ለምን ትፈራላችሁ? kesis Ashenafi G.mariam

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 12 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 днів тому +1

    አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 12 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 12 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እኔ የትማርኩት ከሁሉም ነገር በፍት እግዚአብሔር ማሰቅደም እንደልበይ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Saba-7
    @Saba-7 12 днів тому +1

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimimekonnen8658
    @mimimekonnen8658 12 днів тому

    ለ🙏🏿እግዚአብሔር 🙏🏿ክብር ምስጋና ይሁን።
    ቃለ ሕይወት ይሁንልኝ።

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 12 днів тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 12 днів тому

    አሜን ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 9 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ልባችንን ይርዳው

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku 12 днів тому

    አሜን❤አሜን🎉 አሜን❤አሜን🎉 እግዚአብሔር ከኛጋርነው ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Shamsa-vy1sy
      @Shamsa-vy1sy 11 днів тому

      Amen kale hewote yasmaln mamhere

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 днів тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 днів тому

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 днів тому

    አሜን 🙏አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 12 днів тому +1

    አሜን አሜን❤

  • @belay5969
    @belay5969 10 днів тому

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 днів тому

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ.....አሜን🙏🙏🙏

  • @lydia7654
    @lydia7654 12 днів тому

    እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @etsubsileshi8303
    @etsubsileshi8303 12 днів тому

    ፍርሃቴን አስወግድልኝ።
    አለማመኔን እርዳው ጌታ ሆይ

  • @AddisMohammed-x7z
    @AddisMohammed-x7z 12 днів тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ነኝ ጌታ የተናገረኝ በየጊዜው የፍርሃት መንፈስ ይነሳብኛል ጌታ በቃሉ ያፅናናኛል ያበረታታኛል ጀግና እሆናለሁ ደግሞ በተለያየ ጊዜ እንደገና ፈራለሁ አሁንም ያበረታኛል አቤቱ ማነዉ እንዳንተ የወደደኝ የታገሰኝ ፈሪዉ ልቤን መንፈስቅዱስ ይቃኘዉና አማኝ አድርገኝ የኔ አባት ያመነችዉን የበረታችዉን እራሴን ልጅህን ማየት ናፍቆኛል ደግሞ እንደምታደርገኝ አምናለሁ ሁልጊዜ ከኔ ጋር ስላለህ ማዕበል ወጀቡን ታሳልፍልኛለህ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimimekonnen8658
    @mimimekonnen8658 12 днів тому

    በሁሉም ነገር 🙏🏿እግዚአብሔር 🙏🏿ከእኔ ጋር መሆኑን ተረድቻለሁ።

  • @mimimekonnen8658
    @mimimekonnen8658 12 днів тому

    እምነት የአለምን ችግር ውጣ ውረድ ማሸነፊያ መሳሪያ መሆኑን ተረዳሁ።
    ክብሩን ምስጋናው ለእርሱ ይሁን። አሜን🙏🏿

  • @MeklitTeka-v6f
    @MeklitTeka-v6f 12 днів тому

    በእግዚአብሔር መታመን በየትኛውም ፈተና ውስጥ እንዳለብን

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 12 днів тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @eyerusalemdori4707
    @eyerusalemdori4707 11 днів тому

    ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 12 днів тому

    Amen amen amen egzabher yemesgen kale hiwoet ysemalen memeher ❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 днів тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏"እናንተ እምነት የጎደላችሁ ለምን ትፈራላችሁ"
    ምን ጊዜም ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በማንኛውም ቦታ ቀድሞ እንደሚገኝ እንዳለ ያሳየናል፣ ያለሱ ፈቃድም ምንም ሊሆን እንደማይቸልም፣ ያስተምረናል። ታንኳ ውስጥም ገብቶ የጠበቃቸው የዚህ ምሳሌ እንደሆነ፣ በትኛውም ቦታ እሱ እንደሆነ ጠባቂያችን ቀድሞ በሕይወታችን በኑሮአችን የሚገኝልን ተስፋችን እሱ እንደሆነ አስተምሮናል። እውነት ነው ሁሌም አብሮን ነው ክብር ምስጋና ውዳሴ ዝማሬ አምልኮ ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤ አሜን🙏
    "አቤቱ እውነተኛ ማዳንህን ዓይኖቻችን በማየታቸው ያን ጊዜ አፋችንን ደስታ ሞላ የቀኝ እጅህ ይቅርታ በላያችን ኾኖአልና በኀዘን ስንሄድ ያልተውከን አምላካችን በደስታ በረከት ወደ አንተ መለስኸን።" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 12 днів тому

    አሜን❤❤❤

  • @EmnetMulugeta-o1s
    @EmnetMulugeta-o1s 12 днів тому

    ቀሲስ ይሄ ትምህርተ ለኔ ነው እምነት የጎደለኝ እምነትን ይጨምርልኝ አምላክ ደግሞ አባቴ እምነት ብሎ ስሜን አወጣልኝ

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz 12 днів тому

    Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏Yihe new ye Ene Geta yihe new Amlake yemilewu. Ethiopianena hizebochwan yibarek❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 Tsegawun yabezaleh ♥️🌹♥️🌹♥️🌹

  • @mesi557
    @mesi557 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 12 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @noahtube8420
    @noahtube8420 12 днів тому

    Amen Kalehiwoten yasemalen

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku 12 днів тому

    እግዛቤር ከኔጋራ መሆኑን ትላትነው ያወኩት ጠይቄው መጥቼ ከቤተ ክርቲን መልስ እቤቴ መጥቼ መልስ ሰጠኝ ቀሲስ እኔነው የገኘሁት የወርቁታሪክ እኔም የኔን ሳስበው የጠየኩትን ከማግኘቴ እግዛብሔር ለካ ከኔጋራነው ብዬ በጣም ደነገጥኩ ታሪክነው የእግዚብሔር ታምር ድነው አሁንም እምነቴ በሱላይ አዲፀና ይዳኝ ቃለህወትያሰማልን ቀሲስ የእድሜኤ ዘመኖት ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @mekdesdear2768
    @mekdesdear2768 12 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c 12 днів тому

    Amen! kal hiwot yasmaln kesis!!

  • @MeklitTeka-v6f
    @MeklitTeka-v6f 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 12 днів тому

    Amen 🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 13 днів тому

    Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 13 днів тому +1

    Amen amen amen,

  • @deta8193
    @deta8193 12 днів тому

    Amen, kale hiwot yasemalin

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam 12 днів тому

    Amen Kale Hiwet Yasemalin

  • @FikirtaJalata
    @FikirtaJalata 9 днів тому

    እምን እግዚአብሔርን ማመን ማስቀደም እዳለብኝ ተማርኩ

  • @HemenHailu-u5o
    @HemenHailu-u5o 12 днів тому

    እኔን ነው እየተናገረ ያለው አመሠግነዋለሁ።

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 12 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @sarapipyano2485
    @sarapipyano2485 10 днів тому

    betam teru tmhert temryalew egzabher yemsgen

  • @kidanmheretenate9400
    @kidanmheretenate9400 12 днів тому

    Kisese ebakehe betelotehe asebegn betam tameme nw arase nege gena ena yelebe hemem yasayal alwugn ebakhe asebegn

  • @HemenHailu-u5o
    @HemenHailu-u5o 12 днів тому

    እኔም ባለፈው ሳምንት ስውሯ ማርያም ይሄን ቃል ሲያስተምሩ ነበር ።ዛሬ ጠዋት መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ይሄንኑ ቃል ሲያስተምሩ ነበር ቅዱስ ኡራኤልም ይሄንኑ ቃል ሲያስተምሩ ነበር ።አሁንም ደሞ ቄስስ እርሶ እያስተማሩን ነው ።እግዚያብሔር ይመስገን ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 днів тому

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርየም ሆይ...አሜን🙏🙏🙏

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 11 днів тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @hirutvangorder9165
    @hirutvangorder9165 12 днів тому

    Amen 🙏

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 12 днів тому

    Amen
    Kale hiwot yasemalin

  • @teshalegutema2691
    @teshalegutema2691 12 днів тому

    ❤❤❤

  • @EyuAschalew
    @EyuAschalew 4 години тому

    ❤❤❤❤❤