ዝም ማለት ብንለምድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 9 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው ዝምታን የሚያህል ነገር የለም እውነት ነው ብዙ ከማውራት ዝምታ ይሻላል ዝምታ ወርቅ ነው

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 9 днів тому

    Woww❤❤

  • @EshetTube
    @EshetTube 9 днів тому

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን በሰላምና በጤና መጣሺ አዎ ውዴ ዝም ማለት ነገሮች እንዲበርዱ ያደርጋል ዝምታ ወርቅነው መናገር ብር ነው ይባል የለ እናም ዝምታ ይጠቅማልጂ አይጎዳም❤❤በርቺ እናመሰግናለን❤❤

  • @temriehassen-ct3qu
    @temriehassen-ct3qu 7 днів тому

    አሰላም አለየፈኩም በርች ውዴ በጣም ሀሪፍ ነው ሀሳብሽ ቀጥይ የኔ ውደ ሰብ መልሽ

  • @MKl-zu9tpseada
    @MKl-zu9tpseada 6 днів тому

    በርቺልን

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዝም ማለት ብንለምድ ነበር ምን ታደርጊዋለሽ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እናመስግናለን በርችልን

  • @emumuaz-c2m
    @emumuaz-c2m 9 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ወደ እንዃን ደህና መጣሽ ለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርች🎉🎉🎉🎉

  • @አባቴንእወደዋለሁ
    @አባቴንእወደዋለሁ 9 днів тому

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን እህት አለም ክበሪልን በቀጣይ ደግሞ በሌላ እንጠቦብቃለን ዝም ያለ ነገ ወጣ ይላል የሀገሬ ሠዉ ዝምታ ወርቅ ነዉ በመንገዱ ሲሆን

  • @አሚናትሠኢድወሎ
    @አሚናትሠኢድወሎ 6 днів тому

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ የስደት እህቶቸ አላህ የረፍቱን እጀራይስጠን ማሻአላህ ደስስስስ የሚል ቆይቲነበር ቀጥይበት

  • @ErmiyasAschalew-q4y
    @ErmiyasAschalew-q4y 6 днів тому

    እሺ እህታች እንኳን ደህና መጣሽ ዝምታ እንደ ሁኔታው ቢለያይም ግን ብዙ በመናገሬ አዝናለሁ በዝምታዬ አላዝንም ብሏል ታላቁ ቅዱስ አርሳኒዮስ ስለዚህ ይጠቅማል

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 9 днів тому

    ሰላም እግአበሔ.ደመሰግ እህታችን በሰለላመጣሸ ውውውውው ደሰ ደሊል እህታችን አናመሰግናለኖ በጠም ነበርን አህታኀቸን ውዴ ውዴ ሰላም ሰላም

  • @SeadaJamal
    @SeadaJamal 6 днів тому

    አሠላምአለይኩምኸርህመቱላሂኸበረካቱበጣምምሀሪፍቆይታአነበርበሌላቪዲወእሥከምንገናኝዲረሥደህናሁኝበርቺልን