መጸለይ ለሚያቅተን አራት ምክሮች። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 156

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 20 годин тому +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 23 години тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @mesi557
    @mesi557 11 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኛ አባት ቀስስ አሸናፊ ።ትንሽ ብሆንም በእምነት አባታችን ሆይ ብለን :ከፀለይን እንደምሰማን ተምሬያለሁ ።🤲🙏

  • @lidiyat
    @lidiyat 19 годин тому +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 День тому +2

    አሜን እግዝአብሄር ይመስገን ቸርነቱ አያልቅም

  • @Saba-7
    @Saba-7 День тому +3

    ትንሽም ሆነ ትልቅ በምነት ከፀለይኩ እግዚአብሔር ፀሎቴን እንደሚሰማ ተምሪያለው

  • @TirisetGebremedin
    @TirisetGebremedin 10 годин тому

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠበቅለን አሜን።

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 9 годин тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቀሲሰ ረዥም እድሜ ይሰጥልን አሜን❤

  • @zena4992
    @zena4992 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @FreeMimi-jy5xz
    @FreeMimi-jy5xz День тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @RahelGualTewahdo
    @RahelGualTewahdo 10 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አባታችን

  • @helinamengstu8247
    @helinamengstu8247 День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ።ተምሬበታለሁ።❤❤

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 14 годин тому

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 День тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽

  • @ማቱሳላቢንያም
    @ማቱሳላቢንያም День тому +1

    አሜን ❤❤❤

  • @abereashagrie2326
    @abereashagrie2326 День тому +1

    ቃለ ሀይዘት ያሰማልን

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 13 годин тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነው በፀሎት ህይወቴ ሰነፊያለው እንድበረታ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @SenaitNew-mk6ye
    @SenaitNew-mk6ye День тому +1

    መ ምህር በጣም አመሰግናለሁ የኔህየወትን ነውያየሁበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Badema1991
    @Badema1991 День тому +14

    እኔ አሜሪካ ሐገር ነው የምኖረው በጣም የሚገርመው እፀልይ ቤተክርስትያን እሄድ ነበር ባይመቸኝ እንኳን ጠዋት መኪናዬን ሳላስነሳ በፊት ውስጥ ቁጭ ብዬ ፀሎት አደርስ ነበር እንዲሁም ማታ ከመተኛቴ በፊት አድርሼ ነበር የምተኛው አሁን ግን አምስት ስድስት ወር ጀምሮ ፀሎቱን ሆነ መፅሐፍ ቅዱሱን ማንበብ ዘንግቻለው እንዲያውም ከመተኛቴ በፊት በስልኬ ሙቪ አይቼ ሲደክመኝ እተኛለው በጣም እየተራራኩ ነው ልመለስ እልና ግን በሆነ ነገር ያዳክመኛል ፀሎት ማድረሴን እንድረሳ ያደርገኛል። እባክዎን ፀሎት ያድርጉልኝ ብርታት እንዳገኝ🙏🙏🙏

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb День тому +5

      ሚዲያው ነው የሚያድክመን እንዳንፀልይ ። እሱን ስትቀንስ ለውጥ ታያለህ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 23 години тому +1

      እኔም ደክሚ አለሁ 😢😢😢😢

    • @Badema1991
      @Badema1991 22 години тому +1

      @@MaryMary-xp2lb በትክክል እስማማለው

    • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
      @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 7 годин тому +1

      አዎ እኔ ዉዳሴ ማርያም ስጀምር እንቀልፍ ይመጣል 😢እና እንበርታ

  • @seyoumlegesse5032
    @seyoumlegesse5032 День тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 6 годин тому

    ፈጣሪ ቸርነቱ አብዝቶ ያድልልን መምህር ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅❤

  • @Samrawityitayew
    @Samrawityitayew 14 годин тому

    አሜን ። ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @WudeFekadu-d3r
    @WudeFekadu-d3r День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 3 години тому

    ቃአለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 День тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 11 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @eyerusalemdori4707
    @eyerusalemdori4707 14 годин тому

    ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @elsabetmesfin2681
    @elsabetmesfin2681 21 годину тому +2

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @etne958
    @etne958 День тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዕል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ከ4 አመት በላይ ትምህርቶትን የምከታተለ በእውነት በጣም ነው የትባረኩበት አሁንም በፀሎቶት ያስቡኝ ከነቤተሰቦቼ አፀደ ገብርኤል እባላለሁ

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg День тому +1

    Amen abatachin Kal hiwet yasemalen❤❤❤❤❤

  • @sebletsegaye901
    @sebletsegaye901 День тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 3 години тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ቀሢሥ🎉🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 23 години тому +2

    አሜን በትንሽ ስንበረታ ትልቁንም አንደርስበታለን

  • @eduam2859
    @eduam2859 10 годин тому

    በብዙ ተምሬቤታለው ቃለህይወትያሰማልን

  • @Wansheet.Tasfayee
    @Wansheet.Tasfayee День тому +1

    Ameen.Ameen🎉❤🎉🎉🎉

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 День тому +1

    አሜን..

  • @lydia7654
    @lydia7654 День тому +1

    እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ቀሲስ እድሚ ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ለመከረን ላስተማረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ ❤❤❤🙏

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e День тому +1

    እኔማ እየፀለይኩም እንቅልፌ ይመጣል በጣም ነው የምቸገረው ጌታ ይርዳኝ

  • @WorkneshWeldesenbet
    @WorkneshWeldesenbet 15 годин тому

    ቀለህወይት ያሰማልን

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 17 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 18 годин тому

    Eshi Kesis!
    Tilik timheret new.
    Betegbar lemetergom ejemralehu!!!
    May God Bless you, Kesis❤❤❤❤!!!!

  • @EphremTesfaye-q4t
    @EphremTesfaye-q4t День тому +2

    እግዚየብሔር ያክብርልኝ እራሴን እንዳይበት ረድቶኛል😊

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 День тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን እሽ የባለፈውም ተግብሬው ጠቆሞኛል 🙏

  • @Mariam-g5y
    @Mariam-g5y 13 годин тому

    Amen amen amen kalot yasemalen tsagawun yabezalen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dagydada7127
    @dagydada7127 День тому +2

    🙏🏽መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏽
    መምህር በእውነት በባለፈውም ትምህርት ያስተማሩን በሕይወቴ ለመተግበር ሙከራ ጀምሬ ተመስገን ጥሩ ለውጥ አምጥቻለው
    በዛሬውም ትምህርት ከፀሎት በፊት መደረግ ስላለባቸው የመንፈስ እና የስጋ ዝግጁነት እንደሚያስፈልግ ተረድቻለው
    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ፍሬንም እናፈራበት ዘንድ ለሁላችንም ልቦናችን ላይ ያኖርልን ዘንድ ብርታቱን ይስጠን አሜን::
    🙏🏽ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏽

  • @haileabgegziabher864
    @haileabgegziabher864 День тому +1

    Amen amen 🙏

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 День тому

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የእርሱን ትምህቱን ሳዳምጥ እዴት ደስ እደሚል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikirMichael-dq9oy
    @FikirMichael-dq9oy 9 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንዷ እኔ ነኝ ይሄ ሁሉ እኔ ጋር አለ እግዚአብሔር ያበርታን መፀለይ እየፈለኩ ግን ውስጤ ስልችት ይለዋል

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 День тому +1

    አሜን ቃለሕወአት ያአሰማአልእን መአምሕር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemGebreyohannes-p4z
    @LemlemGebreyohannes-p4z День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @starstar6167
    @starstar6167 9 годин тому

    Amen Amen Amen 🙏🏼 qale hiwet yesmalna abona

  • @HassetMaedot-j8l
    @HassetMaedot-j8l 14 годин тому

    AMEN EGZIABHER yimesgen memihirachin tebareklin nurilin

  • @belay5969
    @belay5969 4 години тому

    አሜን አሜን አሜን 🥹🥹🥹🥹

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot День тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @AskalaaTasfyee
    @AskalaaTasfyee День тому

    Amen amen amen sagale jirenyaa sana dhagesisu barsisa kenyaa ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትንሳኤደስታ
    @ትንሳኤደስታ День тому +1

    ❤""ቃለ ሂወትን ያሠማልን""❤

  • @meronbelachew3426
    @meronbelachew3426 День тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 День тому

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @BemnetAkele
    @BemnetAkele День тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 9 годин тому

    Amen Amen Amen 🙌🏾❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 15 годин тому

    ያንተን ድምፅ እና የእኔን ጆሮ እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @sarahdagne5625
    @sarahdagne5625 День тому

    አሜን

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 День тому

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 3 години тому

    Amen kalehuywet yasemalen memherahen

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e День тому

    ጌታ ሆይ ፀሎትን አስለምደኝ🙏😍😍😍

  • @alikk3781
    @alikk3781 День тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 День тому

    Ewnet new yena gata dekama lejochin erdagn amen amen amen wendemay Egziabehar abezeto yebarekihe

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 15 годин тому

    Amen amen kaleheweot Yasmine

  • @هابتم
    @هابتم 2 години тому

    Amen amen amen kale heyiwet yasemalen ❤❤❤❤

  • @Aster-c1f
    @Aster-c1f День тому

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏

  • @kokobetefera2701
    @kokobetefera2701 День тому

    Amen 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya День тому +1

    Amen kale heyeweten yasemaln semayawi yehone desetan yesetewot kesis

  • @EdenLovely
    @EdenLovely День тому

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber 🙏

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 12 годин тому

    Amen kalehewote yassemalene

  • @Mercy3887
    @Mercy3887 21 годину тому

    Kale hiwot yasemalin Yagelgilot zemenotin yibarklin Kesis🙏🏾

  • @yonatanabrhamtemtme8227
    @yonatanabrhamtemtme8227 День тому

    Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenotn yarzemln memhr ❤

  • @amehabelay2201
    @amehabelay2201 День тому

    Kalehiwot yasmalin!!

  • @yeworkliben
    @yeworkliben День тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @MaramMaram-g2b
    @MaramMaram-g2b День тому

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaneshGselassie
    @TesfaneshGselassie 4 години тому

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln

  • @Meazi16
    @Meazi16 День тому

    Amen 🙏🏽

  • @elsishkor9184
    @elsishkor9184 15 годин тому

    Amen, Amen Amen

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 День тому

    Amen❤❤❤

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 20 годин тому

    Amennn🎉🎉🎉❤❤❤

  • @samryfisha8873
    @samryfisha8873 Годину тому

    ..እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ቀሲስ ሁሌ እግዚአብሔ ባንተ በኩል ይናገረኛል ስንቱን ችግሬን ስንቱን ጭንቀቴን እንደፈታው ባንተ እግዚአብሔር ባንተ መልሶችን ይመልስልኛል ማታ ሳስበው የነበረውን የጠየኩትን አንተ መጥተህ የጥያቄዬን መልስ ትሰጠኛለህ እግዚአብሔር ሚወድህ ሰው ነህ ውስጤ ላንተ ያለው ክብር መዳኒአለም ነው ሚያውቀው የእግዚአብሔር ምርጥ መጠቀሚያ ነህ እንደኔ የስንቱ ቤት መልስ አግኝቷል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @WegayehuLema-ng9cq
    @WegayehuLema-ng9cq День тому

    Kalhiwat yasmalen❤❤❤

  • @Nana-fd5em
    @Nana-fd5em День тому

    Memoire kal Hiwot yasemaln

  • @uguc7808
    @uguc7808 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @santatesfaye1766
    @santatesfaye1766 Годину тому

    Amn

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 День тому

    Thank you 🙏 I learned a lot.

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 12 годин тому

    Kalehiwot yasemalen memher

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam День тому

    Amen

  • @Yosebeny
    @Yosebeny День тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 День тому

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @celinaassefa
    @celinaassefa 2 години тому

    Tebarek

  • @misrakAndargachew
    @misrakAndargachew День тому

    Kale hiwete yasemalen

  • @tigistwoldegeorges7056
    @tigistwoldegeorges7056 3 години тому

    Thank you so much❤

  • @momblessing174
    @momblessing174 День тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg День тому

    ሳልፀልይ አልተኛም ጠዋትም ማታም ምንም አይነት ስእል አድኖ የለኝም በአይምሮዬ መስቀሉን ብቻ እያየሁ እፀልያለው 2ደቂቃም ብትሆን ስጨርስ ቶሎ ስልኬን አያለው ይህ ትልቁ ስህተቴ ነው ተምራለሁ🙏🙏🙏