ኢትዮ ጃጎ በባህል ምግብ ብቅ ብሏል ተወዱታላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 років тому +3

    ዋዉ በጣም ያምራል በናትሽ ስታቦኪ ዉሀዉ የሞቀ ዉሀ ነው ወይስ በቀዝቃዛ ነው ያቦካሽዉ
    እና ደግሞ እርሾ ካሜራ ነው የተጠቀምሽዉ ንገሪኝ በእግዚአብሔር በጣም በእጀራ አምሮት ልሞት ነው

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171  5 років тому +2

      በቀዝቃዛ ውሃ ነው ማታ በ ዳቦ እርሶ ትንሽ ሊጥ አቡክቸው በ ነጋታው አጎባጎብኩት በ ሁለተኛው ቀን ጋገርኩት ግን የእንደራ እርሾ ካለሽ በቀዝቃዛ ውሃ ዛሬ ጠዋት አቡክተሽ ነገ ረፋድ ላይ መጋጋር ትችያለሽ

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 5 років тому +1

    Thanks mekdi👍👌

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171  5 років тому +1

      አመሰግናለሁ የናታን እናት የኔ ሞልቃቃ

  • @ZinashandFlorian
    @ZinashandFlorian 5 років тому +2

    አይገርምም እኔ ራሴ ልክ እንደንቺ ነው ሽሮ ምሰረው ዋዉ የቁምጣሽ ነገር ምንም አያሰስብሽ ሁሉም በቤቱ በቁምጣ ነው ምቀመጥ
    በርች መልካም የረፍት ቀን

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171  5 років тому

      አመሰግናለሁ ዝንዬ የኔ ማልካም ጀግና ሴት

  • @familytube6745
    @familytube6745 5 років тому +2

    አቦ ይመችሽ በጣም እናመሰግናለን በርቺ

  • @sumayabinttiiislmaa6696
    @sumayabinttiiislmaa6696 5 років тому +1

    Mashalahaa 👍👍

  • @yeabelenat930
    @yeabelenat930 5 років тому +4

    በቤት ውስጥ የፈልግሽው ብትለብሽ መብት ነው እህት እናመሰግናለን
    በዓርብ ቀን ጥያቄ ጠይቄ ነበር መልስ ብትሰጭን ጥሩ ነበር እየጠበኩሽ ነው

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171  5 років тому

      ጥያቄሽን አስታውሽኝ እናት

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 5 років тому

    እህቴ ውድድድ ደስ ትይኝ አለሽ ኩሩ ኢትዮጵያውያዊ ነሽ

  • @እልሀምዱሊላአልሀምዱሊላ

    መቅድየ የኔቆንጃ በጣም ያምራል በርቺ።

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    ይመችሽ.ጃጎየ
    ሁሉም.ያምራል

  • @fatuma9695
    @fatuma9695 5 років тому +1

    ዋው ባለሞያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ለቁጣሽ አትሠቢ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ኸ8ጰ

    ችግር የለውም ማሬ ቁምጣ ለቤት ጥሩነው ለሰው አትጨነቂ የሁሉም አሰተያየት ስለሚለያይ so እደተመቸሽ ልበሽ የአመቱ የ ዩቲዩብ ምርጥ ሴት ዛሬነው የሚገርመው ያየሁት ስራወችሽን በርች

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 5 років тому +1

    ስወድሽ አኮ መቅድዬ እናመሰግናለን

  • @ggbbb9629
    @ggbbb9629 5 років тому +1

    በጣም ነው የምወደሽሽሽሽ እህቴ

  • @hikimaumer2637
    @hikimaumer2637 5 років тому +1

    Qonjo yahona chilfa yamimasl xafxafa enjara mawcha ala bsu awchi ejishin endatiqaxayi baeji atawchi injera way bamamasay awchi

  • @selamseli5891
    @selamseli5891 5 років тому +1

    ❤❤❤❤

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 5 років тому +1

    Brava 👌👌❤

  • @የስሚር
    @የስሚር 5 років тому +1

    መቅዲዬ እርግጠኛ ነኝ ምንምብትለብሺ ያምርብሻል እኔ ግን ሽሮ እንዲህ አይደለም የምስራው ለማንኛውም የውሉም ሙያ ይለያያል የአንቺን ደሞ እሞክረዋላው

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z 5 років тому

      ማሚ በረቺ ሲጄመረ እናቴን ነው የምትመስልኝ መልክሺ እወድሺ አለሁ።

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171  5 років тому

      @@user-dz4pe2em1z ዘመድ እንዳንሆን ብቻ ሃሃሃ

  • @fjsjdnsjsj790
    @fjsjdnsjsj790 5 років тому +1

    Yane Marrrrrr

  • @bsnsndnsbbendndndn825
    @bsnsndnsbbendndndn825 3 роки тому

    አጎባጉቤዋለሁ

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 5 років тому +1

    Wyeee hager 💚💛❤

  • @elyasfamily9844
    @elyasfamily9844 5 років тому +1

    እባክሽ እንጀራሽን አስተካኪው

  • @tirhashaile3944
    @tirhashaile3944 5 років тому +1

    Menaw shewa mabetshi naw malebase ename kumeta naw mewad

  • @maryayaya7112
    @maryayaya7112 5 років тому +1

    Selam yeniya marr

  • @meskieEthiopia7043
    @meskieEthiopia7043 5 років тому

    Wow konjo new

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 років тому +1

    መቅዲ ባለሙያ በምግብ ስራ አይቸሽ አላውቅም

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj4774 4 роки тому

    Balemay neshi thakew maye aselemedeshi

  • @abumeryem3292
    @abumeryem3292 5 років тому +1

    እነመሰግነል እነት እስኪ የባረሌ ያልሽውን ሻፓ አደራ እዳረሽው እንድታሳይን እሽ

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171  5 років тому

      አሁን አሳይቻለሁ ገብተሽ እይው እናት

  • @Rhel579
    @Rhel579 5 років тому +1

    Yena mare yemechesche

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому

    እናት የሊጡ አቦካክ አሳይን እንጂ ምን ምን እርገሽ እንዳቦካሹ ዱቄቱ ደሞ ስሙ ምንድነው ለምን ከዱቄት ሚለይአለ ብቻ ንገሪኝ

  • @deqemhare
    @deqemhare 5 років тому

    Absitus???

  • @Lolo-su3cb
    @Lolo-su3cb 5 років тому

    ወዉማቅዲ ቁምጠ የምር ብሻል የሣምር እነት ቆንጆማቅዲ ቆንጆ

    • @Lolo-su3cb
      @Lolo-su3cb 5 років тому

      👍👍👍👍👍👍❤👍❤👍

  • @zenebe1239
    @zenebe1239 5 років тому +4

    እቅርታ አርጊሊኝና እሄን የማያውቅ
    አለ ኢትዮጵያ ተወልዶ ካለ ያሳዝናል

  • @መህቡባብንትዳውድ
    @መህቡባብንትዳውድ 5 років тому

    ዛሬ አንደኛነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @የስሚር
    @የስሚር 5 років тому

    መቅዲዬ እርግጠኛ ነኝ ምንምብትለብሺ ያምርብሻል እኔ ግን ሽሮ እንዲህ አይደለም የምስራው ለማንኛውም የውሉም ሙያ ይለያያል የአንቺን ደሞ እሞክረዋላው