ሲም ካርድ ጉሊት ነጋዴ ሆኖ እና ዘና ያሉ ገጠመኞቹ //በቅዳሜን ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

КОМЕНТАРІ • 135

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v 2 роки тому +29

    😭አመት በአል በሰው አገር ይደብራል😭ደሞ ብቻየን ነው የምሰራው ግን ይሁን ይሔንንም ያላዬ አሉ ፈጣሪን ማመስገን ነው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️ሰላምሽ ይብዛ እናት አገሬ ዞሮ መግቢያዬ

    • @shdlove6679
      @shdlove6679 2 роки тому +2

      እኔንም በቻየን ነኝ ለምን አብረን አናሰልፍውም

    • @user-dt6bk6ob9v
      @user-dt6bk6ob9v 2 роки тому

      @@shdlove6679 ደስ ይለኛል

    • @selamawitkassa5824
      @selamawitkassa5824 2 роки тому

      Jh

    • @shdlove6679
      @shdlove6679 2 роки тому

      እና ከማን ቤት እንገናኝ

    • @aasseaassd9914
      @aasseaassd9914 2 роки тому

      የኛስ የተለመደ ነው ኢትዩ ሆነው ማያከብሩ አሉ ተፍናቅለው

  • @mm6227
    @mm6227 2 роки тому +11

    በጣም ደስ የሚል ገበያ ሰዎቹ እራሳቸው አርቲስቶች ሳይሆኑ እይቀሩም ሴቶቹም ውንዱም ንግግራቸው እራሱ ይጥማል አጭር ድራማ ነው የመሰለኝ አሪፍ ነው

    • @ethiopiaethiopia4577
      @ethiopiaethiopia4577 2 роки тому

      ሰበር ዜና ሱዳን ልትገነጣጠል ነው ኢትዩጵያ ላይ ያሴሩት ሀያላን ሀገራት ተባሉ ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው👇
      ua-cam.com/video/NXw7WdXmIoc/v-deo.html

    • @mm6227
      @mm6227 2 роки тому

      @@ethiopiaethiopia4577 እኛ እዚህ ልንዝናና ነው እንጂ ገለበጥ ገደለ አብሮን ነው ሁልጊዜ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому

      @@ethiopiaethiopia4577 ፈጣሪ ይገጥላችሁ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +1

      አወ ናቸዉ ወዴ

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 2 роки тому

      የሚጠማው ወጠ መሆን አለበት😆

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 роки тому +13

    እባካችሁ ዳጊ ከአንጀቱ ሲስቅ በጣም ደስ ይለኛል አስቁልኝ

  • @silo2971
    @silo2971 2 роки тому +5

    ወይኔ የመጨረሸው ልጅ በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @user-dw6ly9qp5m
    @user-dw6ly9qp5m 2 роки тому +15

    ምላሴ መተዳደሪያዬ ነው ሃሃሃሃሃሃ ወደው ኣይሰቁም ይመችህ ዳጊ !!!

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      በቅንነት ደምረኝ ወንድም

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      @@tube6676 😁😁😍ሰላም ለናት ሀገራችን ይሁን አሜን ሰብስክራይብ አርጉኝ መልሳለሁ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +11

    ሲጀመር ሁሉም አርቲስት ናቸዉ ለፕሮግራሙ ድምቀት ነዉ እጅ

    • @ethiolove7219
      @ethiolove7219 2 роки тому +1

      ትክክል ሁላችሁም አውቃችኋለሁ

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 2 роки тому

      አዎ ትዋና ነዉ እኮ ለማስማሰል የተፈለገዉ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 роки тому

      አዎ ብዙዎች እንዲህ የሚያረግ አለ በመባል ነው የሚሠራው

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 2 роки тому +5

    ወይይይይ የመጀረያቱ ልጅ ስታስጠላ ሞልቃቃ ነገር 🤔🤔🤔
    የመጨረሻው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      ሰላም ለናት ሀገራችን ይሁን አሜን ሰብስክራይብ አርጉኝ መልሳለ

    • @user-ku8en8uz1l
      @user-ku8en8uz1l 2 роки тому

      @@keneanofficial4914 ፌክ

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +3

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን:::

  • @Tube-oj6ji
    @Tube-oj6ji 2 роки тому +5

    በዚህ ኑሮ ውድነት በቃ ሰው ሀገር መቅረቴ ነው ወይኑሮ ውድነት

    • @ethiopiaethiopia4577
      @ethiopiaethiopia4577 2 роки тому

      ሰበር ዜና ሱዳን ልትገነጣጠል ነው ኢትዩጵያ ላይ ያሴሩት ሀያላን ሀገራት ተባሉ ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው👇
      ua-cam.com/video/NXw7WdXmIoc/v-deo.html

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 роки тому +3

    ወይኔ ልጁ ደስ ብሎኝ ነበር መጨረሻው ይገርማል🤔🤔🤔

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 роки тому

      አርቲሥት ናቸው እኮ ተውነውት ነው እንጂ የእውነት አደለም

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 роки тому +1

    ምላሴ መተዳደሪያዬ ነው አላለም ዳጊ 🤣🤣🤣🤣🤣 ዳጊ ቅመም ይመችክ ሁሉም ያምርብካል

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h 2 роки тому +7

    እውነት:ዳጌ:የዚህቤት:ግርማሞገስነው።
    💚💛❤

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 2 роки тому +2

    ክክክክክክክክ ወይኔ ዳጊዬ እኔ ክው ልበልልህ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 2 роки тому +1

    እኳን አደረሳቹ ዳግዬ ደስጰይላል ተባረክ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 2 роки тому +1

    ወይይይ የኢትዮጵያ ኑሮ ዉደነት መቼነው ምቀንሰው ያለዉስ እንዳምንም ይገዛል የኔ ብጤ ዳሃዎቹስ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 2 роки тому

    He's so good anything he does so funny 😆 Bravo Mr D

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 роки тому

    ዳጊ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ለካ ሳቅህ ብቻ አይደለም።።ስታለቅስም ያስቃል ግን የውነት ወሰደው።ውይ ውይይይ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 роки тому +4

    የዛሬ ዉለህ ደስ ይላል ለነሱ ብርታት ነው 🙏

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክ ዳጊ ልጁ ግን ነብሱ አይማርም ሰፕራይዝ የማደርገው አለ ብሎ ሰፕራይስ አደረገህ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 2 роки тому +4

    ወይ ጉድ 520ብር በጥቁር ፌስታል 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 роки тому +1

    እኳን አብሮ አደረሰን መስሎዋል ዋዜማ ጨፍሩ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 роки тому +4

    የማናት ለፍዳዳ ልጄ!!

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      ቻቻ ደምረኝ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 роки тому +3

    አተኮ የቅዳሜ ድምቀት ዳጊ

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 роки тому

    ዳጊየ ሤሜ ክክ ቅመም ነሽኮ አቦ አጭር ሠወች ልዩ ናችሁ

  • @user-hx5jx6el6o
    @user-hx5jx6el6o 2 роки тому

    ወይኔ በሳቅ ወደየት ተሰለቀ አለ የኔ ማስኪን ዳጊየ ቻለዉ አባቴ ሂሳቧን አወራርዲ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😛😛

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 роки тому +2

    አይ ጌሾ ስንቱን አሰከርሺው ስንቱን አንገዳገድሺው አለ 😀😀😀

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v 2 роки тому +3

    እዴ የመጨረሻው ልጅ ምነው🤔😁😁😁😁😁ሌባ ሆ እውነት ሰረቀው ወይስ ድራማ ነው🤔😂😂😂😂አይ ዳጊ ነጋድ እድህ ነው አተርፍ ባይ አጉዳይ አስወደዳችሁ እኮ ሆ

    • @user-uv9pi4tn3f
      @user-uv9pi4tn3f 2 роки тому

      ድራማ ባይሆንማ ኮሜራአማኑ ይናገርነበር

    • @user-uv9pi4tn3f
      @user-uv9pi4tn3f 2 роки тому

      ድራማ ባይሆንማ ኮሜራአማኑ ይናገርነበር

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 роки тому +1

    ዳጊሻ ጣፋጭ

    • @ethiopiaethiopia4577
      @ethiopiaethiopia4577 2 роки тому

      ሰበር ዜና ሱዳን ልትገነጣጠል ነው ኢትዩጵያ ላይ ያሴሩት ሀያላን ሀገራት ተባሉ ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው👇
      ua-cam.com/video/NXw7WdXmIoc/v-deo.html

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 2 роки тому +1

    Dagi ye Ebs kokob🤴🤴🤴🤴🤴🎆

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b 2 місяці тому

    ክክክክ ሽንኩርቴ ይለያል አላለም

  • @natiyo9438
    @natiyo9438 2 роки тому

    Lemin Drama adergachut yastelal ,real bihon arif naber

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 2 роки тому

    ይብላኝ ለሚያገባሽ ክክክክክክ

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 2 роки тому

    ፈታ አደረገን ዳጊ🤣🤣

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 роки тому

    ዋው

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Рік тому

    🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅😅😅😙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @melesa9798
    @melesa9798 2 роки тому

    አይዞክ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እስኪ ቅን የሆናችኩ ኑ ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንካን አደረሳችሁ መስቀል በአል

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 роки тому

    በኮመን ፈርክሽና 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @isaiahisrael6858
    @isaiahisrael6858 2 роки тому

    Way dg

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 2 роки тому

    Dagi 😂😂💃eheta kubniya zena aderkgn

  • @Tube-br1ke
    @Tube-br1ke 2 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ!!አስደሳች ዜና!!! ለተለያችሁ ለእናንት የሀገራችን ልጆች ከልዩ ልዩ tube ልዩ አዲስ ነገር እነሆ ብለናል ጎራ ብለው ይከታተሉን!!!

  • @SamiraIbrahim-oi5it
    @SamiraIbrahim-oi5it 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @shortethiopianmovie14
    @shortethiopianmovie14 2 роки тому

    tenegagrachu batseru des yilenal

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 2 роки тому +1

    የመጀመሪዋ ልጅ ግን ምን ነካት አውቃ ነበር የመሰለኝ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 роки тому +1

    ዲግ የቅድሜ ድምቀት

  • @kasayeshabre3460
    @kasayeshabre3460 2 роки тому

    ወይ ዳጊ ተበላህ የኛሰው ከባድ ነው ልጁ ግን ውርደታም ነው ካሜራ ላይ እደሁ ሲያቅ ሰፈሩን ለቆ ይሄዳል

  • @mashaallahmashaallahmashaa7421
    @mashaallahmashaallahmashaa7421 2 роки тому

    ወይ ወይ የ500ብር እካ ያውም ጌሾ ተጨምሮበት በ10ሳቲሟ ፌስታል ሆሆሆሆ ይሄን ጉድ እያዬን በስደት መበስበሳችን አልቀረም

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 2 роки тому

    Wey Dagi anten blo shachi 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤴🤴🤴🤴💚💚💚💚

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 2 роки тому

    Dagi wko kmemem new

  • @user-by9sc3vw4v
    @user-by9sc3vw4v 2 роки тому

    ክክክክክክክክክአረ በሳቅ

  • @kedigashemsu7347
    @kedigashemsu7347 2 роки тому

    ኢንዶሚ ነው ምትሰሪው ስንግ አርጌው አለ ስንግ ፊት ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 роки тому

    አምላኬ ሆይ ድሮ የቤተሰብ የወር አስቤዛ እሚሟላበት ብር አንዲት ፔስታል ያልሞላ ይሄን ሁሉ ብር 😍😂😂😂 ግን ሰዎቹ እንዲህ ዬሚሉት ስለሚያቁት ነው አይደል ክክክክ የመጨረሻው ግን የውሸት ነው አ

  • @smtube3485
    @smtube3485 2 роки тому +1

    በግማሽ. ኪሎ. ሽንኩርት. ዶሮውን. ሰርፕራይዝ. ልታደርጊው. ነው. ክክክክክክ

  • @user-bx6gt4lm9n
    @user-bx6gt4lm9n 2 роки тому

    Enxely.hagerachn.selam.thun

  • @user-ok4qi2td2e
    @user-ok4qi2td2e 2 роки тому

    ክክክክክክክክክ ሌባዉ ቀላል አላሣቀኝም ክክክ ምኑ ጉደኛ ነዉ ሠርቆ ሊበላዉ ነዉ

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 2 роки тому

    16:54😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 weyna dagisha

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 роки тому

    ዳጊ የእውነት ዛሬ ትዕግስተኛ ሆነሃል ልጅቱ ጌሾውን በሶስት ቀን ይደርሳል ስትል በአርባ ደቂቃ ታደርሽዋለሽ አንቺ ክክክክክክክክክክክ እውነት ብለሃል

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 роки тому

    ዳጊዬ የምርጥጥጥ

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h 2 роки тому

    ዳጌ:ክምርነውያሳከን:የጉሊቱነገር:ከሲቱቹያንተመልስ:ዳጌዩበርታ

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 2 роки тому

    ለፍዳዳ ናት የመጀመሪያዋ ዳጊ ጵናቱን ይሳጥህ የሌባዉ ደግሞ ይባስ ዳጊዬን ክው አደረገዉ

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 2 роки тому

    ዎኔ ልጁታ ከአፈ ጥሩ አዪዎጠም ነጭ ሺሚዝ ለበሽ ኮተት ሰብሰቦ ጠፈ ሌበ መልኩን አሰምሮ አለለም ደጊ የስረ ሰዉ

  • @user-jd5me3ib9d
    @user-jd5me3ib9d 2 роки тому

    የት ተሰለበ 🙄😳😂😂😂

  • @omerahmed3966
    @omerahmed3966 2 роки тому

    ebs tv

  • @alexatomsa2526
    @alexatomsa2526 2 роки тому

    Mirxwu

  • @samirakhan2409
    @samirakhan2409 2 роки тому

    hahahaha

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 2 роки тому

    weeey dagiye tebelah zare 😀😀😀😀

  • @staytoxic6718
    @staytoxic6718 2 роки тому

    The cringe level 😬 i feel........I can't

  • @fyrdosbelale2412
    @fyrdosbelale2412 2 роки тому

    ዳጊ ማር

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 2 роки тому

    Jile sijajal eqa yefejal.😜

  • @byourselfluvyourself9978
    @byourselfluvyourself9978 2 роки тому

    are they acting just mean ladies

  • @melesa9798
    @melesa9798 2 роки тому

    😀😀😀😀

  • @mesekiitefera8310
    @mesekiitefera8310 2 роки тому

    Kkkkkkkkk ayi achin magabash

  • @hayat5466
    @hayat5466 2 роки тому

    አይ ዳጊ የሳቅ ሚጭ

  • @asilphone1291
    @asilphone1291 2 роки тому

    Kkkkkk

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 роки тому

    dagii magawii dagii magawii

  • @robelvalencia
    @robelvalencia 2 роки тому +1

    ሲደብርክ ኢሄንን ነው እንዴ የምትቀጠቅጠው አላለችም እቺ ሙጢ

  • @muluethio1974
    @muluethio1974 2 роки тому

    Dagye kemamamu

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      ሰላም ለናት ሀገራችን ይሁን አሜን ሰብስክራይብ አርጉኝ መልሳለሁ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 роки тому

    ክክክክክክክክክክ

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 2 роки тому +1

    እረ ዳጊ ቅመም አስቀህኛል ፤ ቃሪያ ልትሸጥ ስታዘጋጂ ልጅ ይዞ ላሽ አለ አይዴል ።
    አቤት የሰው ገንዘብ ያለ ላቡ መብላት አስቀያሚ ነገር ...ዳጊ መልኩን አሳምሮ አፈር ይብላ ነው ያልከው ...kikiki የመስረቂያ ፋሹኑ ተኳኩሎ ብቅ ማለት ሁኗል

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 2 роки тому

      ገዥወቹ ተዋናይ ይመስሉኛል

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 2 роки тому

      ገዥወቹ ተዋናይ ይመስሉኛል

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 роки тому

    ልጅቱግን ሚያ በዙረበት አላለፈችም

  • @YoHaBetanetu
    @YoHaBetanetu 2 роки тому

    ua-cam.com/video/g-rRKSlG_d8/v-deo.html kitfo.

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 роки тому

    ዳጊ ቅመሙ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 роки тому

    ለምን ጓንት አይደረግም ግን አትክልት ሲሽጥ አይ አይ ኢትዮጵያዬ እ🙄
    እንዴ መቸም በካሜራ ፊት ቢሰረቁ ኑሮ ቆርጠው ያስቀሩት ነበር እኔ ምለው ዳጊ ሌብነት እንዴት እንድ ሚሰረቅ ነው እንዴ ሊያሰተምረን የፍለገው?🤔🙄 ኤጭ ዘቀጣቹ ሙች😡🚫❌

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 роки тому

    ወይ ፈጣሪ ማህተብ የለላቹህ ለሆዳቹህ ያደራቹህ እርግጠኛ ነኝ እዚህ ሚዲያ ላይ ያላቹህት መናፍቅ ስትሆኑ አትቀሩም ማህተብ የለለው ሰው ለማየት በጣም ነው ሚቀፈኝ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 2 роки тому

    ታዳጊ ዳጊ

  • @danaabera6267
    @danaabera6267 2 роки тому

    ሌባ ሲያሰጠላ

  • @eyualafework8482
    @eyualafework8482 2 роки тому +1

    እረ ስትደብሩ