Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - አሜን --
አሚንን የሀገራችን ሰላም ናፈቀን
አሚን
አሚን አሚን ሰላም ለሀገራችን
Amen
አሜን ለሁላችን
አቤት ወሎ ገራገሩሙስሊም አይል ክሪስቲያን የፍቅር ሀገር
ትንሽ መኪና መስጊድ መድረሻትልቅ መኪና ብር ማፈሻ ተመችቶኛል ማሩ😂😂😂😂
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,?
😂😂😂
የቤት ዘበኛ ሰኢድ መሸሻ 🤣🤣🤣🤣
ወላሂ በጣም
እኔ የገረመኝ አንች የነካ ወደ ጅንካ አንችን ያልነካ ወደ አሜሪካ አልገባኝም ለምን
እደዚህ አይነቱን ምስኪን እና ጭዋታዉ ማር የሆነዉን ገበሬ ነዉ እደበግ አርደዉ የጨረሱት የሚያርዱት ሁሉ እነሱ ገደል ይግቡ ምስኪን ወገኖቸ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እሱ ነው እኮ ያመመኝ
በጣም የምር የስራቸውን አያጡም ለጊዜው ምስኪኑን ጎዱት
ማን ነው ማሩ ባላገሩን ልክ እንደ ዲራማ የሚከተታለው👍
እኔ
እኔ ደምሩኝ
👍👍
እኔ 👍👍👍ኧረኔስ አሰረዬ ነዉ የማዬዉ
እኔ ግን እኮ ድራማ ነዉ
የወሎ ሰወች ደስ የሚሉኝ ሰው አይንቁም ❤❤❤
😂 ወይ በሳቅ እናተኮ ምርት በራሣቹህ ፈታ ብላቹህ ለኛ የምተርፉ ድንቅ ናቹህ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,
@@artistAmanuelGizaw ክክክክክክክክክክክክክ
@@artistAmanuelGizaw ይሂናህል ምርቃት ወገቦን ያማታልእኮ
አንቺ ያልነካ ወደአሜሪካ ክክክክ ወይኔ በሣቅ
ብዙዎቻችን እንደ ቀልድ ልናየው እንችላለን ነገር ግን እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እውነቱን ለመናገር እሄን ሳይ እንባዬ ነው የመጣው ምን አይነት ደግነት ምን አይነት ቅንነት የማያውቁትን ሰው ኑ ግቡ ብሎ ብሉ ጠጡ የሚል ማህበረሰብ አሁንም እዳለ ማሳያ ነው እርስ በእርሳችን በዘር በሃይማኖት ለምንባላ እሄ ትልቅ ትምህርት ነው:: ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏
Awe lkenew
በእውነት ከዚህ ማህበርስብ መፍጠር ምንኛ መታደል ነው ውይ ማሩ ምርቃኑ በጣም ደስ ይላል
እጅግ በጣም 😘
በጣም የምር ከዚህ ደግና የዋህ ማህበረሰብ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ?
Temamoche
እረ ወገብዋን አመማት ክክክክ
የኢትዮጲያ አማሀራ ፍቅር ነን እምንለው ትመሬት ተነስታ አይደለም በማስረጃ ነው አላህ አገራችንን ሠላማ ያርግልን
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ;
ምድራ ቆምጬ ለመኝ
@@artistAmanuelGizaw ኑእንዛመድ
ሳህልዩ
አሚንንን
እረማሩ የልጅቶዋ ወገብተሰበረ ይበቃሀል የፈጣሪ ያለሕ😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
🤔🤔🤔😂😂😂😂ትቀበል በረከት ነው
Kkkkkkkkkkkk
Eko gud kkkk
I can not take my eyes off of this guy!! He’s the best !!!!!
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አቦ ተባርክ በዝህ ግዜ ሀዘንን የምያጥናና እሪፍ ....👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድረግ ቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
ለማሩ መልእክት አድርስልኝ ማሩዬ ጀግናው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ አንተን ሳይ አገሬ ኢትዮጵያ አሁንም እንደ ማሩ ያሉ ጀግኖች ልጆች አልዎት ብዬ ደስ ይለኛል ወንድሜ ውድድድድ ነው የማረግህ ጀግና ወንድም ደስ ይላል በየቀኑ ቪዲዬ ብትሰራ ደስ ይለኛል አገሬ ኢትዮጵያ ስትናፍቀኝ አንተን እና እማማ ዝናሽን ነው የማየው በሉልኝ
የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ (በባዶ) ክፍል1 ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/Vp3-uq5yeV0/v-deo.html
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እሁን እሽ
ማነው እንደኔ ብዙ ግዜ አሚን ሲል ወገቡን የማመው 🤲🤲🤲🤲
ዘና ነዉ ያረከኝ ማሩ
የወገቡ ነገርማ እንዳሳዘነኝ ክክክክ
@@ensallahtube702 በጣም kkkkk
ወይኔ ማሩ ባላገሩ አሉት በጣም ነው የሚአስቀኝ ተባረክልኝ
አቤት ማሩ ትወና ትችልበት አደኛ ነህ የካሜራ ማኑ ድምፀ የስለሞን ቦጋለን ድምፀ እሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ እናትንም
እህህ
እረ ማሩ ባላገሩ ምርቃትህ. ሲመች ፍቅር ነህ. የዋሁ ባላገር
Kkkkk🤣🤣🤣
Edagonbeshe. Atkereme. Kena. Teyaleshr. Kkkkkkkkk
አቮ ደስ ስትሉ አሚን ወደወሎ ነው እንዴ እኔም ከኮቮልቻ ማሩዬ ስችልበት እኮ ከጭቃው ውልቅ እፎቁ ጥልቅ እያላች አረብ ፎቅ ገብተን ቀረን አሚን አሚን ይሁን ይሁን ለመቼ ለአሁንንንንንንንንንን
ውይ ገጠሬ መሆን መታደል ነው ይመችክ ማሩ ባላገሩ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?,
@@artistAmanuelGizaw ማርዬ:በጣም:ማሥመሠልይችላል:😃😃😃
ማሩ ባላገሩ በጉጉት ነው የምጠብቅህ በርታ ቢቻል 10ሺ ላይክ አረግ ነበር ምችት ይበልህ!
ወይ ማሩ በጣምጥሩነው እመርቅ አለሁ ብለህ ልጂቱን ወገቧን ባልቆረጥካት
Kkkkk ወይኔ እኔ እራሱ አዘንኩላት
😂😂😂😂እኔልኬንአስመጠጠኚ🙈
ከከከከከከ
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ በጣምክክ
አረ ለወገቧ አዘኩላት ክክክክ እንደኔ ስደት የመረረው ላይክ አርጉኝ
😁😁😁😁😁😁🤭🤭🤭🤭🤭🤭
ትክክልክክክክ
Hiii
ማሩ ባላገሩ ያራዳ ልጅ ይመችሽ ማሩዬ አድናቂ ነኝ ... ፈታ በሉ ግን ማሩን ያገኘሕውንም አንደኛ ነህ!!!
ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩት እየመረቀ ያወራታል እሳ ወገቧ ተቆረጠ እኮ አይ ማሩ የምር ትችላለህ የወሎ ባህል እያሥተዋውቅክልን ነው እናመሠግናለን።
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?,,,,
ውድ የሀገሬ ልጆች ወደ ሀገር ልገባነው ዱአ አድረጉልኝ በሰላም ከቤተሰቦቼ ጋር እንደቀላቀልሰላም ግቢበሉኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲🤲🤲👉💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen Selam Geby
አላህከአንቺጋርይሁንእህቴበሰላምአላህያገናኛችሁያርብ♥
በሠላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ከቤተሠብሽ ያገናኝሽ
ታድለሽ እማ ስላም ያስገባሽ እኛ አለን የሪያድ ኢባሴወችን እያየን
የኔ ለፍላፊ ወገቧ ተቆርጠ እኮ 😃4 ነጥብ አድርግብት
እሯ የወገብ ያለህ እኔ ብሆን እቆማለው ወይም እቀመጣለው ስለ እሷ ደከመኝ ክክክክክክክክ
አሁንስ ጨነቀኝ የወድሞቸነገር መቸይሆን ሀገራቸው የሚገቡት ኧረተውድምፅ እንሁናቸው
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?;
@@artistAmanuelGizaw እሺ
ገቡልሽ ወይ እህት
ጥሩ ነው ።ሁሌም የገጠሩን ህብረተሰብ ሞራሉን ስብናውን ማንነቱን በመጠበቅ ንፅህናውን እምነቱን ትውፊቱን የአኗኗር ዘየውን መስተጋብሩን ጠንቅቃችሁ መስራት ከለባችሁ እስከአሁን መልካም ነው።በርቱ
ክክክ ከፎቅ ላይ መዶሉ ቀርቶባት ገትረህ ባላስቀራሀት😂
ክክክክክክክክክክክክክ
ሞሮ ነህ።
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ክክ
ክክክ
ማሩ ባላገሩ የወሎን ለዛና ባህል በማስተዋወቅ ወደር የለህም በርታልን።ሆኖም ባህሉን ማስተላለፍ ለይ ጥንቃቄ ቢደረግ ለምሳሌ ቡና ስታፈላ ጉፍታ ብትለብስ ያሰረችዉንም ሻሽ ቢሆን ጉፍታ ብታደርገዉ ምርቃት በጣም ባይረዝም ምርቃቱ ላይ ያሉትን ነገሮች ቡናዉ ሲጠጣ ብታወሩትሌላዉ በጣም አሪፍ ነዉ።
ክክክክክ ልመርቅሽ ብሎ ትረካ ይዞ ቁጭ
ክክክክክ
ክክክ ወሬነዉ ምርቃት እኔብሆን ትቸዉ ጭ እላለሁ 😂😂😂😂😂
ክክክክክክ😂😂😁😁😁
ወላሂ የሚገርም ብቃት ያለው ልጅ ነው በጣም ነው የሚያስቀኝ ጨዋታ አዋቂ 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/Lx6pMpqQFKA/v-deo.html
አሚን የኔ ጨዋ ለኔም ይድረሰኝ አቦ አሚን ብያለው
ክክክክ
የማሩዬን ፕሮግራም አዘጋጅ /ቀራጭ ድምፅህን እንጂ አንተን ባንዉቅህም እኔም ሆነ ቤተሰቦቼ አድናቂውችህ ነን በርታ ማሩዬም ዉስጤነዉ 💚💛❤️
ወይማሩ
ማርየ ዛሬ ዛሬ አፈሰስው ምርቃቱን አሚንንን ብለናል ማሩየ መጀን ላይክ ያንሳል
አይ ማሩ ምርጥ ሰው የጋዜጠኛው ድምፅ ላይክ
Hi
@@nigatudesale9699 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😆😉
የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ(በባዶ) ክፍል1 ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/Vp3-uq5yeV0/v-deo.html
እረ ማሩየ የልጅቱወገብ ተሰበር አተ እያማጥክ እስክመርቅ
ማሬ
ቀላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከነካይኝ አልተዉም ክክክክክክክክክክክ አረ ማሩየ ዉስጤጤጤጤ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ??,,
ድንግልማራም መሰክሬ ሰመረቅ በሳቅ ወደኩኝ😂😂😂💚💛❤🙊🙏
ወሎገራገሩ ወሎየበመሆኑ ማነው እዴ ደስተኛው በናታቺሁ ምነው አስርግዜ ከወሎመፈጠር አይቆጪም ገራገሩ ሀገራቺንንሰላም አድርጎ ልን ሠርተኝተለውጠን የምገባ ያድርገን በሰውሀገርያሌቺሁሁሉ ሠላማቺሁይብዛልኚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እረ የኔ እናት ወገብሽ ክክክክክ ማሩየ ቂም አለብህ እንዴ ኡኡኡኡኡ
ምንታረጊዋለሽ ሽርክ በሽ ነው አገራችን አላህ ይሥቱር
😃😃😃
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ??,።
Kkkkkk😀😀
ማርያምን እድህ ናቸው እንመርቅ ብለው ወሬ ሲጀምር እደኔ የሚናደድ ልክ እደ ማሩ ያለ መራቂ ክክክክክክክክክክክክ
እንዴት ደስ የሚል ምርቃት ነዉ ያዉም በየወሩ አረ ይመችህ የዋሁ ደሩ አሜንአሜነ ይመችህ
ኧረ ማሩ በሣቅ ገዴልከኝ እንዴ እየመርክ ወሬ አዴከምካትና የአላህ
ሀሀሀሀሀ
ማርዬ...😂😂😂 አሜን አሜን እመጨረሻዉ ጎራ ዱዬሻለሁ!! 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ግንቦት የገነባውን አላለም ኧረ ፍትህ ለወገቧ አይ ማርየ ማነው እንደኔ አሚን ማለት እማይወድ የነበ አፍልቸ ሳበቃ የሆነስበብ ነበር የምፈልገው
ማሩዬ የልጅነት ጊዜዬን ኣስታወስከኝ ።ክፉ ኣይንካህ ወንድሜ። እንደው ያደረካት ዘመናዊ ኮፍያ ራፕ የሚባለውን ዳንስ እንዳታስደንስህ።ማሩዬ ማር ነሕ።ረጅም እድሜ ተመኘሁ።
ማሩ ሙድ ያስክብን እኔ በፊት ገበሬ መስለሀኝ ነበረ አንተስ ለካ ተዋናይ ነህ
ነቃሺ አሁን ቤቶች ላይ ደላላዉ
እእእእ ተዋናይ ነው እኮ
ከምርሽ ነው ?
ተዋናይ ነው እንዴ?
እረ የጅዳ ስራ የቆረጠውን ወገብ ጨርሰክ ሰበርከው ማሩየ
ታያስ ማኑ 🤔በርስወ መጀን እዋዋዋዋዋ😆you guys are so entertaining
የሚያዮት ሁሉ ውሎ ቸር ገራገር ምስኪን ቸር መሆኑን ያስታውቃል ከነኩት ግን የማይለቅ መሆኑን ያስታውቃል እግዚአብሔር ይስጥልን ማስታወውቅህ ለኛም የውስጥ ደስታ የሆንክልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ማሩዬ ምርጥ ሰው ከተሜዎችን በለጣቸው በሰይፉ ይቅረብልን
መውረጃው መውጫው መጀን አላለም ኧረ በቃህ በቁሟ አዋልካት እኮ 😃😃😃🙏
Kkkkkkkk,ara,basake
የዛሬው ደሞ የተለየ ነው! ማሩዬ! ምርጥ
አቤት ምርቃን ክክክክክ ቆላ መውረጃው መጀን ሀሀሀሀሀጀሀሀሀ በሳቅ እህህህ ማሩዪ ኑርልን በለው ምርቃን
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ??;,
ማነዉ እደኔ የናፈቀዉገጠር እናመሠግናለንሀገራችን ሰላም ያርግልን ማሩ ኑርልን
ኑ ብሎ የሚዶል ትዳር ጀባ አላለም 😂😂😂እውነት እኮ ገጠር ነው ያለችው
😂😂😂😂😂
አይ ማሩየ ምርቃኑን እና ታሪኩን አንድ ላይ አደረከዉ እኮ😂😂😂😂😅
ምርጥ ማሩ እሩዙ ኩብዙ ጥምዙ እሡን ኢሬ ቡጢነበር ማያያዝ ልጅቱን ታልወዳት አልቀርም
እስቲ እደኔ እደዚ በነፃነት በፋቅር ቡና መጠጣት የናፈቀዉ አይ አገሬ
ማሩ ትመርቀኛለህ ብላ ተጎንብሳ አንተ ወሬ ታወራለህ አሜን ምርቃንህ በጣም ደስ ይላልአሜን ለኛም ይድረሰን ምርቃትህ
ማሩ ሊላ ሳይቀድምህ ሽማግሌ ብትልክ ይሻልሀል
ማሩየ ገናያየሁትነዉ ማሩን የምቶዱ ላይክ በሞቴ ምርቃኑንም አሚሚሚሚንንንን
አብሮ ይስጥልኛ እሽ
ስብስክራይብ
ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ጉድ ማሩ ባላገሩ ተጫወታቹብን ክክክክክክ
ወይኔ በሳቅ ምርቃኑ ቁርጥ የወንዱ አማቴን ወገቤ እስከሚቅለበለብ ድረስ ነበር አሚን የምለው 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂እኔ ደሞ ይጨቀኛል ወላ
ውይይይ ወገብ ወሬውም ምርቃቱም ባንድ ላይ ማሩ አንተ ቁጭ ብለህ ነው እሷስ ማሩየ ባላገሩ ዴከማት እኮ ሃ ሃ ሃ
،ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
የገጠር ትወናን አሳምሮ አጣፍጦ የተወነው ማሩ ብቻ ነው እስካሁን ታየሁት ፊልምም ሆነ ድራማ ከሁሉም ይበልጣል
ወይኔ እግዚአብሔር ደሰ ሰሉ እኮ🙏🙏🙏🙏✌ማሩ ባላገሩ ዉድድድ በሚለዉ
እረ ወገቧን ሀሀሀሀሀ ምረቃላይ ትረካ ተጀመረ ሀሀሀሀሀ ውይ ማሩ አዝግኮነህ
ክክክክክእንዛመድ ዜድ
እረ ማሩ እሷን ነክቺ አማሪካ በገባሁ
ከስራ ወደ ቤቴ ገብቼ የእለት ኑሮዬን ከዉኜ በፍጥነት ማሩ ባላገሩ የየእለት ኑሮዬ ጋ በእኩል ነዉ የምከታተለዉ❤❤
ማነዉ እደኔ በትዝታ ሀገሩ የገባ😭😭 እህህህህቡና አፍልቼ ከጎረቤቶቻችን ጋር ነበር የምንጠጣዉ የዋሆቹ ጎረቤቶቼ ናፍቃችሁኛል ማሩዬ ይመችህ እናመሰግናለን💝
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,።
ክክክክክክክክክ ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ማሩየ በምርቃን ወገቧን ሰበርከው
እረ ወይኔ ልጅቷ ወገቧ ተሰበረ ክክክክክክክ መቸም ምርቃል እዚህ በኃላ አላርጅክ ይሆንባታል ክክክ
እናንተ ከዩቲዩብ ብር ከምትሰበስቡት ብር ላይ አንድ ነገር እንኳን ግዙለት እንጂ አለበለዚያ አካውንት ክፈቱሉትና እኛ የምንችለውን ያህል እንርዳው እባካችሁን ።ጨዋታው ደስ ይላል
ክክክክክ እኔ የሚገረመኝ የቡና ምርቃት። ክክክ ይሕ ደባል አምልኮ ይመሰለኛል በሰመአብ ክክክክክ እናቴ ለወገብሽ አሰብኩልሽ ቀናበይ። ትዳር ጀባ ይበልሽ
ልክ ነሽ እህቴ ይሄ የቡናምግቃት ቢድአነው
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ባብዛኛው። በገጠሩ አከባቢ እንደ ልምድ ይጠቀሙበታል ባለማው መሠለኝ
@@ጥሩነሽጡሩዬ ትክክል የገጠሩ ስውአብዛሀኛውን እደልምድስለሚቆጠር ይዘወተራል ግን በውስጡ ብዙ አጥፊ ከልክ ያለፍ ንግግሮች የያዘ ነው አላህ ሁሉንም ቀናውን ማስተዋሉን ይስጣቸው
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ በጣምእኛወም የ21ኛው ክፈለ ዘመን ያለው ከጎናቸው ድጋፋ መሆን ይኖርብናል ብዬ አምናለሁ። የገጠረ ሠው በጣም የዋሕ እና ሚስኪንነው
@@ጥሩነሽጡሩዬ ትክክል
......የወለደሽ የወደደሽ ጀነት ይግባ .......ምርቃቱን ሁሉ አንተ ወስደህ ነው ለካ መራቂ የጠፋው
ክክክክ የኔ ወገብ ተንቀጠቀጠ ለሷ ኧረ አጠር አድርግ ለራስህ ተቀምጠህ
እውነትም ሟሩዬ ማርነህ በእውነት ለናተ ለደጋጓቹ ሲል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ይርግልን አሜን አሜን አሜን
ኑ ብለሽ እደዶልሽን ኑ ብሎ የሚዶል ትዳር ሰጥቸሻለሁ አላለም
ኪኪኪ ምን ቅጡ የማሩ ምርቃት አወረደው
ረበሳቅ ከነሱ የአንች ኮሜት ክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ወላሒ የማሩን የሚሠራቸው እኔ መቼም በሳቅ ነው የመገለኝ ወላሒ የገጠር ልጅ በመሖኔ እኮራለሁኝ
አቤት አቤት ምርቃት ገትሯት ቀረ አይ ማሩየ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ??,
@@zinatzz4792 ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
ቀላል ክክክክክክ
It is really impressive! Be balageru tv be sint seat endemitelalef yemitekumegn kale lemeketatel zigiju negn.
Maru, famous hone 👏👏👏
ማሩ ምርቃኑ በጣም ደስይላል ማሩየ በርታ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? .
ውይ ማሩ ምርቃን በምሳሌ
ልጂቷ አሳዘነችኚ 😀😀😀ወገቧ ተቆረጠ
እረ ማሩ .... አቦካኸው የወሎ ምርቃት እንደዚህ አይደለም እውነት
አስተማሪ ነ ገር ቢኖረውም ግን በሽርክ ቃላቶች የተሞላ ነው ቁጥቢቱ ምናም ኢሷ መጀን የሽርክ ቃላቶች ናቸዉ
ወሎ መጀን ለምን የተባለ ይመስልሻል ክክክክክ
አወ እኔም እንደዚ ነው ያልኩት
ክርስቲያን እኮ ነው እህቴ. እንኳን እሱ ሙስሊሞች እራሱ ይላሉ
አቺለሺርኩ እነሡ መቸ ተሺርክወጡ ካፊርናቸዉኮ
እንደኔ የማሩ ምርቃት ፈታ ያረገው ትዝታያለበት ማነው
ማርዬ እኔንም ጀባ በለኝ አቦ🤲🤲🤲
ልጅያለሁ ቡና አፍልቸ ስጨርስ የምሮጠው ይሄን ነገር ፈርቸ ነበረ😁 ወገቧንኮ ቀነጠሰው
እረ በሳቅ
በምሀልወግእየያዘመርቆአብቅቶልሥልይመርቃል😂😂😂
ክክክክክክ😂😂😂😂😂
@@ranoldoranoldaa4891 ገርሞኝእኮነዉምላድርግ😂
Am dying right here....😂😂😂😂😂😂😂😂 wegeb alterefem zare
እስኪ ወሎዬወች ኑ ፍቅራችሁን አሳዩኝ ገንዘቦቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማሩ ሞት
nice marye hagerawi new
ማሩዬ የኔ ገራገር የሰፈሬ ልጅ በርታልኝ ❤️
የት አገርነው
እናቴ ማሪያም ቤተሰብ እን
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ??።
@@artistAmanuelGizaw አብሮ ይስጥልን አብሽር
@@artistAmanuelGizaw Demerklw
ዉይ የወሎ ምርቃን ማሩዬ ቤተሰብ ነኝ
ሐዋ. ማርርር. ነች 🕊💐🇪🇹💐
ምረጥ ቡና ዋው ፣ በርታ ወዳጅ
ካሜራ ማኖች አትሰቁም እንዴ ይሁሉ ክስተት ሰከሰት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተላይ ሠቅየሻለው አላለም 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
የደሴ f.m ጋዜጠኛ መሆኑን የሚያውቅ አለ?
ነው እንደ ? እየቀለደ ነው ማሩ
@@user-bn2qv8hn8h አዎ እየቀለደ ነው ሲዘንጥ ብታይው ሲያወራ ይገርምሻል እያስመሰለ ነው በጣም ይችላል እኔ ተሸውጄ ነበር አሁን ግን አየሁት
@@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ ኧረ የትነው ላኩልኝኝ
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - አሜን --
አሚንን የሀገራችን ሰላም ናፈቀን
አሚን
አሚን አሚን ሰላም ለሀገራችን
Amen
አሜን ለሁላችን
አቤት ወሎ ገራገሩ
ሙስሊም አይል ክሪስቲያን
የፍቅር ሀገር
ትንሽ መኪና መስጊድ መድረሻ
ትልቅ መኪና ብር ማፈሻ
ተመችቶኛል ማሩ😂😂😂😂
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,?
😂😂😂
የቤት ዘበኛ ሰኢድ መሸሻ 🤣🤣🤣🤣
ወላሂ በጣም
እኔ የገረመኝ አንች የነካ ወደ ጅንካ አንችን ያልነካ ወደ አሜሪካ አልገባኝም ለምን
እደዚህ አይነቱን ምስኪን እና ጭዋታዉ ማር የሆነዉን ገበሬ ነዉ እደበግ አርደዉ የጨረሱት የሚያርዱት ሁሉ እነሱ ገደል ይግቡ ምስኪን ወገኖቸ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እሱ ነው እኮ ያመመኝ
በጣም የምር የስራቸውን አያጡም ለጊዜው ምስኪኑን ጎዱት
ማን ነው ማሩ ባላገሩን ልክ እንደ ዲራማ የሚከተታለው👍
እኔ
እኔ ደምሩኝ
👍👍
እኔ 👍👍👍ኧረኔስ አሰረዬ ነዉ የማዬዉ
እኔ ግን እኮ ድራማ ነዉ
የወሎ ሰወች ደስ የሚሉኝ ሰው አይንቁም ❤❤❤
😂 ወይ በሳቅ እናተኮ ምርት በራሣቹህ ፈታ ብላቹህ ለኛ የምተርፉ ድንቅ ናቹህ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,
@@artistAmanuelGizaw ክክክክክክክክክክክክክ
@@artistAmanuelGizaw ይሂናህል ምርቃት ወገቦን ያማታልእኮ
አንቺ ያልነካ ወደአሜሪካ ክክክክ ወይኔ በሣቅ
ብዙዎቻችን እንደ ቀልድ ልናየው እንችላለን ነገር ግን እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እውነቱን ለመናገር እሄን ሳይ እንባዬ ነው የመጣው ምን አይነት ደግነት ምን አይነት ቅንነት የማያውቁትን ሰው ኑ ግቡ ብሎ ብሉ ጠጡ የሚል ማህበረሰብ አሁንም እዳለ ማሳያ ነው እርስ በእርሳችን በዘር በሃይማኖት ለምንባላ እሄ ትልቅ ትምህርት ነው:: ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏
Awe lkenew
በእውነት ከዚህ ማህበርስብ መፍጠር ምንኛ መታደል ነው ውይ ማሩ ምርቃኑ በጣም ደስ ይላል
እጅግ በጣም 😘
በጣም የምር ከዚህ ደግና የዋህ ማህበረሰብ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ?
Temamoche
እረ ወገብዋን አመማት ክክክክ
የኢትዮጲያ አማሀራ ፍቅር ነን እምንለው ትመሬት ተነስታ አይደለም በማስረጃ ነው አላህ አገራችንን ሠላማ ያርግልን
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ;
ምድራ ቆምጬ ለመኝ
@@artistAmanuelGizaw ኑእንዛመድ
ሳህልዩ
አሚንንን
እረማሩ የልጅቶዋ ወገብተሰበረ ይበቃሀል የፈጣሪ ያለሕ😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
🤔🤔🤔😂😂😂😂ትቀበል በረከት ነው
Kkkkkkkkkkkk
Eko gud kkkk
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ?
I can not take my eyes off of this guy!! He’s the best !!!!!
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አቦ ተባርክ በዝህ ግዜ ሀዘንን የምያጥናና እሪፍ ....👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድረግ ቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
ለማሩ መልእክት አድርስልኝ ማሩዬ ጀግናው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ አንተን ሳይ አገሬ ኢትዮጵያ አሁንም እንደ ማሩ ያሉ ጀግኖች ልጆች አልዎት ብዬ ደስ ይለኛል ወንድሜ ውድድድድ ነው የማረግህ ጀግና ወንድም ደስ ይላል በየቀኑ ቪዲዬ ብትሰራ ደስ ይለኛል አገሬ ኢትዮጵያ ስትናፍቀኝ አንተን እና እማማ ዝናሽን ነው የማየው በሉልኝ
የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ (በባዶ) ክፍል1 ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/Vp3-uq5yeV0/v-deo.html
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እሁን እሽ
ማነው እንደኔ ብዙ ግዜ አሚን ሲል ወገቡን የማመው 🤲🤲🤲🤲
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,
ዘና ነዉ ያረከኝ ማሩ
የወገቡ ነገርማ እንዳሳዘነኝ ክክክክ
@@ensallahtube702 በጣም kkkkk
የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ (በባዶ) ክፍል1 ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/Vp3-uq5yeV0/v-deo.html
ወይኔ ማሩ ባላገሩ አሉት በጣም ነው የሚአስቀኝ ተባረክልኝ
አቤት ማሩ ትወና ትችልበት አደኛ ነህ የካሜራ ማኑ ድምፀ የስለሞን ቦጋለን ድምፀ እሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ እናትንም
እህህ
እረ ማሩ ባላገሩ ምርቃትህ. ሲመች ፍቅር ነህ. የዋሁ ባላገር
Kkkkk🤣🤣🤣
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,
Edagonbeshe. Atkereme. Kena. Teyaleshr. Kkkkkkkkk
አቮ ደስ ስትሉ አሚን ወደወሎ ነው እንዴ እኔም ከኮቮልቻ ማሩዬ ስችልበት እኮ ከጭቃው ውልቅ እፎቁ ጥልቅ እያላች አረብ ፎቅ ገብተን ቀረን አሚን አሚን ይሁን ይሁን ለመቼ ለአሁንንንንንንንንንን
ውይ ገጠሬ መሆን መታደል ነው ይመችክ ማሩ ባላገሩ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?,
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
@@artistAmanuelGizaw ማርዬ:በጣም:ማሥመሠልይችላል:😃😃😃
ማሩ ባላገሩ በጉጉት ነው የምጠብቅህ በርታ ቢቻል 10ሺ ላይክ አረግ ነበር ምችት ይበልህ!
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
ወይ ማሩ በጣምጥሩነው እመርቅ አለሁ ብለህ ልጂቱን ወገቧን ባልቆረጥካት
Kkkkk ወይኔ እኔ እራሱ አዘንኩላት
😂😂😂😂እኔልኬንአስመጠጠኚ🙈
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ?
ከከከከከከ
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ በጣምክክ
አረ ለወገቧ አዘኩላት ክክክክ እንደኔ ስደት የመረረው ላይክ አርጉኝ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,
😁😁😁😁😁😁🤭🤭🤭🤭🤭🤭
እኔ
ትክክልክክክክ
Hiii
ማሩ ባላገሩ ያራዳ ልጅ ይመችሽ ማሩዬ አድናቂ ነኝ ... ፈታ በሉ ግን ማሩን ያገኘሕውንም አንደኛ ነህ!!!
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ?
ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩት እየመረቀ ያወራታል እሳ ወገቧ ተቆረጠ እኮ አይ ማሩ የምር ትችላለህ የወሎ ባህል እያሥተዋውቅክልን ነው እናመሠግናለን።
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?,,,,
ውድ የሀገሬ ልጆች ወደ ሀገር ልገባነው ዱአ አድረጉልኝ በሰላም ከቤተሰቦቼ ጋር እንደቀላቀል
ሰላም ግቢበሉኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲🤲🤲👉💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen Selam Geby
አላህከአንቺጋርይሁንእህቴበሰላምአላህያገናኛችሁያርብ♥
በሠላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ከቤተሠብሽ ያገናኝሽ
ታድለሽ እማ ስላም ያስገባሽ እኛ አለን የሪያድ ኢባሴወችን እያየን
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ,
የኔ ለፍላፊ ወገቧ ተቆርጠ እኮ 😃4 ነጥብ አድርግብት
እሯ የወገብ ያለህ እኔ ብሆን እቆማለው ወይም እቀመጣለው ስለ እሷ ደከመኝ ክክክክክክክክ
አሁንስ ጨነቀኝ የወድሞቸነገር መቸይሆን ሀገራቸው የሚገቡት ኧረተውድምፅ እንሁናቸው
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?;
@@artistAmanuelGizaw እሺ
የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ (በባዶ) ክፍል1 ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/Vp3-uq5yeV0/v-deo.html
ገቡልሽ ወይ እህት
ጥሩ ነው ።ሁሌም የገጠሩን ህብረተሰብ ሞራሉን ስብናውን ማንነቱን በመጠበቅ ንፅህናውን እምነቱን ትውፊቱን የአኗኗር ዘየውን መስተጋብሩን ጠንቅቃችሁ መስራት ከለባችሁ እስከአሁን መልካም ነው።በርቱ
ክክክ ከፎቅ ላይ መዶሉ ቀርቶባት ገትረህ ባላስቀራሀት😂
ክክክክክክክክክክክክክ
ሞሮ ነህ።
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ክክ
ክክክ
ማሩ ባላገሩ የወሎን ለዛና ባህል በማስተዋወቅ ወደር የለህም በርታልን።ሆኖም ባህሉን ማስተላለፍ ለይ ጥንቃቄ ቢደረግ ለምሳሌ ቡና ስታፈላ ጉፍታ ብትለብስ ያሰረችዉንም ሻሽ ቢሆን ጉፍታ ብታደርገዉ ምርቃት በጣም ባይረዝም ምርቃቱ ላይ ያሉትን ነገሮች ቡናዉ ሲጠጣ ብታወሩት
ሌላዉ በጣም አሪፍ ነዉ።
ክክክክክ ልመርቅሽ ብሎ ትረካ ይዞ ቁጭ
ክክክክክ
ክክክ ወሬነዉ ምርቃት እኔብሆን ትቸዉ ጭ እላለሁ 😂😂😂😂😂
ክክክክክክ😂😂😁😁😁
ክክክ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?;
ወላሂ የሚገርም ብቃት ያለው ልጅ ነው በጣም ነው የሚያስቀኝ ጨዋታ አዋቂ 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/Lx6pMpqQFKA/v-deo.html
አሚን የኔ ጨዋ ለኔም ይድረሰኝ አቦ አሚን ብያለው
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/Lx6pMpqQFKA/v-deo.html
ክክክክ
የማሩዬን ፕሮግራም አዘጋጅ /ቀራጭ ድምፅህን እንጂ አንተን ባንዉቅህም እኔም ሆነ ቤተሰቦቼ አድናቂውችህ ነን በርታ ማሩዬም ዉስጤነዉ 💚💛❤️
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?;
ወይማሩ
ማርየ ዛሬ ዛሬ አፈሰስው ምርቃቱን
አሚንንን ብለናል ማሩየ መጀን
ላይክ ያንሳል
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
አይ ማሩ ምርጥ ሰው የጋዜጠኛው ድምፅ ላይክ
Hi
@@nigatudesale9699 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😆😉
የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ(በባዶ) ክፍል1 ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/Vp3-uq5yeV0/v-deo.html
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
እረ ማሩየ የልጅቱወገብ ተሰበር አተ እያማጥክ እስክመርቅ
ማሬ
ቀላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከነካይኝ አልተዉም ክክክክክክክክክክክ አረ ማሩየ ዉስጤጤጤጤ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ??,,
ድንግልማራም መሰክሬ ሰመረቅ በሳቅ ወደኩኝ😂😂😂💚💛❤🙊🙏
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
ወሎገራገሩ ወሎየበመሆኑ ማነው እዴ ደስተኛው በናታቺሁ ምነው አስርግዜ ከወሎመፈጠር አይቆጪም ገራገሩ ሀገራቺንንሰላም አድርጎ ልን ሠርተኝተለውጠን የምገባ ያድርገን በሰውሀገርያሌቺሁሁሉ ሠላማቺሁይብዛልኚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እረ የኔ እናት ወገብሽ ክክክክክ ማሩየ ቂም አለብህ እንዴ ኡኡኡኡኡ
ምንታረጊዋለሽ ሽርክ በሽ ነው አገራችን አላህ ይሥቱር
😃😃😃
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ??,።
Kkkkkk😀😀
ማርያምን እድህ ናቸው እንመርቅ ብለው ወሬ ሲጀምር እደኔ የሚናደድ ልክ እደ ማሩ ያለ መራቂ ክክክክክክክክክክክክ
እንዴት ደስ የሚል ምርቃት ነዉ ያዉም በየወሩ አረ ይመችህ የዋሁ ደሩ አሜንአሜነ ይመችህ
ኧረ ማሩ በሣቅ ገዴልከኝ እንዴ እየመርክ ወሬ አዴከምካትና የአላህ
ሀሀሀሀሀ
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/Lx6pMpqQFKA/v-deo.html
ማርዬ...😂😂😂 አሜን አሜን እመጨረሻዉ ጎራ ዱዬሻለሁ!! 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ግንቦት የገነባውን አላለም ኧረ ፍትህ ለወገቧ አይ ማርየ ማነው እንደኔ አሚን ማለት እማይወድ የነበ አፍልቸ ሳበቃ የሆነስበብ ነበር የምፈልገው
የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ (በባዶ) ክፍል1 ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/Vp3-uq5yeV0/v-deo.html
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
ማሩዬ የልጅነት ጊዜዬን ኣስታወስከኝ ።ክፉ ኣይንካህ ወንድሜ። እንደው ያደረካት ዘመናዊ ኮፍያ ራፕ የሚባለውን ዳንስ እንዳታስደንስህ።ማሩዬ ማር ነሕ።ረጅም እድሜ ተመኘሁ።
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/Lx6pMpqQFKA/v-deo.html
ማሩ ሙድ ያስክብን እኔ በፊት ገበሬ መስለሀኝ ነበረ አንተስ ለካ ተዋናይ ነህ
ነቃሺ አሁን ቤቶች ላይ ደላላዉ
እእእእ ተዋናይ ነው እኮ
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ?,
ከምርሽ ነው ?
ተዋናይ ነው እንዴ?
እረ የጅዳ ስራ የቆረጠውን ወገብ ጨርሰክ ሰበርከው ማሩየ
ታያስ ማኑ 🤔በርስወ መጀን እዋዋዋዋዋ😆you guys are so entertaining
የሚያዮት ሁሉ ውሎ ቸር ገራገር ምስኪን ቸር መሆኑን ያስታውቃል ከነኩት ግን የማይለቅ መሆኑን ያስታውቃል እግዚአብሔር ይስጥልን ማስታወውቅህ ለኛም የውስጥ ደስታ የሆንክልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ማሩዬ ምርጥ ሰው ከተሜዎችን በለጣቸው በሰይፉ ይቅረብልን
መውረጃው መውጫው መጀን አላለም ኧረ በቃህ በቁሟ አዋልካት እኮ 😃😃😃🙏
Kkkkkkkk,ara,basake
የዛሬው ደሞ የተለየ ነው! ማሩዬ! ምርጥ
አቤት ምርቃን ክክክክክ ቆላ መውረጃው መጀን ሀሀሀሀሀጀሀሀሀ በሳቅ እህህህ ማሩዪ ኑርልን በለው ምርቃን
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ? ??;,
ማነዉ እደኔ የናፈቀዉገጠር እናመሠግናለንሀገራችን ሰላም ያርግልን ማሩ ኑርልን
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
ኑ ብሎ የሚዶል ትዳር ጀባ አላለም 😂😂😂
እውነት እኮ ገጠር ነው ያለችው
😂😂😂😂😂
አይ ማሩየ ምርቃኑን እና ታሪኩን አንድ ላይ አደረከዉ እኮ😂😂😂😂😅
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/Lx6pMpqQFKA/v-deo.html
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/Lx6pMpqQFKA/v-deo.html
ምርጥ ማሩ እሩዙ ኩብዙ ጥምዙ እሡን ኢሬ ቡጢነበር ማያያዝ ልጅቱን ታልወዳት አልቀርም
እስቲ እደኔ እደዚ በነፃነት በፋቅር ቡና መጠጣት የናፈቀዉ አይ አገሬ
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ
ማሩ ትመርቀኛለህ ብላ ተጎንብሳ አንተ ወሬ ታወራለህ አሜን ምርቃንህ በጣም ደስ ይላል
አሜን ለኛም ይድረሰን ምርቃትህ