EMS Special "አሰግድ የሚሰጥ እጅ የለውም በባንዳዎች ግን ተክዷል" Jul 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

КОМЕНТАРІ • 169

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Місяць тому +34

    ውስጣችሁ አለ እውነተኛ ፋኖ መስለው የአማራ የፋኖ ጠላት በደንብ ጥንቃቄ ያስፈልጋል እጃቸውን የሚሰጡትንም በምርኮኛ መልክ ለብቻ አስቀምጧቸው እንደምርኮኛ አትቀላቅሉ
    አትመኑ የዋህነት አታብዙ እባካችሀ የአማራ ሕዝብ በቃ ጊዜው ሰው የሢታመንበት አይደለም በርቱ ትግል ላይ ብዙ ፈተና ይደርሳል ሊነጋ ሲል ይመሻሻል
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Місяць тому +11

    በርቱ በእናንተ እንኮራለን አደራ ስልክ ላይ ተጠንቀቁ እደ እሱ እዳያስበሏችሁ ድል ለፋኖ❤

  • @mohammedhassen-nh8tm
    @mohammedhassen-nh8tm Місяць тому +4

    እባካችሁ አማራን ለማባላ የሚሰሩትን ለዮ ፋጣሪ ዬጠብቃችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Місяць тому +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መና
    @መና Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ጥበቃ ከለላ ይሁናችሁ ወንድሞቼ ድል ለተጎዳው በግፍ ለሚገደለው ወገኔ። ድል ለፋኖ።

  • @asmara3973
    @asmara3973 Місяць тому +20

    ❤❤❤ፋኖ ያሽንፋል❤❤❤❤ፋኖ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ

  • @enanu7590
    @enanu7590 Місяць тому +3

    በርቱ ወንድሞች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Місяць тому +2

    እውነት እንደሜባለው ሁኖ ከሁነ ይሄን. ላደረጉ ወገኖቻችን የወደቁት ጀግኖች. አጥንት እሹህ ሆኖ ይውጋቸው

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 Місяць тому +2

    ወንዱ ኢንጅነር ደሳለኝ➡ ድሮም ጀግና ነህ፣ አሁንም ጀግና ነህ~ወደፊትም ጀግንነትህ ይቀጥላል💪💪💪💪

  • @aradaw320
    @aradaw320 Місяць тому +3

    አባታችን እንወድሃለን

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s Місяць тому +1

    ምንም አያስደነግጥም ከሱየበለጠ ጀግና አለ የሸዋ ፋኖ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Місяць тому

      ትክክል ከበፊቱ የበለጠ መጠንከር ነው ጋሽ አሰግድ እንወድሃለን

  • @userasnakech
    @userasnakech Місяць тому +12

    ድል ለጀግናው ፋኖ ከእግዚአብሔር ጋር ወደፍት 💚💛❤
    በርቱልን

  • @gereme2
    @gereme2 Місяць тому +2

    በመጀመሪያ ወደ ፋኖ የሚቀላቀሉትን የመከላከያ አባላት በጥብቅ መከታተልና ማጥራት እንዳለባቸው ንገሯቸው

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Місяць тому +2

    ገራነፍስ ቀኝ የአማራ ፋኖ የህልውና ትግል እሰከ ቀራኒዮ ይቀጥላል ባአደን ከተጠያቂነት አታመልጡም ፍትህ ለአማራህዝብ በሙሉ ድል ለአማራፋኖ ውድቀት ለፍቪቪቱ የኦሮሚያየብልጽግና ከፋፋይ መንግሥት ❤

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw4839 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን Fasil መጠየቅ ያለበትን ጠያቂ ጠይቀህልናል በርታ .Fano ደሳለኝ የሰጡት መልስ ከሙላ ጉድል ጥሩ ነገሮችን አስተካክላችሁ ተባብራችሁ እንድምትሰሩ ባለ ሙሉ ተስፍ ነን.

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Місяць тому +1

    Arbegna asgid mekonin kibir yigebahel inwedhelen ❤❤❤❤❤❤❤in 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Місяць тому +9

    እባካችሁ እናንተ ኢ ኤም ኤስ ሰውን በተለይም አመራሮች ላይ እየደወላችሁ በጂፒኤስ እንዳታስጠቁብን!

  • @user-pf6fk8nk3b
    @user-pf6fk8nk3b Місяць тому +3

    በእውነት ጋሼ አሰግድ በጠላት እጅ በመውደቁ በጣም አዝኛለሁ አንደ አለመሆን ይሄ ነው የሚያመጣው አሁንም ይበቃል እባካችሁ አንድ ሁኑ ❤

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Місяць тому +1

      ትክክል

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Місяць тому +1

      ትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @hiwothiwot5154
      @hiwothiwot5154 Місяць тому

      ኧኔም ተቃጥየአለሁኝ በእውነት አማራ ለራሱ ወገን ለወንድሙ ከጎኑ ለሚዋደቀው ጠላት ይሆነዋል ግን ደግሞ እነዚህ ቃለ መጠየቆችን ምን ያህል ታምነላችሁ አይይይይይይ😭😭😭😀

    • @user-pf6fk8nk3b
      @user-pf6fk8nk3b Місяць тому

      @@hiwothiwot5154 ይሄ እርስ በራስ ለማጫረስ የተደረገ የገዢው ቅንብር ነው

    • @giraffe.21
      @giraffe.21 Місяць тому

      አንድ ሁነው ላይታገሉ አማራ አስጨረሱት አዋረዱት፣ ክልሉ አወደሙት፣ አማራ ከፋኖ ትግል ምንድ ነው ያተረፈው? ታግለን አማራ ነፃ እንወጣለን ብለው ከውጭ ብር ከመልቀም ፋኖ ለአማራ ያመጣለት ለውጥ ምንድ ነው? በአንድ ላይ የማይታገሉ ከሆነ ሰፊው የአማራ ህዝብ ከሚያዋርዱት ለምን አባታቸው ትግሉ ጀመሩት? አንድ አመት ፋኖ የትኛው ግዛት ነው ነፃ ያወጣ? ስንት መስዋዕት ተከፍሎ የተመለሰ ግዛት ዳግም በጠላት ሲያዝ ፋኖ ኮለኔል ገደልኩ፣ መከላከያ ማርኬ ሸኝሁ ሲል ነው የከረመው፣ አማራ ፋኖ መቼም ነፃ እያወጣህም፣

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Місяць тому

    ሌላው ማንም እየደወለ ፋኖን ማናገር የለበትም ! ፋኖ የሆነውን ያለሆነውን ለደወለ ሁሉ መናገር የለባቸውም!

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 Місяць тому +2

    በርቱልን የኛ ሸዋዎች እስክንድርን እሰሩት ሸዋ አንድ ሁኑ እባካችሁ💚💛❤

    • @bitTech396
      @bitTech396 Місяць тому

      ሰይጣን ይሰረሽና ውጪ ያለው አማራ ሺ ቦታ የተከፋፈለው እስክንድር እዛ ስላለ ነው እንዴ? እስክንድርን ያልመረጡት እነ ዘመነ አሰግድና ምሬ ለምን አንድ ድርጅት አይመሰርቱም የራሳቸውን ችግር በሰው ላይ ከሚያላክኩ? ስለማይችሉ አይደለ፡፡ የእብዱ ዘመድኩን ተከታይ ነሽ መሰለኝ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Місяць тому

      ባንዳ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +1

      እብዱ ዘመድኩን የአማራን ትግል በጣም እየጎዳ ነው። አለመግባባቱ በዉስጥ መፍታት ሲኖርበት እውጭ አውጥቶ እየተሳደበ ክፍፍሉን በማስፋት የፋኖን ትግል መሳቂያ መሳለቂያ አደረገው።

    • @Beriabi
      @Beriabi Місяць тому

      stupid galla

  • @zemede.05
    @zemede.05 Місяць тому +4

    ይገርማል ።።። ሀብታሙ ለምን እጅ ሰጠ ብሎ ሲሳደብ ሰማሁ። ሁሉን ነገር አስተካክለው ።።። እጅ ሰጠ ብለው ከህዝብ ልብ ለማውጣት በራሱ ላይ እንኳን እማይወስንበት ሁኔታ ላይ አድርገው ነበር ለኮማንድ ፖስት ያሳለፋት። ዛሬ ደግሞ እንዳሰቡት የዕዙ አባላት ተደናግጠው ስላልተበተኑ ።።። እራሳቸው ጋሽ አሰግድን ከዳን እያሉ ይለፍፋሉ።

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 Місяць тому

      ሃብታሙ አያሌው የተባለ ቆሻሻ የወያኔ ተከፋይ ሰላይ ከአማራ ትግል ላይ ራሱን ያንሳ ተነቅቶበታል ፋኖንን በገንዘብ ተገዝቶ የሚከፋፍል እሱ ነው👿👹👹👿🤮🤮

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Місяць тому +1

      የነሱ አለማ የሱን ጦር መበተን ነበር😢

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e Місяць тому +2

    የአማራ ህዝብ. እስክንድር የተባለ. እስስት. ከአማራ ትግል ውስጥ እስካልተወገደ ድረስ. የአማራ ፋኖ አንድ ሆናችሁ. ይህንን ጭራቅ ማስወገድ ነው

  • @MeleseGardie
    @MeleseGardie Місяць тому +5

    ድል ለእውነተኛ የአማራ ልጆች
    ሞት ለበግ ለምድ ለባሾች እስክንድርና ደጋፊዋቹ

    • @Beriabi
      @Beriabi Місяць тому

      ደደብ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Місяць тому

    ድልለፋኖሠራዊይትፋኖያሽንፋልጠላትይዋርዳል።

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 Місяць тому

    ፋኖ አንድ አመት አማራ አስጨረሱት እንጅ ጠብ ያለ ለውጥ አላመጡለትም፣ በመሃይማና በደናቁርት ገበሬ የሚመራ ትግል እንኳን አራት ኪሎ ክልላቸው እንኳን ነፃ ማውጣት አልቻሉም ወራዶች፣ አንድነት የላቸው፣ አይደማመጡ፣ አላማቸው ምን እንደሆነ ራሱ ግራ ገብቶናል፣ ዛሬ እንደ ድሮ አይደለም አማራ እየሰለቹት ነው፣ ወይ ይደራደሩ ወይ አረፈው ይቀመጡ ምድረ አሳፋሬ ሸላይ ገበሬ

  • @alemtsehayyihune9467
    @alemtsehayyihune9467 Місяць тому +1

    Geta hoy erdan ebakih dekmonal 🙏

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Місяць тому

    Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Getnet-fd4cb
    @Getnet-fd4cb Місяць тому

    አሉባል አስሙ ጀግች ፋኖወች

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Місяць тому +2

    ጀግና ይፈተናል የኔአባት ብዙ ታሪክ ሰርቷል ባዳወች የጃችሁን ይስጣቸው ድል ለፋኖ አድ ሁኑ አድነት ሀይል ነው

  • @nahom1247
    @nahom1247 Місяць тому

    የአየር ድብደባ ሊጀምር ስለሚችል ጥንቃቄ ያስፈልጋል ፡፡

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Місяць тому

    ፋሲል የአማራን ሽማግሌዎች የሃይማኖት መሪዎችን ገበሬዎችን ነጋዴውን የሚገድል የሚዘርፍ የምታነሳሱ እግዛብሄር ይፈርዳል እናንተና መሰሎቻችሁ ህሊናችሁ ይውቀሳችሁ ከዘረኝነት ልክፍት ያውጣችሁ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Місяць тому

    በእዉነት አሰግድ የድርሻዉን ሰርቶ ከትግሉ እራሱን ማግለሉ ይታዎቃል ምክንያቱን መፈለግ ለአማራ ህዝብ ትግል የሚጠቅም አይመስለኝም ስለዚህ አማራነት ወይም ሞት ሞት ለዘረኞች ፋኖ ያሸንፋል

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Місяць тому

    ተማራኪ ምርኮኛ የሆኑትም ትግሉን እንቀላቀል የሚሉት ከመሪዎች መቅረብ የለባቸውም!
    አንድ ላይም መሆን የለባቸውም !
    በጣም ማሰባጠር አለባቸው !

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 Місяць тому

    እባካችሁ የፍኖ መሪዋች ለስልጣን ብላችሁ እርስ በእርስ እንዳትጠፍፍ ተቻቻሉ

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 Місяць тому

    እስክንድርን በአንቀልባ አዝለህ ጡጦ አጥባው፣ ሁልህን ያስጨርስሃል። Bravo Fano!!!!

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Місяць тому +1

    ለምንድነው እንተርቪ እምታደርጓቸው የይቱብ ብር ለመሸቀል ስትሉ ፋኖን አታስበሉት እንተርኔት የተከፈተው ያለ አንድ ምክኒያት አይደለም በቃ ተዋቸው ስራቸውን ይስሩ

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 Місяць тому

    በማርያም የአማራ ልጆች እስኪ ተረጋጉ አሰግድ አልተያዘም የሚል መረጃ ሰማሁ ቢያዝም ምንድነው እንዴ ሸዋ ላይ አንድ ሚሊዮን የ አሰግድ ልጆች አሉን በቃ እንቁላል የፈላ ውሃ ውስጥ ሲገባ የበለጠ ጠጣር ይሆናል አማርዬ ልክ እንዴ አንቁላል ሁኑ ሲቀጥል አትከፋፍሉ አትሰዳደቡ በፈጣሪ አረጋጉት እግዚአብሔር አለ እኮ የአውነት አምላክ

  • @user-hj6mf5dk4t
    @user-hj6mf5dk4t Місяць тому

    ❤ድል ለፍኖ ግን ሸዋዉች ብዙ ሚስኪን አባቶች አላችሁ በመጣሬቸዉ ከናንተ ጋረ የሚዋደቁ አሉ አሳልፍችሁ ለጂብ አትስጣቸዉ ሌላ ሆዳም በፍኖ ስም ያሉ ሠወችን ከመሀላችሁ አወጡ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Місяць тому

      ሸዋ ላይ በጣም ብዙ የአብይ አሽከር አለ ንቃ ወገኔ ድል ለአማራ ህዝብ 1 አማራ በዚህ ሴራ የአማራ ትግል አይቆምም ይበልጥ ጠንክሩ

  • @etalemzena6943
    @etalemzena6943 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Місяць тому

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Місяць тому

    አልገባንም እሥካሁን?
    ሥልጣን ነው ፍላጎታችሁ ወይሥ የአማራን ህዝብ ከህልውና አደጋ ማውጣት?
    የትኛው እውነተኛ እንደሆነ ማወቅ አልቻልንም?
    እንዴት እሄን ችግር የሚፈታ ምሁር ይጠፋል?

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Місяць тому

    ሸዋ እረኛህን ጠብቅ 🙏🙏🙏

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 Місяць тому

    እኔ 100% እርግጠኛ ነኝ እሄ አሰግድ ተብየ አማራ እንዳልሆነ! የዘር ሀረጉ አጣሩ፣ ምኑም ምኑም አማራም አይመስልም፣ ደግሞ ጭራሽ ከትግሬዎች (one amhara) የሚባሉት አብሮ መስራቱ ራሱ ጉዳዩ ተጨማሪ ግልፅ አልድርጎልናል፣ ከነሱም በሚልየን ብር እንደተቀበለም እናውቃለን፣ በመንግስት ተያዘ የሚባል የለም፣ ተማርኳል ተማርኳል እሄ ሽንታም ቱ!

  • @TeninetAyshesim
    @TeninetAyshesim Місяць тому

    እስቅንድር አለእንዴ እስካአሁን

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 Місяць тому

    የፋኖ መሰረታዊ ባህሪ በአክራሪነትና " የተለያዩ አስተሳሰቦችን መንሸራሸር የማይፈቅድ እንዲሁም በአስተሳሰብ አንድ ወጥና እንከን የለሽ " የሆነ ስብስብ ሆኖ ለመቀጠል ነው። ይኽ የፋኖ አቋም እርስ በእርስ መጠራጠርን የሚፈጥርና በጠላትነት የመተያየትን ስሜት የሚያበረታታ ባህሪ ፣ በውስጡ በየጊዜው የሚፈነዳና እርስ በእርስ መጠፋፋትንና መተላለቅን የሚጋብዝ ሲሆን በመሰረቱ ብልሹ የሆነ መመሪያ ነው።

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Місяць тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Місяць тому

    አወ፡ስልክልውውጥስታደርጉተጠንቀቁፈጣሪከጎናችሁይሁንድልለፋኖ።

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas Місяць тому

    ድልለተወርዋሪየአማራፋኖሽንፈትለወራሪውጥቁርጣሊያን

  • @NewMusic_Artist
    @NewMusic_Artist Місяць тому

    Bezih aynet wdefit betam yasegal... yezih tegel telatoch Ke Amhara helewna belay ye gel seltan yemiyaschenekachew negus sihunu eyayu yemikazu nachew... Tehtena ye amaranet tlku eset new gn ye fano ameraroch lay aytayem.... Zemene malet lelagnaw Abiy new berasu fikr yewedeke sew... Asegdem seltan hack argo meyaz new alamaw... Eskinder geter new gn motom yebeltachewal.... Sle ewnet belo lefteh le ethiopiyawinet weym le Amharanet ende eskinder yetagele yelem.... Eskinder lenefsu yadere yefteh sew new ye democracy sew new.... Zemene seltan endemayagegn yetesemaw let ke Asegid yeteshale ngr endemayareg megemet kelal new. Abzagnaw sew legotu lekerebew new yemiwegnew.... Ende zemene overrated yetederege Amhara yelem.... Leteleku ye tegel alama meshenef kalchalu le seltan teshenefew yewedkalu ye hzbunm skay yarazemutal.... Hzbu betekeklegna mereja ena logic frd mestet kalchale teglu eyetewesasebe yhedal. Ewnet yashenfal! yetebedele yekasal! ye ferd amlak yawkal!!

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Місяць тому

    አገዛዙ ሽምቅ ውጊ እና የፋኖን ልብስ አልብሰን ፋኖ ሆነን ፋኖን እንዋጋለን ብሎ ተናግርዋል የሆነውም ይህ ነው!

  • @user-nw6bm4fy9f
    @user-nw6bm4fy9f Місяць тому

    እንጂነር በርታልን ፡ ግን ከወገኖቻቸው ጋር አብራችሁ ።

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb Місяць тому

    እውነትነው ክህደትነው ግን ፋሲል አሰግድ ከምናላቸው ስማቸው ጋ የስልክ ልውውጥ ካደረገ ማግስት ነው ይህጉዳይ የተፈጠረው,እና ከፋኖ መሪዎች ጋ ስልክ ባታወሩ ሃሪፍ አይመስልህም ፋሲሎ በናትህ ይህትግል መጠለፍ የሌለበት ምርጥ የማሽመድመድ ስራ እየተሰራ ባለበት ይህ ሲፈጠር አዝነናል ,ግን ትግሉ በአንድ ግለሰብላይ ብቻ አይደለም የተመሰረተው

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Місяць тому

    Del Le Amhara Fano. Mingezem!

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Місяць тому

    እተርኔት ተለቆል ይህም ለፋኖ ስልክ መጠለፍ አመች ነው ጥንቃቄ ሎኬሽን አጥፉ ስልካችሁ በስማችሁ መሆን የለበትም !

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 Місяць тому

    ሰውዬው ወዶ-ገብ ነው።አንሸፋፍነው።ድል ለፋኖ

  • @janliu6102
    @janliu6102 Місяць тому

    ከምናላቸው ስማቸው ጋር ሲያወራ ነው ትራክ የተደረገው ይልቅ እነዚህ በሙሉ ማጥመጃ ናቸው IMEI + sim card + IP address + sub net ለማይሰሙት ለአንተ ብጤዎች ንገራቸው አንድ ስለሆናችሁ ትግባቡ ይሆናል ግን አንተ ደስአለኝን ለማስያዝ ነው የምትደውለው ?

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 Місяць тому

    ውድቀት ለሃብታሙ እና እስክንድር

  • @emnetyibeltal5361
    @emnetyibeltal5361 Місяць тому

    ቤቱ ገብተው የሰሩትን ወንጀል አይቼ ሲደንቀኝ,ሲደንቀኝ ማታ እራሱን ሰውየውን አሳልፈው ሰጡት😢...ለየት ያለ በደል

  • @Ayumun2323
    @Ayumun2323 Місяць тому

    ይኸ ሚዲያ ግን ተልዕኮ አለው እንዴ እያንዳንዱን የማይጠየቁ ጥያቄዎችን ሚስጥሮችን እያስወራ ለጥላት እያቀበለ ነው
    ፋኖ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት

  • @user-mp7te8yn8g
    @user-mp7te8yn8g Місяць тому

    እንደ አማራ ጅል የለም

  • @user-np3os9te9x
    @user-np3os9te9x Місяць тому

    ሥልክ አታዉር ሚድያላይ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Місяць тому

    እባካችሁ ለሚዲያ ኢንተርቪ አትስጡ🙏

  • @user-tx9ev3lf4f
    @user-tx9ev3lf4f Місяць тому

    እድሜህን ያቆየዉ ሁሉ ሰዉ እዳንተ ቢሆን ፋኖ ያሸንፋል!

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Місяць тому +1

    በትክክል አሰግድ እጅ አይሰጥም ጀግና ነው❤ በባንዳው መከታው እስክንድር ተክዷል👹👹👿👿👿

    • @hko-ge5og
      @hko-ge5og Місяць тому +1

      አለመረጃ የሰው ስም አታጥፉ መከታው የአሰግድ ወንድም ነው ምንም የሀሳብ ልዩነት ቢኖርም እንደዚህ አያደርግም

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 Місяць тому

      @@hko-ge5og መከታው ጠላት ነው የእስክንድር ገረድ👹👿👿👿👹በብሮ የተገዛ

    • @woinshetkebeda1844
      @woinshetkebeda1844 Місяць тому

      @@hko-ge5ogere bakehe 😂

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Місяць тому

    ያሣፍራል በጣም
    ዋነው ገዳይ ጠላት እቤትህ ድረሥ መጥቶ እንዴት እርሥ በርሥ ትበላላለህ????

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 Місяць тому

    ለደወለው ሁሉ መልስ በመስጠት ስራ አትፍቱ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Місяць тому +1

    YEHEN “ TV INTERVIEW LIVE “LEMEN ATETEWUM 🚫LETLAT EKKO YALUBETEN BOTTA EYETEQOMACHIHU NEWE 🚫 #ye #UA-cam NEWS #MEDIAS - ASEBUBBET - #EMS - CHEMERO

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Місяць тому

    እባኬችሁ. ስልክ. እየደወላችሁ. መሠሪዉ. የአገር. ነቀርሳዉ. ኢንተርኔት. የከፈተዉ. ለአማራ. ሕልዉና. እየታገሉ. ያሉትን. አመራሮች. ለመብላት. ያመቸዉ. ዘንድ. ጭምር. ነዉና. ተጠንቀቁላቸዉ. አታስበሏቸዉ. ባይሆን. በጹሁፍ. መልእክት. ብትለዋወጡ. ይመረጣል. ታጋይ. ፋኖዎች. ለሚደዉሉላችሁ. ሁሉ. የስልክ. ቀጠሮ. ሰጥታችሁ. ባታስተናግዷቸዉ. ይመረጣል
    ከጥቅሙ. ጉዳቱ. የጎላ. ነዉና.

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc Місяць тому

    እጅ እንደሰጠ ረሱ ኮ ተናገረ መቼ ነው እውነታውን የምትቀበሉ

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew Місяць тому

    Don't go here and there go for unity. This is crazy. As far as useful for unity that is good.

  • @YabseraAlemseged
    @YabseraAlemseged Місяць тому

    ክላሽ እና ብሬን ዲሽቃ ይዘህ መንግስት እገለብጣለው ወያኔ ሮኬት ይዘው አልቻሉም ቢቻል ሁለቴ ብናስብ ጎበዝ

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Місяць тому

    ኧረ ባካችሁ ቃለ መጠይቅ እያረጋችሁ ቴሌፎናቸውን አታስጠልፉት!

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it Місяць тому

    መፍትሔ ዋናዉን ጠላት መደምሰስ ብቻ ነዉ።ይህ ማለት አዲስ አበባ መግባት ብቻ ነዉ።መፍትሔዉ ይኽዉም አሥሬ ከመቅዘን አንዴ መፀዳዳት ይባላል።ዋናዉ ጠላት ማጥፋት ነዉ።።።

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Місяць тому

    አፉኞቹ አላማቸው መሪው አርበኛ አሰግድን ስንይዘው ሌላው ፉኖ ይበተናል ብለው ነው የስልጣን ጥመኞች ያሳፈኑት

  • @SabaAbebe-lc7qo
    @SabaAbebe-lc7qo Місяць тому

    ከመሀላቹ የተሰገሰገውን የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላን ማፅዳት አለባቹ ሌላው ደግሞ እስክንድር የሚባለውን እስስት ማባረር አለባቹ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Місяць тому

    እራሳችሁን አጥሩ

  • @agelaeth7892
    @agelaeth7892 Місяць тому +1

    Awo lenante obboo shemlse kefo negegre arego zana new beterara sehaye yemgedelo enso lenante sew ayedelome

  • @ntt956
    @ntt956 Місяць тому

    አሰግድን ከካደው ራሱ ደሣለኝ ነው። ማንም ሊሆን አይችልም። እጁን ሠጠ! ሴራ አይጠቅምም።

  • @feedelband205
    @feedelband205 Місяць тому

    ህቀኛ የፋኖ መሪ እጅ አይሰጥም ባንዳና ሰላይ ብቻ ነው እጅ ለአራጁ አብይ የሚሰጠው አሰግድ
    እጄን ሰጠው ብሎ በግልፅ እየተንገረ አይ እጅህን አልሰጠህም ኮምቦልቻ ድርስም የወሰደህ እስክንድር ነው አንተ ምንም አታቅም ስላንተ እኔ ና ዘመነ ነን አንተን ወክለን የምንከራከርልህ የሚል የባንዳውን አሰግድን ክህደት ተገፍቶ እንደ ሄደ አድርጎ ማጭበርበር አንተንም ዘመነንም በደንብ እያንዳንዱንነካሄዳችሁን በጥንቃቄ መከታ ተል ያስፈልጋል ማንም እንዳይሸወድ በዘመነ ና ዘመድኩን የማደናበሪያ ቃላት ጋጋታ እኛ ፍኖዎች በመመሪያችን እጅ መስጠት ውርደት እንጂጀግንነት እይደልም
    እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ እጅ ተይዞ ሊወሰድ ምን እጅ አለና የእሳት ሰደድ አያቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ:

  • @milliontaye8027
    @milliontaye8027 Місяць тому

    ከአይ ኤስ ኤስ መኮረጅ እንዲህ ነው አሳፋሪ ድርጊት!

  • @messelegetachew9881
    @messelegetachew9881 Місяць тому

    የማጀቴ ህዝብ ያለውን አልሰማችሁም መሰለኝ

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 Місяць тому

    ኢንጂነር ደሳለኝ ጥንቃቄ ካላደረገ በተለይ ስልክ ግንኙነት ሰሞኑን የእሱም እጣፈንታ እንደ ኮማንደር አሰግድ ነው።

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Місяць тому

    Ere bakachehu EMS laye yekerebale tekatelen

  • @samuelterefe5383
    @samuelterefe5383 Місяць тому

    ከአሁን በኽላ satellite phone ተጠቀሙ የመንግስትን ስልክ አትጠቀሙ ።

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh Місяць тому +3

    ጉራ በኪሱ በል እንግዲህ ተቀደድ

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas Місяць тому

    አሰግድተያዘብላችሁጫጫታየምትፈጥሩየምታደናግሩባንዳዎችአይሳካላችሁምአርፋችሁተቀመጡ

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 Місяць тому

    አሰግድ ባንዳ ነበር ሲነቃበት ነው አምልጦ የሄደው!!! ዘመነ ካሴ የስልጣን ጥመኛ ነው ዝናቡ አስተዋይ ሆኖ ዝቅ ባይል ኖሮ ጎጃም አንድ እዝ መመስረት አይችልም ነበር!!! ዘመነ ካሴ : ምሬ ወዳጆ እና አሰግድ የስልጣን ጥመኞች ናቸው የአማራንም ትግል ችግር ውስጥ የሚከቱ ናቸው!!!

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 Місяць тому

    ፋሲል ግን ለምን የከሀዲው እስክንድርን ቡድኖችም አቅርባችሁ ለምን ይህን ክህደት ፈፀማችሁ ብላችሁ አትጠይቋቸውም?

    • @bitTech396
      @bitTech396 Місяць тому

      ሲክድ አብረህ ነበርክ እንዴ?

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 Місяць тому

      @@bitTech396 ምን ጅሉ ወንበዴው እስክንድርን ማናውቀው አታስመስሉት እንጅ? ዝርዝርክኮ ነው። ጋሽ አሰግድን ያስገደለ ወንበዴኮ ነው።

    • @bitTech396
      @bitTech396 Місяць тому

      @@zewisdom4822 እናውቃለን የሚሉ ሰዎች ብዙውን ጊዜ እንደማያውቁ ነው የምናውቀው፡፡ ወንበዴው ጅሉ ዝርክርኩ ወዘተ የሚሉ ስድቦችህ ይልቅ ያንተን ድንቁርና እንድናውቀው ያደርጋሉ እንጂ በእንዳንተ አይነት ባለጌ ወልዶ ባለጌ ባሳደገው ሰው አፍ ማንም ከክብሩ አይቀለም፡፡ ይልቅ ስድቦችህን ቆጥብ በኋላ ልጆችህን በምን ልታሳድግ ነው፡፡

  • @yafet2121
    @yafet2121 Місяць тому

    በአጭር ደቂቃ ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄዎች ተነስተዋል !

  • @agelaeth7892
    @agelaeth7892 Місяць тому

    E\Z yayale gedaye ena asegedayochu legzebe belachu dehane aschresachu

  • @user-gd7px8by1s
    @user-gd7px8by1s Місяць тому

    ሲያስብ ሸዋ ኢኖራታል ኢጂ አያገኛትም አያትህም ሸዋን ያስብ ነበር አንተም ታስባታለህ እንጂ አትገባትም ባይሆን ድሀውን ህዝብ አትጫወቱበት

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 Місяць тому

    ...?...❤!

  • @asmara3973
    @asmara3973 Місяць тому +2

    የአማርኛ ስም እና ወርቅ እማይገባቹ ምድረ የአብይ የኩድሚንዩም ካድሪ እግሩን ነው ይስጠው ትያለሽ ምድረ ሸለፍጣም

  • @MusaAhmed-f5o
    @MusaAhmed-f5o Місяць тому

    ፍኖ የአብይ ዋናሰው የሆነ ሰው ማርኮ መደራደር አለበት እሱን ለማስለቀቅ አሰግድን የተከፈለው ተከፍሎ መፀዋት

  • @samera626
    @samera626 Місяць тому

    እርሥ በርሣቸው አባለ
    ሏቸው ፋሲል ገደል ግቡ👎👎👎👎👎👎👎

  • @melessedelelegne6297
    @melessedelelegne6297 Місяць тому

    Fasil please should advice Fano desalegn don’t contact with , ghion media , Ethio 360 , zemedkhun . They got money to kill fano struggle .

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th Місяць тому

    የደንቆሮ፡ስብስብ።

  • @user-hz2ix9cq7v
    @user-hz2ix9cq7v Місяць тому

    እስክድርን አብሩ ይሄ አውሬ

  • @belaynehbayu4611
    @belaynehbayu4611 Місяць тому

    ጋዜጠኛውም ተጠያቂውም ግራ የገባችሁ ስዎች ናችሁ: በደሀው ደም ትቀልዳላችሁ