому

    ለእኔስ የተሰመኝ የቁሩአኑ ድምፅ ነዉ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vl7uq7ol2f
    @user-vl7uq7ol2f 5 місяців тому +4

    እከካም ዩቱብ ጡረተኛ ሁላ ስትዋሹም በልኩ አርጉት ህዝቤ የናንተ መጫዎቻ አይደለም

  • @user-vn5sf4hz1y
    @user-vn5sf4hz1y 3 місяці тому +2

    የገኒ ቤተሰቦች ለምን ትዋሻላችሁ የሚወዳችሁ ህዝብ ይጠላችዋል አትዋሹ

  • @user-xe8ee3jx4k
    @user-xe8ee3jx4k 5 місяців тому

    የገኒን ቤተሰቦች በጣም እንወዳቸዋለን ገኒና ባለቤትዋ ከነሱ ብዙ መማር ያለብን ነገሮች አሉ እሡን እንድንማርበት ብላቹ ከሆነ የእውነት አድንቆታቹን ፅፋቹ እንድናይ አርጉ ልዩና ቅዱሴ በሌሎች ውሸታም ዩቱበሮች የመረረንን በናንተ ላይ ይደብራል ብዙ ክብር ሚሰጡዋቹ አሉ

  • @user-xv4qp3yi6b
    @user-xv4qp3yi6b 2 дні тому

    congradjulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 5 місяців тому +2

    ለናትዋ የገጠመችውን መስማት እንፈልጋለን

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 місяців тому +3

    ምን ማለት ነው እዪኝ እዪኝ ደብቁኝ ሊመጣ ነው ትልቅ ሰው ኣይደለሽ?

  • @rahelbariayagabr1281
    @rahelbariayagabr1281 4 місяці тому +1

    የአባትየው ስሜት ያሰጨንቃል

  • @user-xt3gg9rz3k
    @user-xt3gg9rz3k Місяць тому

    ሰውየውማ ሰክሯል ደስታ ብቻ እንዲህ አያቀልም😂😂

  • @ሳራሳሳላቀች
    @ሳራሳሳላቀች Місяць тому

    እኔማ እንዴ ማይሆነ ጠርጥሬ ቀድሜ ኮሜንት ማነበበ ጠቀመኝ 🤣🤣🤣

  • @user-tk8md2ht2g
    @user-tk8md2ht2g 2 місяці тому +1

    የቁርአን ድምፅ ነው የሚሰማኝ ወይስ ጆሮዬ ነው

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 5 місяців тому +7

    እንዲት ይሁንላችሁል በውሸት ማሳመር

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x 2 місяці тому

    እልልል ገንዬ አንኳን ደስ አላቸሁ አናንተም በዛው ተረቁና አብራችሁ ሁኑ

    • @user-zb9ps6dh1x
      @user-zb9ps6dh1x 2 місяці тому

      መታደል ነው አባትዬው ለአሷ እንኳን ስትሉ እባካችሁ ከገኔ ጋር አበራችሁ ሁኑ ያምርባችኾል።

    • @user-zb9ps6dh1x
      @user-zb9ps6dh1x 2 місяці тому

      አቦ ተባረኪ አንዲህ የሚያሞግስ የሚያከብር ልጅ ይስጥሽ።

  • @slam1281
    @slam1281 5 місяців тому +1

    ውይ እሚያሣዝን አባት ❤❤❤❤

  • @yemi71
    @yemi71 11 днів тому

    ጥሩ ነው የተመኜህላት ለዛ ያብቃት

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 14 днів тому

    Melkam gabcha sewedat 🎉🎉🎉

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 5 місяців тому +3

    ግጥምሽ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ለመመረቅም ለማመስገንም ቃላት አጣሁልሽ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 2 місяці тому

    እኔ የተሰማኝ የሶቱ ድምፅ ነው☝ 🇸🇦🇸🇦🕋🕋🕌🕌

  • @yosepht5510
    @yosepht5510 5 місяців тому +2

    Betam azeyalew zare!!!
    Lamin yewashal gin?

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 2 місяці тому

    አክት አደራረጓ ገጣማ ህሊናን ለመምሰል ነው እራስን መሆን ጥሩ ነው ዪትዩበሮች ግን ዋሽታችሁ ባትጠሉ ጥሩ ነው

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 3 місяці тому

    እንኳን ደስ ያላቹ

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 16 днів тому

    Yesewi Serg newi Ye Geni Liji age ach bilewi yemiwashut yeminawiqache wedimina betesban liyatalilun balege

  • @redieteshetu824
    @redieteshetu824 5 місяців тому

    ay genet ngatu gudishin alayesh sijemer lijen darikuat beyina man awuri alesh

  • @yosepht5510
    @yosepht5510 5 місяців тому +1

    Wayeee saw!!!!!

  • @Kidist-ih5bc
    @Kidist-ih5bc 4 місяці тому

    እንኳን ደሰሰሰ አላቹ

  • @zenebmulugeta3722
    @zenebmulugeta3722 5 місяців тому +2

    ይህ ስራ የናንተ አይደለም በዚህም ደረጃ አንተብቅም

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 4 місяці тому

    ገኒ: በፆም: ልጇን: ስትድር: አልታየሽም?‼️‼️‼️‼️‼️የዩቱብ: ጡረተኝዬ: እያስተዋልን‼️‼️‼️‼️

  • @Ronaldo_is_the_goat24
    @Ronaldo_is_the_goat24 5 місяців тому +1

    Wow

  • @user-fj2ii7jj3s
    @user-fj2ii7jj3s Місяць тому

    እኔምለው ታዲያ ይህ ሁሉ ፍቅር እያለ ለምን እናት እባትሽሽ እንድ ላይ እንዲሆኑ እትሞክሪም

    • @user-hv1bt2qx9u
      @user-hv1bt2qx9u Місяць тому

      እህ አንድ ላይ አይደሉም እንዴ እና ለጆሮ ነው እንዴ

  • @user-mg5ul7jx1n
    @user-mg5ul7jx1n 5 місяців тому

    አሁን እቺን ትንሽ ልጅ ዳርኩ ብሎ ማውራት ምንን ነው የሚያመለክተው እያስተማርሽበት ይመስለኝ ነበረ ውሸት መጠቀም ምኑ ላይ ነው ውበቱ ታይታውስ እርግጠኛ ነኝ መጥፎ ነገር ይመስለኛል ይዞብሽ የሚመጣው የኔንም አመለካከት ቀይረሽዋል ባጠቃላይ ይደብራል ውሸት ያስጠላል

  • @diborafitsum6783
    @diborafitsum6783 5 місяців тому

    Kemedar meset ayesalem....Mendenaw

  • @user-lt3uz5ui4w
    @user-lt3uz5ui4w 4 місяці тому

    no way 100000000%

  • @user-eu5ks1tr6r
    @user-eu5ks1tr6r 5 місяців тому

    ግን ልጅቷ ትንሽ ትመስል ነበር❤❤❤👨‍🍳

  • @SamsungA-gg1sf
    @SamsungA-gg1sf 2 місяці тому

    Enednante ayenet yeweshet Sera yemyaweru bekerbu beheg meteyekachu ayekerm

  • @genetreta1474
    @genetreta1474 4 місяці тому

    እውነት የሌለበትን ዩትዩብ ተመልሶ ለማየት ማንም እይፈልግም ለምን ይዋሻል?

  • @tsahaiaron9175
    @tsahaiaron9175 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt3uz5ui4w
    @user-lt3uz5ui4w 4 місяці тому

    rsen batefa emertalehu denez shermuta

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b 5 місяців тому

    Enquan des Allachewu!!

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 4 місяці тому

    ቪው ለማግኘት ነው ምክንያቱም የኛ አገር ሰው ውሸት ስለለመደ ነው

  • @almazteshle6224
    @almazteshle6224 5 місяців тому

    በድሀ ትቀልጃለሽ አይደል ሰው ኑሮ ከብዶታል አንች ስለተመቸሽ ላይፍሽን እያሳየሽ ገንዘብ ትሰበስቢለሽ

  • @Rufggbb
    @Rufggbb День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatima-ov7ut
    @Fatima-ov7ut 21 день тому

    የዉሸት ጥግ ሰዉ እዳያችሁ ብላችሁ ሆነ እምትሉት ነገረስ ነገሩዉ እኔም አላያም ነበረ የወሬየ ሱስ አየሁትቱ

  • @genetabraha
    @genetabraha 5 місяців тому +3

    ለምን ትዌሻለህ ይሄ የዘመድ ነዉ

  • @daliamohammednur4562
    @daliamohammednur4562 3 місяці тому

    አዳሜ ስትቀደጂ መጨረሻቹ ከርቸሌ እድንዳይሆን

  • @user-tp9hb1gl3k
    @user-tp9hb1gl3k 4 місяці тому

    ወራዶች!!!የወረደ መዲያ እንደናንተ ኣይቸ ኣላቅም !!!!

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 5 місяців тому

    Is this for UA-cam show how old that girl 👧

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 5 місяців тому

    😢አረ፡ልጅታኮ፡ገና😢ህፃን፡ናት😊

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 5 місяців тому

      ወሸታቸው ያስጠላን እንጅ ማነው ሙጫ ያረጋት እር እናቴ ናት😂

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 5 місяців тому

      የምንትንሽ የመጀመሪያ ልጂ እኮናት በኛበገጠር እኮ አልፉታል ፔሪድ ሳናይ አደል የምናገባው 12 ክፍል ጨርሳ ጊቢ የሄደችሴትዬ የምን ትንሽ አመጣው

  • @Hanan-n1u
    @Hanan-n1u 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 5 місяців тому +1

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ weshat 😮😮

  • @yeshenv1112
    @yeshenv1112 5 місяців тому

    Yihe channel m sergum ye wushet nw

  • @sinduharer2841
    @sinduharer2841 5 місяців тому

    ዲስ ላይክ አርጉት

  • @user-dw7bm4zp7m
    @user-dw7bm4zp7m 5 місяців тому

    Yesoa aydelem knate aytebkim yewsht negar

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 5 місяців тому +2

    😂😂😂abet wshet bere welede

  • @LidyaLidya-fk8nq
    @LidyaLidya-fk8nq 3 місяці тому

    የአእምሮ ችግር ሳይረው አይቀርም

  • @user-oo6if7lu2o
    @user-oo6if7lu2o 8 днів тому

    Abezacihut astelacehug

  • @robaabdella7114
    @robaabdella7114 3 місяці тому

    Washtem

  • @FanosAdugna-sg2ho
    @FanosAdugna-sg2ho 4 місяці тому

    wushatam😢

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 5 місяців тому

    ሎጎሽን ቀይሪ ይህ የዶንኪ ቲዪብ ነው

  • @user-ng5ov1qz1z
    @user-ng5ov1qz1z 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yosepht5510
    @yosepht5510 5 місяців тому

    Algebayem?

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 5 місяців тому

    👍👍👍👍

  • @Yodit-dp8tt
    @Yodit-dp8tt 4 місяці тому

    😂😂😂😂 አረ ሰርግ ሄደው ነው

  • @kibret12345
    @kibret12345 4 місяці тому

    ሰካራም😂😂 የኢትዮጵያ ህዝብ መጫወቻ አረጋችሁት

  • @Monaniz
    @Monaniz 5 місяців тому

    ❤️😍

  • @zebibajemal7615
    @zebibajemal7615 3 місяці тому

    እየተዋደዱ ለምን ተለያዩ (????)

  • @gufguf8464
    @gufguf8464 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @tinawa56
    @tinawa56 4 місяці тому

    ውይ ይሄ ሰውዬ ቆፍጠን ቢል ምናለ

  • @user-nd1rh7yr2x
    @user-nd1rh7yr2x 5 місяців тому +3

    😮💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @MulubirhanMengistu
    @MulubirhanMengistu 2 місяці тому

    ለዚሕ ለባለጌ ድምጽ ዱረዬ እባትሸ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 5 місяців тому +1

    ኤጭ ዉሸት ከአመሰት ደቂቃ በላይ አይተይም

  • @user-is7vi8qo4g
    @user-is7vi8qo4g 4 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 5 місяців тому

    ERASW ALATE MEDERA LABA YASWAN GALBTACHU TWASHALACU KADDA.

  • @user-cz7tf3dh8s
    @user-cz7tf3dh8s 5 місяців тому

    Mdere bteraka hela

  • @tsigemekonnen6841
    @tsigemekonnen6841 5 місяців тому +1

    በጣም ተጨማለቃችሁ??ቆሻሾች ተመልካች መቀለጃ ነው????

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c 19 днів тому

    አቤት ውሸት ይገርማል😅😅😅😅😅😅😅

  • @AsaytaDecor
    @AsaytaDecor 4 місяці тому

    መቼ ነው ከውሸት የምትወጡት

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 5 місяців тому

    mene yaswashal kedada yearogete kedada

  • @sabahaile9490
    @sabahaile9490 4 місяці тому

    Layer

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому

    ልጅትዋ ማግባት ብርቅ ሆኖባት የሚያገባት አጥታ ነው?????አበስገበርኩ

  • @marta5793
    @marta5793 5 місяців тому

    Weshtamoch besew sime keftachu yelel weshet lebnet new

  • @hewotkonjo1801
    @hewotkonjo1801 4 місяці тому

    Bawesat sub anargem😂😂😂

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 5 місяців тому

    አቤት የውሸት ጥግ ለዛ ቀን ያብቃት ኢንሻ አላህ

  • @user-bl2oy3xn9r
    @user-bl2oy3xn9r 5 місяців тому

    Menm ayamrbachewm

  • @user-kk1vj5dy7q
    @user-kk1vj5dy7q 4 місяці тому

    ebdoch

  • @abeltaddese8673
    @abeltaddese8673 4 місяці тому

    When you guys get divorce?🤔