ባጃጅ በአዲስ አመት ታላቅ ቅናሽ አደረገ በስደት ለምትኖሩ ትክክለኛ መረጃ \\ TVS shows discount on Bajaj price in Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2021
  • ባጃጅ መሼጫ ዋጋ 2014. ባጃጅ. ባጃጅ አነዳድ 2014. ባጃጅ መሸጫ ዋጋ 2021
    ባጃጅ ዲኮር. ባጃጅ ጥገና. ባጃጅ አስመጭ. ባጃጅ ሻጭ
    ባጃጅ መንዳት. ባጃጅ መሸጫ ዋጋ 2022
    bajaji 2022. bajaji 2014
    ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
    t.me/abronet_tube_kemise
    ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianyoutubers #Abronettube #Likeላይክ
    Seyfu on ebs
    Yetbi tube
    Ethiopia
    Abiy Ahmed
    neshida
    Halale midiya
    music. kana tv. naho tv
    #Esat_tv
    #Fana_tv
    #Afrika_tv
    #Zaweya_tv
    Merja ሰበር ዜና
    አዲስ ነገር
    Seyfu on ebs2
    Etv zena
    ኢቲቪ ዜና Ethiooian Music
    #E-commerce Amazon dhopi
    #Android app Development
    #Ethiopian_News
    #Ethiopian_Athlet
    #Ethiooian_Sport
    #Ethiopian_Prank
    #Best_Prank
    ጎልዲገርል ፕራንክ
    አዲስ ፊልም
    አዲስ ሙዚቃ
    አዲስ ነሺዳ
    አዲስ ስራ
    አዲስ ግንባታ
    አዲስ ንግድ
    አዋጭ ስራ
    #ፈርኒቸር
    አልጋ ቡፌ ዱላብ
    #ፈርኒቸር ስራ

КОМЕНТАРІ • 255

  • @user-vq3vz2zz1f
    @user-vq3vz2zz1f 2 роки тому +15

    ጎበዝ አድናቂህነኘ የምታቀርባቸው ሁሉ ለኛ የሚጠቅሙ ናቸው

  • @user-rl9xg3ec8k
    @user-rl9xg3ec8k 2 роки тому +4

    እናመሰግለን 👍👍👍

  • @nafesahsrwan7867
    @nafesahsrwan7867 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አመሰግናለሁ

  • @AaAa-zc6hh
    @AaAa-zc6hh 2 роки тому +3

    ይመችህ

  • @ameenaameena2556
    @ameenaameena2556 2 роки тому +4

    እሺ ወንድም አለም አመሰግናለሁ

  • @ethiopiafirst9993
    @ethiopiafirst9993 2 роки тому +4

    Masha Allah tnx M.

  • @abditube7723
    @abditube7723 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን በርታ

  • @hayatmahmud3287
    @hayatmahmud3287 2 роки тому

    Wondimewa ! thanks
    Suzuki snt nechi teyiqln!?

  • @cdchh9741
    @cdchh9741 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 2 роки тому

    ማሻ አላህ ጥሩ መረጃ ነው

  • @qwerzxvv5376
    @qwerzxvv5376 2 роки тому +2

    አብሮነት በጣም ተመቸከኝ ገናሁን አየሁት አመሠግናለሁ።

  • @user-go4md6hr3y
    @user-go4md6hr3y 2 роки тому +1

    በርታልን ወድማችን

  • @user-ze7ot1xi1k
    @user-ze7ot1xi1k 2 роки тому

    እናመደግናለን ለሰጥህን መረጃ

  • @sualihtube
    @sualihtube 2 роки тому

    masha alahe mame berta

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 роки тому +3

    ዋውዋውዋው

  • @lobabalobaba7006
    @lobabalobaba7006 2 роки тому

    Woalykum Selma worahmtulah wobrkathu ena egzalhu

  • @muletaraya
    @muletaraya 2 роки тому

    ዋው አድናቂህነኝ በራታ ሀቢቡ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 роки тому +6

    ወንድሜ የሚኒ ባስ ታክሲ አዲሱን የት እንደሚሸጥና ስንት እንደሆነ ዋጋው ላስቸግርህ ?

  • @user-gq9qo6ir1q
    @user-gq9qo6ir1q 2 роки тому +4

    ጎበዝ ጎበዝ ጠንኪር እናምሰግናለን; በዛም ስምንቶ መብኩያ ምክሰር ና ስምንቶ መሸክሸክያ ባይብረተር ጠይቅልን ወንድማችን እና ናመስግን።

  • @user-pk4rl7tk7e
    @user-pk4rl7tk7e 2 роки тому

    በርታወድሜ

  • @fatmah6730
    @fatmah6730 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ቆንጆነው የጭነት ባጃጅ አቅርብልን

  • @billykhadra5522
    @billykhadra5522 2 роки тому +1

    Enamesegenalen

  • @cufu8158
    @cufu8158 2 роки тому

    ዋው አሪፍ ነው

  • @user-up2zh1fw7v
    @user-up2zh1fw7v 2 роки тому

    ማሻአላ

  • @umuezedin7867
    @umuezedin7867 2 роки тому

    ዋውአሪፋነው

  • @user-pv9cd3cm8r
    @user-pv9cd3cm8r 2 роки тому +6

    እረ ማን እንደ ኢቦላ TVS ለፔስታ መንገድ አይሆንም ኢቦላ ስንት ገብቷል ስራልን

  • @user-df9ic4yp5p
    @user-df9ic4yp5p 2 роки тому +1

    እኔ በውነት ሀቢቢዋ እሱን ባጃጅ በጣም እመኘዋለሁ አገራችን ይረጋጋና እገዛሀለሁ ካልጨረስከው ስልክ ቁጥርህን ትልክልኛለህ እስከዛውድረስ አንተንም እኔንም አላህ ሰላምያድርገን ኢሻአላ

  • @fadefade5762
    @fadefade5762 2 роки тому +1

    ዊ በጠም እነማሰግናላን በፋላኩት ሰዓት

  • @jamaaljidha3262
    @jamaaljidha3262 2 роки тому

    ሀቢቢ የልጅ አዋቂ በርታ

  • @m.4582
    @m.4582 2 роки тому +2

    አብሮነት እስኪ ምከረኝ ኮመታሮችም ምከሩኝ በአላህ. . ባጃጅ ገዝቸ ለኪራይ ብሰጥ. ያዋጣኛልወይ ?
    ልገዛ ነበር.

  • @werkiyamedia6485
    @werkiyamedia6485 2 роки тому +1

    እቆብ ይውጣልኝ እና እግዛህ አለሁ

  • @user-pk2yb6pi1w
    @user-pk2yb6pi1w 2 роки тому

    ابشر

  • @dinousmail8369
    @dinousmail8369 2 роки тому

    ዋው

  • @user-qs4zh9xu8r
    @user-qs4zh9xu8r 2 роки тому

    ማሸአላህ

  • @Beteorthodoxtewahdo
    @Beteorthodoxtewahdo 2 роки тому

    Ene milew TVs bajaj liyunet alew ends redstar ena Dubai liyunetu mindnw

  • @user-id3be1nh2h
    @user-id3be1nh2h 2 роки тому +1

    ለመረጃህ እናመሰግናለን ፡እስኪ ባለ ክብ መሪ "Force Mindor Bajaj " ናፍጣ የሚጠቀም ለፒስታ/ኮረንኮች መንገድ የሚሆን ዋጋውንና የት የት ከተሞች እንደሚገኝ በቀጣይ ፕሮግራምህ ይዘህልን ቅረብ ወንድማችን፡፡

  • @ganetderese2259
    @ganetderese2259 2 роки тому

    Eshiii wendem eske adamaa 1 bajajii madires techilale

  • @lovebm5713
    @lovebm5713 2 роки тому +1

    Thanks you 🙏💚

  • @seidabate9947
    @seidabate9947 2 роки тому +3

    ፕሮግራሞችህ ጠቃሚና መልካም ስለሆኑ አመሰግናለሁ ። ተያያዥ ነገሮች ላይም ትኩረት አድርገህ ብትሰራ ብዙ ተጠቃሚ የሚሆን ማህበረሰብ ስለሚኖር በርታ

  • @ethiotube1684
    @ethiotube1684 2 роки тому

    20,000 kefiye 200,000 birr ba bank la 6 wori check setiche ayichalim?

  • @fadefade5762
    @fadefade5762 2 роки тому +3

    ግን ጥጢያቄ አለኝ ሙሉ እቃው ወይስ ብቻውን 235ሺ ያላው

  • @nasrhaji464
    @nasrhaji464 2 роки тому

    tvs King Duramax yemil Ale Bro Wede hagerachin Bimeta Arif New Beza Lay Radyater Alew

  • @paulobezerra6508
    @paulobezerra6508 2 роки тому

    Bacana ó gostei

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 роки тому

    Tdeya how much tdeya ngetun

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b 2 роки тому +2

    ወንድም እይሮፍ አንደኛ የሚባለው ጠይቀህ ንገረኝ

  • @maiden_6562
    @maiden_6562 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወደ ደቡብ ምታደርሱ ከሆነ ሹክ በሉን

  • @abasahmedmehamed9551
    @abasahmedmehamed9551 2 роки тому

    እስቲ ብራዘር አይሱዙ ዋጋ የምታቅ ከሆነ አዲሱ እና ሰልባጅ ስንት እንደሆነ አሳውቀኝ ከሀገር ውጪ ስለሆንሁ ነው

  • @tube3724
    @tube3724 2 роки тому

    አብሮነት Tube Abronet Tube አዲስ አበባ ውስጥ ቲቪ ኤስ ባጃጅ መሸጫ ቦታው የት ነው

  • @ebrahimkm6702
    @ebrahimkm6702 2 роки тому

    አሳም ወአለይኩም ወንድም ስልክህ። ፈልጌ ነበር

  • @MoMo-wl5xg
    @MoMo-wl5xg 2 роки тому

    መሺአላ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 роки тому +3

    የት ነው የቀረፅከው

  • @user-gq9qo6ir1q
    @user-gq9qo6ir1q 2 роки тому +4

    አብረነት ምርጥ ሞተር ሳይክል ሳይክል ስንት ይሆን ጠይቅልን።

  • @rehimoyasinabderehim8809
    @rehimoyasinabderehim8809 2 роки тому

    gadegaye bertalg eshi habibi

  • @user-df9ic4yp5p
    @user-df9ic4yp5p 2 роки тому +1

    ወላሂ እሱን ባጃጂ በጣም እፈልገውነበር ግን ምንይደረጋል አሁን ለግዜው ሳውድነው ያለሁት በስደት

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 2 роки тому

    እረ በጣም ደስስስ ይላል

  • @mslovenma9297
    @mslovenma9297 2 роки тому

    Good

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 2 роки тому

    Lemin wagaawun bedemb atnegrenim?

  • @nafessasaydi6432
    @nafessasaydi6432 2 роки тому

    Wow. Dasi. Yilale

  • @laradxb1928
    @laradxb1928 2 роки тому

    ዋለይኩም አሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረካቱ

  • @jannatjana101
    @jannatjana101 2 роки тому

    Hi Selam

  • @fadilaabamoca9909
    @fadilaabamoca9909 2 роки тому +1

    👌👌👍

  • @mlpooomlpooo6177
    @mlpooomlpooo6177 2 роки тому

    ግን በጣም ያምራሉ

  • @ebrahimsobredin3410
    @ebrahimsobredin3410 2 роки тому

    ስልካቸው ንገረን ብሮ

  • @hayatmahmud3287
    @hayatmahmud3287 2 роки тому +4

    👍👍👍

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ባጃጅ 2500ነዉ ሁለት መቶ አምሳሽብር ነዉ

  • @amw3005
    @amw3005 2 роки тому +23

    ታካብዳላችሁ ቀጣፊወች

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s 2 роки тому +1

    እኔለመግዛትሀሣብዐለኝወላሂበተሳካልኝኢሽአላህ💝

    • @semirasemira3399
      @semirasemira3399 2 роки тому

      አላህ ያሳካልሽ ውድ እኔም ልገዛ ነው

  • @mehrmohammad7888
    @mehrmohammad7888 2 роки тому

    እናማሰግናለን ግን ዋጋ ውድ ነው

  • @wendywerku2555
    @wendywerku2555 2 роки тому

    እናመሰግናለን ባለክቡን መሪው ባጃጅ ልገዛ ነበር እምፈልገው በብዛት አዳማ ነው ያየሁት እስኪ ደሴ ወይም ኮምበልቻ አካባቢ ማገኘት ከተቻለ ጠይቅልኝ

  • @heyosuk8620
    @heyosuk8620 2 роки тому +3

    ዋጋው ስንት ነው

  • @mmmmmmm5321
    @mmmmmmm5321 2 роки тому

    Ok

  • @tamratbedlu9564
    @tamratbedlu9564 2 роки тому +1

    የ 4 እግር ስራልኝ

  • @maddinamasganw7248
    @maddinamasganw7248 2 роки тому

    ዋሊኩምእሠሠላም

  • @admadm7364
    @admadm7364 2 роки тому

    ታርጋ ስንት ነው ብሮ ንገረኝ

  • @habtamuengda6959
    @habtamuengda6959 2 роки тому +1

    TVS ሁሌም ምርጫዬ ነው ዋጋዋን ንገሩኝ

  • @aemrolaketube1745
    @aemrolaketube1745 2 роки тому

    CC?

  • @hasenahmed1572
    @hasenahmed1572 2 роки тому

    የሞተር ሳይኩሉን ዋጋ ነገሩን ምን አይነት ሞተረረስ እንደሁ ግልፅ ቢሆንልን ከይቅርታ ጋ?

  • @saadetube2055
    @saadetube2055 2 роки тому

    ሙተር ስንት እደሆነ አሳውቀን ወድሜ

  • @saadaabata5427
    @saadaabata5427 2 роки тому

    አገርቤት እንደት እድርስ

  • @mesitamirat9114
    @mesitamirat9114 2 роки тому

    Siliki quxur yetalee? 🙏👍👍👍👍

  • @zulfaseman3702
    @zulfaseman3702 2 роки тому

    ሥንት ነው

  • @frhiwottegene8445
    @frhiwottegene8445 2 роки тому

    ሰላም ወንድም ባጃጅ ስት ገባ

  • @AaBb-vr3jt
    @AaBb-vr3jt 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወድም አሁን አለ ከናተ ነገ ነገወድያ ብመጣ አገኛለሁ?

  • @amanueldemle7145
    @amanueldemle7145 2 роки тому

    ስልክ ቁጥራቸውን አልነገርከንም እኮ

  • @liyahamda9168
    @liyahamda9168 Рік тому

    Ahune megezate falege nabare sete nawu wagawu tvs

  • @hagosekubay5487
    @hagosekubay5487 2 роки тому

    Ke Gambella

  • @user-xn1uz4ju4i
    @user-xn1uz4ju4i 2 роки тому

    የት ሀገር ነው ፈልጌ ነው

  • @melikaawol4574
    @melikaawol4574 Рік тому

    ke, afar lemazez felge nber

  • @mulutefera4780
    @mulutefera4780 2 роки тому +1

    eshi

  • @user-xn1uz4ju4i
    @user-xn1uz4ju4i 2 роки тому

    ስልኩን አስቀምጥ

  • @user-gc9fm2dt8h
    @user-gc9fm2dt8h 2 роки тому

    ስንት ሰው ይይዛል

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 2 роки тому

    ዋጋው,ስንት ነው???

  • @user-ky4mt3uj8l
    @user-ky4mt3uj8l 2 роки тому

    ዬርሻ መኪና አሳዬን በአላህህ

  • @semutisemutiz1329
    @semutisemutiz1329 2 роки тому +3

    ዋሊኩም አስላም ወራህመቱላህ ወበርካቱ አብሮዬ ስሚቶናአሻዋ ትውስድልኝለህ ቁጥርህን አስቀምጠልኝ

  • @user-yu8ls4bu6m
    @user-yu8ls4bu6m 2 роки тому +6

    ውድነው 150ሺ ቢሆን ጥሩነው

    • @aellahkerim5119
      @aellahkerim5119 2 роки тому +3

      ከሆነ ለምን መቶሺ አይሆንም ክክክክ

    • @zainahahmad9155
      @zainahahmad9155 2 роки тому

      ስንት ነው ዋጋዋ ጨረሽ አልሰማሁት

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 2 роки тому

      ይገርማል እኛ ሠፍር አድሥ እንደመጣች መቶ ምናምን ሽ ብር ነበረች

    • @user-yu8ls4bu6m
      @user-yu8ls4bu6m 2 роки тому +5

      @@zainahahmad9155 235.000ሺ በጣምውድነው ለመግዛት እፈልግነበር በዝሕዋጋሥይቅርብኝ ቦታመግዛት ይሻላል የመዳም፣ቅመሞች ብራችሁን አታባክኑ ቆጥቡ የእሕታችሁ ምክርነው

  • @mabajamale2287
    @mabajamale2287 2 роки тому

    እንዴት

  • @teshagertesfaye6142
    @teshagertesfaye6142 2 роки тому

    እኛ ከምፈልገወ ቦታ አውነት ነው ብራዘርደ

  • @sabontuusabaa9009
    @sabontuusabaa9009 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistbelete3091
    @tigistbelete3091 2 роки тому

    ስንት ነው?