ፓለቲከኛ መሆን ነበር ምፈልገው | Tigi’s Perspective |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @kalkidantesfu7540
    @kalkidantesfu7540 7 місяців тому +466

    ዛሬ ነው ወቸው ጉድ የሚያስብል program ያቀረባቹት ደስ የሚል አለመግባባት በመግባባቱስጥ ነው ያየሁበት 😊.............ዮኒዬ ዛሬ አልተቻለም ንፁህ 🤍 ልብ ያለው ሰው

  • @bazinzewdu7481
    @bazinzewdu7481 7 місяців тому +160

    ሰው በዚህ ልክ ብስል ብሎ ሲያወራ ደስ ይላል። ሚሂ ጀግና ነሽ እውነት በደንብ ቻሌንጅ አድርገሻታል ደስ የሚለው TG is so genuine & smart at all so keep it up ወቸው GOOD's እንዲህ ብስል ያሉ ሰዎች አምጡልን ሊጥ ሊጡን Tiktok ያሳየናል እናንተ ብስሉን አሳዩን

  • @bettykitaw742
    @bettykitaw742 7 місяців тому +439

    I like the way yoni has no idea on some relationship stuff and beki explain from his real life relationship and mahi got deep concept on some psychological fact and the guest balance their perception based on her perspective.Great and important topic for our generation bertu

  • @Beknandigital
    @Beknandigital 7 місяців тому +60

    For me this is the best episode ever ከልጅ ወሬ ወተን እናንተም በሃሳብ ስትፋጩ እኛም የሆነ ትምህርት ስናገኝ ደስ ይላል keep doing such contents 🔥🔥🔥

  • @Makal-lakew
    @Makal-lakew 7 місяців тому +76

    ጭሶች የቲጂ ዕይታ ትውልዱን ወደቀልቡ ሚመልስ major point ነው ዛሬ ዛሬ ላይ!!....ትንሽ ለመረዳት flexible ብትሆኑ መልካም ይሆናል... አሪፍ podcast ነው።

  • @sarakaku2315
    @sarakaku2315 7 місяців тому +76

    ዛሬ ለ ማሂ ያለኝ ክብር እና ፍቅር 100%👌👌የሁላችሁንም ሀሳብ አክባሪ ነኝ ግን ማሂዬ big up's 2u girl❤❤

  • @El-bethelMintesnot
    @El-bethelMintesnot 7 місяців тому +369

    Mahi is so educated and smart I love to hear her talk

    • @christiantesfaye2467
      @christiantesfaye2467 7 місяців тому +2

      For mahi and especially for boys and girls to understand tigis perspective ....i really recommend this book "understanding the purpose and power of men" by Dr myles munroe

    • @christiantesfaye2467
      @christiantesfaye2467 7 місяців тому

      For mahi and especially for boys and girls to understand tigis perspective ....i really recommend this book "understanding the purpose and power of men" by Dr myles munroe

    • @El-bethelMintesnot
      @El-bethelMintesnot 7 місяців тому +5

      @@christiantesfaye2467 am good I will use my common sense am sure one book won’t be able to turn me this idiot

    • @getasewwalelign6291
      @getasewwalelign6291 7 місяців тому

      @@El-bethelMintesnot the books and the contents you consume makes you ignorant

    • @OliyaadMelaku
      @OliyaadMelaku 7 місяців тому +2

      I bet you haven't seen the whole video

  • @tsionhaile8463
    @tsionhaile8463 7 місяців тому +10

    I just had to pause and comment at 26:23. I can't even begin to express how satisfied I am with the way Mahi held the conversation. Everything I wanted to say or ask was said and asked by Mahi. Gobez gobez Mahi this is what I expect from any woman. RESPECT!

  • @masteramharic5134
    @masteramharic5134 7 місяців тому +205

    Mahi Is not only Smart she also talks about facts that are on the Floor, we need to understand just having knowledge and the real world, life...MAHIIIII👏👏👏

    • @natijohndeveloper
      @natijohndeveloper 7 місяців тому +1

      Trigurred

    • @nekf27
      @nekf27 7 місяців тому

      Yeah...except for her some egoistic ideas
      Her videos of eating huge are definately turn off for men. I know its her right to do that though.

  • @BereketabAbiy2002
    @BereketabAbiy2002 7 місяців тому +18

    I wasn't going to comment but hands down this is the best episode so far. This is really ወቸው GOOD!!!

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 7 місяців тому +810

    ሀሳባችንን ስለምትሰሙን እንወዳችሁዋለን😉 ይመቻቹ!!! (በረከት ከታይላንድ)

    • @musaabdu4210
      @musaabdu4210 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @MitaHailye
      @MitaHailye 7 місяців тому +3

      እውነት ነው ቤክ❤❤

    • @Famousamanuelwithnovideo
      @Famousamanuelwithnovideo 7 місяців тому +36

      ቤኪ በዚህ ከቀጠልክ ታይላንድ will give you nationality 😂
      Aman ነኚ ተጎጃም 😅

    • @yeabiseramingizam1893
      @yeabiseramingizam1893 7 місяців тому +1

      እረ ቤኪ አሰክስ ከታይላንድ

    • @merrytade8493
      @merrytade8493 7 місяців тому +3

      😂😂😂😂😂😂 በ 1 birr 3 ቲሸርት ለመግዛት አረ ላሽ😂😂😂

  • @NebiyouDaniel413
    @NebiyouDaniel413 7 місяців тому +16

    Miss tg is what we used to call her 10 years ago she used to teach me and mentor me as an older sister, she planted a seed on me back then well now after 7/8 years she watered the seed once again. So happy to be mentored by you! E.S.I for life

    • @NebiyouDaniel413
      @NebiyouDaniel413 7 місяців тому +2

      Used to mentor me off school to better my future…made the whole class take handwriting classes once a week just because of me🤣🤣🤣 thats goated

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 7 місяців тому +185

    ቲጂ የ ሀሳብሽን 100% ገዝቼዋለው 👍👍 የኢትዮጵያን ተስማሚ ሀሳብ ነው ያነሳሽው

    • @Truth658
      @Truth658 7 місяців тому +8

      Hahaha berchi wed mehayment enkuwan beselma hedsh

    • @natinaeltalks64.5k8
      @natinaeltalks64.5k8 7 місяців тому +1

      @@Truth658 anchi yetetewsh set nesh wey wend neh

    • @HananAbdi-ju7fl
      @HananAbdi-ju7fl 7 місяців тому

      Mnw mistek megeb alseram Belk new yetnadedkew😂​@@natinaeltalks64.5k8

    • @kidnafi
      @kidnafi 6 місяців тому

      ​@@Truth658go get help she just speak about her opinion

    • @محمدامام-خ4ت
      @محمدامام-خ4ت 5 місяців тому

      በዶላርነው በብር ገዛሃው

  • @zionmele
    @zionmele 7 місяців тому +12

    በጣም ምርጥዬ episode❤️
    ያንሸራሸራችኋቸው ሀሳቦች፣ የተወያያችሁበት መንገድ በጣም ነው የተመቹኝ 👏 ብዙ ነገሮችን እንዳነፃፅርበት ረድቶኛል Mahiye ጥሩ ሞጋችና ምክንያታዊ ሴት ነሽ ❤️ ቲጂም እይታዎችሽ ብዙ ነገሮችን እንዳመዛዝን ረድቶኛል ከአንቺ ጋር ልዩነቶች ቢኖሩኝም ጥሩ እና የማይጣሉ፣ የምገዛቸው ሀሳቦች አሉሽ👍በተረፈ ወቸው goodዎች በርቱ ትመቹኛላችሁ❤️💯

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 7 місяців тому +109

    አንዳንድ ግዜ ቲጂ ምታውሪው ነገር እውቀት ብቻ ነው ያለሽ ነገር ግን ሚስማሽ ስው በተግባር ነው ሚያቀው አንቺ በጥሩ ማውራት ምቺይውን ነገር ሚስማሽ ስው ግን በተግባርም በእውቀትም ያውቀዋል እና ደሞ don’t judge people ምክንያቱም ጃጀመት በጣም ከባድ ነገር ነው ማውራት ስለምንችል ብቻ ማውራት ጥሩ አይደለም ..ወይም ምንታወሪውን ነገር በተቻለሽ መጠን ግልፅ እና ለሌላ ትርጓሜ እንዳይቀል ግልፅ ለማድረግ ሞክሪ ... መረዳትሽ ነገሮች ምታይበትን ነገር ደስ ቢልም በጣም ግን ቁጭ ብለሽ ምታይውን ነገር ቆም ብለሽ ለማየትም ሞክሪ በተላይ ከ 2:02:01ደቂቃ ቡሀላ ማውራትሽን ብቻ ነው ምታይው ስሚው ጋር ሲሄድ ችግሩንም ጥቅሙን ለምን እንደዚያ ሆን ሚልውን አስፈተሽ ብታይ ጥሩ ነው ተናገሪ ብቻ ሆንሽ አስበሽ ከብዙ አቅጣጫ አይደልም እንደሱ ማውራት ደሞ easy for anyone because it’s judgment… judgment demo anyone do it’s not need ማስብ ...አንቺ u not traditional wife or modern wife then ምንድነሽ ዥዋዥዌ ነው የሆንሺብን maybe ላለመሳስት እየተሳሳትሽ ነው የሆኑ የሆኑ ነግሮችን በተላይ ስለአስተናጋጂ ያሊሺው I don’t think ደስ ሚል ነገር ወይ ደሞ ሀሳብሽን ለመግልፅ ስጀምሪ በትክክል ሌላውን ስው ሀሳስብሽን እንዲሪዳ አድረገሽ ምታወሪበትን ስዓት እንዳለሽ እርግጠኛ ሆነሽ ጀምሪ .. አለዚያ ስዎች ህሳብሽን ከመረዳት ሰሜታቸው ተነከቶ በሚስጣቸው ምላሽ ላይስሙሽ ይችላሉ....
    ግን ስል ጋብቻ መንፈሳዊ ነገር የእግዚአብሔር ሀሳብ እና እሱ አላማ ኖሩት የፈጠረው ነገር መሆኑን ሲስራውም የራሱ የሆነ የስጠው ፀጋ እና መረዳት ያለው ነገር መሆኑን እውቂ ባል ራስ ሚስት ዘውድ ሚለው ጥቅስ ብቻ ማወቅ አይደለም ትዳርን በመንፈሳዊ መንገድ መረዳት ይፍቱ አትበይ ማለትም አችይም ስልጣንም የለሺም its sin ብር ከሌለው ብር ካላት ምናምን የሚል ምናምንቴ ሀሳብ የትዳር መጀመርያው መነሻ አይደለም ትዳር is spiritual thing it’s need only and only spiritual understanding … pray betam Tg ena demo ትዳርን ኑሪው እንደዚ ነው እንደዛ ነው ብለሽ ያንቺን ዲዛይን ልትስጪን አትሞክሪ take master design form bibel by praying and reflect it … የገባሽ እንዳልገባሽ ሳይገባሽ እሰቢበት ስለ ትዳር ዳር ተመልካች ሆናቹ ምታወሩ ስዎች መሆናቹን ግልፁ ልምድ ያለው ስው መሀላቹ ቀላቀሉ ሌላም ርዕስ ቢሆን ምክንያቱም ስሜታቹን ነው ምታውሩት ጋብቻን naturally ምትመራበት የተስጠን ነገር አለ let’s follow እሱን ስቃያቹን አትዩ and pray…. ትዳር መንፈሳዊ ስራ ስለሆነ ነው ስይጣን በተመስቃቀል እና ትዳርን ያለፍጠሩ ስዎች በሚስጡዋቹ ዲፈንሺን እንድትተረጉሙት ስላደረገ ነው ፍቺ የበዛው ያ ደሞ የስይጣን ፍላጎቱ ነው ... በቆንጆ ቃል ስለጋብቻ ማውራት እና የሆነ ሚዲያ ላይ ዲፊኔሺን መስጠት ስልጣኔም እየሆነ ነው ከዚያ ስዎች መንፈሳዊ ነገሩን ከመረዳት ይልቅ በነዚ ስዎች ዲፊኔሽን ስዎች ትዳር ይመስርቱና ይፋታሉ …be carful what u say በተላይ የእግዚአብሔር በሆነ ነገር ላይ

    • @SummerBlessed-vr5mu
      @SummerBlessed-vr5mu 7 місяців тому +1

      በትክክል

    • @Mz-mt4wv
      @Mz-mt4wv 7 місяців тому +7

      Best comment by far. Well explained specifically about the marriage.

    • @EyuelFikire
      @EyuelFikire 7 місяців тому

      Astmow

    • @BrktiBerhanu
      @BrktiBerhanu 7 місяців тому +1

      Thank u so much bewnet

    • @robelnega23
      @robelnega23 7 місяців тому +3

      Commentun bachru lasredachhu esu eyalew yalew..... Read more

  • @tinamelaku5267
    @tinamelaku5267 7 місяців тому +21

    I think tigi is confusing “ brainwashed and ignorance” with “trauma”.
    Our parents were not gentle with us but it’s good for the most part it helps us to develop a thick skin and make us strong.

  • @nardossolomon5837
    @nardossolomon5837 7 місяців тому +29

    What I love about this is that the ladies bring deeper depth of knowledge to the table . They are well articulated and make the discussion more insightful.

  • @babi3612
    @babi3612 7 місяців тому +84

    ማሂ ur so educated stay strong ❤ ምንም የማይወጣለት ሀሳብ ነው ያላት

  • @behailuasmare6533
    @behailuasmare6533 7 місяців тому +64

    Mahi, I just wanted to let you know how impressed I am with your explanations. Whenever you talk about something, it’s clear that you’ve read a lot and really understand the topic deeply. Your ability to internalize and articulate information is truly genius.

  • @RahelBayafers
    @RahelBayafers 7 місяців тому +30

    አፍ ሀሀሀ😮 ሚያስብል ነበር የዛሬው እና ደሞ ማሂ ማነው አትችይም ብሎሽ የነበረ ሁሉንም እንግዶች እምትጠይቂው ጥያቄ እምትጠይቂበት መንገድ በጣም ፀዴ ነው ጎበዝ ነሽ የወቸው ጉድ ድምቀት ነሽ። እና ሁላቹም ትመቹኛላቹ በርቱ እና እንዲ ለየት ያለ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች እያመጣቹ ራሳችንን እንድናይ አርጉን።

  • @mohammedmusefa4037
    @mohammedmusefa4037 7 місяців тому +81

    my favorite part of episode
    ማሂ፦ይኸው ዪናታን ደረጃ አይወጣም
    ዬኒ፦ እኔማ ወፍሬ ነዋ ታዳ
    ዮኒ : - ግን ደረጃ እወጣለሁ ምንድን ነው ምትይኝ ማሂ
    በረከት ፦ ትወጣለህ እሺ አትቆጣ 😂😂😂
    እቺን ፓርት ስንቴ መላልሼ እንደሰማሁት ጋይስ እንወዳቹኃለን በርቱልን

  • @melatbel6542
    @melatbel6542 7 місяців тому +32

    4 hours is a long but I was sooooo engaged the whole time …..what an episode

    • @hussahmed5323
      @hussahmed5323 7 місяців тому +1

      እስኪ ልየው ሲረዝም ደብሮኝ ነበር

    • @OshoTes
      @OshoTes 5 місяців тому

      እንዴ አሁን አደል ያየሁት 30 ደቂቃም አልመሰለኝ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 7 місяців тому +73

    ጥሩ relationship የሚመጣው ስንተማመንና ስንከባበር ወንድ በወንድነት respect ሲደረግ ሴትን በሴትነቷ ስንንከባከባት ቤተሰባቸውን እንደቤተሰብ ስናይ፣ድንገት የሚያጋጭ ነገር ሲፈጠር ሳንጋጭ በዘዴ ስንፈታና 2ተኛ ሰው ግንኙነት ውስጥ አምኖ አለማስገባት አለቀ እምነት የጋራ ቢሆን ይበልጥ ያግዛል

  • @GenetGemeda-ns8pc
    @GenetGemeda-ns8pc 7 місяців тому +4

    The best episode so far, please invite guests like this who can challenge you and have deep conversations that can actually make a difference in the society.

  • @niyacode6778
    @niyacode6778 7 місяців тому +548

    Lualawit tikreb button is here

    • @architectsamuel1467
      @architectsamuel1467 7 місяців тому +1

      Beef endijmr nw 😂

    • @user-fo9hp6et5q
      @user-fo9hp6et5q 7 місяців тому +8

      Tebelashech eko esuama…. She was the only person I used to follow on instagram. Not anymore. Now it’s all about showing off her body her shape the way she wear. It’s like I am hoping for tik tok ban seeing how this tik tokers has changed manners. Mtsmm

    • @amytk6095
      @amytk6095 7 місяців тому

      @@user-fo9hp6et5q😂😂😂😂😂😂😂😂 you want TikTok to ban people because they start showing off their cloths and body??

    • @liyaayalew5280
      @liyaayalew5280 7 місяців тому

      Sorry but habeshas always lmndnew sew siyamrbet des maylachu like she didn't do nothing eko like endeflagotwa eko yemelbes mebt alat ante alwededkewm malet gedeta metfo ngr nw malet adelm​@@user-fo9hp6et5q

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 7 місяців тому

      ​@@user-fo9hp6et5qshe grow up she graguet she's now adult Time to shine ✨️

  • @bemnetredda5003
    @bemnetredda5003 7 місяців тому +20

    i feel like የቲጂ ideas didn't question enough. ማሂ ናት ስትሞግታት የነበረችው። ይሄ ሃሳብ ብዙ መጠየቅ ያስፈልገው ነበር and thanks mahi for doing that

  • @MAHLETYILMA-g5j
    @MAHLETYILMA-g5j 7 місяців тому +29

    ድንቅ ውይይት የምር ይሄ episod ልዩ ነው እና ማኂ ዛሬ ልዩ ናት በእርግጥ ሁሌም ልዩናት ግን ደግሞ የዛሬውን ውይይት በትክክል lead አርጋዋለች እና ቀጥሉበት የምር ከቀን ወደቀን አጓጊ እየሆነ ነው እንደ film ነው እየሰማዋቹ ያለሁት እና
    ወቸው ጉድ በእናንተ ተመስርቷል በእኛ ፍቅር ስፖንሰር ይደረጋል ይቀጥላል ይቀጥላል ይቀጥላል

  • @saadaabubaker2529
    @saadaabubaker2529 7 місяців тому +23

    I have a request, let yoni be a guest one day, I'm dying to hear his love life. How come he doesn't know when to give flowers? Mahiiiii is becoming a backbone of WECHEW GOOOOOODDDD. Beki is my favorite too.

  • @marubetigst3193
    @marubetigst3193 7 місяців тому +34

    ማሂ ማርያምን ምን አባቴ ላድርግሽ betammm gobez nesh beka tcheyales ademch keza demo enigar ጭንቅላቴ ውስጥ እንዴ ምናምን ብዬ የጠየኩትን ጥያቄ ጠይቀሽልኛል የምር በጠም አመሰግናለሁ ሁላችሁም በጣጣጣም ነው የምወዳችሁ beki demo congra la ሽታ ሽቶ love you guys
    Eni sera fetchi fetanayn techi new eyayehuchu yalhut ahun mnen new ymkesew eyalkugn new lmangnawm ymevhachehu ❤❤❤❤
    Anyways

  • @hanansisay5764
    @hanansisay5764 7 місяців тому +6

    Mahi ,thank you for being my voice,
    I share her idea too tho
    Best podcast hands down

  • @wobi9631
    @wobi9631 7 місяців тому +21

    Mahi 👏👏👏👏 you're the best i love how you point out your ideas not aggressively jegena ❤

  • @painkiller1197
    @painkiller1197 7 місяців тому +3

    ዮኒ ጎበዝ ነህ ያን የጆሮ አታድርግ ፣ ማሂና በኪ ሲናገር አታጣጥሉበት ነጥቡ ደስ ይላል! ❤

  • @MissJTZ
    @MissJTZ 7 місяців тому +22

    This video was
    Mahi and Tg in hitted argument
    Yoni defining every thing to make sense
    Beki making jokes in an awkward moments
    But overall it was an awesome video, and the guest is good she literary defined my parents relationship and arguments
    Loved this episode, it made me say "ወቸዉ ጉድድድድድድ"

  • @Metages_Getu
    @Metages_Getu 7 місяців тому +3

    One of the best episode guys.....we need conversations like this ......well done guys ......yabede episode neber 👏👏👏👏 i enjoy every minute of it.

  • @omy7345
    @omy7345 7 місяців тому +132

    She said most men that cheat are sera fet wendoch but the fact is most men that cheat are successful, rich, famous.... like what is she talking about.😂

    • @mesi8883
      @mesi8883 7 місяців тому +7

      They Are More Cheater Endewem.

    • @kirubel8928
      @kirubel8928 7 місяців тому +36

      Being rich and famous is doesnt mean sera alfetum

    • @kiyatube6970
      @kiyatube6970 7 місяців тому +3

      @kirubel8928 how come someone be rich/famous and serafet @ the same time

    • @asnaeb4898
      @asnaeb4898 7 місяців тому +8

      bein successful, rich n famous has nothing to do with being the hard worker person

    • @Shirtlessss
      @Shirtlessss 7 місяців тому +4

      She meant like purpose yalew sew le alamaw emitega sewmnamn kalhone lemalet felga nw ig enji biro gebto yewota habtam sewye or negade cheat biyaderg sra fet nw bibal normal nw

  • @Amanuel_3232
    @Amanuel_3232 7 місяців тому +1

    Yessss😅 chereskut yihen episode aftre 8 days 30 minutes say sakomew mnamn bcha aycheres yele chereskut💪💪💪😂😂
    Good girl our guest😊

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 7 місяців тому +19

    ብዙ ነገር አወራችሁ ነገር ግን relationship ውስጥ ትልቁ ነገር እኮ ፍቅር ነው።ስለፍቅር አንድ ነገር ስታወሩ አልሰማሁም። አስተዳደግ በ relationship ውስጥ የሚንፀባረቅ ቢሆንም ፍቅር ደግሞ በ relationship ውስጥ የግለሰቦችን በኃሪ ከተሠሩበት በኃሪ በተለየ መልኩ ተጽእኖ ሊያሳድር እንደሚችል አንድም ቦታ ስታነሱ አላየሁ።ፍቅር አለ ብላችሁ ወስዳችሁ ነው ወይስ over look አድርጋችሁት ነው።

  • @kokebmussie8003
    @kokebmussie8003 7 місяців тому +4

    Mahiye I jst admire ur point of view. You are Smart fo real. The point u mentioned ur reaction I loved it. You do hv a great self awareness dear.💜💜

  • @yewbdarkassye3020
    @yewbdarkassye3020 7 місяців тому +126

    ማሂ ዛሬ አለባበሷ አንደኛ ነው

  • @mayimiran
    @mayimiran 7 місяців тому +7

    ብቻሽን መሆንሽ ነው እንጅ ጥሩ እውቀት አለሽ ብዙ ብትጠየቂ ብዙ የምትናገሪ አእምሮ ያለሽ ልጅነሽ tanks

  • @davesmart2915
    @davesmart2915 7 місяців тому +61

    Serving is not a geder identity. Even religion teaches to serve. King servant. Jesus serves His disciples washing their feet. Serving is not just a feminine character.

  • @bezawit993
    @bezawit993 7 місяців тому +6

    She is exactly the type of women who say ‘bale kalmetagn des aylegnim’

  • @endaleeticha
    @endaleeticha 7 місяців тому +60

    ናርሲሲትክ ላይ ማሒ ልክ ነች ። ከታሪክ አመጣጡም እንደሚታወቀው ናርሲስቲክ የተባለው ሰውዬ ራሱ እራሱን ከኔ በላይ ማንም ቆንጆ የለም የሚልና በጣም እራሱን ከመውደዱ የተነሳ ውሃ ሊጠጣ ወደወንዝ ሲሔድ የራሱን ምስል ሪፍሌክሽን አይቶ እንዴት ከኔ በላይ ቆንጆ ይኖራል ብሎ ሪፍሌክሹንና ለመግደል ወደ ወንዙ ዘሎ ሲገባ በዛው ህይወቱን ያጠፋ ሰው ነው ስለዚህ ናርሲስቲክ የአዕምሮ በሽታ ነው ራሱንም እንደዛ የሚያሳብ ሰው ካለ ራቁት😂 እንጂ ...

  • @mahderamsalu2915
    @mahderamsalu2915 7 місяців тому +3

    We all need this kind of woman telling us what real feminism means and get healing... 100 % real talk

  • @zelalemendeshaw4101
    @zelalemendeshaw4101 7 місяців тому +77

    ዛሬ ጥሩ ውይይት እናያለን ቤኪ እና ዮኒ ተሳተፉ እንጂ፡፡ ማሂ ብስለት ጠላሁ ዛሬ ያቀረባችኋት እንግዳ ዋው፡፡

    • @binyamgirma2890
      @binyamgirma2890 7 місяців тому +6

      Mahi btm toxic nch, at least facial expression debkiw ye matsmamibt ngr sinor fitshn endza marege blgna nw, be humble mkruan smi ye 30 amet single yehonshew astsasbsh lk slalhone aymslshm

    • @ekram525
      @ekram525 7 місяців тому

      ​@@binyamgirma2890ye 30 amet single yehoncew selefelgch nw previous episodeoc lay mnamn mn yahl dm endalat ayteh mawek techelaleh ena mahi toxic hona sayhon matured real strong selehonch nw besenesrat setemlselat yenbrew

  • @truworkazezew6064
    @truworkazezew6064 7 місяців тому +21

    ማሂ እደሁልግዜው በንፁህ ልብ በቅንነት የምታስበውን ትናገራለች ❤
    tigi ተረጋጊና ትንሽ እውነተኛ ኑሮ ኑሪና ነይ ከዛ ምከሪን 😅

    • @ሠው
      @ሠው 7 місяців тому

      MALET MATNORawn new wey mtAweraw ??‽

  • @asnutigst2845
    @asnutigst2845 7 місяців тому +27

    she listen then speak the truth . thank you . we want more this kind of adult guests on this podcast.

  • @wengeltegasetegn5956
    @wengeltegasetegn5956 7 місяців тому +2

    I love that mahi was there during this episode of the podcast, I believe she puts the balance between extreme traditional women like your guest and modern women.

  • @AbdinFitala
    @AbdinFitala 7 місяців тому +76

    የኛዋ Andrew Tate ብያታለው። አለም እየሄደበት ያለብተን ሁኔታ በየዋህነት ስልጣኔ ነው ብለን በማመን ሴጣናዊ አላማ ላለው የአለም ክፍል አየወደቅን ነው። TG ይህን ነገር ጥርት አድርጋ የተረዳችና የሰዎችን እይታ ለመቀየር እየሞከረች ያለች ሴት ናት። በርቺ የኔ እናት!

    • @MilkiAssefa
      @MilkiAssefa 7 місяців тому

      yall would do anything to abuse woman wedet wedet nw

  • @kalkidankidanemariam1008
    @kalkidankidanemariam1008 5 місяців тому +1

    The Guest👏👏👏 What a genius minded woman!! see ካንቺ አይነት ማሰብ ከሚችሉ ሴቶች ጋር ብቻ ነው መግባባባት የምንችለው!! I have never thought that this type of woman existed. The guy wearing a cap is still funny 😂 he has no idea why they are so concerned. But she is truly a genius 👏👏 . and kindly continue teaching the boys how to be men. Female interviewer, please do not take things personally and get upset, but you are all still fine. Thank you, there are women who I can communicate with.

  • @eyuelwogderesegn8702
    @eyuelwogderesegn8702 7 місяців тому +48

    እንደዛሬው በስነስርዓቱ ቲጂን ሰምቼአት አላውቅም ነበር ምርጥ ነገር ነው የምትናገሪው 👏👏👏👏

    • @semiramehdisemuti2182
      @semiramehdisemuti2182 7 місяців тому

      እኔ እራሴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየዋት ግን አንደኛ በዚህ ሳት ሴቶች ከፋሽን ውጪ ጠንካራ ሀሳብ ስታወራ መስማት ደስስስስስ ነው ሚያስብለው❤

  • @bezawit993
    @bezawit993 7 місяців тому +4

    If you see Showing affection being vulnerable with the person you love as a weakness for a man, it tells me that no man has ever done that with you or loved you and you can’t accept the fact that others have that

  • @Blen_kuku
    @Blen_kuku 7 місяців тому +74

    I think this lady is confusing affection & vulnerability with weakness. Men are leaders, providers & protecters of their house but still they should show intimacy and affection to their wife. And that is not being weak. On the other side, men lv a strong woman. Because that gives him the confidence that she will be able to raise his offsprings. No matter how much we evolve, our primitive nature is inherent. Please don’t associate being strong with masculinity or aggressiveness. We learn a lot even from fiction characters, so try watching the movie Outlander and you may see how a man can be very strong and still romantic to melt your hart😂

    • @yobo7739
      @yobo7739 7 місяців тому +1

      Thank you.

    • @surafeltilahun7404
      @surafeltilahun7404 7 місяців тому +8

      Stop living in a fantasy world inspired by movie characters. She is discussing real-life situations. Continue being that movie character and face the consequences. 🙄

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 7 місяців тому +1

      She said giving flowers is weakness 😂

    • @plupanda-te8ef
      @plupanda-te8ef 7 місяців тому

      @@drawingzone101 i love how you are hearing what you want to hear

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 7 місяців тому +2

      @plupanda-te8ef I love how u found out what I want to hear 😄 as far as I know , I heard what she said.

  • @D.redudu
    @D.redudu 7 місяців тому +5

    Hey,endet nachu I'm almost 21 ena u have nooo idea endet astesasebn endekeyerew this episode is the best episode so far for me tsedi u saved me ke bezu ngr ena thank u for sharing Ur perspective. we need this kind of content ,mahi lemeredat yehedshebet way des yelal yemechachu

  • @pillar-r2s
    @pillar-r2s 7 місяців тому +65

    በጣም ትመቹኛላችሁ በተለይ ዬኒ ወቸዉ ወቸዉ ወቸዉ ጉጉጉጉድ❤❤

  • @harmetegenu3376
    @harmetegenu3376 7 місяців тому +33

    One question: Is she a psychiatrist? Has she done research? I don't know; all her conversations make it sound like she thinks she knows everything, but it's clear that she's just talking without any logical basis. The only person who speaks with knowledge and logic is Mahi.
    Arrogance is a disease, and she is affected!!!

    • @melb.t3611
      @melb.t3611 7 місяців тому +4

      Thank you for saying that!! I just left similar comment a second ago!

    • @truworkazezew6064
      @truworkazezew6064 7 місяців тому +2

      mahi is smart & humble

    • @bethlehemgebremichael4043
      @bethlehemgebremichael4043 7 місяців тому +2

      Exactly!...Mahi tried to ask abt her educational background but she said she took some courses and make it vague but it should be asked for every guest who comes to give such kind of 'lecture' on such shows

    • @Amanu93
      @Amanu93 7 місяців тому +1

      Does mahi done any research then ?

    • @Beli106
      @Beli106 7 місяців тому +1

      Her most of her thinking is coming from bible and her culture. She gave me a lot of aha moments, I was just like mahi, still is in some ways but at least now I know that im wrong. Pls listen to her very carefully especially if you are Christian and want to walk on Gods path. I understand some of her views seem to be very traditional and hard to implement but still has a very valid point.

  • @Yayaw_nah
    @Yayaw_nah 7 місяців тому +34

    MAHI IS SO EDUCATED❤KEEP IT UPP

  • @Zicho300
    @Zicho300 7 місяців тому

    በእውነት በጣም መደመጥ ያለበት ትክክለኛ ሀሳብ ነው። በማወቅና በመኖር፣ በመኖርና በመረዳት መሀከል ያለውን ልዩነት በግልፅ አስቀምጣችሁልናል። በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ረጅም ፖድካስት ደጋግሜ ስሰማ😮😊 ቲጂ ደጋግሜ አመሰግንሻለው

  • @amiramohammed7787
    @amiramohammed7787 7 місяців тому +23

    ❤❤❤❤thank you .... "the generation below 25 is making divorce normal "... well said beki it's the fact

  • @romanabebe5389
    @romanabebe5389 7 місяців тому +26

    ማሂ ብዙዎቹ ሀሳቦችሽን ገዝቻለሁ እውነተኛ ሰው ትመስይኛለሽ ዛሬ ግን ከሌላው ቀን በተለየ መልስ አሳጣታለሁ ብለሽ ነው የተነሳሽው ለምን አይፋቱም ብለሽ በ5ደቂቃ ምን ያድርጉ ትያለሽ ልለውጠው ማለት ኢጎ አደለም በ2ደቂቃ የሚለወጥ ሰው የለም .... ብቻብዙ ቲጂ ደሞ ያንቺ ሀሳቦች እንደ ጨው አስፈላጊ ሆኖ ሲበዛ ደሞ ያመረዎል ወቸው ጉድ ይመቻቹ

  • @hanamelese9942
    @hanamelese9942 7 місяців тому +17

    ደሞ እንደዚህ አይነት ጥቅም ያለው እንግዳ ይብዛልን❤

  • @SaraSara-rf8nx
    @SaraSara-rf8nx 7 місяців тому +3

    Mahi mahi wowwww I am really glad you are part of this fantastic team. Keep it up guys

  • @ruppert4643
    @ruppert4643 7 місяців тому +53

    She is the Ethiopian hannah pearl davis. Mahi out classed her on every point. Well done Mahi.

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 7 місяців тому +2

      You have a point about her blanket statements. And she just took every pearly things without contextualizing with our past and current landscape. However, there is a lot to take from pearl and other red pill campers. Its evident how the last two waves of feminism destroyed marriage and family in the west and its impact would even reach the level of “derailing!” the western civilization. Its important to mitigate these developments in our society. Since social media is disseminating the feminist herald the red pill response is also expected.

    • @ruppert4643
      @ruppert4643 7 місяців тому +3

      @@MrSherqi the human nature is always susceptible to extremes. You eaither die a hero or live long enough to see yourself become the villain, I get that. But true feminism will never derails anything it stands ups for those who are disenfranchised. People like her with half-baked, pseudo-scientific theories about how a woman should behave is what give feminism a bad name. It’s giving pick me. All over.

    • @nicho3919
      @nicho3919 7 місяців тому +1

      @@ruppert4643 I think the whole issue stems from being unable to accurately contextualize and tailor the concept of feminism when implementing it, especially in a country like Ethiopia where traditions and religion have high significance. It is confusing to figure out where the line between enabling women and derailing them from traditions that have proved to work effectively is. (Perhaps some of Yonathan's basic questions needed to be answered - Yoni magna 🙃) Or understanding the difficulties of assuming multiple roles in a household overlooking the importance of distribution of roles. It is also difficult to differentiate between lack of opportunity or an enabling environment and lack of responsibility and accountability especially because the culture of self-awareness, constructive criticism and support isn't all that common in Eth. And through attempting to oppose 'cancel culture' and push for the red pill, what feminism stands and fights for is lost. The alarming part is the number of people who are applauding these statements at face value.
      In any case, Mahi did outclass her!

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 7 місяців тому

      exactly😁 she is pick me

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 7 місяців тому

      @@jerrysalem1115 you’r just copying what they say about pearl. Come up with sth better next time

  • @thomasthomas4194
    @thomasthomas4194 7 місяців тому +1

    የምታነሱት ሃሳቦች በጣም አሪፍ እሪፍ ነው ግን ሰአት አጠቃቀማችሁ ያሳቅቃል በጣም ብዙ ሰአት ነው የምትጠቀሙት ቶሎ ቶሎ እናንተን ለመከታተል ሰአት የሚገድባቸው ቡዙ ሰዎች አሉ እና በጣም ብዙ እንግሊዘኛ ትጠቀማላችሁ so እነዚህን ነገሮች ብታስተካክክሉ በጣም ጥሩ ነው ።

  • @Ayniyee
    @Ayniyee 7 місяців тому +124

    በቃ ሴትም ጎበዝ ናት። ወንድም ጎበዝ ነው።🤝🤝🤝🤝👏👏👏👏👏👏

    • @Tsion-xt2pn
      @Tsion-xt2pn 7 місяців тому +3

      Getan yimachish👍

    • @Seyumhh
      @Seyumhh 7 місяців тому +3

      ግልግል 😁

    • @holyanatakele1352
      @holyanatakele1352 7 місяців тому +2

      አዎ እንዴዚ ገላልላቸዉ😂😂😂😂😂

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  7 місяців тому +14

      Thank you ❤❤😂

    • @milan-it4ck
      @milan-it4ck 7 місяців тому +2

      @@WECHEWGOOD you reply the comment but why you didn't like

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 4 місяці тому

    The best ever episode!! Mahi I love your sharp mind, but please watch this episode again, and be reflective. Much appreciated all 🎉

  • @withmeron
    @withmeron 7 місяців тому +42

    She is so so right. ለምን ትዋሻላችሁ እሷ አብዛኛው ሀቅ ሀቁን እያወራች ነው reality ነው የምታወራው not መፅሀፍ ላይ ያለ

  • @AbilaEyu-pt7tc
    @AbilaEyu-pt7tc 7 місяців тому +3

    በጣም ቆንጆ ጊዜ በጣም ቆንጆ ትምህርት ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችንም እወዳችኋለሁ

  • @MekidesNigussie
    @MekidesNigussie 7 місяців тому +10

    The guest trys to show she knows better but has no point
    she just talk only based on her experience and expect others to accept it

  • @mekdelawitteklu760
    @mekdelawitteklu760 7 місяців тому +1

    One of the best episode ever i realy enjoy and participated ,it was so educative , ❤❤❤❤❤

  • @samuelmulugeta2576
    @samuelmulugeta2576 7 місяців тому +27

    It is arguably the best episode so far. DAMN!!!!

  • @MK-ef6yy
    @MK-ef6yy 7 місяців тому +2

    There are so many points I agree with Tigi and I learned so much from this episode. Thank You

  • @naodghirmay4091
    @naodghirmay4091 7 місяців тому +88

    ወቸው Ğóőɗ ይምረጡ ወቸው Ğŏøđ ይቀጥላል በኛ ፍቅር እስፖንሰር ይቅርባል ፍቅር እንስጣቸዉ፡ļìƙê like 👍 ✨️✨️✨️

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 7 місяців тому +3

    "በስንቱ" የሚለው የቴሌቪዥን ድራማ የወንድን እና የሴትን ባህሪያት አዛብተን እንድለምድ እያለማመዱን እንደሆነ አስባለሁ። ምን ይመስላችኋል?

  • @kalkidanasebe8087
    @kalkidanasebe8087 7 місяців тому +21

    I can't believe i watch 4 hours podcast

  • @webersetmekonnen4524
    @webersetmekonnen4524 2 місяці тому

    Best episode !!TG Thank you so much Please invite Tg again. This is amazing. We love you all but this is amazing. Finally, we’re facing the truth.

  • @mieef8112
    @mieef8112 7 місяців тому +17

    Zare tsede guest. Ende balefaw aynet guest degmachu endatametubn. Love y'all

  • @tizitakentiba3703
    @tizitakentiba3703 7 місяців тому +1

    This is amazing. I have never listened to a 4 hours podcast in one sit. OMG.... Tigiye thank you so much for being our voice. I have been saying that ጸጉራቸውን እንዲያሳድጉ እና እንዲሰሩ የሚፈቅዱ ወላጆች have a problem. Now here comes the ብልሀተኛ ሴት

  • @TsionSamson
    @TsionSamson 7 місяців тому +8

    Mahi I'm proud to see you like this 👌 💛

  • @sofiyahassen3999
    @sofiyahassen3999 7 місяців тому +2

    What a podcast! asbelugnal #1 episode thank you 😊

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 7 місяців тому +20

    የዛሬውን ፕሮግራም በጣም ተምሬበታለሁ 👍🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @eyeruswodem490
    @eyeruswodem490 7 місяців тому +4

    She is so right . እያወራችሁ ሁሉ እውነት ነው እውነት የመቀበል ልምድ ከሌለን በስተቀር

  • @zelalemendeshaw4101
    @zelalemendeshaw4101 7 місяців тому +64

    ይሄ ፖድካስት ያለ ማህሌት ባዶ ነው፡፡እንኳን በደህና ተመለሽ ዮኒ እና ቤኪ you guys Just ...

  • @MK-ef6yy
    @MK-ef6yy 7 місяців тому +3

    There are so many points I agree with and I learned so much from this episode. Thank you👏👏

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 7 місяців тому +5

    You were missed last week Mahi! You look stunning today demo!

  • @lidiyagetachew3304
    @lidiyagetachew3304 7 місяців тому +1

    I may not fully support her idea but i really like the way she argues her point very logically.... We are lucky we have got such generation.... Tnx wechegood team ❤❤❤

  • @happyvibes-b2p
    @happyvibes-b2p 7 місяців тому +18

    From what I've seen in this video, I agree with Mahi's perspective and strongly disagree with TG. She seems to be projecting her own views, which aren't based on science or reality. I can't believe she said narcissistic personality disorder isn't real. She needs to educate herself more about mental health issues like NPD, anxiety, and depression, they are very real. "Wechew Gud" podcast should invite experienced and educated guests for discussions on mental health, as it's a sensitive topic. TG has a wrong definition of narcissism, trauma, abuse, and other issues she mentioned. Without proper training or licensing she is misleading people. I hope viewers don't take her seriously. I don't understand why she's so focused on masculinity and femininity, life and relationships are more complex than that. I feel like I wasted four hours watching this, as most of her ideas are wrong. As a psychologist, I can tell you it's normal for men to be emotional and express their feelings they need emotional support too. I recommend people not to take this video seriously.

    • @atsedemariambizuneh5270
      @atsedemariambizuneh5270 7 місяців тому

      very true!

    • @RasWolde-zv1dc
      @RasWolde-zv1dc 7 місяців тому +1

      I have taken some psychology course before and i think i know what the meaning and the definition of narcissism. I did not get any contradiction from TG's definition and what i have learned before. I don't expect you to like this episode like i do. You said that you are feeling that the episode is just waste of time. But for me it gave great information and deep understanding about gender role. Tg's perspective is very clear, she said that we have to behave according to our nature. I am fully agree to this point at all. She gave me great commitment to update myself and to be a man like she said the man ought to be. But, in return i want femininity from females. That what i want throughout my life.

  • @fitsumhagos5899
    @fitsumhagos5899 7 місяців тому +1

    Betam yabed episode new i think rejemum yihe yimslegnal becha yabede ena mewrat yenbrebet topic nber❤ . mahi modern set honesh yehone alama ena flagot norosh provider protector.. masculine yehone wend letagegni atcheyime mekber yemifleg wende hono demo tegegna mehonem aychalem. Yehone bota lay 1un nger eytalen lelagnawe lay mesrat yinorbenal. Tigi betam yabede perspective yalashe set nesh. le tewledu tasfelginaleah🎉 2:50 lay 100% shetet yehone advice new yesteshen be manegnawem aynet ye hiywet mnged lay pretend madreg yemiyazalk aymslegnem specially ketaynet yalew situation lay. Tnx guys

  • @jaethioentertainment
    @jaethioentertainment 7 місяців тому +11

    ወቸው Good 4 ሰአት ሙሉ ቁቁቁቁቁጭጭጭጭጭ ብዬ አየሁትኮ??? የምር ግን በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @denksiratamirat5015
    @denksiratamirat5015 7 місяців тому +1

    U have invited the best guest with genuine idea..... and i want to appreciate the hosts specially mahi she was very challenging thankyou guys

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 7 місяців тому +14

    Welcome back Mahiyee 😍 love to see you guys ❤️

  • @mewaelgessesse8360
    @mewaelgessesse8360 7 місяців тому +4

    Why not 2 የተለያየ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች በ1ቀን አታቀርቡም, ቻሌንጅ መደረግ አለበት ገስቱ። የመጣ ሰው ሁላ የፈለገውን መረዛማ ሀሳብ ረጭቶ እዳይሄድ። በሀሳብ መሞገትን ለመለማመድ።

  • @mintefresh251
    @mintefresh251 7 місяців тому +6

    Tigi's that's my little sister's name. she is very smart like you too.
    This was an amazing content Thanks guy's. We love you guys

  • @rekikakalewold
    @rekikakalewold 7 місяців тому +5

    yeayyyyyyy mahi is back y'all, ofc we love you mahiyeeeeeee❤💖💗💓💞

  • @ermiget5732
    @ermiget5732 7 місяців тому +22

    ማሂ በጣም ጥሩ ጥሩ point ነበር ያነሳሽው። ነገር ግን በአቋምሽ ፀንተሽ የራስሽን እምነትና እውቀት ተንተርሰሽ ማብራሪያ በሚገባ አልሰጠሽበትም እሷ ጫን ስትልሽ ታፈገፍጊያለሽ። ከአቤል ይህንን አቋም ይዞ የሚከራከረውን አደንቅለታለሁ አንቺም ያንን ልትወስጂ ይገባል። በረከት አስቦትም ይሁን ሳያስበው ነጥብ አስቆጥሮብሻል አስተሳሰብሽ እንደዛ ከሆነ ያሳዝናል። በጣም የማከብርሽ ነበርሽ ግን በዚህ podcast የሰጠሽው አንድ አስተያየት አንቺን አይመጥንም..... anyway when we come to your guest, ነፃ social media ከሰጠን ቱርፋቶች ማህል ናት imagine ይችን ሴት አዳምጦ በረከት እንዳለው ከ25 ዓመት በታች ያሉና ወይንም አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችንን ወይንም በንግግሯ ውስጥ የምትጠቀመውን እንግሊዘኛ ምሁር ነች ብለው ህይወታቸው የሚመሰቃቀል እንዲሁም ቤታቸውን የሚያፈርሱ እንዳሉ ሳስብ ይዘገንነኛል። ሲጀምር እሷ በዘርፉ ምንም ልምድ የሌላትና የሷን አስተሳሰብ ሌላው ላይ ለማስረጽ የምትታገል ፍጡር ናት ሀሳቦቿ ከሀሳቦቿ ይጣረሳል። በጋብቻ ሆነ በፍቅር ህይወት ለማማከር እንደው ዝምብሎ የተወሰነ መጽሀፍ ስላነበብሽ ወይንም እሷ እንዳለችው የተወሰነ አጫጭር ኮርስ ስለወሰድሽ ብቁ የሚያደርግሽ አይደለም። አንድን ሰው አንቺ አሁን ለሶስትነ ለአራት ሰዓት ባወራሽው ልክ ለማውራትና በተለይም ይህንን ሳይንስ ሰዎች ላይ ለማማከር ና ለማስረጽ የስነልቦና ትምህርት ማለትም Behavioral Health Science, Mental Health Counseling, Marriage and Family Therapy የመሳሰሉትን ከ regular phycology ጋር በማጣመር የተለያዩ research ማድረግ ይጠበቅብሻል። imagine የፖለቲካ ሳይንስ ምሩቅ even ስታወራ period እያለች የሷ ሀሳብ ትክክለኛ እንደሆነና አዳምጡኝ በማለት dictatorship አካሄድ ትጠቀማለች። ሀሳብሽ እንደሃሳብ መብትሽ ሲሆን ለማማከርና አንቺ የተናገርሽውን ሀሳብ ለመግዛት ብቁ አይደለሽም። በርግጥ በመማረወና እራስሽን በማብቃት ዶክተር መሆን ሁሉ ትችያለሽ አለበለዚያ እንደው ይ social media platform ተገኘ ተብሎ በዚህ መጠን መናገርና ማደናገር ተገቢ አይደለም። ሌላው ትዳርን በተመለከተ ሲመስልሽና ካንቺ ሐሳብ ጋር ሲራመድ መጽሐፍ ቅዱስን ማጣቀስ ሲደብርሽ ደግሞ የራስሽን ተሞክሮ ማራመድ ተገቢ አይደለም። ወንድ ልጅ provider and protector እንደሆነ setup ሳይሆን nature gift ነው። አንቺ በምትይው መልኩ ግን ሴት ልጅ ጠንካራ እምትሰራ መሆን አለባት ብሎ የሚያምን ወንድ ላንቺ red flag እንደሆነ ስትነግሪን ወንድ ልጅ provide ወይም protector ስለሆነ ብቻ እንደፈለገ ሊያሽከረክርሽ እንደሚችል ማወቅ አለብሽ። ትዳርና ያንቺ concept totally ሩቅ እንደሆናችሁ ግን ልነግርሽ እፈልጋለሁ። መቼም ድስት ግጣሙን አያጣምና አግብተሽ ይሆናል ግ I am so sorry for your partner. ሴት መማር መስራት እራሷን መቻል አለባት። አንድ ሺህ አንድ ተጨባጭ ምሳሌ እሰጥሻለሁ መፃፉ ደከመኝ እንጂ። እዚህ በምኖርበት አሜሪካ በስራ ምክንያት ከተለያዩ ነጭም ሆነ ጥቁር ጋር ቅርበት ስላለኝ አንቺ ዛሬ ተነስተሽ የምታጣቅሻቸውን ቁንጽል መፃህፍት እያነበቡ አድገው ካንቺ በተሻለ በዘርፉ ጠለቅ ያለ በትምህርተም ሆነ በልምድ የተሻሉ አማካሪ አማክረው ወደ ትዳር ሲገቡም ሆነ በጓደኝነት ዘመን life ሆነ ወጪያቸውን share አድርገው ነው.የሚኖሩት። ለማንኛውም ሀሳብሽን እንደግል ሀሳብሽ አክብሬ በዘርፉ ትልቅ ምርምርና ጥናት ከacademic እውቀት ጋር እንዳደረገ ሰው አዳምጡኝ ማለትና ሰውን ማወዛገብ please ይቅረብሽ ለትውልዱና ለህጻነት አስቢ now a days social media እንደ እውቀት reference የሚያደርግ ትውልድ የሞላበት ሀገር ውስጥ ነው ያለሽው። ህክምና ና የስነልቦና ትምህርት እንደ ኮፒውተር ኮርስ ወስዶ አውቃለሁ ማለት ይከብደል።

    • @nicho3919
      @nicho3919 7 місяців тому

      Ufff Thank you!

    • @MeklitYoseph-iw4gz
      @MeklitYoseph-iw4gz 7 місяців тому

      Well said

    • @elsabetdesalegn
      @elsabetdesalegn 7 місяців тому

      🙏🙏🙏ተባረኪ እውነት እኔ በተሳሳተ መንገድ ተረድቻት ነው?ወይስ እውነትም እሷ ነች እያልኩ ነበር ልጅቷ ትክክል መሆን ብቻ ነው ፍላጎቷ።

    • @fuuad1234
      @fuuad1234 2 місяці тому

      THANK YOU

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 6 місяців тому +1

    የቲጂ ሃሳብ እውነታ አለው በነገራችን ላይ እስልምና ሴትን ሴት እንድትሆን ሚያበረታ ክተፍጥሮዋ ጋር እንድትስማማ ወንድም ወንድ ብቻ እንዲሆን ያዛል ክሞላ ጎደል ሃሳብዋ ልክ ነው ድፍረቱ ካላሽ እስልምና ስለ ሴት እና ወንድ ሚለውን ብታጠኝ

  • @MekdesGebrehiwot
    @MekdesGebrehiwot 7 місяців тому +3

    Woww, this is best one!
    Mahi this is you you can do hard talks.. you are very mature on discussion. This your gift, please do more hard talks, I even wish you have your own podcast where you can do hard talks on some social issues. You can bring a change as a woman, media person, and community. Proud of you.
    Tg, I like your perspective but not everything is concluded the way you stated. But I precipitate your perspective. Good luck.

  • @besufikadtedese8640
    @besufikadtedese8640 7 місяців тому

    What kind of episode guys🙏
    ወቸው good yimesagn episode!
    Respect🙏

  • @MohammedAmin-xv9oc
    @MohammedAmin-xv9oc 7 місяців тому +5

    Mahi ye beruan part woow. You really knew us !daaamn!!!😃

  • @freethoughtsandsearchingtr6387
    @freethoughtsandsearchingtr6387 7 місяців тому +1

    This is the best episode so far.......... a matured woman with brilliant understanding of the world
    , i was getting tired of seeing tenage tiktokers with no talent