Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ ሰውዬ በጣም በጣም ጨካኝ እና እራሰ ወዲደ ባለጊ ነው 🔥 አብርሸ ግን ለሴት ልጅ ክብር አለው 🙏🙏🙏
ሰይጣን ነው ወላሂ👽👽
አብርሽዬ የኔ ወርቅ ትሁት እኮ ነው የዋህ ለሴት ልጅ ያለው ክብር
🤧🤧🤧🤮🤮🤮🤮🤮
❤❤❤❤😢😢😢😢
❤❤❤
በጣም
አብርሽ በጣም ምርጥ ሰው ነው ለሴት ልጅ ያለው ክብር 🎉🎉 ፅጌ አይዞሸ ይወድሻል
ማነዉ እንደኔ ፅጌ ያሳዘነችዉ
😢😢
Mechem Atasaznegim
Hatee biruk😳😳😳😳😳😳 h ❤ milaa irraa kufii aramafadhuu😳😳😳 hasan afan oromoo sii haa dubisuu😜😆😆😅😅😅😆😆😆😆😆😆😆😆😅😅😅
በጣምታሳዝታለች
@@BirukTuba5335 በጣም ለምንድነዉ ግን ወንዶች ሲፈቀሩ የማይገባቸዉ በቃ እነሱ ሲያፈቅሩ ብቻ ሴቶ መቀበል አለባት ማለት ነዉ ብቻ
የማይገኝ ሰው ነው ያፈቅርከው አብርሽ ንግግር ከማይችል ልጁ ጋ ልብህን አታውልቅ ታዘክ አግባት አላለም ሲጀመረ አብርሽና እሩታ መጀመሪያ የዳኒን ጓደኝነት ተውት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ደግ አደረገ አስር ጊዜ ለትዳር የምኮናት እያለ አይደል ያግባት አሁንም ደሞ አብርሽ የውሸት እና የብር ሰው ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢azosh yene wud
😂😂😂😂😂
ግዜ ይፈልጋል እውነት ከሆነ
HuHugh is very
የምር አብርሺ ምርጥ ወንድምሺ ነው የምር ፈጣሪ ይባርካችሁ እሩታየም ምርጥ እህትሺ የነች አ አሉልሺ አይዞሺ ፅጉዬ የኔምስኪን😢😢😢🙏🙏
ዳንኤል ለሴት ልጅ ክብር ይኖርህ የምትሉት 😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍
ወይኔ ጉዴ ምንድ ነው ዘንድሮ ኡፍፍ😢 ማነዉ እንደኔ ፅጌ ያሳዘነችው 😢😢😢😢❤
😢😢😢😢
ጂላጅሎች። የነሱመጫወቻሆናችሁ። ለይቶባቸውነው አይዳ እየ።ፈጠሩነው ሁልግዜ እደጀላችሁ
እንደአብርሽ ያለ ወንድ ያብዛልን እውነትም የጋሼልጅ በሰማአም ለሠውልጀ ያለው ክብርና አዚነታው ይለያል አርሴማን ሩታም እንደዛው ባልናሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለው እውነት ነው እንደእሩታናእንደ አብርሽ ያሉትን እድሜና ጤና ይስጣችሁ የምትሉ👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይውህነት ስበዛ ግን😢
@MerfaBajgimv 🥰🥰
ዳኒ ለሴት ልጅ ክብር😢🎉❤ይኑርክ😢🎉❤❤
😮😮😊😊😅😅😊😊😮😢😮😅😢😢😢😮😅
😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዲኒ ለሴትልጅ ክብርየለህም😢😢😢😢😢😢
አብርሽ እሩታየ ከፅጊ ጎን ሁኑ ዲኒ እልህኛነው ተጠቀቁ
ፅጊ አይዞሽ😢😢
@@RhmhAli-b2xዝበይ ፅጌና ዳኒ ይተዋወቃሉ
በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ዳኒ እንደዚህነዉ የሆነችብህ 😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት በርቺልኝ ጠንካራ ሁኝልኝ
ሩታ ሀይሚና ብሩክን አስታርቂ አብርሺና አንቺ እያላችሁ ይለያያሉ ሀይሚን ምከሪያት እባክሺ እሩትየ አደራ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምሥኪን ፅግሻ አችኮ ቆጆ ነሽ ብልሀትን ከሩቲ ተማሪ 😢😢❤❤
Abrish tsege akka obboleetti ofiitti jaalata dhugaa rabbii ❤❤❤
Eyee dhugaa Abraham namaa garridha duranuu ❤❤
Namni Wora ofi hin kabajne nama biratti akka obolesaa ta.uun mal fayida qabaa akkani Rutati utaluu barbadaru hin arguu gowan kun
አብርሽና ሩታ ተቆጠቡ ከዚህ ነገር ነገ ለናተ ችግር ያመጣባችሁአል የምትሉ👍
ዳኒ ለሴት ልጅ ክብር የለክም ፀጊዬ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ዪሰጥሻል የኔ ቆንጆ ፀጊዬ ዳኒ በጣም ታሳዝናለክ የእውነት ፀጊዬ ፈጣሪ ቢፈቅድ ከ ማርክ ጋ ነብር ሁለቱም የተጎዳ ልብ ያላቸው ማርክን ነበር ከፅጌ ማጣምር ፅጌ ቆንጆ ለዚ ኩርንችት አትገባም
🤣🤣🤣🤣
🤣🤣😝☺️🤔🤔🤔
ዝምብሎ ማጣመር ነው በቃ ማርክ ኣላለችም😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ዳኒ ግን ሰታሰጠላ ሰራአት ይኑርህ ለሴት ልጀ ከብር ይኑርህ አብሪሸዬ የእኔ ሩሁሩህ ሩታዬ ❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤
ቀለምየ 😂😂
ምንህን አይታ ይሆን ፅጌ የወደደችህ ጌታን ጉጥባ ጉልጭማ ነገር እኮነህ አንተም ፅጌ ቆንጆ ወግ አደረሰችህ አይይይይ
😢😢😢😢 አብርሽዬሩታየ የኔ ጀግና ፍቅር ከባድ ነው ፅጌ የምትሉ ግሬስ የትናችሁ
👍👍👍
❤❤❤🎉😢
ዜድነቴ የኔምርጥእህት❤❤❤❤❤
AR ❤❤❤🎉🎉🎉
እህትየው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ፅግሻ አንቺ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ደሞ ግልፅ የዋ ምንም ልታፍሪበት አይገባም መናገርሽ ልክ ነዉ እንዳትፀፀቺ ብዙ ወንዶች ይፈልጉሻል የኔ ቆንጆ❤❤❤
ማነው እንደኔ ፅጌ ያሳዘነችው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢ማር
አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢
እሩታዬ የኔ ጀግና ጉዞ 150🥰🥰🥰🥰
🌺💞💞🌹💝
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤💪💪💪💪
💋💪💪💪💪💪
Let's 150 🎉🎉🥰🥰🥰
ፅጌ ሲጀመር ደስታ ከ እግዚያብሄር ነዉ እንኳን ከ አንደዚህ አይነት ለሠዉ ክብር የሌለዉ ሰዉ አፈቀርኩሽ ብለዉ የሚመጡትም አቁስለዉ ነዉ የሚሄዱት ፅጉየ ደስታ ከሠዉ አትጠብቂ አንች እኮ በጣም ቆንጆ ጀግና ተወዳጅ ሴት ነሽ ደግሞ እያለቀሽ የበለጠ እንዲኮራ አታድርጊዉ የኔ ቅመም ጠንከር በይ እግዚያብሔር ያግዝሸ
Teguy ayezshi mare😢😢😢😢😢
እውነትሽ ነው😢😢
ለዚህ አመዳም ማልቀስ ምን አመጣው ቆፍጠን በይ ጥሩ ወንድ እግዚአብሔር ይሰጥሻል 😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወይኔ ጉዴ ምንድነው ዘንድሮ ኡፍፍ😢ማነው እንደኔ ፅጌ ያሳዘነችው😢😢😢😢❤
ዳኒ ይህን ያክል ቆይታችሁ እንደዚህ አይነት አመለካከት ማሳየት የለብህም ለሴት ክብር ይኑርህ 😢😢😢
ዊይ ካኣፉ የሚወጣ ንግግር ስያስጠላ እጭ
ፅጌይ አይዞሽ የኔ የዋሀዋ 😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢😢 አብርሽ እና ሩታ ከገና ሁኑ 😢😢😢❤❤❤አይፍቅር እዉነት አፍቀሪነሽ ❤❤❤❤ከደኒ የተሸለ ይመጠል
አብርሽ እና ሩታ ስወዳችሁ ከዳኒ ራቁ የኔ ዉዶች ምክር ስለሰጣችሁ ለምን ይቆጣችሃን ባንድ የሰዉ ክብር ማይገባዉ ልጅ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ በቃ ከፈለጋችሁ እዉነት ከሆነ ለፅጌ በቃላት አፅናናት ካመራ ደቅናችሁ ክብርችሁን ዝቅ አታድርጉ በቃ አብርሽና ሩታ ብቻችሁን ኑልን ❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
ኣይስምመ እህቴ ተያችው ራስችው እስክምጥላ በራስችው ይረቃሉ
ሆቤበግድአፍቅርአባልምኮስተትአለባቸው
አብርሽ ና ሩታየ በቃ ታዋቸው ራሱ ሲቆላው ይለምናታል ፅጌሻየ ጠንካራ ሴት ሁኝ ከሩታየ ተማሪ ❤❤❤❤
ተይ ፂጌ ለተሻለ ነገር ነው እግዛብሄር ላንች ያለውን ይሰትሻል በርች እራስሽ አተንክር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታና አብርሽኮ የዋህ ናቸው የሚል😮😢❤ ዳኒ የፅጌ አታስከፋት የሚል 😮❤❤
😢😢😢😢ፅግዬ የኔ ቆጆ አይዞሽ አልቅሳ አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ፅጌ ጠንካራ ሁኚ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ማፍቀር እኮ መታደል ነው ምን አይነት ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ፍቅር እኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው የኔ የዋህ ዳኒን አይሆንሽም ራስ ወዳድ ነው !!!አብርሺዬ እና ሩታ የኔ ምርጦች የእውነት ሰው ምትለውን ቃል ያሟላቹ ሁሌም ሰላማቹ ይብዛ ❤
🇻🇳👌🥰ዲኒ ሴት እጅክ ይቆመጥ 😏😏ሩታዬ ጀግና ሴት እየ መገፍተር አችልም እአብርሽ እኛ ሩታዬ የኔ ጀግኖ🥰🥰🥰💪💪🙏🙏ብማርያም ተወ ግን ይቅርባችሁ😢😢😢
ደምርኒ ፈቅሪ ኣለቀሰ😢😅
ዳኒ፡አሁን፡አንተ፡ጉረኛ፡እመቤትህ፡ነች፡የቅንጆዎች፡ቆንጆናት፡ምንም፡ማለት፡አይደለህም፡፡፡
ሩታየ የኔ እናት ሁሉም ግዜ እደዚ ኣይነት ልብ ልበሺ❤❤❤❤
ሩትየ የፀጉርሽ እሥታይ ሢያምርብሽ❤❤❤❤❤
ወይኔ ፅጌ ይቅርቢሽ ልጁ ለወደፍት አይጠቅመሽም አብርሽ ለሴት ልጅ የለዉ ክብር ወይኔ ሩታዬ ታዲለሽ ❤❤❤❤❤❤
ጽጉዬ መጽሃፍ ቅዱስ አንብቢ ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ የኔ ቆንጆ አንቺ ቆንጆ ልጅ ነሺ ማንም የሚወድሺ ልጅ ነሺ ። ሌላ ሩታ አብርሺ የዳንኤል ቀረቤታ ይቅርባችሁ ለሂወታችሁ እንቅፋት ይሆንባችሁኋል።
አብርሽ የዘመኑ ምርጥ ልጅ ነው አቦ ይመችህ ጥሩ አርአያ ነህ ለወጣቱ ሁላ ፅጌ ደሞ አይዞሽ ከዳኒ የበለጠ ፍቅረኛ እንደምታገኚ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ቆንጆ ስለሆንሺ[]
😂😂😂😂😂😂😂😂🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
የውሸት ፋብሪካ ሰለሆነ😂😂😂
የውሸትአርአያ😅😅😅😅😅😅
ኣብርሽዬ የኔ ፍቅር የኔ ጅግና የኔ ውድ የኔ መልካም የኔ የዋህ ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳዬኝ የኔ ቀብራራ 🌹💋💋
@@drogba200 አብርሺዬ💪💪💪💪💪❤❤❤❤
አይዞሽ እማ ሁሉንም ነገር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያምዬ ንገሪያት 😢😢😢😢😢እስዋ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሻለች🌹🌹🌹🌹🌹
ሲጀመር ለጽጌ ከዳኒ የበለጠ ሰው ነው የሚያስፈልጋት የኔ ቆንጆ አንቺ ቆንጆ ነሽ ምንም አይወጣሽም ምንድነው ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለው አብርሽ የዋቡ ለምንድነው ምትለማመጠው እሱን ሲጀመር ዳኒን ሁላችሁም ከህይወታቸው አስወጡት አሁንም እሱ የሚያስበው የማይሆን ነገር ነው ሩታን ይመኛታል
አብርሽ ግን የምር በጣም ነው ማደቅክ ትለያለክ ጀግና የሰው ደስታ የሚፈልግ የዋ ወ ዘ ሁሉ ነክ በላይክ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሩታዬ የኔ ስስት የኔ ስስትየኔ አለም❤
የኔውድስስስቴ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤ደምሪኝእህታለም❤❤
አይኚና እንት
እሺ❤@@SarhAlhadhse
በቃ ተውት እሱ ካልፈለገ በግድ አይሆንም😢❤
አብርሽሽሽሽ የወንዶች አንተ ግን በምን ቃል ትገለፃለህ የሩታ ንጉስ❤❤
💪💪💪👈
@@Hanicho-wk8yu ለሴት ልጂክብር ያለው ምንአይነት አስተዳደግነው ግን ለሰው ብሎእራሱ ይጎዳል
እኮ ወዴ ኣብሩሽ ለዋህ ለሰዉ ክብር ኣለዉ❤❤ዳኒ ለሴት ክብር❌
አብርሽ❤❤❤
የውሸትአባሣደርበይው
ፅግዬ አይዞሽ አብሬያት የማለቅሰዉ ነገርስ የኔ እናት ዳኒ ግን ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑርክ ስታሰጠላ በጌታ የግድ አብረካት ሁን አልተባልክ ምን ችግር አለዉ ቀስ ብለክ ብታረጋጋት አንተም ተፈቅርክ ደሞ ቁጫጭ ነገር 🤔🥺😢
አይዞሽ ፀጌ የኔ ቆንጆ 😢አብርሽ ና ህርታይ ምከሯት የምር
አቦ ተውት በቃ ሰው ካለው ልጁ እንዴት ይሁን አብረው ቢሆኑ ደስ ይል ነበር ግን ፍቅር ባንድ ሰው ብቻ አይሆንም ፈጣሪ ይርዳህ ዳኒ
Begde😮Feker yeyzh😮er😮aybalem😮😮😮😮
እሩታዬ የኔ ማር የኔ ጀግና ጉዞ 150k ❤❤❤❤😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔመልኮምስው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አተ ጨካኝ ነክ ቢያንሥ ያሣለፍቹት ነገር አታሥታውሥም ሢጀመር እናትክ ነው ምመሥለው ያችኛዋ አብርሽ ግን ለሤት ልጅ ክብር አለክ ሩታ አብርሽ በጣም ነው ምወዳቹ ❤
ኣትጠገብየ የኔ ዳይመንድ በቻናልሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ያንቺ ወዳጅ ❤ያንቺ ኣድናቂ ❤ያንቺ መከታ ነኝ እኔ ሩትነቴ የኔ እርግብ የሚድያው ድምቀት የኔ እንስፍስፍ የምትለይብኝ የልቤ ድውድው 🥺👸💋🫶
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅ቆሻሻ ልቤ ደውደው ድፍቶ ይጣልህ ቁሞ ቀር😅😅😅
@@floramiemanit9876 በሰላም ነው እህቴ ሰው መዉደድ ሃጥያት ሆነ እንዴ 😊
የኔውድ ፅጌ አችኮ ጀግናነሽ ልዩሴት ልዕልት የመሰልሽ ቆንጆ አላደለውም ይቅርብሽ ለሴትልጂ ክብር የለውም😢😢😢😢😢😢😢ዳኒ እሩትናት እልብላይ የቀረችበት ልብእቅርት ይመኛል ሆነ ነገሩ በርችፅጌ😢😢😢😢😢
ጉድ ነው ዘድሮ ፍቅር ነገር አመጣ ግን እኮ ዳኒ የፅጌን ፍቅር መቀበል መታደል ነው ፅጌን የመሰለች ቆንጆ እዳታመልጥህ ዋ😂😂
Abrish wadime haymi Ena buruke asixaraqulin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
Pirank godhaa jirtii baa ishenoo
እነሱስጣሉአስታረቀዋል😂😂😂😂😂
አትጠገብ የኔ ጀግና በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🥰❤🥰❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉
አብረሸ ጀግና ግን ዳኒን ትጠቀቅ ሩታን እያሰደባትነው ፅብ የፈለገ ነው አብረሸ የውህነትህን አይቶ ከሩታ ጋር ሊያጣላህ ነው ነቃ ትጠቀቅ
አብርሽ የኔ እሩሕሩሕ እሩታ በውነት እድለኛ ነሽ ጽጉ አይዞሽ ፈተና ለበጎ ነዉ ጽጌ እራስሽን አረጋጊ በርግጥ ፍቅር መጥፎ ነዉ የተገፍ መጨረሻ ው ያምራል አይዞሽ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም
አብርሽ &ሩታ የኔ አስተዋዮች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ቅን ልብ ይስጣችሁ👌👌 ፀጉ የሴት ጀግንት አይዞሽ 💔💔💔ራስሽህን አበራታት ተስፋ እንዳትቆርጪ ዳን ይመጣል ❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹
አብርሽ ለሴት ልጅ ያለው ክብር እግዚአብሔር ይባርክህ አብርሽዬ ❤❤❤❤❤❤ዳኔ ደግሞ መፈቀር ብርቅ አይደለም ፅጌን ተረዳት ሲጀመር ወዶች ስታፈቅሩ እንጂ ስትፈቀሩ ጢባራችሁ 😢😢
ፅጌ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፅጉን የምትወዱ 👍👍👍👍🎉
ሩታ አብርሽ ሀይሚና ቡራን አስታርቁልን እባካችሁሁሁሁ
@@hayuyassin-d3q መች ተጣሉ
😂😂😂😂😂ተጣልተው ነበር😮
ዶላር ነው ውዴ ኣልጠተጣሉም ተመካክሮው ነው የሚሰሩት
😂😂😂😂ስራ ነዉ መቼ ተጣሉ😂😂😂😂
ወይኔ ፅጌ😢😢ዳኒ ግን ለምን😢አብርሽ እና ሩታ❤ ፅጌ አሳዘነችኝ😓
እሩታዬ የኔ ማር ጀግና ጉዞ 150k😊😊😊
Danii Sobii hiryaa qabduu osso Hiryaa qabatee duraa maaf Rutaa siin jaladhaa maa jechaa turutee Please ubadhufi Tsge miskin😢😢😢😢
Osoo danii fi stegeen tokkoo ta'aani das na jedhaa dhugaa waqayyoo ❤
Dhugaa keetii sanyii mootii❤❤❤❤😢😢😢
@@ByshaBashomatti naf ta, amee sanyii ❤❤❤
𝚑𝚒𝚗 𝚛𝚞𝚝𝚊𝚊 𝚓𝚊𝚕𝚊𝚝𝚊𝚊 𝚒𝚓𝚘𝚕𝚎𝚎 𝚖𝚊𝚕𝚘𝚘 𝚔𝚊𝚗𝚊𝚝𝚒
Dhugaa jetee inni Amma yuu ruta bira Jira yanii issA
ኣብሩሽ ለሰው ክብር ያለዎ የኔ የዎህ ኣዞሽ ፅጌዬ 🥰 ዳኒ ግን ምነዎ ተፈቅሮ ኣያቅም እንዴ ተረዳት ማለት ምኑ ያናድዳል 🤔
ሩታ አና ኣብራሃም ለሁሎቱ ለመስታረቅ ከደከማቹ አንደዚ ማድራገችሁ ደስ ይላል ስለ ❤❤❤ ቡሩክ አና ሃይሚ ነግ ኣስታርቁዋቸው አባችሁ። ሌጅትዋ ታሳዝናለች 😢😢😢
ዳኒ ምድነው ችግርክ እንደ ጀዝባ ከሰው ምስት ውረድ እሽ👌አብርሽየ ወንድም በቃ ተዉት የራሳቹ ስራ ሱሩ🤍💞😍❤️🩹 ፅጌየ ኣይዞሽ ማረ ደስታሽ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እንኳን ከ አንደዚህ አይነት ለሰው ክብር የሌለዉ ሰዉ ባዶ ነው በኡነት እንደ
😮ቆይ፡ሩታ፡ን፡ነውዴ፡ከ፡ፅጌ፡ሌላ፡ያፈቀረው😢😂
Tsegu ayizoshe hulm yalfal fetari afkari ❤ yistshe 😢
ሩታየ የኔ ወይዘሮ,ስስቴ,የምወድሽ,አለሜ,የምትለይብኝ ነገርስ የኔ ታጋሽ,አስተዋይ,እስማርት ዉድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤
አብርሺ እኮ አዛኝ የዋህ እና ምርጥ ሰው ነው የሩትየ ታማኝ እወዳችኋለሁ❤
በጣም❤❤❤
@@Mahe-moahmed በጠም❤❤😢😢
እናቴ አይዞሽ ይሄን ስሜት እኔም አውቀዋለው በቃ ለመረጋጋት ሞክሪ ታያለሽ በጣም ይጸጸታል
አብሺ እና እሩታ ከዳኒ እራቁ የኔዉዶች❤❤❤
እሩትየ የኔስስት የኔጨረቃ እጂሽን አንሽ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤እረ ፅግሻ ተረጋጊ ሁሉም ያልፋል ጠክር በይ 🌹🌹🌹🌹🌹
አይዞሽ ፅግሻ አብርሽ የኔየዋሆች ስወዳችሁ ለሰው ያላችሁ ክብር ዳኒደሞ ተረዳት እዲከፋት ካልፈለክህ
የኔ ሸጋ ሀብቴ የእህቶቿ ቅምጥል እንኳን በአንች ቻናል ሆነ ጨረቃዬ የሚድያው ድምቀት ሴት አለሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሬ ጠፍተሻል ሰላም ነሽ❤
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አይዞሽ ፅጌ ቆንጆ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያለው ይመጣል
AR❤ ሌላምንም አልል ፈጣሪ ከናተጋርይሁን❤🎉
አሜንአሜን🎉🎉❤❤❤
አሜን የእኔ ዉድ❤❤❤🎉🎉🎉
እጅክ ይቆመጥ ሩታዬን መገፍተር አችልም ሁሉም እሷ ላይ ይበረታል😢
ይስበርወና እጅን👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊በይዉ
ይደደብ እለምን አች ጠየቅሽነዋ😚😚👎👎👎👎👊👊
A🤮🤮
ዳኒ አታ ጣሳ እራሰ ምን ታድረግህ እሩታ ጅል
እጁ ይቆመጥ ሩታየን መሰሰሩ ለነገሩ ትናትናም ባሏን ገፊትሮታል ሩታየስ ሴትናት ውሻ ዳኒ
❤❤❤❤ ፅጌ እደውም አትገቢውም አይዞሽልኝ ፅጊ❤❤❤❤
❤ ይሄንን አደል የምትፈልገው መዋረድ የምፈልገው ይሄንን ነው ምፈልገው መወረድ ከፈለክ ልናወረድንም የሚገርመን እኛ አንተ ተዋህዶ እያዋረከ ልጅቷን እያዋረድ ታቃለህ ድንጋዮች ናቸው
ፅጌ ሰራች ከዛ ዳኒ ከዳኒ ቀጥሎ ሩታ ነገ ድግሞ ያብርሽ ተራ ነዉ ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ ናቹህ የስራ ችሎታ አላቹህ ጎበዞች
betam kemre
አፈር ብላ ዳኒ እምትባል ልይ ባለየ ለሴት ልጅ ክብር የለለህ ፅግሻ የኔ አበባ አይዞሽ አብርሽ እና እሩታየ የኔ የዋሁች❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Tsegiye ayizosh yemitulu👍👍😥😥
ስስቴ እራስሽን ጠብቂየኔማር የኔስስት የኔጨረቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔልዩ❤❤❤❤
R 💋🤌
@DinaCapinpin መቸነው የሚሸሹት ተነሱ ግራገባን እሩትየ ብቻ አንች እራስሽን እንድትጠብቂልን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሚመስለኝ ግን ዳኒ ሌላ ግርግር መፍር ፈልጎ ይመስለኛል ሩታ እዚ ማሀል ኣትግቢ በመጥፎ ኣይን ኢያየሽ ነው ዳኒ ስርኣትም የለዉም ልጁ😢
ፀግሽ የኔ እናት ሲጀመር ይሄ ዳኒ የሚባል ባለጌ አይሆንብኝ ሴት ልጅ
እበከቹ ሙስልም ዱዓ ክርስታኖች በፀሎታቹ አግዙልኝ ታነሼ በሞት አጥቼወለሁ ታለቄ ሰኡድ ከጋበች አዳወለችም እነቴ እየታጨነቃች ነዉ እኔም መዳም ቤት ማለ ጠፋብኝ😭😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማር
አይዝሺእህቴ ❤❤
ነፍስ ይማር 😢ፈጣሪ መጽናናቱን ይፅጥሽ 😭😭
@@Elsa-x3r አሚን የኔ ዉድ😥😥
@@SaeedaIdrees-br3ji እሽ የኔ ዉድ😥
Danii. Betam Tasfirale Aferkubii betam chekagii nek
በሩታዬ ሠለመጣቺሁ ደስብሎኛል❤❤❤ ሩታዬ የኔአትጠገብየ❤❤❤. ፍቅር አለቀሰ😂😂😂 ፀጌ አይዞሺ😂😂
በየብታው ፍቅርአለቀሰ😂😂😂😂ፅጌአብሺሪ😢😢🎉🎉
ፀጌነትአለቀሰችእጅ ፊቅርአይደለም😂😂😂😂😂
@@Jdurkr ፍቅር ፌት ሰራ😂
ፍትህ😂😂 ለፀጌ 😂 እልቅኔስ አሁን የምትሀከምበትን እናዋጣና እንላክላት😂😂😂 ትናትናነዉ የሳተቺዉ😂 አይዘዲሮ
❤❤❤😂😂😂
Tsge miski waaqayoo kee haa tasisuu Dani waarii jetanu Likely godhaa uuufff yaa jalalaa kana Please Dani ubadhufii 😢😢😢😢
𝚊𝚢𝚒𝚒 𝚒𝚝𝚝𝚒 𝚏𝚊𝚛𝚊𝚍𝚞𝚞 𝚑𝚒𝚗 𝚍𝚊𝚗𝚍𝚎𝚗𝚢𝚞 𝚍𝚑𝚞𝚐𝚊𝚊 𝚑𝚒𝚗 𝚗𝚊𝚖𝚊𝚊 𝚋𝚒𝚛𝚊𝚊 𝚓𝚊𝚕𝚊𝚍𝚑𝚊 𝚓𝚎𝚍𝚑𝚎
Ee dhugaa bayyee garaa Nama Nayti dhugaa 😢😢😢
ዳኒም ትክክል ነው😢ፍቅረኛ ካለችውስ😢ምን ማድረግ ይችላን ችግሩ ዳኒ ቀስብሎ ማውራት አይችልም😂😂😂
ዳኒ ፅጌን ተረዳት የምትሉ 👍👍👍👍
Lemen ???? Kalfeleges?? Feker be ged ale endie? 🤔🤔
ጹጌየ የኔ ወርቅ አይዞሽ የኡነትሽነረ ከሆነ ፍቅር ከባድነዉ ግን ቀርሽበት እጁ አልቀረብሽም ራሥሽን አረጊረጋጊ
ሩታየ አለባበሥሽን አቀይሪብን ዉደ ሠዉነትሽን ሥትሸፍኝ ዉበትሽን ይበልጥ አጉልቶ ያወጠዋል የኔ ቦርቧራ
ፀጊሸዬ የኔ ቆጆ አይዞሺ እኘ ከጎንሺ ነን ጠከር በይ በርች የኔ ጀጊነ ፍቅር ከበድ ነዉ😢❤
ሩታና አብርሽ በጣም የምትገርሙ ነች ፈጣሪ ይባርካቹ ዳኒ ግን ምን አለ ትንሽ እንካን ብትረዳት አብርሽ ሩታ ከዳኒ ራቁ
እዉነት ነዉ ካላፈቀርክ ምንም ልታ ደረግ አይገባም ነገር ግን ካፈቀርክ በግልፅ ማን ነው ያፈቀረ ከው ተናገር በተረፈ ፅጌን የመሰራ ሰው የለም አሪፍ ጥንድ ትሆኑ ነበር ብዬ አስባለሁ፡፡
❤🎉😢ሩታና አብርሽ ምርጥ ጎደኞችናቸዉ❤🎉😢😢

ሩታና አብርሽኮ የዋህ ናቸው የሚል😮😢❤
ዳኒ የፅጌ አታስከፋት የሚል 😮❤❤

ሩታዬ የኔ ስስት
የኔ ስስት
የኔ አለም❤