Many many thanks to your presentation truly wonder and marevelous , it more than words to tell the works of the most hornered Lorets worth to praise the author.
Thank you 🙏 for bringing a world legend Artist. All his work stays and remember like Michael Angelo.he is so simple person to communicate and one time a friend asks me for his biography. But unfortunately he doesn’t have one.so he promised me he will have soon the book.as a simple person I get a chance for me to be part of the book.Time flies.
I believe that it is the French word "maître", which translates to "master" in English as in giving reverence & special recognition to the capabilities of the artist.
🔴 ይህ ጽሁፍ በአማርኛ መፅሐፍት ዝግጅት ክፍል ተጽፎ የቀረበ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በሠ
@@SenaitTegegn-u2s በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
SoB, Sukisukii
Sukisukii
ድንቅ ብርቅ ልዩ ነበሩ ክቡር ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ።
❤
በሺ ዘመን አንዴ ነው እንደዚህ አይነት ተፈጥሮዊ ብሎም ትምሕርታዊ ዕወቀት ይዘው የሚፈጠሩ ።
ነፍስ ይማር 🎉
ኩሩ ባለእራይ ባለሀገረ የተከበሩ የአለማችን ሎሬት ሜትር አሪቴስት አፈወቅ ተክሌ ለሀገሬ ኢትዮጵያ የፅናት የፍቅር ከፍታ ማሳያችናቸው።🎉🎉🎉💚💛❤️🎉🎉🎉
ታሪክ የማይረሳቸው ናቸውና
ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን
በገነት የአኑር 🙏
እሳቸውን የሚተካ ትውልድም
ይተካ 🙏😍
ነብሳቸውን በደጋግ አባቶቻችን አጠገብ ያሳርፍልን ድንቅ ብርቅዬ ነበሩ ምን ይደረግ ክፉ ሞት ነጠቀን ። ሞት አይቀር ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰዓሊ ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ በጣም የምኮራባቸዉ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነበሩ። የሰአት ማክበራቸዉ በተለይ የጋበዙት ሰዉ ሰዓት በማሳለፋቸዉ ምክንያት የመለሷቸዉ😅በጣም ነዉ የደነቀኝ። ልጆች ሆነን የአማርኛ መምህራችን "ጊዜ ወርቅ ናት" እያንዳንዷን ተጠቀሙባት ያሉንን አስታወሱኝ። በተባለዉ ሰዓት መገኘት ጥሩ ነው። ፕሮግራሙም ድንቅ ነዉ። ተባረክ።
ለሎሪየት አፈውርቅ ተክሌ ታላቅ ክብር ነው ያለኝ🙏
ጋዜጠኛ ጎበዝ ነህ ሌሎችንም የሃገር ባለውለታዋች እንዲሁ አቅርብ ተጨፍልቀው የቀሩ ብዙ አሉ
🙏🙏🙏
ሳልጠግበው አለቀ ኧረ ሌላ ሌላም ስለቤተሰቦቻቸው ሰለ ልጅነታቸው ስለትምህርታቸው ስለ ስእሎቻቸው ስለሽልማታቸው ኧረ ብዙ ብዙ ንገረን ተተኪ የሌላቸው ብርቅ ሰውኮ ናቸው
Thank you for doing this Chanel. Keep up the good job 18:44
ተባረኩ! በጣም አመስኛለሁ።
Many many thanks to your presentation truly wonder and marevelous , it more than words to tell the works of the most hornered Lorets worth to praise the author.
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
እናመሠግናለን። ጋዜጠኛው በሀገር ውስጥ ያሉ ያልተሰሙ ፕሮግራሞች ስለምታቀርብልን ክብረት ይስጥልን❤❤
ግሩም፣ ታሪክ። Thank you!!
🙏🙏🙏
ቤታቸው፣ ምን ፣ ሀነ፣አሁን? ቤቱ፣የት፣አካባቢ፣ነው?? አባክህ፣ ንገረኝ።
ነብሳቸውን ይማር ለተራኪውም አመሠጝናለሁ ❤🎉
🙏🙏🙏
ቡሄ ሲደርስ እሳቸው ጋር ለመሄድ የምናደርገው ዝግጅት የማይረሳኝ የልጅነት ትዝታዬ ነው, ነፍስ ይማር::
YE ETHIOPIA ANGAFA SEWE NEFSE YEMARE ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ
አንተ ጋዜጠኛ ተስፋ መቁረጥ የማይገባን ሕዝብ መዀናችንን አሳሰብኸኝ። ጐሽ! ተባረክ።🙏
🙏🙏🙏
Thank you 🙏 for bringing a world legend Artist. All his work stays and remember like Michael Angelo.he is so simple person to communicate and one time a friend asks me for his biography. But unfortunately he doesn’t have one.so he promised me he will have soon the book.as a simple person I get a chance for me to be part of the book.Time flies.
No doubt 🙏🙏🙏
ሚገርም ሰው አምመሰግናለው ስላካፈልከን ❤
🙏🙏🙏
እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት ብቻቸውን ሃገር ነበሩ፡፡
በትክክል 👍
Ethiopia ❤ him
በታሪኩም በአቅራቢያውም ተደምሜአለሁ። ድንቅ አቀነባበር!!!
🙏🙏🙏
A well lived life 👏
ነፍስ ይማር
ሙሉ ስማቸውን መጥራት ነበረብህ እሳቸው በህይወት ቢኖሩ ኖሮ በክብራቸው አይደራደሩህም ነበር ለማንኛውም ስማቸው ከነክብሩ ይህ ነው
እጅግ በጣም የተከበሩ የአለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ
እሳቸው ስማቸውን ሲተነትኑ ብትሰማ?!
THANK YOU 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!!!
🙏🙏🙏
የአገራችን እድገት አካሄድ ጥሩ ጅማሮ የነበረው ቢሆንም ለችግሮች አፈታት የተሄደበት መንገድና በፖለቲከኞች መሀከል የተፈጠረው አለመደማመጥና አለመመካከር ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል።
የሀገር እንቁ!!
ቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን አካባቢ
ምሰጋና አልፈ ቢላ አዋሣ ላይ ለገዛ እና ለሠራ ሠው ሰማቸውን በጠበቀና ታሪከን ባከበረ መልኩ ስለተሰራ አመሰግንአለው
የተከበሩት ሎሬት ታሪክ ግሩም ነዉ
እውነትም የተከበሩ እማይረባ ሁላ በክፋትና በምቀኝነት ጊዜውን ያባክናል እኛንም ያደነቁራል
ነፍስ ይማር።
❤🎉
🙏🙏🙏
😍😍
የአተራረክ ጥበብ እና ምርጫወችህ ጥሩ ናቸው
🙏🙏🙏
እሱን አሩሲ ሄደህ ግንባራቸው ላይ የጀግንነት ምልክት አድርገው የሚያስሩትን ጠይቅ !!!
ደራሲውን ብትጠቅስ መልካም ነበር🙏
በአማርኛ መፅሐፍት ዝግጅት ክፍል ተጽፎ የቀረበ ነው።
በጣም ያሳዝናል የውሸት ፈጠራ ለምን ማታለል አስፈለገህ
በአሉ ግርማ
Afewrk tkly
Villa Alpha- next to the army hospital ( in front of army aviation)
ጦር ሀይሎች ወደ ቻይና ኢምባሲ መሄጃ
አወሳ ላይ ቪላ ሀውስን ለሰራከ አመሰግን ሀለው
የሰፈሬ ጀግና ማህበራዊ ሰው በጦር ሀየል ወይ በቀደሞ አውሮፕላን ማረፊያ ሰፈራችን ታላቅ ሠው ነበር።
በኢትዮጵያ ግን መቃብራቸው ጋ ከተሰራው ተራ ሃውልት ሌላ መታሰቢያ የላቸውም ።
የትዳር ህይወታቸው???🤔
እግዚአብሔር የሸመስገን በቤተ ካሉት ትልቅ ቅርሶች አንዱ የሜትር አረቲስት አፈወርቅ ተክሌ የሲዳሞ ቆንጅ (Abstract ስዕል) በክብር አስቀምጨው ከቴሌቪዠኔ አናት ላይ ይገኛል፡፡
እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት የኢትዮጵያ ባንዲራን እስፔስ ላይ እንዲውለበለብ ያደረጉ ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ይልቅ በንዴት አንጀታቸው ተቃጥሎ የሞቱበትን ልክ እንደ አልፋ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሐዋሳውን ቤታቸውን ለሕዝብ ለማውረስ ያሰቡትን ቤት ካላግባብ ሎሬት ሳያውቁ ለታሪክ ቅርስ ብለው የሰሩትን የሐዋሳውን ቤታቸውን ለ8 ወራት ብቻ በጋብቻ በቆየችው አታላይ የኢትዮጵያን ሕዝብ ቅርስ ሻጭ ሚስታቸው ምክንያት እና ከዛም እሷ ከቤት ከወጣች በኋላ በብቸኝነት ኑሮ ስዕል በሚስሉበት ሰዓት ሳይበሉ ለረጅም ሰዓታት ስለሚቆዩ እና የሐዋሳ ቤታቸውን ለሕዝብ የማስመለስ የክስ ፍርዳቸው በአሻጥር በፍርድቤት መጓተት ሂደት ነበር አሳዛኙ የሞታቸው መንስኤ !!!
ኢትዮጵያ ውስጥ የሕግ ፍትህና ሲኖር የሐዋሳው ንብረታቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ መንግስት ሐብትእነት ይወረሳል።
ግን እኮ የገዛት ግለሰብ በጣም ትልቅ ገንዘብ አውጥቶበታል።
ማንኛውም ቤት ገዢ ባል በህይወት እያለ በሚስት ሻጭነት ብቻ ቤት አይገዛም !!!
ሲዳማም ይስልባል ጋላ ብቻ ይመስለኝ ነበር ይህን ክፋ ሥራ የሚሰራ
እሳቸውን አዳል ነው የሰለባቸው።
ቤታቸው፣ ምን ፣ ሀነ፣አሁን? ቤቱ፣የት፣አካባቢ፣ነው?? አባክህ፣ ንገረኝ።
ማንያውቃል ወ/ሮ ቀለሟ የተባለች ሴት ያገቡትም የሴትየዋ ስም "ቀለም" በመሆኑ ከሰአሊነታቸው ጋር ማች ስላደረገ ይሆናልኮ🤔
በነገራችን ላይ ሲዳሞ ወይም ሌላ ብሔረሰብ አይሰልብም ክ ኦሮሞ በስተቀር የክብር ምልክታቸው እንደሚታወቀው በኩራት ግንባራችርው ላይ የሚያንጠለጥሉት እንደሆነ😅ም የእደባባይ ሚስጥር ነው እስከ አሁን በዚህ ዘመንም በአማራ ክልል እየሰለቡ ይገኛሉ ፣ የኢትዮጵያ መከራ
እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት የእነ ማን ስሞ ይሇን?
አፈወርቅ ተክሌ አንድ ቀንም እወቀታቸውን ለሰው ሳያስተምሩ ነው ያለፉት ።ታዲያ ምኑ ላይ ሊመሰገን የሚገባው ? አፈወርቅ ራስ ወዳድና የግል ዝና ፈላጊ ሰው ነበር።
Ahunis Bemin Huneta Lay new
Betun aferesut ⁉️⁉️
Silochus ⁉️⁉️⁉️⁉️pls
አንድ ኦሮሞ ጉጂ ለአቅመ አደም ሲደርስ ሚስት ሊያገባ ከፈለገ የወንድ ልጅ ብልት ቆርጦ ግንባሩ ላይ አድርጎ ወይም ለሰሚያገባት ሴት ቤተሰብ በጥሎሽ ያቀርባል በጀግንነቱና በገዳዩ ወጣት ጀብድ በተሰቦቻ ጋብቻውን ይፈቅዳሉ ጉጅዎች የሚኖሩት በድሮ ስያሜ በሲዳሞ ዙሪያና በሻኪሶ በጌዴኦ አውራጃ ዙሪያ ናቸው የሚኖሩት
የውሸት ትርክት አገር እያፈረሰ ስለሆነ ታሪክ ለታሪክ አዋቂ ተው ወይ አንብቡ
ታሪክ ይወቁ
ስለ እኝህ ታዋቂ ስው ምን ያክል እውነት ነው እያልኩ ሁሌ የምጠይቀው አንድ ነገር አለ እሱም ብልታቸው ተስልቧል የሚባል ወሬ ሲወራ ስምቻለሁ እና የሚያቅ ስው ካለ ታሪኩን ሊነግረኝ የሚችል ስው ምስጋናየን ከወዲሁ አቀርባለሁ::
እኔም ስምቻለው ግን ምን ያህል እውነት እደሆነ አላውቅም
ምን ይጠቅምሃል?
@@yareddawit2021
አላቅም ማለት ወንጀል አይደለም!! ታሪክ እየመረጡ ሳይሆን እንደወረደ ከነሙሉ ይዘቱ ብናቅ ላጠቃላይ እውቀት ይጠቅማል!
@@mekhonetay አሁንም ምን ይጠቅምሃል?ከወሬ በዘለለ
@@yareddawit2021
ስውዬው የህዝብ ሃብት ነውና ሁለንተናው ተጠንቶ ለህዝብ ሳይቀባባ ቢቀርብ ህዝብ ይማርበታል ዳሩ ግን ህዝብ ሲባል እናንተን ጨምሮ ነው ታሪክ ኳኩላቹህ የምታቅርቡና እንደዛም እንዲሆን የምትመርጡ መብዛታቹህ ሃገሪቱ ወደ ሗላ አስቀርቷታል:: የብዙ ታዋቂ ስዎቻችን ታሪክ ብዙ ልንማርበትና መጪው ትውልድ ሊጠቅም ይችላል ግን በትክክል ሲፃፍ ብቻ ነው:: ላንተ ወሬ ያስጨንቀሃል ግዜው ደሞ ወሬን ያከብራል::
አዋሳ ከተማ ውስጥ ትልቅ ቤት ነበራቸው ከ 35 ዓመት በፊት አይቼው ነበር ::
የግቢው በር ላይ አፈወርቅ ተክሌ የሚል ፅሁፍ ነበረበት ::
አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይሆን ያለው?
ተሽጦ ወደሌላ ግለሰብ ተላልፏል።
ብስራተ ገብሬኤ ቴሌው ጉን ያለው ቤታቸው ቪላ አልፋ ነው እንዴ.!?
Aydelem.villa Alpha ketena hulet Geba bilo wd Gana or china embassy mehejaw lay nw. Megbiyaw ber lay Villa ALPHA tesfobetal.
Yemokerew yawkewal!
ይሄ ክፉ ጋላ ወሸላውን ቆርጦታል ዘር እንዳይተካልን😢
abo yehe chanal temechetognal alemesmat malef alchalkum
🙏🙏🙏
አይ ምነው ምነው እሒ አውሮፕላን ለአብይ ቢሆን
I never understood why Ethiopian writers add the word “meter” after “Laureate” when referring to any Laureate!
I believe that it is the French word "maître", which translates to "master" in English as in giving reverence & special recognition to the capabilities of the artist.
አንተን ማን እንበል? ቤተ/ክናችን ትላለህ ደግሞ? ማነው አጥኚ ያደረገህ? ገለል በልልን በዚህ መጣችሁ ደግሞ?
ለወሬ ካልሆን ምን ይጠቅምሻል ምን ይጠቅማሀል አቤት የውሬ ጥማት
Arifachihu atadamitum min yemendere negeregna calisemashe wedeza Wichita cotetam
ሚኒሊክ ማለት ያ ኣኣድዋ ጦርነት ተደብቆ ያሳለፈ ሰው ይሆን ወይስ ሌላ የኣንኮበር ሰው!!
ፋራ
በየ ኮመንቱ መልከስከስ ጥሩ ነው? ልክስክስ
@@Fikeraameme የልቡን ቢነግሩት የኾረኹሩትን ያህል ይስቃል ይላሉ የመለሊክ ሰዎች!
abrhamtesfay የተባልክ መሃይም ምኒልክ ስሙ እንደአንተ ባለ ኩንቲ ለቃሚ ባንዳ አፍ የሚነሳ ሳይሆን ከሃገርም ተሻግሮ በዓለም ገናናነትን ያተረፈ የጥቁሮች የነፃነትና የአይበገሬነት ተምሳሌት ነው፡
@@tafgirma እዉንትክን ነው፡ ይህን ያህል ታልቅ ነበር መለሊክ፡ ለምን ነው ታድያ በጦርነቱ የተደበቀው፡ ምሕባእ ምኒልክ የተባለው ቦታ የቅጽል ስም ይሆን!? የግርማ ልጅ፡ መሃይም ሳይሆን ማይም ነው ሚባለው የቆሎ ተማሪ ሆይ!