Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
EBS እባካችሁ ከጎንደር የመጣውን ልጅ ስልኩን አስቀምጡልኝ እናቱ ባትገኝ እንኳን እኔ እናት ልሁነው አስለቀሰኝ
የኔመልካም አላህ ይስጥሸ❤😢
😭
ተባረኪ😢😢😢😢
በቅርቡ ሃሀር ቤት እገባለሁ ስልኩን ቢያስቀምጡልኝ ባገኘው ደስ ባለኝ እኔም የወንዶች እናት ነኝ
ተባረኪ🙏
በፈጠራችሁ ይህ የጎደር ልጅ እንርዳዉ እና ሥራ ይጀምር እምትሉ በላይክ
❤
Agnten ebkes
Selk alw
አንች ዘረኛ አፈር ብይ
በጣምያሳዝናል
የጎንደሩ ልጅ የኔ ጌታ በዚህ እድሜህ ልቤ ተንሰፈሰፈ😭😭😭😭😭
እንርዳዉ😢😢😢😢የመዳም ቅመሞቺየ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እባካችሁ ይህን የጎንዴር አንድ ፍሬ ህፃን ስራ አስገቡት አድስ አበባ ያላችሁ ባለሀብቶች ትምህርቱንም ይማር የአላህ ሲያሳዝን ሊያወራ ሲል ድምፁ ይንቀጠቀጣል አይዞ ውንድም😥😥😥
ይቅረብ ወላሂ አሥለቀሠኝ ሥለናቱ የገጠመዉልጅ😭😭😭
@@najatmohammad3846 ወላሂ እኔ ራሱ እንባየ መቋቋም አልቻልኩም አላህ እናቱን ያስገኝለት ስቆ እንየው ያረብ
አንጄቴን በለው ወላሂ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
ሊያራ 😂😂😂
ምስኪን ልጅ ታች አርማጭሆ -ሙሴ ባንብ -አሸሬ አውቀዋለሁ።የክፍለሀገር ሰው ለሥም አይጠነቀቅም።ዘር ጠይቅ ??
ቤተሰብ እንረባረብ እና ለጎንደሩ ልጅ ስራ በራሱ እንክፈትለት የምር አንጀቴ ተላወሰ የኔ ጌታ አፈር ልብላልህ
ግሩፕ ክፈቱለት የአማራ ልጆች እንረዳለን
@@tubetamirtube4441እንርደዉ አጀቴን በላዉ 😢😢😢😢
@@tubetamirtube4441kezhe Hulu setochachu dikala eyweldu yemtluten askumu:: atafrum ende beysamtu eko mitayew yenana saw naw tetlo teresto
በማርያምን ይረዳ አፍፍፍ😢
@@tubetamirtube4441 ጥሩ ሀሳብ
የኔ ወንድም አይዞህ ትገኛለች 😢 😢😢ከእናትህ ጋር እንዲያገናኝህ ለቁልቢው ገብርኤል ተስዬልሃለው
የቁልቢው ገብርኤል ስለትሽን ይስማሽ የኔ ውድ❤
አሜን ስለትሺን ይስማው😥😥😥
ስለትሽን ይስማሽ❤
Seltshen yesmaw ehtay einbauen new mekotater yakating
ስለትሽን ይስማሽ ❤
የአላህ ምን አይነት መልካም ልጂ ነው ለእናቱ ያለው ፍቅር 😢አላህ እናትህን ያስገኝልህ
የኔ ልጅ አስለቀስከኝ 😢😢😢የሰው ልጅ ፈተና ብዙ ነውና ያሳደገህ ፈጣሪ ይርዳህ
ልጁን በምን ላግኝው ስልክ አታነሱም. 😢ስራ ከወንድሞቸ ጋር ይሰራነበር ያረቢ 😥
አው ስራ አትክልት ቤት ግርመንትብእየሰራው ነው ብሎአል
@@ተሽንፍአለው እኔ ከወንድሞቸ ጎን የራሱን ስራ እየሰራ እድማር ነው የፈለኩት 😢
Abet kininet yen wud
@@ተሽንፍአለው ከወንድሞቸ ጎን የራሱን ስራ እየሰራ እድማር ነው ውዴ 😢
ከቻላችሁ እገዙት ከፈጣሪ ካገኝታላችሁ
እደው ሰማይን ያለ ባለ ምድርን ያለካስማ የዘረጋህ አምላክ ሆይ ዘር ፈልግ እናቱን እዲያገኝ እርዳው አምላኬ ሆይ የዚህን ልጂ ደስታ እባክህን አሳየኝ
አሚንንንን
ለይኩን ፫ እውነት
የዚህን ልጅ ነገር አደራ ሁላችንም እምንችለውን እናድርግለት
ከጎንደር የመጣው ልጂ አጀቴን በላዉ ፈጣሪ እናትህን ያገናኝህ እመቤቴ ትርዳህ😢😢😢😢
በጣም እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢
አሚን አስለቀሰኝ
ጎንድር ሙሴባብ የመጣህ ልጅ እግዚአብሄር ይርዳህ አይዞህ በርታ ትገኛት አለህ በጣም ልብ ይነካል ለመሆኑ እናትህ ቤተሰቦች የናት ስም እስከ አያት ባውቅ በተለይ ሱዳን ወጣ ከሆነ ልቢያ ኢጅብት ወጣ ከሆነ እኔም ልጠይቅ ሌላው ያሳደገህ ሰው እስከ አያቱ ባውቀው መልካም ነበር ለምን እኔም ሙሴባብ ነኝ ብዙ ወጣቶችወደውጭ ስለሚወጡ ሳይሉት ሂሆናል ብየ ነው
Amen33
ልጁ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እንዲህ በጤና ያሳደገህ አምላክ እናትህን ያገናኝህ ።
ይህ ከጎንድር የመጠው ልጅ እናቱን አግንቶ ለማየት ያብቃን ውስጤን አላወሰው ውይ
ወይኔ ልጁ እዴት እዳስለቀሰኝ በጌታ እዲያው ስቀህ ለማየት ያብቃን😢😢😊
Maryamn
እናትህንም ዘርህንም አግኝተህ ሙሉ ያድርግህ ወንድማለም ልቤነው ስብር ብሎየቀረው😢😢😭በስምአም ራሴን መቆጣጠር ሁሉ ነው ያቃተኝ ሁሉም መልካም ይሆናል በሚቀጥለው ሳምንት ፈጣሪ ያንተን ደስታ ያሳየን😢😢ኡፍፍ😢😢😢
በሥማም ኮሜት የጎደሩ ልጂ ነዉ የሚሉት በጾለት በዱአ እንርደዉ ከናቱ ጋር እደገናኝ እቅልፉ የሚያሣሣልጂ የኔ ወንደም 😢😢እመቤቴ ትርዳህ
አሜን አሜን 😢😢😢
ከጎደር የመጣዉ ልጂ አጀቴን በላዉ ያ አላህ አልቅሼም አልወጣልኝ አለ😢😢😢😢😢አላህ ያገናኝህ ኢቢስ እደሚረዳዉ አንጠራጠርም
ልጁ ያስለቅሳል እናትህን አላህ ያገናኝህ እንዳስለቀስከን ደስታህን ያሳየን
አንጀቴ ተንሰፈሰፈ የጎንደሩ ልጅ አይዞህ ትገኛለች ኢንሻ አላህ ብምን እናግኝህ እንድናግዝህ😢😢😢😢
ባክሽ እናቱ አልሁ በይውና እባውን አብሽ ኡሁ ውስጤ ተላወሰ አሰፈሰፈኚ የኔ አባት ቅድስገብሬኤል ያገናኚህ 😢😢😢😢
😅❤
ልጁ ያሰራ ሰው ነው ልጀ ነው እና በርታ ወንድሚ አይዛህ ቁጥሩ ብታሰቀምጡ በገንዘብ ቢረዳ ሰራ ቢሰራ ደሰ ይላል
እረ የልጁን መጨረሻ አሳዉቁን አስለቀሰኝ የኔ ወዲም አይ እናት አላህ በሠላም አገናኘዉ
ይህንን ልጅ እባካችሁ መላ ፍጠሩለት እንደልማዳችሁ ያዙት
የኔገታ አይዞህ ዘር ፈልግ ታገኛታለህ ገብርኤል ያቃል
እሄንን ልጅ አቀዋለሁ በአካል ጎንደር ማለት ነው ሳየው በጣም ነወ የደነገጥኩት አሏህ ይረዳህ
ትኑር ብርሀን በአላህ ልጂሽን አግኝው በሂወት ካለሽ አንችም ፀፀት ላይ እደህንሽ እረዳሻለሁ😢😢
ፈጣሪ ይርዳቹ ።ይህ ልጁ ደግሞ ይለያል ስያሳዝን :እመቤቴ ለሁላቹም ታጋናኛቹ
እረ በናታችሁ ከጎንደር ለመጣዉ ልጂ ሥራ ፍጠሩለት 😢😢😢😢😢
እርባካችሁ ይህን ጎንደሬ ከዚህ ሰሜት እንዲወጣ አድርጉት ውድ ወንድሜ እግዜአብሄር ካንተጋ ይሁን
ከጎደር የመጣዉ ልጅ አጀቴን በላዉ ወይኔ ልጁ አላህ ያገናኝህ ❤😭😭😭😭በአላህ ስራ አስገቡት ወይም እኛ እንድንረዳዉ አድራሻ ስጡን
የኔ አባት 😢😥😥 የልጁ እናት በተገኘች ብዬ ተመኘሁ
አሜን ❤
ዘር ጠይቅ በእንባ እየተታጠብኩ ነው ያየሁህ እግዚያብሄር ይርዳህ አንት ጎበዝ ልጅ ነው በርታ እሺ ❤
ይህ ከጎንድር የመጠው ልጅ እናቱን አግንቶ ለማየት ያብቃን😭😭አሜን
አሜን
የጎንደሩ ልጅ አቤት እናት ፀፀትሽ እባክሽ የዘላለም የእናት የናፍቆት ጥያቄ መልሽ ቤተሰቦቹም ከሰማችሁ የጎንደር ህዝብ በቅርብ እንደሚገናኘህ ምኞቴ ነዉ ደጋግሜ እያየሁ አለቀስኩ የወለደ ስሜቱ ይገባቸዋል😢😢😢😢😢
አይ ከጎንደር የመጣው ልጅ አንጀቴ ተላወሰለት ይሄንን የመሰለ ቆንጅዬ ልጅ
💔💔💔💔😭😭😭😭😭ልቤ ተሰብሮል እህ😭😭😭😭😭
እኔም ወላሂ ያለቀስኩበት ልቤን አመመኝ
ልቤን ነው የነካው ወላሂ ሰው ልጂ ለመውለድ ስንቱ ይሰቃያል ይሄን የመሰለ ልጂ የምር አላህ በሂይወት ኑራለት በተገናኙ ለሶም ለሱም ኸይር ነበር
ከጎንደር የመጣው ልጅ አንጀቴን ስፍስፍ ነው ያደረገኝ ኢበሶች እባካችሁ እርዱት አግዙት
ኮሜንት ሰጥቼ አላዉቅም ዛሬ ግን አልቻልኩም ዘር ጠይቅ አስለቀሰኝ የኔ ጌታ እመብርሃን ከናትህ ታገናኝህ 🙏𝕖𝕓𝕤 ልጁን የምንረዳበት መንገድ አመቻችሉን
የጎንደሩ ልጅ ገና ሳየው አለቀስኩ 😢 የኔ አባት እግዚአብሔር በሰላም ተገናኙ
😢 ኸረ ይሄን የመሰለ ቆንጂየ ልጂ አግኝው እባክሽ ሲደሰት ልየው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ሱባሃን አላህ ከማማሩ የህፃን አዋቂ ነው
የዚህ የአንድ ፍሬ ልጄ አንጀቴን በላው እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ ሀያሉ ቅድስ ገብርኤል እሱ ይርዳህ 😢😢
ማርያምን ልጁ ስለእናቱ ሲያወራ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማለም 😭😭😭
ወላሂ በጣም አሰለቀሰኝ እናቴ ሰለምወዳት🖤♥️
ኢቢኤስ ይህ ልጅ አድራሻ ያስቀምጡልን እና እንርዳው ቤተሰብ ስራ ይጀምር😢😢😢😢
ዘር ጠይቅ ዝም አትበል ፈልግ እንግዲህ እግዝአብሄር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ የ ኢትዩጵያ ዊ ነህ ዘርህ አይዞህ
የአላህ ይህን ልጅ እርዳው እኔንም እናተን አግኚቶ ልቤን አሳርፍልኝ 😢😢😢😢ያረህማን
የኔ ጌታ የጎደሩ ልጅ በጣም አስለቀሰኝ 😢😢😢ሰማዕቷ እናቴ ታገናኝህ ወድሜ እፉፉፉ
ኡፊፊፊፊ ያናል ያማል ቢገልፀው አንጀቴን በላኝ አላህ ያገናኝህ ያረብ የአላህ አላህ ያስደስትህ ለቱኑሁር ብረሀን ልጄ
የጎደሬው ልጂ ወረቢ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ኢንሻአላህ አላህ ብሎ ተገኝታለህ ልይህ አይዞህ አብሽር እኔ እህት እሆነሃለሁ
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
የኔ ጌታ የእውነት አስለቀኝ አይዞህ እግዚአብሄር ይርዳህ
ያረብ አላህዋ ይህን ልጂ እናቱን አግኝቶ ባአይኔ አሳየኝ ሁሉንም አላህ ይርዳችሁ
ከጎንደር የመጣው ልጅ የኔ ወንድም አንጀቴን ተላወሰ 😭😭😭😭እባክሽ እናቱ ይሔ የመሰለ ቆንጇ ልጅሽን አግኝው
እባካቹ እይሄን ልጅ እርዱት አልቅሼ ደከመኝ እኔን የኔ ጌታ አጀንት ሲበላ ፈጣሪ ያስደስትህ ያስደስተን
የሙሴ ባቡ ልጅ ስልክህን ብታስቀምጥልን የሰፈርህ ልጆች በጣም ብዙ አለን በአዉፖ ቁጥርህን
እረ የሌለ ታሪክ ነው ያሳዝናል
ቁጥሩን ቢያስቀምጥልን ጥሩ ነበር
እደምንም ፈልጉና አግዙት በአላህ 😭😭😭😭@@helenyismaw3979
Yehageru Lij Kehonish Lefilegaw Intebaberew
@@helenyismaw3979 የእዉነት በለኝ
እፍፍፍፍፍ😢😢😢 ሁላችሁንም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ የጎደር የመጣው ልጅ እፍፍፍፍፍ😢😢አይዞህ ወንድም ታገኛት አለህ
ተሁሉም አጀቴን የበለዉ የጎደሬዉ ልጅ ነዉ 😭😭😭😭😭 በጦም አጀቴ ስቅስቅ ብየ ነዉ ያለቀስኩት አላህ ይርዳህ የኔ ማር 😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍ ግጥም የፃፈው ልጁ አንጀቴን በላው አላህ ከናትክ ጋር ያገናኝክ ያረብ
ሙሴባብ ዙሪያ የምትኖሩ ሰዎች እባካችሁ ተባበሩት ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ የኔ አባት በቀላሉ ትገኛለች እርግጠኛ ነኝ የበረሀ ሰዎች መሀበራዌ ኑሮ በጣም ይወዳሉ አይዞህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍
የኔ ጌታ ሙሌ እግዚአብሔር ከእናትህ ያገናኝህ እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን እንደ ስም ኖረሽ ከልጅሽ ያገናኝሽ
የጎንደር ልጅ እወይ አንጃቴን በላው ጌታ ኢየሱስ የእናት ፍለጋህን ሙሉ ያድርግልህ
የአላህ ይህን ልጂ ከናቱ ታገናኜው ዘዲ ያረብ
የኔ ወንድም እኔን እንባ ይነቀኝ ወሏሂ ልቤን ሰብሮ አንሰፈሰፈኝ😢😢😢 የእውነት ድጋሜ ልብን ያንሰፈሰው ግጥሙ ነው😢😢አሏህ ያገናኚህ
የኔጌታ ልጁ አጀቴነው የበላው ደሞ ሲያምር እናትክ ከፈለገችክ ታገኝክ ነበር አቤት የሰው ጭካኔ
እመብርሀን እናትህን ታገናኝህ እውነት በፀሎት አስብት እባካችሁ አንጀቴን በላኝ
እኔ የሙሴባንብ ልጅ ነኝ የልጁን ስልክ አና የእናቱ ስም እስከ አያቷ ቢጠቅስ ባአገኘ ልፈልግለት እችላለሁ😢😢😢
ከምር አጀቴን ነው የበላው የልጅ ግጥምና የልጁ ሁኔታ የኔ ጊታ አይዞን ትገኛለች
የኔ ውድ ወንድም አላህ ያስገኝልህ የኔ አባት እፍፍ በእናትሽ አግኝው እናቱ አትጨክኒበት
ልጁ ስያሳዝን አላህ ያገናኛችሁ😢😢😢😢😢
የሙሴባቡ ልጅ ያገሬ ልጅ እኔ ትክል ድንጋይ ነኝ አይዞህ አማኑኤል ይርዳህ
አስለቀሰኝ እኔስ የኔ አባት😢😢
በአላህ እርዱት ይሄንን ልጂ😢😢
ከጎንደር የመጣው ልጅ አንጀቴን በለው እግዚአብሔር አምላክ እናትህን ያገናኘህ እዉነት ሰለእናቱ ሲናገር እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢
እፍ ይህንን ልጅ አልጀቴን አላወስው. እግዚአብሔር በስላም ከናትክ ያገናኝህ😢😢
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ😢😢 ሁላችሁንም ይርዳችሁ
የኔ አባት የሰፍሪ ልጅ😭😭😭
ወይኔ ፈጣሪ ይርዳህ የሙሴባቡ ልጅ የኔ ጌታ የሰፈሬ ልጅ ነህ እኮ እናቱየት ነሽ አረ የኔ አባት🙏
የልጁ ነገር ግን ከዛ ትምህርት ቤትአሰተማሪዎቹን መጠየቅ አለበት የተማረችበትን ቤተሰቧን እሚያው አጠፋም
እኔም የሙሴባብ ልጅ ነኝ😢
ቁጥሩን ስጡን እስኪ
@@josephlahoud1660agengk kuturun
ዘር ጠይቅ የኔ ጌታ አይዞህ ያኔ ልጅ ሁና ሳይገባት ትታህ የሄደችው አይዞህ ታአገኛታለህ😢😢😢😢
በእውነት ዮኒ ና ፀጊ የእግዚአቤሄርን ሰራ ነው የምሰሩት ዘመናችሁ ይለምልም
ወይኔ ይሄ ልጅ አንጀቴን አላወሰው 😢😢😢እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታገናኝህ የኔ ውድ ልጅ😢😢😢
ከጎንደር የመጣው ልጂ አጀቴን በላዉ ፈጣሪ እናትህን ያገናኝህ እመቤቴ ትርዳህ
ወይኔ ሴምር ልጁ እናቱ የት ነሽግን አልቅሸ ሞትኩኝ እኔን ልጀ 😢😢😢😢😢
የኔ ጌታ. ደግም ስምን አወጣጠችው. ዘር ጠይቅ አረ አይባልም
የጎንደሩ ልጅ አጀቴን አላወሰው አልቅሼ ልሞት ነው አላህ ከናትህ ጋር ያገናኝህና ደስታህን ይመልስልህ
ያረብ አሏህ ያስገኝልህ የጎደሩልጅ ዘር ፈልግ አስለቀስከኝ
እባካችሁ ይህን ልጅ ደግፉት አቅም ያላችሁ እና ኢቢሲዎች እርዱት
ፈጢሪ ያግዝህ ዘር ጠይቅ ድቅ ልጅ ነህ አይዞን
ኮሚንቶይ በፈጣሪ ደስ ስትሉ ❤⛪️❤🕌❤🙏ለልጂ ያላችሁ ፍላጎት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዲህና እናትህን ያገነኚህ አሳደጊወች ማሰደጋቸዉ ላይቅር ስሙግን ልብ ይሰብሪል 😏😏😏
በስመ ሥላሴ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ የጎንደር አ44ቱ ታቦት እናትህን በሰላም ያገናኝህ 😢😢አንጀቴ ተላወሰ እፍፍፍ
😢😢 የእኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ያስገኝልክ 😥
የኔ ቆንጆ አንተ የእውነት ጀግና ነህ ምንም ስሜትህን ባንተ ልክ የሚረዳ ባይኖርም ፈጣሪ በቃ ብሎ ህይወትህን በደስታ ይሙላው❤
በፈጣሪይ የጎንደሩ ልጅ የስፈር ልጅ እኮ ነን ግን ግን ያሳደጉት ስወች እናት አባቱ ነበር እሚመስልኙ
እረ አጠያይቂለት ልጁን እርዱት ሲያሳዝን የኔ ወንድም
ልጁን በምን እናግኘው እኔ ሞሴ ባንብ ነው ቤተሰባቹ ያሉት😢
በተቀመጠው ቁጥር ደውለሽ ለኢቢኤስ ማሳወቅ ትችያለሽ ሁሌም የቤተሰብ መገናኘት አለቅሳለሁ እደ ዛሬ አልቅሸ አላውቅም በረቢ ሆዴ ተሰፈሰፈ ወሏሂ እህህህ@@netsanetlayew8517
@@netsanetlayew8517እኔም😢😢
ebsoch selk asekamaxawal dawululachew@@netsanetlayew8517
ካሳደጉ አይቀር የስሙ አወጣጥ ባያሳድጉት ይሻላል ልብ ሰባሪ ነው ዘርህን ፈልግ😢
በጣም ያናድዳሉ
በጣም
በጣም😢😢
❤❤❤የጎንደሩ ልጅ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአነ ስጋ ያብቃህ ያብቃችሁ
ወየነ ከጎደር የመጣዉን ልጅ እንርዳዉ ወድም እሕት እንሑነዉ አሥለቀሠኝ በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቄ
አጀቴን በላለው የጎደሩ ልጂ።የኔ አባት አይዞህ😊
ወይእናት ፈጣሪ ያገናኛችሁ እኔም ልጄ ልሰጥ ብሱ አስብ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ልጄ እናቴ ጋር እኔም ስደት የተሻለ ህይወት ትኖራለች ትማራለች ብዬ አስብ ነበር ችግር መጥፎ ነዉ
Lknw enam enate alwkm
@@EkramEku-mb9veአይዟቹ እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ወይኔ እባክሺ እትየዋ አለሁ በይው እዴት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢የጎደሬውልጂ ብዙሰውትረዳላችሁ ኢቪኤሶች እባካችሁ ይሄንን ልጂ እርምት የመዳም ቅመሞች እስኪ ይሄንን ልጂ እንርዳው ይሄንንልጂ 😢😢😢😢😢😢😢
ልጁ ልበ ብሩህ ነው ቢደገፍ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ወንድሜ እኔን❤
😢😢😢😢😢😢😢😢 ማነው እደኔ በልጁ ግጥም ያነባ አይይ እናት እባክሺ ነይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘርፈልግ ስልክ. ቁ ካለው ኣስቀምጡልን ,በበኩሌ ትንሽ ልረዳው ኣስቤያለሁ። ያለናት ስላደግኩ ህመሙን ስቃዩን ኣውቀዋለሁ ,ተስፋ እንሁነው ❤
የዚህን ልጅ እናቱን አግኝቶ ማየት ነው የናፈቀኝ😢😢
እናትእና አባት አላህ ያስገኝልህ የኔወንድሜ 😢😢😢
የኔ ጌታ አይዞህ 😭😭😭😭😭😭❤❤❤እናቱ እባክሽ አለው በይው
EBS እባካችሁ ከጎንደር የመጣውን ልጅ ስልኩን አስቀምጡልኝ እናቱ ባትገኝ እንኳን እኔ እናት ልሁነው አስለቀሰኝ
የኔመልካም አላህ ይስጥሸ❤😢
😭
ተባረኪ😢😢😢😢
በቅርቡ ሃሀር ቤት እገባለሁ ስልኩን ቢያስቀምጡልኝ ባገኘው ደስ ባለኝ እኔም የወንዶች እናት ነኝ
ተባረኪ🙏
በፈጠራችሁ ይህ የጎደር ልጅ እንርዳዉ እና ሥራ ይጀምር እምትሉ በላይክ
❤
Agnten ebkes
Selk alw
አንች ዘረኛ አፈር ብይ
በጣምያሳዝናል
የጎንደሩ ልጅ የኔ ጌታ በዚህ እድሜህ ልቤ ተንሰፈሰፈ😭😭😭😭😭
እንርዳዉ😢😢😢😢የመዳም ቅመሞቺየ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እባካችሁ ይህን የጎንዴር አንድ ፍሬ ህፃን ስራ አስገቡት አድስ አበባ ያላችሁ ባለሀብቶች ትምህርቱንም ይማር የአላህ ሲያሳዝን ሊያወራ ሲል ድምፁ ይንቀጠቀጣል አይዞ ውንድም😥😥😥
ይቅረብ ወላሂ አሥለቀሠኝ ሥለናቱ የገጠመዉልጅ😭😭😭
@@najatmohammad3846 ወላሂ እኔ ራሱ እንባየ መቋቋም አልቻልኩም አላህ እናቱን ያስገኝለት ስቆ እንየው ያረብ
አንጄቴን በለው ወላሂ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
ሊያራ 😂😂😂
ምስኪን ልጅ ታች አርማጭሆ -ሙሴ ባንብ -አሸሬ አውቀዋለሁ።የክፍለሀገር ሰው ለሥም አይጠነቀቅም።ዘር ጠይቅ ??
ቤተሰብ እንረባረብ እና ለጎንደሩ ልጅ ስራ በራሱ እንክፈትለት የምር አንጀቴ ተላወሰ የኔ ጌታ አፈር ልብላልህ
ግሩፕ ክፈቱለት የአማራ ልጆች እንረዳለን
@@tubetamirtube4441እንርደዉ አጀቴን በላዉ 😢😢😢😢
@@tubetamirtube4441kezhe Hulu setochachu dikala eyweldu yemtluten askumu:: atafrum ende beysamtu eko mitayew yenana saw naw tetlo teresto
በማርያምን ይረዳ አፍፍፍ😢
@@tubetamirtube4441 ጥሩ ሀሳብ
የኔ ወንድም አይዞህ ትገኛለች 😢 😢😢ከእናትህ ጋር እንዲያገናኝህ ለቁልቢው ገብርኤል ተስዬልሃለው
የቁልቢው ገብርኤል ስለትሽን ይስማሽ የኔ ውድ❤
አሜን ስለትሺን ይስማው😥😥😥
ስለትሽን ይስማሽ❤
Seltshen yesmaw ehtay einbauen new mekotater yakating
ስለትሽን ይስማሽ ❤
የአላህ ምን አይነት መልካም ልጂ ነው ለእናቱ ያለው ፍቅር 😢አላህ እናትህን ያስገኝልህ
የኔ ልጅ አስለቀስከኝ 😢😢😢
የሰው ልጅ ፈተና ብዙ ነውና
ያሳደገህ ፈጣሪ ይርዳህ
ልጁን በምን ላግኝው ስልክ አታነሱም. 😢ስራ ከወንድሞቸ ጋር ይሰራነበር ያረቢ 😥
አው ስራ አትክልት ቤት ግርመንትብእየሰራው ነው ብሎአል
@@ተሽንፍአለው እኔ ከወንድሞቸ ጎን የራሱን ስራ እየሰራ እድማር ነው የፈለኩት 😢
Abet kininet yen wud
@@ተሽንፍአለው ከወንድሞቸ ጎን የራሱን ስራ እየሰራ እድማር ነው ውዴ 😢
ከቻላችሁ እገዙት ከፈጣሪ ካገኝታላችሁ
እደው ሰማይን ያለ ባለ ምድርን ያለካስማ የዘረጋህ አምላክ ሆይ ዘር ፈልግ እናቱን እዲያገኝ እርዳው አምላኬ ሆይ የዚህን ልጂ ደስታ እባክህን አሳየኝ
አሚንንንን
ለይኩን ፫ እውነት
የዚህን ልጅ ነገር አደራ ሁላችንም እምንችለውን እናድርግለት
ከጎንደር የመጣው ልጂ አጀቴን በላዉ ፈጣሪ እናትህን ያገናኝህ እመቤቴ ትርዳህ😢😢😢😢
በጣም እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢
አሚን አስለቀሰኝ
ጎንድር ሙሴባብ የመጣህ ልጅ እግዚአብሄር ይርዳህ አይዞህ በርታ ትገኛት አለህ በጣም ልብ ይነካል ለመሆኑ እናትህ ቤተሰቦች የናት ስም እስከ አያት ባውቅ በተለይ ሱዳን ወጣ ከሆነ ልቢያ ኢጅብት ወጣ ከሆነ እኔም ልጠይቅ ሌላው ያሳደገህ ሰው እስከ አያቱ ባውቀው መልካም ነበር ለምን እኔም ሙሴባብ ነኝ ብዙ ወጣቶችወደውጭ ስለሚወጡ ሳይሉት ሂሆናል ብየ ነው
Amen33
ልጁ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እንዲህ በጤና ያሳደገህ አምላክ እናትህን ያገናኝህ ።
ይህ ከጎንድር የመጠው ልጅ እናቱን አግንቶ ለማየት ያብቃን ውስጤን አላወሰው ውይ
ወይኔ ልጁ እዴት እዳስለቀሰኝ በጌታ እዲያው ስቀህ ለማየት ያብቃን😢😢😊
Maryamn
እናትህንም ዘርህንም አግኝተህ ሙሉ ያድርግህ ወንድማለም ልቤነው ስብር ብሎየቀረው😢😢😭በስምአም ራሴን መቆጣጠር ሁሉ ነው ያቃተኝ ሁሉም መልካም ይሆናል በሚቀጥለው ሳምንት ፈጣሪ ያንተን ደስታ ያሳየን😢😢ኡፍፍ😢😢😢
በሥማም ኮሜት የጎደሩ ልጂ ነዉ የሚሉት በጾለት በዱአ እንርደዉ ከናቱ ጋር እደገናኝ እቅልፉ የሚያሣሣልጂ የኔ ወንደም 😢😢እመቤቴ ትርዳህ
አሜን አሜን 😢😢😢
ከጎደር የመጣዉ ልጂ አጀቴን በላዉ ያ አላህ አልቅሼም አልወጣልኝ አለ😢😢😢😢😢አላህ ያገናኝህ ኢቢስ እደሚረዳዉ አንጠራጠርም
ልጁ ያስለቅሳል እናትህን አላህ ያገናኝህ እንዳስለቀስከን ደስታህን ያሳየን
አንጀቴ ተንሰፈሰፈ የጎንደሩ ልጅ አይዞህ ትገኛለች ኢንሻ አላህ ብምን እናግኝህ እንድናግዝህ😢😢😢😢
ባክሽ እናቱ አልሁ በይውና እባውን አብሽ ኡሁ ውስጤ ተላወሰ አሰፈሰፈኚ የኔ አባት ቅድስገብሬኤል ያገናኚህ 😢😢😢😢
😅❤
ልጁ ያሰራ ሰው ነው ልጀ ነው እና በርታ ወንድሚ አይዛህ ቁጥሩ ብታሰቀምጡ በገንዘብ ቢረዳ ሰራ ቢሰራ ደሰ ይላል
እረ የልጁን መጨረሻ አሳዉቁን አስለቀሰኝ የኔ ወዲም አይ እናት አላህ በሠላም አገናኘዉ
ይህንን ልጅ እባካችሁ መላ ፍጠሩለት እንደልማዳችሁ ያዙት
የኔገታ አይዞህ ዘር ፈልግ ታገኛታለህ ገብርኤል ያቃል
እሄንን ልጅ አቀዋለሁ በአካል ጎንደር ማለት ነው ሳየው በጣም ነወ የደነገጥኩት አሏህ ይረዳህ
ትኑር ብርሀን በአላህ ልጂሽን አግኝው በሂወት ካለሽ አንችም ፀፀት ላይ እደህንሽ እረዳሻለሁ😢😢
ፈጣሪ ይርዳቹ ።ይህ ልጁ ደግሞ ይለያል ስያሳዝን :እመቤቴ ለሁላቹም ታጋናኛቹ
እረ በናታችሁ ከጎንደር ለመጣዉ ልጂ ሥራ ፍጠሩለት 😢😢😢😢😢
እርባካችሁ ይህን ጎንደሬ ከዚህ ሰሜት እንዲወጣ አድርጉት ውድ ወንድሜ እግዜአብሄር ካንተጋ ይሁን
ከጎደር የመጣዉ ልጅ አጀቴን በላዉ ወይኔ ልጁ አላህ ያገናኝህ ❤😭😭😭😭
በአላህ ስራ አስገቡት ወይም እኛ እንድንረዳዉ አድራሻ ስጡን
የኔ አባት 😢😥😥 የልጁ እናት በተገኘች ብዬ ተመኘሁ
❤
አሜን ❤
ዘር ጠይቅ በእንባ እየተታጠብኩ ነው ያየሁህ እግዚያብሄር ይርዳህ አንት ጎበዝ ልጅ ነው በርታ እሺ ❤
ይህ ከጎንድር የመጠው ልጅ እናቱን አግንቶ ለማየት ያብቃን😭😭አሜን
አሜን
የጎንደሩ ልጅ አቤት እናት ፀፀትሽ እባክሽ የዘላለም የእናት የናፍቆት ጥያቄ መልሽ ቤተሰቦቹም ከሰማችሁ የጎንደር ህዝብ በቅርብ እንደሚገናኘህ ምኞቴ ነዉ ደጋግሜ እያየሁ አለቀስኩ የወለደ ስሜቱ ይገባቸዋል😢😢😢😢😢
አይ ከጎንደር የመጣው ልጅ አንጀቴ ተላወሰለት ይሄንን የመሰለ ቆንጅዬ ልጅ
💔💔💔💔😭😭😭😭😭ልቤ ተሰብሮል እህ😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እኔም ወላሂ ያለቀስኩበት ልቤን አመመኝ
ልቤን ነው የነካው ወላሂ ሰው ልጂ ለመውለድ ስንቱ ይሰቃያል ይሄን የመሰለ ልጂ የምር አላህ በሂይወት ኑራለት በተገናኙ ለሶም ለሱም ኸይር ነበር
ከጎንደር የመጣው ልጅ አንጀቴን ስፍስፍ ነው ያደረገኝ ኢበሶች እባካችሁ እርዱት አግዙት
ኮሜንት ሰጥቼ አላዉቅም ዛሬ ግን አልቻልኩም ዘር ጠይቅ አስለቀሰኝ የኔ ጌታ እመብርሃን ከናትህ ታገናኝህ 🙏
𝕖𝕓𝕤 ልጁን የምንረዳበት መንገድ አመቻችሉን
የጎንደሩ ልጅ ገና ሳየው አለቀስኩ 😢 የኔ አባት እግዚአብሔር በሰላም ተገናኙ
😢 ኸረ ይሄን የመሰለ ቆንጂየ ልጂ አግኝው እባክሽ ሲደሰት ልየው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ሱባሃን አላህ ከማማሩ የህፃን አዋቂ ነው
የዚህ የአንድ ፍሬ ልጄ አንጀቴን በላው እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ ሀያሉ ቅድስ ገብርኤል እሱ ይርዳህ 😢😢
ማርያምን ልጁ ስለእናቱ ሲያወራ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማለም 😭😭😭
ወላሂ በጣም አሰለቀሰኝ እናቴ ሰለምወዳት🖤♥️
ኢቢኤስ ይህ ልጅ አድራሻ ያስቀምጡልን እና እንርዳው ቤተሰብ ስራ ይጀምር😢😢😢😢
ዘር ጠይቅ ዝም አትበል ፈልግ እንግዲህ እግዝአብሄር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ የ ኢትዩጵያ ዊ ነህ ዘርህ አይዞህ
የአላህ ይህን ልጅ እርዳው እኔንም እናተን አግኚቶ ልቤን አሳርፍልኝ 😢😢😢😢ያረህማን
የኔ ጌታ የጎደሩ ልጅ በጣም አስለቀሰኝ 😢😢😢ሰማዕቷ እናቴ ታገናኝህ ወድሜ እፉፉፉ
ኡፊፊፊፊ ያናል ያማል ቢገልፀው አንጀቴን በላኝ አላህ ያገናኝህ ያረብ የአላህ አላህ ያስደስትህ ለቱኑሁር ብረሀን ልጄ
የጎደሬው ልጂ ወረቢ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ኢንሻአላህ አላህ ብሎ ተገኝታለህ ልይህ አይዞህ አብሽር እኔ እህት እሆነሃለሁ
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
የኔ ጌታ የእውነት አስለቀኝ አይዞህ እግዚአብሄር ይርዳህ
ያረብ አላህዋ ይህን ልጂ እናቱን አግኝቶ ባአይኔ አሳየኝ ሁሉንም አላህ ይርዳችሁ
ከጎንደር የመጣው ልጅ የኔ ወንድም አንጀቴን ተላወሰ 😭😭😭😭እባክሽ እናቱ ይሔ የመሰለ ቆንጇ ልጅሽን አግኝው
እባካቹ እይሄን ልጅ እርዱት አልቅሼ ደከመኝ እኔን የኔ ጌታ አጀንት ሲበላ ፈጣሪ ያስደስትህ ያስደስተን
የሙሴ ባቡ ልጅ ስልክህን ብታስቀምጥልን የሰፈርህ ልጆች በጣም ብዙ አለን በአዉፖ ቁጥርህን
እረ የሌለ ታሪክ ነው ያሳዝናል
ቁጥሩን ቢያስቀምጥልን ጥሩ ነበር
እደምንም ፈልጉና አግዙት በአላህ 😭😭😭😭@@helenyismaw3979
Yehageru Lij Kehonish Lefilegaw Intebaberew
@@helenyismaw3979 የእዉነት በለኝ
እፍፍፍፍፍ😢😢😢 ሁላችሁንም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
የጎደር የመጣው ልጅ እፍፍፍፍፍ😢😢
አይዞህ ወንድም ታገኛት አለህ
ተሁሉም አጀቴን የበለዉ የጎደሬዉ ልጅ ነዉ 😭😭😭😭😭 በጦም አጀቴ ስቅስቅ ብየ ነዉ ያለቀስኩት አላህ ይርዳህ የኔ ማር 😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍ ግጥም የፃፈው ልጁ አንጀቴን በላው አላህ ከናትክ ጋር ያገናኝክ ያረብ
ሙሴባብ ዙሪያ የምትኖሩ ሰዎች እባካችሁ ተባበሩት ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ የኔ አባት በቀላሉ ትገኛለች እርግጠኛ ነኝ የበረሀ ሰዎች መሀበራዌ ኑሮ በጣም ይወዳሉ አይዞህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍
የኔ ጌታ ሙሌ እግዚአብሔር ከእናትህ ያገናኝህ እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን እንደ ስም ኖረሽ ከልጅሽ ያገናኝሽ
የጎንደር ልጅ እወይ አንጃቴን በላው ጌታ ኢየሱስ የእናት ፍለጋህን ሙሉ ያድርግልህ
የአላህ ይህን ልጂ ከናቱ ታገናኜው ዘዲ ያረብ
የኔ ወንድም እኔን እንባ ይነቀኝ ወሏሂ ልቤን ሰብሮ አንሰፈሰፈኝ😢😢😢 የእውነት ድጋሜ ልብን ያንሰፈሰው ግጥሙ ነው😢😢አሏህ ያገናኚህ
የኔጌታ ልጁ አጀቴነው የበላው ደሞ ሲያምር እናትክ ከፈለገችክ ታገኝክ ነበር አቤት የሰው ጭካኔ
እመብርሀን እናትህን ታገናኝህ እውነት በፀሎት አስብት እባካችሁ አንጀቴን በላኝ
እኔ የሙሴባንብ ልጅ ነኝ የልጁን ስልክ አና የእናቱ ስም እስከ አያቷ ቢጠቅስ ባአገኘ ልፈልግለት እችላለሁ😢😢😢
ከምር አጀቴን ነው የበላው የልጅ ግጥምና የልጁ ሁኔታ የኔ ጊታ አይዞን ትገኛለች
የኔ ውድ ወንድም አላህ ያስገኝልህ የኔ አባት እፍፍ በእናትሽ አግኝው እናቱ አትጨክኒበት
ልጁ ስያሳዝን አላህ ያገናኛችሁ😢😢😢😢😢
የሙሴባቡ ልጅ ያገሬ ልጅ እኔ ትክል ድንጋይ ነኝ አይዞህ አማኑኤል ይርዳህ
አስለቀሰኝ እኔስ የኔ አባት😢😢
በአላህ እርዱት ይሄንን ልጂ😢😢
ከጎንደር የመጣው ልጅ አንጀቴን በለው እግዚአብሔር አምላክ እናትህን ያገናኘህ
እዉነት ሰለእናቱ ሲናገር እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢
እፍ ይህንን ልጅ አልጀቴን አላወስው. እግዚአብሔር በስላም ከናትክ ያገናኝህ😢😢
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ😢😢 ሁላችሁንም ይርዳችሁ
የኔ አባት የሰፍሪ ልጅ😭😭😭
ወይኔ ፈጣሪ ይርዳህ የሙሴባቡ ልጅ የኔ ጌታ የሰፈሬ ልጅ ነህ እኮ እናቱየት ነሽ አረ የኔ አባት🙏
የልጁ ነገር ግን ከዛ ትምህርት ቤትአሰተማሪዎቹን መጠየቅ አለበት የተማረችበትን ቤተሰቧን እሚያው አጠፋም
እኔም የሙሴባብ ልጅ ነኝ😢
ቁጥሩን ስጡን እስኪ
@@josephlahoud1660agengk kuturun
ዘር ጠይቅ
የኔ ጌታ አይዞህ ያኔ ልጅ ሁና ሳይገባት ትታህ የሄደችው አይዞህ ታአገኛታለህ😢😢😢😢
በእውነት ዮኒ ና ፀጊ የእግዚአቤሄርን ሰራ ነው የምሰሩት ዘመናችሁ ይለምልም
ወይኔ ይሄ ልጅ አንጀቴን አላወሰው 😢😢😢እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታገናኝህ የኔ ውድ ልጅ😢😢😢
ከጎንደር የመጣው ልጂ አጀቴን በላዉ ፈጣሪ እናትህን ያገናኝህ እመቤቴ ትርዳህ
ወይኔ ሴምር ልጁ እናቱ የት ነሽግን አልቅሸ ሞትኩኝ እኔን ልጀ 😢😢😢😢😢
የኔ ጌታ. ደግም ስምን አወጣጠችው. ዘር ጠይቅ አረ አይባልም
የጎንደሩ ልጅ አጀቴን አላወሰው አልቅሼ ልሞት ነው አላህ ከናትህ ጋር ያገናኝህና ደስታህን ይመልስልህ
ያረብ አሏህ ያስገኝልህ የጎደሩልጅ ዘር ፈልግ አስለቀስከኝ
እባካችሁ ይህን ልጅ ደግፉት
አቅም ያላችሁ እና ኢቢሲዎች እርዱት