Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኮማቾች ትገርማላችሁ ዘፈንኮ ነው ሴት ወድ ይላልዴ ሆታ ማነው የወድ ብቻ ነው ያለው እኔ የሆታ አለቃ ነኝ ብላችሁሳ ቀላል እንላለን ! ግን በያገሩ ሆታ ይለያያል እኔም የሰሜን ሸዋ ልጅነኝ ግን እደዚህ አደለም ያሆ የምንለው የኛገር ሆታ በጣም ደስ ይላል እዴት እደሚደምቀ አጠይቁኝ
ሸዋ ውሥጤነው እኔ ወሎዬነኝ
እኔ የመሬ ልጅ ነኝ ያውምየገጠር ብዙ ዘፈኖች እዘፍን ነበር ግን ሴትልጅ ያሆአይልም እሺ ውዶቼ
ዬእነዋሪ ቆላ ሰወች ናቸው መልካቸው በጣም ቆጆ ነው ግን ካለጊዜው ዬሚታጠቁት መቀነት ብዙም አይመቸኝ
they are beautiful in their special way 😶
የሸዋ ልጅ ነኝ ለዛውም የሬማ ግን ሴት ያሆ ይላልዴ ? ማለቴ ባህላዊ ዘፈን ነበር ድሮ ለማንቻውም ይመቻችሁ ሸዋ መራቤት 💓💓
ማር መሬና ሚዳ ያሁ ይላሉ
ኧረ ሴት ሆ አይልም እኔ ባደኩበት አካባቢ መርሀቤቴ እንሳሮ ወረዳ ነውር ነው
yihe chifera menz wust doba kebele new merebete wesen
የሸዋ ልጅ ነኝ ክክክክክክጊዜው ተቀይሯል አትፍረዱባቸው
ሰብስክራይብ አርጉት እያንዳንድሽ እንበርታታለን በሩቱልን
ሀሀሀሀኧረ😂ወዱ፡ሴት፡መሰለሴቱ፡ወድ መሰለ፡ኧረ፡ወደየት😃
ሀሀሀሀሀሀ ከተቀየረ አይቀር
እኔም የደራ ልጅ ነኝ ሰሜን ሸዋ ሴት ልጅ ያሆ አትልም
ሴት ይዘፍናልይ ያሆ ይላል
ባህላችንን ጥሳችሗል ሴት ያሆ አትልም እኔ የሚዳ የመራኛ ልጅ ነኝ
ejagar wendochinachewu endihemilut
😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚
yerema ljochi telemamedu
አይዞአችሁ የሸዋ ሴቶች ድሮ አደዋ ሲዘመት በዙ ሴት አያቶቻችን ዘምተው ነበረ እኮ የነበር ሲወራ ይመስላል ያልነበር ሆነና ምን ይደረግ ታዲያ
ሸዋ ነኝ እምኮራበት ግን ሴት ያሆ አትልም
ምናይነት ጊዜ ነው ሤት ሥትል ተሠምቶ አይታወቅም ነበር
ሆሆ ስታምሩ ማሮች
Yesat wende nate merrawa
ኧሯ kkkkkkkkዉድድድ ያሀገሬ ልጆች 😍😍
ቱቱ አበስ ገበርኩ እኔም የገጠር ልኚ ግን ሴት ልጂ ያሆ አትልም ትልቅ ነውር
ሀሀሀሀሀ
Alem Alem yemayel yelem leke neshe
Wii liginetyen astawesku lig iyalen indezih teyayzen inil neber selamachihu yibza yagerye ligochi giruye neg semyen shewa
አረ ሤት ያሆ አይልም ባህላችንን አታበላሹ
አሪ ዘበባየ ነበር የማውቀው ዛሬ ደሞ ያሆ
Kkkkkkkkkk
ክክክክክክክክ
በኛ ግዜ ወንዶች ነበሩ አሁን ደግሞ ሴት ሆነደ በሉ በወንዶች ነው የሚያምረው ስም አታጥፉ
እር ጉድ ክክክክክክ
Hoooo yet new new gen setam ho tele jemer are wedza
ከከከከከ እረ ሴቶቹ
ጉድ
እደ ሴት ያሆ ይላል ክክክክክ
ራያ ይመስላል ባህላቸው
ያለባህላችን
ሲያስቁ ሴት ያሆ ስትል የመጀመሪያ ጌዜየ ነው
የጉድ አገር ደሞ ሴት ያሆ ይላል ጉድኮነው
ነይበለሊቱ
@@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ 😂😂😂😂😂
ነይበለሊቱ አሉ ሴት ወደወንድ ተቀይረእደ
የሱሪዉ ሲገርመኝ ሀሀሀሀሀሀ
ጎኦድ
ክክክ ተረጋጉ ሆ
ወዶች ፆታ አስረከባችሁዴ ክክክ ምነው ታዲያ ድምጥም አልቀየራችሁ
እእእ ማላየው የለም ጉድ ነው
.አረእኔም የመዝ ልጅ ነኝ
እደ ሴት ሆ ይላል እደ??????? ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ግልቢጥ፣ውሻው ወደ ግጦሽ አህያው ወደ ሊጥ።አሉ ሆሆይ
Are gud men yemilut new ene lje hogn le adis amet eyzorn santem enset neber egna sendekm welen mata sekafel wendoch yekmun neber
ክክክክክ ወድ የለምድ ሴቱ የተነሳው
ሴት ሆነ ደሞ ያሆ የሚለውውአጂብ
kkkk enam alqem
ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉእኔ ላውርድላችሁ ዝም በሉ ዘቢደሮ ተራሽ ነዋሉ፣ዘቢደርደር ተራሽ እማደልአንች ድቃቂ መንገድ ልቀቂለጋለሞታ አለቅም ቦትደግሞ ለወንዶቹ የቧጮ ስራስር አይነድም ይጨሳል ጎርምሻለሁ ብሎ ምን ይጨናቦሳልእያለ ይቀጥላል ደግሞ አትበጨራረቁ ተደማመጡ ወይ መቃጠል ኪኪኪኪ
ክክክክክክክክ አይ ድምፅ
Wedochu toseli amowachew new kkkkkk
hasset yisetal ..... ddesssss silu
አይነፍም
kkkkkkkkkkkkkkkkgid wemdochu qomewu satochu
kkkkkksatmylalde
ደሞ ህጣን ናቸውውው
ኮማቾች ትገርማላችሁ ዘፈንኮ ነው ሴት ወድ ይላልዴ ሆታ ማነው የወድ ብቻ ነው ያለው እኔ የሆታ አለቃ ነኝ ብላችሁሳ ቀላል እንላለን ! ግን በያገሩ ሆታ ይለያያል እኔም የሰሜን ሸዋ ልጅነኝ ግን እደዚህ አደለም ያሆ የምንለው የኛገር ሆታ በጣም ደስ ይላል እዴት እደሚደምቀ አጠይቁኝ
ሸዋ ውሥጤነው እኔ ወሎዬነኝ
እኔ የመሬ ልጅ ነኝ ያውምየገጠር ብዙ ዘፈኖች እዘፍን ነበር ግን ሴትልጅ ያሆአይልም እሺ ውዶቼ
ዬእነዋሪ ቆላ ሰወች ናቸው መልካቸው በጣም ቆጆ ነው ግን ካለጊዜው ዬሚታጠቁት መቀነት ብዙም አይመቸኝ
they are beautiful in their special way 😶
የሸዋ ልጅ ነኝ ለዛውም የሬማ ግን ሴት ያሆ ይላልዴ ? ማለቴ ባህላዊ ዘፈን ነበር ድሮ ለማንቻውም ይመቻችሁ ሸዋ መራቤት 💓💓
ማር መሬና ሚዳ ያሁ ይላሉ
ኧረ ሴት ሆ አይልም እኔ ባደኩበት አካባቢ መርሀቤቴ እንሳሮ ወረዳ ነውር ነው
yihe chifera menz wust doba kebele new merebete wesen
የሸዋ ልጅ ነኝ ክክክክክክ
ጊዜው ተቀይሯል አትፍረዱባቸው
ሰብስክራይብ አርጉት እያንዳንድሽ እንበርታታለን በሩቱልን
ሀሀሀሀኧረ😂ወዱ፡ሴት፡መሰለ
ሴቱ፡ወድ መሰለ፡ኧረ፡ወደየት😃
ሀሀሀሀሀሀ ከተቀየረ አይቀር
እኔም የደራ ልጅ ነኝ ሰሜን ሸዋ ሴት ልጅ ያሆ አትልም
ሴት ይዘፍናልይ ያሆ ይላል
ባህላችንን ጥሳችሗል ሴት ያሆ አትልም እኔ የሚዳ የመራኛ ልጅ ነኝ
ejagar wendochinachewu endihemilut
😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚
yerema ljochi telemamedu
አይዞአችሁ የሸዋ ሴቶች ድሮ አደዋ ሲዘመት በዙ ሴት አያቶቻችን ዘምተው ነበረ እኮ የነበር ሲወራ ይመስላል ያልነበር ሆነና ምን ይደረግ ታዲያ
ሸዋ ነኝ እምኮራበት ግን ሴት ያሆ አትልም
ምናይነት ጊዜ ነው
ሤት ሥትል ተሠምቶ አይታወቅም ነበር
ሆሆ ስታምሩ ማሮች
Yesat wende nate merrawa
ኧሯ kkkkkkkk
ዉድድድ ያሀገሬ ልጆች 😍😍
ቱቱ አበስ ገበርኩ እኔም የገጠር ልኚ ግን ሴት ልጂ ያሆ አትልም ትልቅ ነውር
ሀሀሀሀሀ
Alem Alem yemayel yelem leke neshe
Wii liginetyen astawesku lig iyalen indezih teyayzen inil neber selamachihu yibza yagerye ligochi giruye neg semyen shewa
አረ ሤት ያሆ አይልም ባህላችንን አታበላሹ
አሪ ዘበባየ ነበር የማውቀው ዛሬ ደሞ ያሆ
Kkkkkkkkkk
ክክክክክክክክ
በኛ ግዜ ወንዶች ነበሩ አሁን ደግሞ ሴት ሆነደ በሉ በወንዶች ነው የሚያምረው ስም አታጥፉ
እር ጉድ ክክክክክክ
Hoooo yet new new gen setam ho tele jemer are wedza
ከከከከከ እረ ሴቶቹ
ጉድ
እደ ሴት ያሆ ይላል ክክክክክ
ራያ ይመስላል ባህላቸው
ያለባህላችን
ሲያስቁ ሴት ያሆ ስትል የመጀመሪያ ጌዜየ ነው
የጉድ አገር ደሞ ሴት ያሆ ይላል ጉድኮነው
ነይበለሊቱ
@@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ 😂😂😂😂😂
ነይበለሊቱ አሉ ሴት ወደወንድ ተቀይረእደ
የሱሪዉ ሲገርመኝ ሀሀሀሀሀሀ
ጎኦድ
ክክክ ተረጋጉ ሆ
ወዶች ፆታ አስረከባችሁዴ ክክክ ምነው ታዲያ ድምጥም አልቀየራችሁ
እእእ ማላየው የለም ጉድ ነው
.አረእኔም የመዝ ልጅ ነኝ
እደ ሴት ሆ ይላል እደ??????? ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ግልቢጥ፣
ውሻው ወደ ግጦሽ አህያው ወደ ሊጥ።
አሉ ሆሆይ
Are gud men yemilut new ene lje hogn le adis amet eyzorn santem enset neber egna sendekm welen mata sekafel wendoch yekmun neber
ክክክክክ ወድ የለምድ ሴቱ የተነሳው
ሴት ሆነ ደሞ ያሆ የሚለውው
አጂብ
kkkk enam alqem
ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉ
እኔ ላውርድላችሁ ዝም በሉ ዘቢደሮ ተራሽ ነዋሉ፣ዘቢደርደር ተራሽ እማደል
አንች ድቃቂ መንገድ ልቀቂ
ለጋለሞታ አለቅም ቦት
ደግሞ ለወንዶቹ
የቧጮ ስራስር አይነድም ይጨሳል ጎርምሻለሁ ብሎ ምን ይጨናቦሳል
እያለ ይቀጥላል ደግሞ አትበጨራረቁ ተደማመጡ ወይ መቃጠል ኪኪኪኪ
ክክክክክክክክ አይ ድምፅ
Wedochu toseli amowachew new kkkkkk
hasset yisetal ..... ddesssss silu
አይነፍም
kkkkkkkkkkkkkkkkgid wemdochu qomewu satochu
kkkkkksatmylalde
ደሞ ህጣን ናቸውውው
ክክክክክክክክ