Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሞአዘ ጥበባት ዲ/ዳኒኤል ክብረት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ድንቅ ምክር ነው በጣም ትልቅ ሰው ነህ ኑርልኝ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏❤
ዳንኤል ክብረትን በአንድ ቀን ንግግር አድንቀህ "ታላቅ ሰው ነህ" ማለት ከቻልክ ወደ ኋላ አይተህስ ዝም እንድትል አያደግህም ነበር? ነው ወይስ መናፍቅ ብሎ ሲያራክስህ የነበረን ሰው ባርኮት ስታገኝ መናፍቅ አለመሆንህን ስለሻረልህ ከምትከተለው ጌታ ቃል ይልቅ በለጠብህና በዕውቅናው ሃሴት አደረግህ? ይገርማል!!!!!!!!!!!!!!! ግን ምን ታደገዋለህ - አሁንም እዛው ናችሁ ለካ?!
@@GideonR-yl9tnመባረክ ማንን ይጎዳል ወንድሜ? አንተም ተባረክ ዛሬኮ ትላንት አደለም!
@@GideonR-yl9tn ayisexan besentu yekaxel? Tekaxel
መናፍቅ ማለት ክርስትያን አይደለህም ማለት አይደለም ።መናፍቅ ማለት ግማሽ ማለት ነው ስለዚህ ከዚህ በፊት መናፍቃን ካላችሁ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወንጌሉን ወይም መጽሐፍ ቅዱሳን አጉድላችኋል እያለ ነው ።ይልቅ ያጎደልከውን አምነህ ክርስትናህን አጥብቀህ ይዘህ ወደፊት ገስግስ የሚሻለው ይሄ ብቻነው ።ዲያቆን ዳንኤልን ሞገስ ሰጥቶ በመድረኩ ያናገረው አምላከ ቅዱሳን ምስጋና ይድረሰው ።@@GideonR-yl9tn
ዳንኤል ክብረት ወንጌል እየበራለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን። የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን በረቱ ወንጌል ስበኩ ነፍሳት ይዳኑ። ስለ እምነት አባቶች እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደስ አላችሁ።
Tebareku. Praise the Lord for the author , his family and everyone who worked to produce this work.
Daniy is great boss with full of wisdom and knowledge tnxz all of u❤❤
ጋሽ ብሉፅ በጣም በቅርበት ስላወቅሁና ብዙ መንፈሳዊ ትዝታዎች አሉኝ ፣ይህንን መፅሀፍ ከመፃፍ በፊት ፣በተመረቅህ ሰሞን እንኳን ደስ አለህ ስልህ የጋበዝሀቸው ሰው ስማቸው ጠቅሰኽልኝ ባለመምጣታቸው ፣አላዝንባቸውም ግን አዘንላቸዋለሁ ያልከኝ አባባል ለኔ ብዙ ጠቅሞኛል፣ዛሬ በመፅሀፍህ ዙሪያ ግን ይህንን በማየቴ ደስ ብሎኛል ፣እግዚአብሔር በደረሰብን ሁሉ ፅድቅና አወቂ ነው ፣
ሞአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሀ::እግዚአብሄረ ቤትህን ያንተ የሆኑትን ሁሉ በደሙ ይሸፍን::እንወድሀለን❤
ሞአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሀ::እግዚአብሄረ ቤትህን ያንተ የሆኑትን ሁሉ በደሙ ይሸፍን::
እግዚአብሔር በክርስቶስ እየሱሰ ፍፃማችን ይማረ ፣እርሱ የክበረበትብ፣ትውልድን የሚተካና ፣የሚሻገር ስራ ፣ስርተን እንድናልፍ ጌታ ይርዳን ፣ተባረኩ ።
እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፍል ትውልድ የሚታነፅበት ትልቅ ስጦታ ነው🙏🔥❤
Dany impressed me. Thank you.
Me toooo❤❤❤
ተባረኩ
ይህ አስደናቂ ግዜ ነው።
በትክክል.
ሞዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ትልቅ ልብ እያገኘ እንዳለ አያለሁ። እኛ አንድ ምንም እኔ የካህን ዘር ያለኝ፣ አያቶቼ ከአንኮበር አጤአችንን ተከትለው ወደመናገሻ ለጥቆም ወደእንጦጦ የተጓዙ በአዲስ ዓለም የምትገኘውን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን እና ቁስቋም ማርያምን በአምላክ ድጋፍ የመሰረቱ ናቸው። እኔ እንደ ዳንኤል ክብረት ያሉ ቀድመው በአንድ አጥር ውስጥ የነበረውን እሳት ብቻ የሚሞቁ ዛሬ ደግሞ ውላቸውንና ክራቸውን ሳይበጥሱ ከሌላው አጥር ውስጥ ተገኝተው እንዲህ ሲናገሩ ማየት ደስታን ይጨምራል፤ ይበልጥ ያሰኛል።እንዲህ ማበር እንደአገር እንድንቆም ብርታት ይሆነናልና እንደ ትንሽ ነገር አትቁጠሩት። ወንድማችን ዳኒ አጥርህን ጥሰህ እኛ ዘንድ ስለመጣህ ምስጋናዬ ወደር የለውም፤ እርግጥም በዚህ አድራጎትህ በየፈርጁ ሙገሳና ፉተታውን ማስተናገድህ እርግጥ ነውና ቻለው።ዳኒ የተናገርከው ንግግር ድንበር ተሻጋሪ ሥራን ስለ መስራት በደንብ ሰምቼሃለሁ። እግዚአብሔር ይርዳን።
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR SIR.
መቼ ይሆን ሰዎች በህይወት እያሉ እንደምንወዳቸውና እንደተጠቀምንባቸው እያዩና እየሰሙ ፣ይህንን ለማድረግ ቢታሰብ !!!ጋሽ ብሉፅም ይህንን ቢያይ መልካም ነበር ፣
Stay blessed!
POWERFUL.
ይህ መጽሐፍ እንዲዘጋጅ ያደረጋችሁትን በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ABSOLUTELY.
AMAZING.
ABSOLUTELY OH YES DEAR SIR.
የዳንኤል መጨረሻ ቸርች መመረቅ
DEFINITELY.
አይ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት "ለወንጌላውያን" ወንጌልን ሰበክ!
❤❤❤
WOW.
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND DEREJE JEMBERU.
ፓስተር ዳንኤል ክብረት
DEFINITELY DEAR SIR.
እዉነትም ሞአዘ ጥበባት
Dani, ዘርህ ይለምልም ❤13:33
አባቶቻችን ስታስተምሩን እንዲህ እንድንቀላቀልና መመሳሰልን አልነበረም ።ወይኔ !!!ወንጌል አማኞች : ወዴት እየሄዳችሁ ????
14:35 yosef kassa'n check Yaderege manew??
😂😂😂
ስምን እና ግብር አብሮ አልሄድት ያለው ዳንኤል
ወይኔ አባቴ ቅዱስ ጎርጎርዮስ በዚህ ርኩስ ሰው መጠቀሱ
በእግዚሀቤር መድረክ እነዚን ገዳዬችን ማየት የኢትዬጵያ ቤተክርስቲያን ወዴት ወዴት እየሄድን ነዉ??
who is Dakon Daniel?
❤ መጽሐፉን የት ነው ማግኘት የሚቻለው?
የፖለቲካ ሰው ስትሆን አታዳላም
ግን እኮ አማኝ ኮሆናቹ ባገራቺን እናንተ በስልጣን ባላቹት ጊዜ ሰው በብላ እየታረደ ነው የናንተ አስተዋፅኦ ምንድን ነው ከይቅርታ ጋ
?
ወይ ዳኔ፡ እንዲህ ትገለበጥ፡ ምን ነበር ያስተማርከው፡፡ ለምን ገብተህ ፓስተርነትን አይሰጡህም
እግዚሀቤር ህዝብን በድሮንና በመድፋ እየጨፈጨፈ የዘር ማጥፋት እየፈፀማቹ አሁን ደግሞ በአግዛቤሄር ስም ስትመጡ እግዛብሄርንም መናቅ የክርስቶስ ህዝብንም መናቅ ነዉ የፋርድ ቀን እስከሚመጣ ወደ እግዚብሄር እንጮሀለን በዙፋኑ ያለዉ እንባን ያብሳል!!!
ቤተ ክርስቲያኒቱን በል እንጂ!
ዳንኤል ኦርቶዶክስን ሰብኮ እንደወጣ ነው የማስበው፡፡እምነት ብቻ አያድንም ብሎ ሰብኳል
ቲሽ የተናገረበት አውድ ሌላ ነው አታደባልቁ
ወደ ሮሜ 2:6 እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።የ ያዕ መ 2:17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።በእምነት ብቻ አይፀደቅም ወንድሜ
ሙዓዘ ጥንብ ጋንኤል ክስረት እኮ ለማንም የማይጠቅም አደር ባይ ነው ። ሆድ አምላኩ የሆነ ሰው ነው።
ay Daniel! how the mighty fail! sorry for you! chirash ትንቢተ ኢሳይያስ1፥9 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር። yehenn alk??🥲🥲🥲
ደግሞ ቤተመንግሥትንና ቤተክርስቲያንን ማጋባት ጀመራችሁ ፖለቲከኞቹ ዘመናቸው አጭር ነው ከእነርሱ ጋር ትወገዛላችሁ አይቀርም!
ቤተ መንግስት መንግስተ ሰመይ አይደለም
መናፍቃን ከሚላቸው ጋር ለሚውልና ክርስቲያን ብሎ ለሚጠራቸው ለዚያ ሰው ወዮለት
አንተ ምንም እምነትም የለህም ማንንም አትወክልም
በትክክል።
❤❤❤❤❤
ሞአዘ ጥበባት ዲ/ዳኒኤል ክብረት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ድንቅ ምክር ነው በጣም ትልቅ ሰው ነህ ኑርልኝ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏❤
ዳንኤል ክብረትን በአንድ ቀን ንግግር አድንቀህ "ታላቅ ሰው ነህ" ማለት ከቻልክ ወደ ኋላ አይተህስ ዝም እንድትል አያደግህም ነበር?
ነው ወይስ መናፍቅ ብሎ ሲያራክስህ የነበረን ሰው ባርኮት ስታገኝ መናፍቅ አለመሆንህን ስለሻረልህ ከምትከተለው ጌታ ቃል ይልቅ በለጠብህና በዕውቅናው ሃሴት አደረግህ? ይገርማል!!!!!!!!!!!!!!!
ግን ምን ታደገዋለህ - አሁንም እዛው ናችሁ ለካ?!
@@GideonR-yl9tnመባረክ ማንን ይጎዳል ወንድሜ? አንተም ተባረክ ዛሬኮ ትላንት አደለም!
@@GideonR-yl9tn ayisexan besentu yekaxel? Tekaxel
መናፍቅ ማለት ክርስትያን አይደለህም ማለት አይደለም ።መናፍቅ ማለት ግማሽ ማለት ነው ስለዚህ ከዚህ በፊት መናፍቃን ካላችሁ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወንጌሉን ወይም መጽሐፍ ቅዱሳን አጉድላችኋል እያለ ነው ።ይልቅ ያጎደልከውን አምነህ ክርስትናህን አጥብቀህ ይዘህ ወደፊት ገስግስ የሚሻለው ይሄ ብቻነው ።ዲያቆን ዳንኤልን ሞገስ ሰጥቶ በመድረኩ ያናገረው አምላከ ቅዱሳን ምስጋና ይድረሰው ።@@GideonR-yl9tn
ዳንኤል ክብረት ወንጌል እየበራለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን። የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን በረቱ ወንጌል ስበኩ ነፍሳት ይዳኑ። ስለ እምነት አባቶች እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደስ አላችሁ።
Tebareku. Praise the Lord for the author , his family and everyone who worked to produce this work.
Daniy is great boss with full of wisdom and knowledge tnxz all of u❤❤
ጋሽ ብሉፅ በጣም በቅርበት ስላወቅሁና ብዙ መንፈሳዊ ትዝታዎች አሉኝ ፣ይህንን መፅሀፍ ከመፃፍ በፊት ፣በተመረቅህ ሰሞን እንኳን ደስ አለህ ስልህ የጋበዝሀቸው ሰው ስማቸው ጠቅሰኽልኝ ባለመምጣታቸው ፣አላዝንባቸውም ግን አዘንላቸዋለሁ ያልከኝ አባባል ለኔ ብዙ ጠቅሞኛል፣
ዛሬ በመፅሀፍህ ዙሪያ ግን ይህንን በማየቴ ደስ ብሎኛል ፣እግዚአብሔር በደረሰብን ሁሉ ፅድቅና አወቂ ነው ፣
ሞአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሀ::
እግዚአብሄረ ቤትህን ያንተ የሆኑትን ሁሉ በደሙ ይሸፍን::
እንወድሀለን❤
ሞአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሀ::
እግዚአብሄረ ቤትህን ያንተ የሆኑትን ሁሉ በደሙ ይሸፍን::
እግዚአብሔር በክርስቶስ እየሱሰ ፍፃማችን ይማረ ፣እርሱ የክበረበትብ፣ትውልድን የሚተካና ፣የሚሻገር ስራ ፣ስርተን እንድናልፍ ጌታ ይርዳን ፣ተባረኩ ።
እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፍል ትውልድ የሚታነፅበት ትልቅ ስጦታ ነው🙏🔥❤
Dany impressed me. Thank you.
Me toooo❤❤❤
ተባረኩ
ይህ አስደናቂ ግዜ ነው።
በትክክል.
ሞዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ትልቅ ልብ እያገኘ እንዳለ አያለሁ። እኛ አንድ ምንም እኔ የካህን ዘር ያለኝ፣ አያቶቼ ከአንኮበር አጤአችንን ተከትለው ወደመናገሻ ለጥቆም ወደእንጦጦ የተጓዙ በአዲስ ዓለም የምትገኘውን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን እና ቁስቋም ማርያምን በአምላክ ድጋፍ የመሰረቱ ናቸው።
እኔ እንደ ዳንኤል ክብረት ያሉ ቀድመው በአንድ አጥር ውስጥ የነበረውን እሳት ብቻ የሚሞቁ ዛሬ ደግሞ ውላቸውንና ክራቸውን ሳይበጥሱ ከሌላው አጥር ውስጥ ተገኝተው እንዲህ ሲናገሩ ማየት ደስታን ይጨምራል፤ ይበልጥ ያሰኛል።
እንዲህ ማበር እንደአገር እንድንቆም ብርታት ይሆነናልና እንደ ትንሽ ነገር አትቁጠሩት።
ወንድማችን ዳኒ አጥርህን ጥሰህ እኛ ዘንድ ስለመጣህ ምስጋናዬ ወደር የለውም፤ እርግጥም በዚህ አድራጎትህ በየፈርጁ ሙገሳና ፉተታውን ማስተናገድህ እርግጥ ነውና ቻለው።
ዳኒ የተናገርከው ንግግር ድንበር ተሻጋሪ ሥራን ስለ መስራት በደንብ ሰምቼሃለሁ። እግዚአብሔር ይርዳን።
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR SIR.
መቼ ይሆን ሰዎች በህይወት እያሉ እንደምንወዳቸውና እንደተጠቀምንባቸው እያዩና እየሰሙ ፣ይህንን ለማድረግ ቢታሰብ !!!
ጋሽ ብሉፅም ይህንን ቢያይ መልካም ነበር ፣
Stay blessed!
POWERFUL.
ይህ መጽሐፍ እንዲዘጋጅ ያደረጋችሁትን በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ABSOLUTELY.
AMAZING.
ABSOLUTELY OH YES DEAR SIR.
የዳንኤል መጨረሻ ቸርች መመረቅ
DEFINITELY.
አይ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት "ለወንጌላውያን" ወንጌልን ሰበክ!
❤❤❤
WOW.
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND DEREJE JEMBERU.
ፓስተር ዳንኤል ክብረት
DEFINITELY DEAR SIR.
እዉነትም ሞአዘ ጥበባት
Dani, ዘርህ ይለምልም ❤
13:33
አባቶቻችን ስታስተምሩን እንዲህ እንድንቀላቀልና መመሳሰልን አልነበረም ።ወይኔ !!!ወንጌል አማኞች : ወዴት እየሄዳችሁ ????
14:35 yosef kassa'n check Yaderege manew??
😂😂😂
ስምን እና ግብር አብሮ አልሄድት ያለው ዳንኤል
ወይኔ አባቴ ቅዱስ ጎርጎርዮስ በዚህ ርኩስ ሰው መጠቀሱ
በእግዚሀቤር መድረክ እነዚን ገዳዬችን ማየት የኢትዬጵያ ቤተክርስቲያን ወዴት ወዴት እየሄድን ነዉ??
who is Dakon Daniel?
❤ መጽሐፉን የት ነው ማግኘት የሚቻለው?
የፖለቲካ ሰው ስትሆን አታዳላም
ግን እኮ አማኝ ኮሆናቹ ባገራቺን እናንተ በስልጣን ባላቹት ጊዜ ሰው በብላ እየታረደ ነው የናንተ አስተዋፅኦ ምንድን ነው ከይቅርታ ጋ
?
ወይ ዳኔ፡ እንዲህ ትገለበጥ፡ ምን ነበር ያስተማርከው፡፡ ለምን ገብተህ ፓስተርነትን አይሰጡህም
እግዚሀቤር ህዝብን በድሮንና በመድፋ እየጨፈጨፈ የዘር ማጥፋት እየፈፀማቹ አሁን ደግሞ በአግዛቤሄር ስም ስትመጡ እግዛብሄርንም መናቅ የክርስቶስ ህዝብንም መናቅ ነዉ የፋርድ ቀን እስከሚመጣ ወደ እግዚብሄር እንጮሀለን በዙፋኑ ያለዉ እንባን ያብሳል!!!
ቤተ ክርስቲያኒቱን በል እንጂ!
ዳንኤል ኦርቶዶክስን ሰብኮ እንደወጣ ነው የማስበው፡፡እምነት ብቻ አያድንም ብሎ ሰብኳል
ቲሽ የተናገረበት አውድ ሌላ ነው አታደባልቁ
ወደ ሮሜ 2:6 እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።
የ ያዕ መ 2:17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
በእምነት ብቻ አይፀደቅም ወንድሜ
ሙዓዘ ጥንብ ጋንኤል ክስረት እኮ ለማንም የማይጠቅም አደር ባይ ነው ። ሆድ አምላኩ የሆነ ሰው ነው።
ay Daniel! how the mighty fail! sorry for you! chirash
ትንቢተ ኢሳይያስ
1፥9
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር። yehenn alk??
🥲🥲🥲