ትህትና ምድነው በዚህ ዘመንስ እዴት ይታያል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር የአባታችነ የጌታችን የእየሱስ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ እውነት ነው እናመሰግናለን

  • @BetsiYerashawa
    @BetsiYerashawa 8 днів тому

    ሠላም እደምን አላችሁ እህታችን
    ትህትና ማለት አድ ሠው በሚናገረውና በሚሥራው ሥራ ሥነምግባር የተሞላ ማለት ነው ወዘተ...ምርጥ ስራ ነው በርቺልን
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 8 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም አህለንፊክ ውዴውካን በሰላም መጣሽልኝ ማማአሪፍነው ቀጥይ ውዴ ሰላሽን ይብዛልኝ🎉🎉🎉

  • @realstatetube
    @realstatetube 8 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ ውዴ አህለንፊክ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 8 днів тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ስነምግባር የሚኖረን እግዛዚያአብሔርን ስናከብር ፈረሃ እግዚያአብሔር ሲኖረን ያተኮሩ ትና መላበስን

  • @AMIR465
    @AMIR465 9 днів тому

    Ashamaa harka fune jira jirtu ijoollee biyya koti hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 9 днів тому

    Selam selam endet neshi
    Enkuan dena metashi
    Zemari melaekt yasemaln
    elllllellllllllellllllellllllelllllllle

  • @Kafiyoma
    @Kafiyoma 9 днів тому

    Sel selam ehtoche betam arif gze neberen berchi 🎉🎉🎉

  • @TadeIuJaraRoro
    @TadeIuJaraRoro 8 днів тому

    ትህትና እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ለቤተሰባችን ለህብረታችን ለሀገራችን ለኛ ለራሳችን እጅግ በጣም አስፈላጊ ነውና ትህትና ሲኖርሽ ሁሉ ነገር ልታገኝ ትችያለሽ ትህትናና ትዕግስት እኔ አንድ ላይ አገናኘዋለሁ ሰውን ማክበር ሰውን መውደድ ትህትና መኖር ኖሮ ራሱ እና ያመጣሽ ሃሳብ እጅግ በጣም ደስ ይላል ተቀብያለሁ

  • @Mehlat
    @Mehlat 9 днів тому

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን በጣም
    አሪፍ ጠያቂ ነው ሰው ልጆ መታገስ
    በጣም ዋጋ አለው❤

  • @hilal2907
    @hilal2907 8 днів тому

    ሠላም ሠላም እዝነት በረክችራት አይለያችሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በረች የዝህ ቤት ቤተሠቦች የፍጣሪ ሰላም እዝነት በረክት አይለያችሁ በያላችሁበት

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 8 днів тому

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው ሰላም ሰላም

  • @አቹ
    @አቹ 9 днів тому

    ትሕትና ማለት በቅንነት በመልካምነት ስነምግባር የሚንፀባረቅ ወደ እግዚያብሔር የሚያቀርበን ባሕሪያችን ነው ትሕትና የሌለው ሰው ቅን ልብ አይኖረውም

  • @jiramidiya12
    @jiramidiya12 8 днів тому

    Baga Nagahan dhufatan qali jabaadhu heduu bareedaa keessaan jabaadha halumaa kan iti fufi

  • @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
    @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 9 днів тому

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii itii fufii yaddaa garidhaa wauu

  • @Umasumaya1
    @Umasumaya1 8 днів тому

    Baga nagahan dhuftan jabaadha wali jabeessaa umataa qashitii halumaa kan iti fufaa jabaadha wali jabeessaa umataa qashitii halumaa 🎉🎉🎉🎉

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 8 днів тому

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 9 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ቆንጆ ቆይታ ነበር በእወነት ደሰ ይላል ትህትና ለሰው ልጂ አሰፈላጊ ነው ትህትና የለለው ሰው ቸግር ያለበት ነው ወዴ በርቸልኝ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 9 днів тому

    አህለነሰ ወሳህለን ውዴ እንኳነሰ ሰላሥ መጣሽ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ሁሉ ለሀገራችን ያድርግለሰን

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 9 днів тому

    > ማለት የሰው ልጅ የእለት ከእለት ስነ -ምግባሩ ነው ለምሳሌ ካልን ከንግግር ፣ከአለባበስ ከምንሰራቸው ስራዎች ከቤተሰብ እስከ ሀገር ክብር የምንሰጥ ፈሪሀ እግዚአብሔር ሲኖረን ይህን ይመስላል በጥቂቱ ትህትና በእኔ እይታ🙏

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 9 днів тому

    Bagaa nagaa dhufte nagaan nagaa caluu sifi mana ketiifii yaa bayyaatuu jabadhuu yadaa gagarii nufi qabtee dhuftee

  • @HussenAbduu-f6v
    @HussenAbduu-f6v 8 днів тому

    ሠላሜም ሠላም ጤና ይስጥልን ውደና የተከበራችሁ የዝህ ቤት ተከታታይ በሙሉ የፍጣሪ ሠላም እዝነት በረከት በሆላችሁም ላይ ይሁን

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU 9 днів тому

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ቆንጆ 🥰 ትህትና ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ትህትና ከለለን ከሰው ጋር ለመኖር በጣም አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም የትህትና ሰው ያርገን አሜን በሉ ውዶችዬ

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 9 днів тому

    selam enekan dena mexash
    des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera

  • @ehementube132
    @ehementube132 9 днів тому

    Salame lanachii yahuunaa yanee waadaa barachii sijamera tatanaverasuu katagasaa nawa mijamerawa hulatumaa anada nachawa lanee❤❤❤

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 8 днів тому

    Hi salem nashi ankeni mantshi maryee agency fudge started maryee agency manager maryeee barjwni antye yane konjooo ❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 9 днів тому

    ትህትና በቀን ከምናከናውናቸው ከውሎ
    አችን ይጀምራል ትህትና ከቤተሰብ ከንግግር
    እያለ ይቀጥላል