የተፈጥሮሂና ለፀጉር ውበት ለሽበት ለሚበጣጠስ ለእድገት100% ብዙ ጥቅም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • making_money​​​ #makemoneyonline​​​ #makemoneyfast​​​ #money_on_youtube​​​ #howto​​​ #increaserevenue​​​ #increase_cpm​​​ #finance​​​ #investing​​​ #marketing​​​ #affiliatemarketing​​​ #affiliatemarket​​​ #affiliate_marketing​​​ #united_states​​​ #saudi_arebia​​​ #united_arab_emirates​​​ #germany​​​ #netherlands​​​ #denmark​​​ #switzerland​​​ #sweden​​​ #kuwait​​​ #canada​​​ #truki​​​ #australia​​​ #norway​​​ #united_kingdom​​​ #finland​​​ #unitedstates​​​ #norway​​​#ethiopian​ #ሰበር​ #ድራማ​ #ፍጹም​ #ተልባ​ #ምግብ​ #unitedkingdom​​​ #uae​​​ #poland​​​ #makemoneyonline​​​ #chatgpt​​​ #PassiveIncome​​​ #earnmoneyonline​​​ #workfromhomejobs​​​ #workfromhome​​​ #earnmoney​​​ #onlinemoney​​​ #ai​​​ #openai​​​ #upwork​​​ #upworkethiopia​​​
    #channel_idea​​​ #make_money_online​​​ #online_money​​​, #enjoy​​​ #commerce​​​ #amazon​​
    website​​​ #project​​​ #freeonlinemoney​​​ #Dropshipping​​​
    #MakeMoneyOnline​​​ #MakeMoney​​​ #Money​​​ #WorkFromHome​​​ #Bitcoin​​​ #Finance​​​ #EarnMoney​​​ #AffiliateMarketing​​​ #Investing​​​ #BitcoinMining​​​ #MakeMoneyFromHome​​​ #BestOnlineBusinesses​​​ #MakeMoneyOnline​​​ #Shopify​​​ #AffiliateMarketing​​​ #MakeMoneyFromHome​​​ #OnlineBusiness​​​ #Dropshipping​​​ #SideHustles​​​ #SocialMediaMarketing​​​ #PrintOnDemand​​​ #PassiveIncome​​​ #WorkFromHome​​​ #paypalmoney​​​ #ethiopianmovie​​​ #babi​​​ #abrelohd​​​ #Eregnaye​​​ #bruktawit​​​ #Newethiopianmusic​​​ #SeifuonEBS​​​ #SeifuFantahun​​​ #SeifuFantahunShow​​​ #seifuonebs​​​ #saron​​​ #saron_ayelign​​​ #golddiggerprank​​​ #golddiggerprankethiopia​​​ #dallolentertainment​​​ #dishtagina​​​ #mekonen​​​ #ethiopiantiktok​​​ #የልብ_ወግ​​​ #Newethiopianmusic​​​ #shorts​​​ #short​​​ #moneymaking​​​ ​​ #cryptocurrency​​​
    youtubeቻናሌ አደስ ከሆናችሁsubscribe ይህvideoከተመቻችሁ ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ sher ሰብስክራይ በማድርግ እንዲሁም የዴውል ምልክትን ይጫኑwww.you

КОМЕНТАРІ • 37

  • @NghiemCamp
    @NghiemCamp 2 місяці тому

    Xin chào bạn chia sẻ video quá tuyệt vời+1 like

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 місяці тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰሙዬ ዋው ሂናን በዚህ መልኩ ሲሰራ ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሽንኩርት እና የነጭ ሽንኩርት ለጣጭ መጠቀምሽ ቆንጆ ያረገዋል አንድላይ ከሌሎች ግብአቶች ጋር ቀለቅለሽ ዋው ቆንጆ ትሪትመንት ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሳምርየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የሂና አሰራር ነው ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube Місяць тому

    አሰላሙአይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ ከርከዴ ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው ሽንኩርትም አሪፍ አሰራር ነው ሂናውን ለመበጥበጥ የተጠቀምሽው ሁሉም ውህድ ለፀጉር እድገት ይጠቅማል🎉

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ ነው ከልብ እናመስግናለን ውዴ በተለያዩ ነገሮች እንጠብቅሻለን

  • @zuzuz6710
    @zuzuz6710 2 місяці тому

    ሰላም ለሁላችን ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እንዴት ደስ የሚል ግብአት ነው ልክ ነው ከርከዴ አርፍ ነው ከውህዶ ች ጋር

  • @haroni2982
    @haroni2982 3 місяці тому

    አሪፍና ቆጆየፀጎር ሒና ስላቀረብሽልን እናመሠግናለን

  • @hancho6643
    @hancho6643 2 місяці тому

    ዋዉ ሂና ፀጉር ለማፋፋት ምርጥ ነው የተጠቀምሻቸው እራሱ ዋዉ ነዉ ❤❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 3 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው ገራሚ ውህድ ነው ለሂና የተጠቀምሽው ደግሞ የተጠቀምሽው ውህድ ለሂናው ፅጉርን አያደርቅም ገራሚ ነው❤

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤

  • @Love143_21
    @Love143_21 3 місяці тому

    ​​ቆንጆ ስራ ነው በርቺ እህታችን ጥሩ ስራ

  • @alemi2929
    @alemi2929 3 місяці тому

    ሰሙቲ እህታለም ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቁም ነገርኛ ሽንኩርት ገለባዋን እንኳን ማሳረፍ አልተቻለም ክስ ከቀርበት አላቅም አሪፍ ነው ሁሉም ሰው ይጠቀመዋል ከኔ በቀር እናመሰግናለን ላሳየሽን ውህድ ❤

  • @ስምረትTube
    @ስምረትTube 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ በርች በርች ጥሩ ስራ ነው ዋውው

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 3 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሂና ለተጎዳ ፀጉር ብዙዎቹ ምርጫ ያደርጉታል. ግን አዘገጃጀቱ ይለያል ያንቺው እሞክረዋለሁ ምርጥ አዘገጃጀት ነው🎉

  • @saratube7323
    @saratube7323 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልኛ እህታችን እንሙከረዉ አለን መታጠቡ መከራ ነዉ እህቴ😂😂😂😂😂

  • @hanytwin
    @hanytwin 3 місяці тому

    ሰላም ሰሙ እንኳን ደና መጣሽ ሂና በጣም ምርጥ ነው በተለይ ለስስ ፅጉር በጣም ነው የሚያበዛው ያንቺ አሰራር ለየት ያለ ነው ሽንኩርት ለፅጉር ቆንጆ ስለሆነ ምርጥ ነው በጣም ልዩ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብአት ሁሉ ለፅጉር ይስማማሉ እናመሰግናለን ስላጋራሽን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ ሰሚራዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ውህድ በጣም ጠቃሚና ምርጥ የሆነውን የፀጉር ትሪትመንት ከሂና ጋር ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ❤❤

  • @zgoratube2797
    @zgoratube2797 2 місяці тому

    Woow amazing hina recipe thank you

  • @Mysewu
    @Mysewu 2 місяці тому

    ❤ስሙዬ የሚገርም ሂና ነው እኮ የምትሰሪው ኦን ላይ ትሸጫለሽ እንዴ 😮ከለላ እራሱ ሲያምር ዋውውው የሚገርም ስራ ከውብ አቀራረብ ጋር

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 3 місяці тому

    Woww wow betam hna letegur betam konjooo betam tekm alew🎉🎉🎉🎉

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 місяці тому

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw ehite ሂና በጣም ቆንጆ ነው ያፋፋል❤❤❤

  • @Kalkdan-q6i
    @Kalkdan-q6i 2 місяці тому

    Betam arif hna yetegur wehd new❤❤❤

  • @Nebu15
    @Nebu15 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Love143_21
    @Love143_21 2 місяці тому

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @Haroni2Haroni
    @Haroni2Haroni 2 місяці тому

    የተፈጥሮ የፀጉር ወበት ያሳምራል እናመሠግናለን እሕታች የሚጠቀሙን ነገሮች ስለምታስተምሪ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 3 місяці тому

    ምርጥ ሂና ብዙ ጥቅም የሚሰጡ ግብዓቶች ስለተካተቱበት ጥቅመ ብዙ ነዉ i like it thank u for sharing

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 місяці тому

    Selam semiraye enkan selam metash wudee betam konjo yehone ye hina aserar ke kimikal netsa yehone mirt aserar enamesegnalen share siladergshin ❤❤

  • @MimiGatchaw
    @MimiGatchaw 2 місяці тому

    Wow thank you so much for the sharing I like it we will waiting to you another video god bless you bye-bye

  • @abeaya7Rabeaya7
    @abeaya7Rabeaya7 3 місяці тому

    በሪችዉዴ

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 3 місяці тому

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen teru asetameri video new barchelegn ehite

  • @Nebyatne
    @Nebyatne 2 місяці тому

    ሔና ለፁር ትንካሬ እጂግ ይጠቅማል ከዛም የዘለለ እራስ ምህታትን ያስታግሳል ደም ማነስው ካለ ይጠቀም ❤

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 3 місяці тому

    Welcome Samiraye❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 місяці тому

    Selamsh yebzalg semray betam konjo ye hena endat endemnazegajen new yasayeshn keteru geltsa gare yechemershachu hulu gebatuche arefe le tsgure tesemamy nachu wedejualu enamsegnaln share seladerekeshn❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 місяці тому

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻22❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤
    ياريت التفاعل يكون بالمثل الله يسعد قلبك ❤

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 2 місяці тому

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ አሯሯሯሯ

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 3 місяці тому

    Selame Lanechi yehune Samiraye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo ye hina Atekakeme new Weye gude be enedihe meleku tetekeme alawekeme selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @Rabea7Rabea7
    @Rabea7Rabea7 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው ውዴ በሪችልኝ