ፋኖ ከየት ወደየት?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 74

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 роки тому +3

    ድል ለፋኖ💪 እመነኝ ታሸንፋለህ💪💪💪💪💪

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ስለእውነተኛ መረጃዎቻቸሁ በርቱ 👏👍👌💪💚💛❤️

  • @እንዲሪስአሊ-ኀ5ዀ
    @እንዲሪስአሊ-ኀ5ዀ 2 роки тому +4

    አብሽሩ ወንዲሞቸ በርቱ ሁሉም ሚዲያ ከናተ ሊማሩ ይገባል ዝግጂታችሁ እጂግ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 7 місяців тому

    ጀግናውአማራፋኖ💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @teferalove7855
    @teferalove7855 2 роки тому +5

    ፋኖ የአማራ ህዝብ መከታ የአይናችን ብሌን ነው

  • @emagag8161
    @emagag8161 2 роки тому +6

    በርቱ የፍትህ ሰዎች ወንዶሞቻችን ሆይ!!
    ከመቸውም ጊዜ በላይ ሁሉም የአምሀራ ሕዝብ ያለምንሞ ልዩነት የአምሀራ ማንነት የሆነውን ፋኖነትን ከውጭም ከውስጥም አጠናክሮ መቀጠል አለበት(በተለይ የዓምሀራ መከላከያ፣ልዩ ኃይል፣ሚሊሻ እና ፖሊስ =ፋኖ)መሆን አማራጭ የሌለው የሕልውና ትግል ነው!!!

  • @girmaadefris3812
    @girmaadefris3812 2 роки тому +1

    ኢትዮ ኒውስ ትክክለኛ መረጃ ሠጭ ምርጦች ናችሁ ።እናመሠግናለን በርቱልን።

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 2 роки тому

    ፋኖ❗️
    ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ማለት ነው።
    የአማራ ህዝብም ፋኖ ነው።
    ድል ለአማራ ህዝብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    አማራ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 роки тому

    My media thank you for your truthful information

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 роки тому +6

    የኔ የፋኖ ምክሬ 100ፋኖ አስመርቆ የሚዲያ ጋጋታ ቀርርቶ ፉከራ አቁሙ አድ አስታየት ሲሰጡ ለህዝብ እና ከዳር ሁኖ ለሚመለከተው ይጠቅማን አይጠቅምም ብለው አያስቡም ለጠላት መቀስቀሻ ፋኖ እዲህ አለ እያሉ እዲጠላ እያረጋቹሂት ነው በተለይ አሻራ ሚዲያ ፋኖ ባለበት ሁሉ ለህዝብ እያቀረበ ወይ ኤድት አርገው አይለቁ ❗😏

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 роки тому

    ምርጥ ትንታኔ ነው በርቱ ህዝባችንን አንቁ በሌ ጀግኖች ናችሁ ቀጥሉበት

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 роки тому +4

    መላው አማራ ፋኖ ነው በቃ

  • @KsaksakKsaksak-cr6ih
    @KsaksakKsaksak-cr6ih 2 роки тому +1

    ፋኖለዘላለምይኖራን

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 2 роки тому +6

    እኔን የሚገርመኝ ሁሉም ክልሎች በሚባል ደረጃ በብሄር እየተደራጁ ባለበት ሁኔታ አማራ እራሱን ለመከላከል ሲደራጅ ለምንድን ነው ከሀገር ውስጥ እስከ ሀገር ውጭ አጀንዳ ሆኖ እንዲህ እሪ የሚባለው ስለዚህ አማራ ተደራጅ እራስክን አዘጋጅ ሚኒሻውም ልዩ ሀይል እና ፋኖ በአንድ ላይ ተናባችሁ ስሩ

    • @emagag8161
      @emagag8161 2 роки тому

      ከመቸውም ጊዜ በላይ ሁሉም የአምሀራ ሕዝብ ያለምንሞ ልዩነት የአምሀራ ማንነት የሆነውን ፋኖነትን ከውጭም ከውስጥም አጠናክሮ መቀጠል አለበት(በተለይ የዓምሀራ መከላከያ፣ልዩ ኃይል፣ሚሊሻ እና ፖሊስ =ፋኖ)መሆን አማራጭ የሌለው የሕልውና ትግል ነው!!!

  • @Wegeshatube958
    @Wegeshatube958 2 роки тому +4

    የአማራ ህዝብ የሚድነዉ ፋኖነት ብቻ ነዉ፡፡ህወሀት ከ500000 በላይ ሰራዊት እያዘጋጀች ነዉ፡፡ስለዚህ ይሄንን ሊቀለብስ የሚችል ሀይል ክልሉ ሊገነባ ይገባል፡፡

    • @emagag8161
      @emagag8161 2 роки тому

      ከመቸውም ጊዜ በላይ ሁሉም የአምሀራ ሕዝብ ያለምንሞ ልዩነት የአምሀራ ማንነት የሆነውን ፋኖነትን ከውጭም ከውስጥም አጠናክሮ መቀጠል አለበት(በተለይ የዓምሀራ መከላከያ፣ልዩ ኃይል፣ሚሊሻ እና ፖሊስ =ፋኖ)መሆን አማራጭ የሌለው የሕልውና ትግል ነው!!!

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 2 роки тому

    መላው አማራ ፋኖ ነው።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 роки тому

    ለህዝብእዴት ወሮበላና ጠላት እውቅና ይሰጣል ሰሚሚየለግዜንውናወቅቱኑ የዋጀንነን!

  • @aaaaaaaa1780
    @aaaaaaaa1780 2 роки тому

    ፋኖ ህዝብ ነው

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 роки тому

    ይልቁን እደተነገራችሁት ነገደ አማራየሆናችሁ በስልጣን በግርድና(በባዳ)ያላችሁ ቀንበለለቀንያለመስሎችሁ የትቦጫረቁ ውድ ህዝብን ወዳምሮችሁ ተመልሶ
    እኔ አማራነኝ የመለስ መቃብር ጠባቂ
    በኛባማራወችላይ አውጃል ወታደር
    ስለዚህ በአዴነንስልጣንላይነን(ወበርላይነኝ)የምትል አማሓራ ከብሀርላይ ኩበት እደመጣልነው
    ምንጭ አርበኛ ጎቤ መልኪ! ክብርናዝናህ ትቅልህ ስቃችንነው።

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 2 роки тому

    በተለይ ህዝባዊ መሆን አለበት

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 2 роки тому

    ፋኖ የአማራ መከታ

  • @darumekonnen8134
    @darumekonnen8134 2 роки тому

    በሩን ዛይት አድርጉበት

  • @KR-zu4un
    @KR-zu4un 2 роки тому

    ራያራያ

  • @zekariastadesse9869
    @zekariastadesse9869 2 роки тому +1

    aye enante tigray sihon junta oromiya sihon shene fano yemibal ashebar sihon yeamara hihbaw haili yewshet cam-pin

  • @mengstuworkneh3684
    @mengstuworkneh3684 2 роки тому +1

    yes iam fano

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 2 роки тому

    የፈራ ወደ ቤቱ ይግባ የታባቱ! ፋኖ ግን ፋኖ ነው። ምን መሆን እዳለበት እናውቃለን።

  • @nathymanyitagesu4870
    @nathymanyitagesu4870 2 роки тому +1

    Right, Fano has to be wise and strengthen its organization. Every Amhara in the region and out of the region has to be conscious. Both Beltsigina and TPLF are enemy for Amhara. They have common agenda on Amhara people.

  • @ezezdamtew3941
    @ezezdamtew3941 2 роки тому

    Azenachuhut zuru

  • @ktesfaye4888
    @ktesfaye4888 2 роки тому

    ፍኖ የ ፖለቲካ መጠቀሚያ እንዳይሆን ቢሰራ
    እንዲሁም ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ገለል ማለት አለባቸው

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 роки тому

    ፋኖ እኔነኝ

  • @አሰቴርመንግሥቱ
    @አሰቴርመንግሥቱ 2 роки тому

    ሠላም ለሀገሬ

  • @mekonenmelaku1112
    @mekonenmelaku1112 2 роки тому +1

    EVERYBODY OF THE AMHARA PEOPLE SHOULD BE FANO NOT TO ATTACK OTHER NATIONS AND NATIONALITIES BUT TO PROTECT HIMSELF AND FAMILY FROM ATTACK.

    • @emagag8161
      @emagag8161 2 роки тому

      ከመቸውም ጊዜ በላይ ሁሉም የአምሀራ ሕዝብ ያለምንሞ ልዩነት የአምሀራ ማንነት የሆነውን ፋኖነትን ከውጭም ከውስጥም አጠናክሮ መቀጠል አለበት(በተለይ የዓምሀራ መከላከያ፣ልዩ ኃይል፣ሚሊሻ እና ፖሊስ =ፋኖ)መሆን አማራጭ የሌለው የሕልውና ትግል ነው!!!

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 2 роки тому

    ሀሎ ኢትዮኒውስ፣ በአሁኑ ሰዓት ፋኖን የሚቃወም ሰው ካለ ጠላት ብቻ ነው።
    ፋኖ ገና በስፊው መደራጀትና መሰልጠን
    አልፎም መታጠቅ ያለበት ነገር ነው ።
    1. ስልጠና ምርቃት ብዙ መጋነን የለበትም
    2. ጠንካራ የሰለጠነ የአመራር ድጋፍ ይኑር
    3. ህዝቡ ለፋኖ ከፍተኛ ድጋፍ ማድረግ
    4. የተሰው፣የቆሰሉ ፋኖዎችን ቤተስብ
    መንከባከብ በጣም አስፈላጊ ነው ።
    ........................................................
    ሌላው ፣ ADP በአስቸኩአይ የክልሉን
    ህገመንግስት Article 39. ንዑስ አንቀፅ 6
    በአስቸኩአይ ማሻሻል አለበት ፣ ምክንያቱም ይህ አንቀፅ ክልሉን ለማፈራረስ TPLF ሆን ብሎ ያስቀመጠው ስለሆነ . ይህንን ቀዳዳ ለማሻሻል ማንም የሚከለክለው የለምና ።

  • @abebawbiwota5922
    @abebawbiwota5922 2 роки тому

    ህወሃት ለሁለተኛ ዙር ወረራ እየተዘጋጀ ነው፣ሸኔም በተመሳሳይ መልኩ ስለዚህ አማራው ለዚህ የሚመጥን ዝግጅት ማድረግ አለበት ፣ ሰው ከሞተና ከተሰደደ ፣ንብረት ከወደመ በኋላ የመግለጫ ጫጫታ መፍትሔ አላመጣም ፣ እባካችሁ የክልሉ አመራሮች ከትናንቱ ተማሩ።ፋኖን ማጠናከር ያስፈልጋል ፣

  • @Ptriotics
    @Ptriotics 2 роки тому

    በላይ ማንአየ: በዚህ መንግስት ስር አንድ አማር እንኳን መሳሪያ ከዘራ መያዝ አይፈለግም!! ይሰማሀል

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 2 роки тому

    ፋኖን የወለደው አብይ የሚባለው የሚመራው ዝርክርክ መንግስት ነው መክንያቱም የአማራን ህዝብ አስጨረሰ አብሮ እየጨረሰ ለምን ይፈርሳል? እውነት ለፍትህ ከሆነ እነማን ናቸው መፍረስ ያለበት? ብቻ ፈጣሪ ከአብይ ይገላግለን!!!!

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 роки тому

    ሰላም ውዶች በሌ በላይ❤

  • @demissiebezuwork6770
    @demissiebezuwork6770 2 роки тому +1

    Why do you consider Fnao is an entity or organization. Fano is Amhara people. If government is blamed and accused Fano, It blamed and accuse Amhara people. Fano live for ever and will straggle for its survival.

  • @tutorialx2362
    @tutorialx2362 2 роки тому

    እናንተ ምንድነው ሁሌ እቃ የምትጥሉት ስቱዲዮ ውስጥ ኸረ አሻሽሉ ሁሌ መሳሳት ምንድነው ?

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 2 роки тому

    መንግስት ፋኖን እንዲጠፋ የሚፈልግበት ምክንያት ለአማራን ህዝብ ለመጠበቅና ህልውናውን ለመጠበቅ የቆመ ሀይል ስለሆነ ብቻ ነው ልዩ ሀይልናን መከላከያ ስንት ግዜ ኦሮምያ ክልል እየላከ ኦነግ ሸኔን ተዋጉ እያለ ብዙ መከላከያና ልዩ ሀይል ሸኔ በቆረጣ እያስገቡ አስጨርሰሰዋል ስለዚ ነው መንግስት ፋኖዎችን በመንግስት ስር ተደራጁ የሚለው አብይ በፈለገበት ሰአት ለማስደምሰስ ስለሚፈልግ አሁን ሀሳቡ መከላከያን ከፋኖጋር ለማጋጨት የማያደርገው ነገር የለም በአሁኑ ሰአት አብይ አማራ ክልል የመጣው ድባቡን ለማየት ብቻ ነው የአማራ ህዝብ አንድ ሆነን በተጠንቀቅ መጠበቅ

  • @ezezdamtew3941
    @ezezdamtew3941 2 роки тому

    Wedeseraw yimeles aleza amaran yawedemal

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 2 роки тому

    we need well organized movable clinic to help heros i.e" fona"

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 2 роки тому

    Amhara sosaity be Alert.and becarfull.Suport and protect Fanno.Government never protect and will not protect Amhara . don't hack by Abbey Ahmed.

  • @ሰአድወሎ-ፀ1ኰ
    @ሰአድወሎ-ፀ1ኰ 2 роки тому

    አሥት አነት ወርደበ ልችሁ ሠውን አቅት ከወርየ

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 2 роки тому +1

    ጉድ ይመልክቱ
    ua-cam.com/video/QbLJpbM1mxk/v-deo.html
    ua-cam.com/video/QbLJpbM1mxk/v-deo.html

  • @mohammedadem8335
    @mohammedadem8335 2 роки тому

    ውሸታችሁን አታውሩ ፋኖ የትም አይሄድም አለ ፋኖ ለአማራ ህዝብ ተውት እናተስ አማራ አይደላችሁም እንደ አትደራጁም

  • @tsegayenegassa165
    @tsegayenegassa165 2 роки тому

    ፋኖ የጫካ ቡድን ነው ወደ ጫካ መመለሱ አይቀርም።

  • @fronttube8899
    @fronttube8899 2 роки тому

    fano godar lay muslimochin eyechefe chefe yale zeregna akirari cristiyan new

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube371 2 роки тому

    ቆፍጠን በሉ

  • @esheturukneh5068
    @esheturukneh5068 2 роки тому

    እነግ ቨኔ በሉ እንጂ ቨኔ ብቻ አትበሉ

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 2 роки тому

    የአማራ ልዪ ሃይል ፋኖ አይደለም ማለት ነው?ካልሆነ ታዲያ ፋኖ ማለት ማነው?አይ አማራ!!ሁሌ ጥሬ

    • @emagag8161
      @emagag8161 2 роки тому

      ከመቸውም ጊዜ በላይ ሁሉም የአምሀራ ሕዝብ ያለምንሞ ልዩነት የአምሀራ ማንነት የሆነውን ፋኖነትን ከውጭም ከውስጥም አጠናክሮ መቀጠል አለበት(በተለይ የዓምሀራ መከላከያ፣ልዩ ኃይል፣ሚሊሻ እና ፖሊስ =ፋኖ)መሆን አማራጭ የሌለው የሕልውና ትግል ነው!!!

  • @wehibebelachew3527
    @wehibebelachew3527 2 роки тому

    Yes don't mention about Fano plan, suggest how they should build and the consequences if they fail to do it.
    Why you ask to talk about their strategy?..Don't sell internal information.
    Provide information Fano could use and what Fano means to Ethiopia and Amara and Afar people and the Ethiopian in general

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 2 роки тому

    ፅንፈኛው ሜዲያ ስለአማራና ፋኖ ብቻ የሚያለቅስ በጣም እኮ ነው የምታስነቁት

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 роки тому

    Adepas and dirty galoch are destroying amahars unity we amaharas are fanoes

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 2 роки тому

    ቀጣይ የምዕራብ አማራና የምስራቅ አማራ ፋኖ ይፋለማል ይህስ አልታያችሁም?

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 2 роки тому

      Wodi agame you know fano buried your wodis with k47 while tplf has tanks, snipers, high caliber machine guns

  • @negaritmedia9336
    @negaritmedia9336 2 роки тому

    ሰበር አሁናዊ መረጃua-cam.com/video/NBOzOqWVwp4/v-deo.html አድምጡት፡፡