የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና… ጥር 04/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @סלומוןאברהם
    @סלומוןאברהם 14 днів тому +4

    ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣሪ ርዳታ ሰላምሽ ይብዛ ፤ ኤሜን አሜን

  • @SugarShakur
    @SugarShakur 14 днів тому +5

    Good brothers

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 11 днів тому +1

    እሄኖ፣ኣቢቹ፣ኣሳያው❤❤❤❤❤❤❤

  • @FathumaFathuma-tx5sr
    @FathumaFathuma-tx5sr 14 днів тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ቱርክ አላህሰላምሽን ያብዛው የሰዎችደም ሳይፈስ ተከረፈ አልሃምዲሊላህ🎉

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 14 днів тому +1

    ኢሳያስም በቅርብ አዲስ አበባ ከች ይላል❤❤❤

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 13 днів тому

      ኢሳያስ አክርፎዋል ወያኔን ጨርሸ ካልዋጥኩኝ የሚል ምሕረት የማያቅ ነው. ያም ሆኖ ያም ሆኖ ሰላም ለ ኤስት አፍሪካ ምሕረት፥ ፍትሕን ያምጣልን እግዚኣብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y 14 днів тому +6

    አብይ ማለት የሰላም ሰው ነው

    • @hasabb7790
      @hasabb7790 12 днів тому

      በቅድሚያ የሰላምን ትርጉም እወቅ። አብይ ስልጣን ከጨበጠ የትኛዉ የኢትዮዽያ ክፍል ሰላም ዉሎ አድሮ ያዉቅና ወይስ ማርስ ላያ ነዉ የነበርከዉ።

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 14 днів тому +1

    የኢትዮጵያ መንግስት ለሶማሊያው ፕሬዚዳንት አቀባበል ማድረግ አልነበረበትም !!!! የኢትዮጵያ መንግስት ሀገራችን በደካማ ሀገራት እንድትናቅ እያደረገ ይገኛል !!!!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 14 днів тому

      @@MelakuAlem-o9n: በፓለቲካ "ቋሚ ጠላት ወይም ወዳጅ የለም" የሚለውን የሄንሪ ኪሲንጀር ንግግር አስታውስ! ከአስተያየት እንዳየሁት; በኢትዮጵያ መንግስት ዲፖሎማሲያዊ እርምጃ " በደካማ ሀገር" መናቅ ሳይሆን ያስጨነቀህ; ስታልሙት የነበረው " ከሱማሌ ጎን እንቆማለን; ኢትዮጵያ ለዘላለም ያለ ባህር በር መግቢያ ተቀጥላለች; የግብፅ ስይጣናዊ ትብብራችሁ" መውደቂያ እየቀረበ መምጣቱን ስላወቃችሁ ነው!

  • @abdi6588
    @abdi6588 13 днів тому

    ሶማሊያ አንደምንም ብላ ከአንቀፅ 39 ዳነች።

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 14 днів тому

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲a💪

  • @GirmaGifo
    @GirmaGifo 14 днів тому

    Bertu

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 14 днів тому

    💊🙇👈😡

  • @davidkassa4231
    @davidkassa4231 14 днів тому

    no not 1971