Elelelelelele elelelelelele elelelelelele. Praise the Lord. St Gabriel please pray for us. Surprise us with positive news as we are not sure what's coming next. Everything we see, we hear isn't good.
Using the father is 👍 good because he has the power. So we must obey God and Gabriel and the other angels. Who ever has the power who has the power god and Mary or else ulllllllllllllllllllllllllllllll!
ገብርኤልዬ የውስጤን ጭንቀት አይተህ በምልጃህ ስለረዳከኝ አወድስሃለው በእውነት በምልጃው ያመነ አያፍርም
ላንቺም የሰማሽሽ ለኛም ይስማንን
🙏🙏🙏
Amen
Enem erdag
😢😢😢😢😢😢😢😢
መዝሙሩ ስሰማ በጣም እረፍት ይሰማኛል ተመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የተወደዳችሁ ልዑላን ክርስቲያኖች፥ እንኳን በእግዚአብሔር ፊት ለሚቆም፡ ለእግዚአብሔር አገልጋይ ለብሥራታዊው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ☦️ገብርኤል አደረሣችሁ፤፤ የልጅነቴ መልአክ ነው፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ምስጉን ነውና ምንም ስንኳ ሓጢያተኛ ብሆንም ልክ የዛሬ 2 ወር (19/03/2016) በጀርመን ሃገር ተ-አምራቱን ሰርቶ ስላረጋጋኝና ስለደረሰልኝ ለመመስከርም ጭምር ነው። መልካም እሁድ ይሁን ለሁላችን🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ክርስትያን ሞሆንኮ መታደልነዉ ተመስገን ገታዬ ኣምላኬ እየሱስ ክርስቶት የድንግል ልጅ ኣማንኤል ክብር ምስጋና ኣምለኮ ስግደት ይድረስህ ኣሜን፫❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስገብርኤል አባቴ አንተ ከተጨነቅሁበት ሁሉ አለ ቀኝ አደራህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰላም አብሳራው ወዳጄ ቅደስ ገብርኤል ሆይ በእለተ ቀንህ የምስራችህን የቤተሰቦቼን ድምፅ ታሰማኝ ዘንድ እለምንሃሁ...አሜን..ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን...አሜን..አገራችንን ሰላም አርግልን....
ቅዱስ ገብርኤል አማላጄ ከሚነደው እሳትእሳት ነበልባል ያወጣኝ እርሱ ነውየታደገደገኝ ፈጥኖ ገብርኤል❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
ገብርኤል የልጄን ሞት ደብዳቤ የቀደደ የሁላችሁን የሞት ደብዳቤ ይቅደድላችሁ አሜን እልል ክልል ክልል ክልል ክልል እልል ክልል ክፍል ልብ እልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን
Amen Amen Amen. Lehulachen.
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏 ❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን 🙏🏽❤️
በግላችን በደረሰብን ጣርና ጭንቃችን ጊዜ ደርሶልን ያዳነንን ቅዱስ ገብርኤል በአሁኑ ጊዜ ዕለት በዕለት ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚታረዱትን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞችን ይታደግልን፣ ከመከራቸው ያውጣልን!
ገብርኤልዬ የውስጤን ጭንቀት አይተህ በምልጃህ ስለረዳከኝ አወድስሃለው በእውነት በምልጃው ያመነ አያፍርም
አሜን
አሳዳጊዬ አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ሃጢአተኛ ልጅህን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቀኝ አድነኝ✟✟✟✟✟👏👏👏
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሂወቴ ነህ የጭንቄ ደራሽ ሁሌም አብረህኚ ነህ ሁሌም ከጎኔ ሀንልኚ አባቴ አመሰግናለው አባቴ አመሰግናለው ብቻ አይበቃህም አቃለው ግን እጅግ በጣም እወድሀለው አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 5:44 ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለገናናዉ ማላኪ ቅዱስ ገብርኤል ዎረዊ መታሰበያ አደረሴን አደረሠቹእልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላክትን የሠመልን🙏🙏🙏🙏
መልአኩ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይግባው ።
Eeeeeeeelllllllllllllll Eeeeeeeelllllllllllllll Eeeeeeeelllllllllllllll abatee hatee xabanyii
Eeeeeeeelll amen amen amen
እልልል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ምንላይ እዳለሁ ታውቃለህና አባቴ በሰላም ወደ ሀገሬ መልሰኝ በፀሎት አስቡኝ ጨንቆኛል
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን መዕላክ ቅዱሰ ገብረኤል በአንተ ያመነ ከሚደው እሳት የተደግኝ ፈጠነህ ያድንክኝ አንተ ነህ !!!
Eshia
ዞማሬ መልአክትን ያሰማን ቅዱስ ገብርኤል
ወደስደት ስሄዶ በገብርኤል ቤተክርስቲያን ሆኜ ነው መሄዴን የነገርከኝ አሁንም ባለሂበትአገር ጠብቀኝ ወደፉጣሪ አማልደኝ አገራችንን ጠብቅልን
አሜን የደስታን አብሳሪ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብሪኤል የደስታ ብስራት ያሰማን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን🤗❤
ዘመኔንሁሉንላንተ ሰጥቸ እፅናናለሁ አባቴ በህይወቴ ደርሶአይቸውአለሁ
ገብርኤል አባቴ ጭንቀቴን ወደደሥታ ቀይርልኝ በለቱለት ጥበቃህ አይለኝ አተ ፈጥኖደራሽ ነህና አተን ጠርቶ ያፈር የለምና ናና ወደኔ 😭🙏
💀💀🤡💀🤡💀🤡💀🫥
ቅዱስ ገብርኤል የጭኬቴ ደራሽ አንተ ጠበብቀኝ እልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል የናቴ ወዳጅ እኔን ከክፉ አገር ሰውረህኝ እዝህ ስላደረ ክብር ምስጋና ይድረስህ እኛን የክርስትያን ልጆች በምልጃህ ጠብቀን እመብርሃን ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን kesdet tebkln💚💛❤
ቅዱሥ ገብርኤል አባቴ ❤❤❤❤👏👏👏👏
ገብርኤልዬ የውስጤን ጭንቀት አይተህ በምልጃህ ስለረዳከኝ አወድስሃለው በእውነት በምልጃው ያመነ አያፍርም
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰምስልን
አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሳቸው የመላኩ ቂዱስ ጋብርኤል አመታዊ ክብራ ባሃል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
What a glorious mezmur!!!!!!
God bless all orthodox Christians followers all overthe world.💒🇪🇷
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሰይ እንደት ልጣፍጭ መዝሙር ነው ዝማርየ መላእክት ያሰማል ውዶቼ
አሜን ቃለህወት ያሰማልን
እልልልልልል
መላእከ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ከሚነደው እሳት አድነን
ሰለ ሃያሉ ቅዱስ ገብሪኤል ዝማሪ መላእከት ያሰማለን እህታችን
Amen Amen Amen
Amen
አሜን ገብርኤል አየሣፍረም ለኔም ደረሦልኛል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አመት አመት ያሸጋግረን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤🙇
ገብርኤልየ ተጨነቃለው የመጣብኝን መክራ ነገር ወሬ ሄወቴን ሚጠፍን መቶብኛል በሰው ወሬ የተነሳ ለእናቴ ለልጆቸ አይን አብቃኝ ገብርኤል አባጥ የተሱብኝን ጠላት አብርድልኝ በሰው ገር ሙች እዳልቀር ወለተማሪያም ብሏቹ ፀልዮልኝ
❤❤aseeeeeey Elllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን ከጭንቀትና መከራ ከስቃይና ፍተና ሊቀ መላእክት ቁዱስ ገብሩኤል ያድነን በቸርነቱና ብምህረቱ ይጠብቀን።እሰይ እዴት ደስ ይላል ❤ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን።ኣሜን❤(3)❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
የደስታ ምስራች አብሣሪ 😇መልአከ ቅዱስ ገብርኤል❤ ❤❤ለሁላችሁም ምስራች ያሰማችው 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏።
Amen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
@@የማርያምልጅነኝእግዚአብሔ elelelelelelelelelelelelelelelelelelel
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ጠብቀኝ🙏🙏🙏
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሠላም ፣በጤና አደረሳችሁ።
😢😢ገብርኤል አባቴ የኔጠባቂ ስቶን መከራ አለፍሁ ባቴ ተማምኔ የኔፈጥኖ ደራሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲💒💒💒
እልልልልልልልል አሜን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
↪ወገኖቼ አናንያን ፥አዛርያን፥ሚሳኤልን ፥ ከዚያ ከነበልባል እሳት የታደገ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰው ሀገር በስደት ያለነውን ይጠብቀን ይታደገን
አሜን አሜን አሜን🤲
💚💛❤🕯💒🕯💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ቁዱስ ገብሪኤል ሓልወኒ❤❤❤❤❤
_እልልልል ቅዱስገብርሔር የኔአባቴ
_የወደፊት ሒወቴንየሚቀይረው ኣባቴ
_ቃለህይወት ያሰማሽ።
Amen
Amen Amen Amen 🙏
ABAT EYESUS new
@@tliahunamerga5919 and u
Ģg
Amen3
የደስታ ብስራትህን አሰማኝ ! ቅዱስ ገብርኤል !! አሜን አሜን አሜን !
እልልልልልልልልልልልልልልል፣ዝማሬመላእክትን፣ያሰማልን
May Jesus Christ Bless you Amen Amen Amen.
Amen Amen Amen
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እርዳኝ😥😥😥
እኔ ደካማ ነኝ😭
እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሃያሉ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እናቴን ከምት አፍ ያተረክልኝ ክብር ሚስጋና ይድረስክ አባቴ አሁን ጠብቅልኝ👐👐👐
ገብሪኤል ናይ ውስጠይ ጭንቀት ሪእካ ብኣማላድነትካ ርድእኒ ስእለተይ ክትከውን ናይ ብርሃን ዘመነይ ኩሉ ቃል ይኣትውለኩ
ከምነደዉ እሳት ነበልባል ያወጣኝ ፈጥኖ ገብረኤል አባቴ ክብረ መስጋና ላተ ይሁን አሜን
Amen
አሜን
Amene miljawe ayileyeni
@@helenok4479 cm my ilkp j867ll
አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና 👏❤👏
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏
እንካን አደረሳቹ ለመሊኩ ገብሬኣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዚማሪ መላእክት የሰማዒሊና
አሜንንን አባቴ ቅድስ ቅድሳን ገብሪኤል አባትዬ በስደት ያለነውን ልጆችህን ጠብቅልንና በቤትህ አኑርን ይህን ክፉ ኮሮና ሚባለውን በሽታ አጥፋልን አባቴ
አናኒያን አዛኒያን ሚሳኤልን ከሚነደው እሳት እንዳወጣሀቸው እኛንም ከችግር ከስቃይ ከክፍ ነገር ሰውረን ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ💠💠💠 አሜን✝️✝️✝️
ኣሜን።
@@teklemaryamabrha5813 334334²²²13 a ³³ a la
@@adiamyohanes1504 cat
@@teklemaryamabrha5813 32 we VCR we DC5
አሜን አሜን አሜን
እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ ያገልግሎት ዘማናችሁን እግዛብሔር ይባርካችሁ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ።የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን
Amen Amen
🙏🏾
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠባቂዬ በሔርኩበት ሁሉጠብቀኝ🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አባቴ ገብርኤል 19🙏🙏🙏
Zmare Meleakti Yesmealna 🙏🙏🙏1️⃣
እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤
ከሚነደው በረሃ ከባእድ ሀገር ያሻገርከኝ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ዛሬም ከክፉ አጋንንትና ከደዌያት አድነኝ
Iraastii maagestee saamaayaatiin yaawrsilan Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin illlllllllllll illlllllllllll illlllllllllll
Iraastii maagestee saamaayaatiin yaawrsilan Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin illlllllllllll illlllllllllll illlllllllllll
ቅድስ ገበርኤል ሰላምን ያብዛልን
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅድስ ገብርኤል ክንፈህን ዘርገተህ ከአንተ ከዚህ አስከፊ በሽታ ጠብቀን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🍃🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላእከት ያሰማልን
ዛሬ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ከዚህ ቸነፈር ይጠበቀን !!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መዕላክ ቅዱሰ ገብረኤል በአንተ ያመነ ከሚደው እሳት የተደግኝ ፈጠነህ ያድንክኝ አንተነህ !!!
Amenamenamenamen
ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ ታሪክን ቀይራው❤❤❤❤❤❤❤
I will pray for the people who dislike this spiritual beautiful ❤️ song. Happy nenewe fasting.
Amen Amen Amen Zmare Melac yasemaln❤❤❤❤
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰምስልን
Zemare mlakt yasmàlen
ይሄ መዝሙር ለወንድሞቼ ነው የተዘመረው፡፡ በ19/08/2011 ዓ.ም ሁለት ወንድሞቼ የስሊንደር ጋዝ እየሞሉ እያሉ ፈንድቶ ፊታቸው እጃቸው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡ ግን ኣካላቸው ሳይጎድል አይናቸው፣ ጆራቸው እጃቸው ምንም ዓይነት ጠባሳ ሳይኖራቸው በህይወት ተርፈው በጤና ኣሉ፡፡ ቅዱስ ገብሪኤል ከእሳት ነበልባል ወንድሞቼን ያወጣ ለሁሉም ከመከራ ያውጣ፡፡
AMEN AMEN AMEN
Zmare Melaekti Yesmealna Egziabher Amlak Amen Amen Amen.
ከምነደው እሳት ነበልባል የወጣኝ እሱ ነው የታደገኝ ፈጭኖ ገብርኤል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
አሜን አሜን አሜን። ዘማር ምልክት ያስማልን ❤️⛪⛪⛪⛪❤️
Adagn EYESUS bcha new
May Jesus Christ Bless you and keep you safe Amen Amen Amen.
እንኳን ለቅዱስ መልአኩ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ የምነግረህን ኣደራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💕💖💖💕💕
Elelelelelele elelelelelele elelelelelele. Praise the Lord.
St Gabriel please pray for us. Surprise us with positive news as we are not sure what's coming next. Everything we see, we hear isn't good.
እንካን አደረሰን ለደስታ ኣብሳሪዉ ኣባታችን ቅ/ገብርኤል ።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኡል በችግራችን ግዜ ፈጥኖ ይድረስልን አሜንንን
Eyerus mokonen qwweesz morning is the
እህታችንዝማሪመላክያሠማልኝ
@@salmancell4950 ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Zmare Melaekti Yesmealna Egziabher Amlak Mama abeba 🙏🙏🙏⚓
ቅዱስ ገብርኤል ብስራታዊ ከኩፉ ነገር ጠብቀን👏👏👏👏👏
አሜን ለዘለአለሙ ከኛ አይለየን ገብርኤል አሁንም ከጥፋት እሱ ይታደገን፡፡
Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
እንኳ አደረከሳችሁ አሜን አሜን አሜን
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው አሜን ይታደገን ቅዱስ ገብርኤል ከመጥፎ ነገርች ሁሉ አሜን አመሰግናለን
Amen Amen Amen ❤ zimare melakitin yasemalin ♥️♥️♥️
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቕዱስ ገብሪኤል ተዋሓሰና።
አልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አልልልልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አልልልልልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏👏
Amen(3)❤❤❤❤
Ena muselem negne gen betame bechenekgn sate laye semun tericha yedereselgn melaki new hulam be elete kenu shama aberalew😢😢😢❤❤
አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ለዘማሪያኑ. ዝማሪ መልእክት ያሰማልን
Amen amen amen zemre melka yesmlen
God Bless You Amen Amen Amen.
እልልልልልልልልልልልልል
ልልልልል ልልልልልልልልል
ልልል ልልልልልልልልልልል
ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን
አብሳርው.መላእክ.ባህዛብ.ሀገር.ያለነውን.ልጆችህን.አተጠብቀን.ምልጃው.በረከቱ.ከሁላችን.ጋይሁን።
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll amen amen
0⁰0⁰0lll0
Using the father is 👍 good because he has the power.
So we must obey God and Gabriel and the other angels. Who ever has the power who has the power god and Mary or else ulllllllllllllllllllllllllllllll!
@@alemitugemeda7276 እልልልልልልልልዘማሪመላእክትያሰማልን
Amen zemare melakit yasemalin 🇪🇹🇪🇹kidus Gabriel hoyi hagrachin selam adirgilin besewoch wust fikir selam andinet asadirlin 🙏🙏🙏🇪🇹💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
እልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማን
ዝማሪ መልክት ያሰማልን
እሕልልልልልልልል❤😢ገብርኤልአባቴ።ስደተች።አባትእንተውጠብቀኝ
ዘማሬ መላክት ያሰማልን
Elelelelelele ቅዱስ ገብሬኤል ዋስ ጠበቃዬ
አሜን ያውጣ ክህሳት ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልል ያወጣኝ ህሱ ነው የ ታደኝ ፈትኖ ገብርኅኤል ነው
ቯቯበ
ቅዱስ ገብርኤል አሳዳጊዬአባቴየኔፈጥኖደራሽ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዝያብኤር ከዚህ ክፍ በሽታ ይጠብቀን ቅዱስ ገብርኤር ሁላችንንም ከሚነደው እሳት ያውጣን አሜን አሜን አሜን ።
Betam chenqognal ena gebreal abate yemsrach ydresegne🙏