ፍቅር ይልቃል ምን ገጠመው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @agidewsewnet9377
    @agidewsewnet9377 3 роки тому +3

    Fikir is the best journalist ever.

  • @alemetsehaywale5471
    @alemetsehaywale5471 2 роки тому +1

    ጎበዙ ውድ ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 Рік тому +1

    ፍቅር ዜና ስታነብ በዉነት በጣም ነዉ የምትማርከኝ ነገር ግን አቀራረብህ ምርጥ ሆኖ ሳለ ድምፅህ ጉልበት ያጣብኛል

  • @degute7241
    @degute7241 2 роки тому +2

    የምወደው ጋዜጠኛ ፍቅር እውነትም ፍቅር ነህ

  • @fikerabebaw1723
    @fikerabebaw1723 3 роки тому +2

    ግርምሽ የቆየ ቀረፃ ይመስላል ፍቅር ግን በጣም የምወደው የስፖርት ጋዜጠኛ ነው

  • @sadnursidsid9445
    @sadnursidsid9445 2 роки тому

    ግርምሽ የሁሉንም እንዲ ቢቀርብ እላለሁ feker is my Hero

  • @mekurianegni2249
    @mekurianegni2249 3 роки тому +2

    ኧረ በመቤቴ 8ደቂቃ ብቻ ቅር ብሎኛል በጣም። ግን ጋዜጠኞች ለምን እንዳ አይሆኑም ብዙ ጊዜ ምን ችግር አለው?በተረፈ አባትህ አራዳ መሆናቸውን ያወኩት ፍቅር ይልቃል ሲሉህ ነው።ኤፍንም አፍናቹም ቢሆን ይቅረብ ባይ።

  • @jobgetu7749
    @jobgetu7749 2 роки тому

    wow

  • @romankebede2555
    @romankebede2555 3 роки тому

    መቼ ነው የቀረፅከው ግርምሽ

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 роки тому

    ፍቅርየየየየየየየየ❤❤❤❤❤

  • @melondebiso7461
    @melondebiso7461 3 роки тому +1

    ግን ለምድነው ብዙዎች ሽሮ አሎድም ስባል የማይወዱት

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 2 роки тому

    ለፍቅርን ድምፅ ውበት መለየት ያቃተው አለቃ ማነ ነው? 😳😳 አዬ ጦቢያ!

  • @ezanasara6547
    @ezanasara6547 3 роки тому +1

    First

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 роки тому

    እረ ጅላሉ አወልን ማየት እፈልጋለሁ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 роки тому

    ይህ ሰው ልጅ እየሆነ ነው መጣ!! ምስጢሩ ምን ይሆን??