This is absolute disgrace, people are living a building that is not finished. Why should housing should be high rise buildings that a difficult to manage as well as being inconvenient to live in and exposed to fire hazards
It’s sad to hear that all authorities are talking the same reason that they are passing the problem to others. Why didn’t follow the problem and resolved. They are there to do the job not to give excuses. As a journalist you must push them to take their responsibility. Sad to this?
The journalist is doing a great job. However, he is too soft in confronting the responsible individuals. Make them answer the tough questions. Make them sweat. They took the responsibility to complete the job, not to blame others.
Mr Thomas, as you said some of the contractors without finishing the work they left that what you said, why don't tell those contractors names also the work agreement files.. I do hope the reporter, ask all this question.. So painful so many of them saffering
It is absolutly sickening and sad to hear the officials' reasons. Aren't they supposed to follow-up on the sites while on constructions? Blaming each other doesn't help anyone. Are those buildings safe to live in, are the foundations strong enough or might the buildings fall when people start to live in them? Shame! Shame!
What a shame how they are blaming each other I think it’s is your people and your country I think Ethiopian government should solve this problem before build another one it’s is sad to see those people as a citizen.
The electric power authority is the most trouble maker for all of us, Ethiopians. The same with the Water authority. Whoever got the contract to build these condominiums should be thrown in jail - they are real criminals. Shame on them. acording to this gentleman's response it seems hopeless. Who is accountable for these kinds of corruptions?
Tomas debele yetebalew sew bedenb memeremer alebet...yweham yemeberatem chiger kebetoch astedader gar beteyayaze new selezi yeheseweye gar yemeselegnal chigeru...melashum yemiyareka aydelem...
አይናችን በጣም ጠንካራ ምርጥ ፕሮግራም ነው
ጋዚጠኛው ክበርልን እኛ መኖር አልቻልንም ሳንኖር ወለድ እየከፈልን ይከብዳል
አይናችን በረቱ በጣም ደሞ ተሟጋች ሁኑ👍👍
ጋዜጠኛውን ማመስገን እፈልጋለው። ያልዳሰሰው ነገር የጣራ እና ግድግዳ ግብር በዚህ ሁኔታ ክፈሉ መባሉን ነው።
ማህበራችንም በውሃ እና መብራት ላይ ከሌሎች ሳይቶች በተሻለ ሁኔታ መስራቱን ተገንዝቤያለሁ
🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል 5 ዓመት...!
የመንግስት መስሪያ ቤቶች ተናበው አይሰሩ በቃ ወሬ ብቻ
አይናችን ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው
ግን ጋዜጠኛው ሞጋች አይደለም
አባሩት
አላፊነታቸው በአግባቡ የማይወጡ ባለስልጣኖችን መነሳት አለባቸው
እዉነት በጣም ነው የሚያሳዝኑት መንግስ የለ ምን
በጣም አሳፋሪ ነው /18 ፎቅ ተሰርቶ ዉሀ የለም ሊፍት የለም እጅግ ብዙ ነገር የቀረዋል ቱሪስት መሀል ከተማ ነው አሳፋሪ ኑሮ ነው የሚኖረዉ
thank you
good job!
This is what happens when government trying to build this kind of project .
ወንድሜ አትሳሳት መንግሰት መሰራቱ ሳይሆን ጥፋቱ አሰራሩን አለማወቁ ነዉ እንዲህ አይነቱ ፎቆች ሲሰሩ ለCEO ደሞዝ አይደለም የምትከፍለዉ Remuneration ይባላል ትልቅ ልዩነት አለዉ ከደሞዝ ጋራ ሰለዚህ የኢትዬጵያኖቹ ደሞዝ ሰለሚከፈላቸዉ ምንም ሞትቨትድ አይደሉም ግን Remuneration ብትከፍላቸዉ ትልቅ ለዉጥ ይመጣል
This is absolute disgrace, people are living a building that is not finished. Why should housing should be high rise buildings that a difficult to manage as well as being inconvenient to live in and exposed to fire hazards
It’s sad to hear that all authorities are talking the same reason that they are passing the problem to others. Why didn’t follow the problem and resolved. They are there to do the job not to give excuses. As a journalist you must push them to take their responsibility. Sad to this?
በጌታዋ የተማመነች በግ ላቷን ዉጭ አሳደረች ጋዜጠኛዉ የፈለገዉን ያህል ይጠይቅ ነገ ባለ ሰልጣኑ ከቦታዉ ተነሰቶ ሌላ ሰልጣን ይሰጠዋል አዲሱ ባለሰልጣን ቁልጭ ቁልጭ ይላል እኔ የማወቀወ የለም እያለ
The journalist is doing a great job. However, he is too soft in confronting the responsible individuals. Make them answer the tough questions. Make them sweat. They took the responsibility to complete the job, not to blame others.
ጋዜጠኞቹን በጣም እናመሰግናለን ስልካችሁን መግኘት ብንችል ተባበሩን
አይናችን ፕሮግራም ክትትላችሁ ደስ
ይላል በዚሁ በየክፍለከተማ ያለውን
የመልካም አሰተዳደርን ብትፈትሹ
ፈትሸዉ ትርፉ ደም ፍላት ነዉ ምንም ለዉጥ የለም
ሰዉ፣ ዘር ከሚቆጥር እንዲህ ችግርን እየዘገቡ ህዝቡን ከችግር ቢታደግ የት በደረስን
Mr Thomas,
as you said some of the contractors without finishing the work they left that what you said, why don't tell those contractors names also the work agreement files..
I do hope the reporter, ask all this question..
So painful so many of them saffering
Please finish at least the infrastructure of the housing before you gave for the owner for haven't sake ????
Wow , 8 flower apartment without lift. Unbelievable
1)ሰለሞን አበራ
2)ቶማስ ደበሌ
3)ስርካለም ታደሰ
ጭልጥ ያሉ ሌቦች እንደሆኑ ፊታቸውን ብቻ አይቶ መናገር ይቻላል።
Really? ይህን ያህል 15 ፎቅ ርዝመት ያለው ህንፃ አሳንሰር የለውም??? ጥያቄ መላሹ ምንድነው ያልከው?
ዋናው ትኩረታችን " ዋና ዋና" ሥራዎችን ማጠናቀቅ ነው÷??? ባለ 15 ፎቅ ህንፃ ሊፍት መግጠም ዋና ሥራ አይደለም? such an ignorant!
አቤት ሀገሬ ሃላፉነት ዬጎደላቼው ባላሰልጣናት በዬመሰራቤቱ ተሰግሰገዉ ሕዝቡን ያሰመርራሉ እረ በእውነት ሰሩ
Oh god ምን አይነት ጉድ
ነው ይህን ሁሉ ሲሰራ የአዳነች ስራ ምንድንነው ለታይታ ለሚታይ ስራ ነው ለምን?
በዚህ ውስጥ ስንት ሽህ
የሙስና ተግዳሮቶች አሉ
የሀገቱ መሪዎች ፊታቸውን ወደዚህ ይመልሱ እነሱንም ስለሚ ያስወቅስ ካልሆ
ነ የእነሱም እጅ ስንፍና
አለበት
ወይ ያገሬ ሰው ደጉ ስቃዩ መቼ ይሆን የሚያበቃው ??...😢 ውሀ 5አመት ሙሉ የሌለው ይሄንን ሁሉ ደረጃ በእግር 😢?? አቤት ግፍ 😔 እግዚአብሄር ይፍረድባቸው
ሁሉም ተጠያቂ ላለመሆን እጁን ሌላው ላይ ይቀስራል .... ግን ግን እዛ አገር ህግ አለ ? ፎቅ ስር ውሀሞልቶት ከላይ እንደ እርብ ሰዎች ይኖራሉ በሀሳብ አለመሞታቸው 😭ውይይይይ የነቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ .... ያገሬ ሰው የምታምነው አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: ሌላ ምን ይባላል 😢
ለአይናችን ፕሮግራም 1997 እና 2005 የ20/80 እንዲሁም የ40/60 ፕሮግራም ተመዝግበው ቤት ስለሚጠባበቁ ሰዎች ጠንካራ ፕሮግራም ብታዘጋጅ።
ለምን ለአንድ ወር ባለስልጣኖችን አሰገብታችሁ የሕዝብ ችግርን እንዲያዩ አታረጓቸውም መች ነው የተቀበሉትን የሰራ ዶርሻ የሚወጡት ባለስልጣኖች አይናችን ፕሮግራም እናመሰግናለን አጋልጥልን እነዚህ ሆዳሞች መች ነው ሰራቸውን የሚሰሩት መባረር አለባቸው የሕዝብ ገንዘብ እየበሉ በተሽከርካሪ ወንበር ላይ እንዲቀመጡ አይደለም የተቀጠሩት ኮርስ ይውሰዱ አለባቸው
በመጀመሪያ ለመኖሪነት ብቁ ነው ሳይባል ለምን ሰዎች እንዲገቡ ይደረጋል?
ጥሩ ቅንብር ነው ቀጥሉበት
በጣም የሚገርመው እዚህ ሳይት ውሰጥ ብዙዎቹ በፎርጅድ ሰርተፍኬት ነው ባለሙያዎች ነን ብለው ሲሰሩ የነበሩት ጥያቄው መንግሰት እንዴት አድርጎ ነው ሰራውን ለእነርሱ የሰጠው ነው ?ሌላው የሰራውን ቅደም ተከተል እንኳን ሳያውቁ በዘፈቀደ ሲሰሩ ነበር ።
እይናችን ፕሮግራምን በቅድሚያ ማመስገን እፈልጋለሁ እኔም.የቦሌ በሻሌ ነዋሪ ስሆን. B26 _h/n_1207 የ70 አመት አዛውንት የስኳር ታማሚ ያለ ሊፍት ኑሮ እንዴት ይገፋል? በጣም ያሳዝናል ከተጨነቁት አንዱ ነኝ
አይ ወገኔ እንደው በስንቱ ነው መከራ የሚያየው ያሳዝናል መቼ ይሆን ቀና እውነት የሆነ ስራ የሚስራው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሌብነት ብቻ
አይናችን ፕሮግራም በርቱ ብዙ ጉድ ነው የለው
So shame contractors 😢
መግት ሠርቼ አሰረክቤለሁ ዪላል ባንክ ብድራችሁን ክፈሉ ይላል ያዉም ከነወለዱ ያከራዩን ሰወችም በየ3ት ወሩ እጥፈ የጨመርብናል ቤት አለን ብለን እንዳንገባ ሽማግሌ እናትና አባት ይዘን 8ኛ ፎቅ ሊፍት ውሐ መብራት የሊለበት የዞ መግባት ከብዶን ያላስፈላጊ የክራዪ ወጭ ተዳርገናል
ያሳዝናል አረብ ሀገር ተደፍተን የቆጠብነው ሜዳ ቀረ 😢።።።በዙ ችግር አለ ቦሌ ብልቡላም ።።።አሳንሰር የለውም የተሰራው ፎቅ ።።ፎቅ መደርደር ምን ጥቅም አለው ጥራት ከሌለው ።።አይ ኢትዮጵያ 🤔
ብፍርድ ቤት ተከሰው ባሰራር ዝርክርክነት አላግባብ ከመንግስት ለሚወጣ ገንዘብ ተጠያቂው ማነው? ባለስልጣኖቹ ጥሩ ስራ እንደሰራ ደረታቸውን ነፍተው ሲናገሩ አያፍሩም ? እነኝህን ጠራርጎ ሚያጠፋ ሃይል ይጥፋ?
It is absolutly sickening and sad to hear the officials' reasons. Aren't they supposed to follow-up on the sites while on constructions? Blaming each other doesn't help anyone. Are those buildings safe to live in, are the foundations strong enough or might the buildings fall when people start to live in them?
Shame! Shame!
ወንድሜ ባለሰልጣኑን አትወቀሰዉ እንደቀልድ ይከፈለዋል እንደ ቀልድ ይሰራል አለቀ በደንብ እንዲሰሩ በደንብ ክፈሏቸዉ
😢😢😢😢😢
ይሄ ስው ከስልጣኑ መነሳት አለበት ሌዝ ነው የስራ ስው አይደለም
koyee fechee 2 በተመሳሳይ በይናችን ኘሮ ይዘገብልን አደራ
አረ እህቡን እንዳይጨርሡት እነዝህ እንኩሮዎች እነዚህ ውሽቅ ናቸው በህዝብ ላይ የሚጫወቱት ተነሥተው እነዝህ ለህዝብ የሚሠራ ሀላፊነት የሚሠማው የህዝቡ ችግር የሚያሣሥበው አመራር ሊመጣላቸው ይገባል😢😢
5 አመት ሙሉ መፍትኼ መስጠት ያልቻለ ተቋም ምን የሚሉት ነው!!?????
ስራውን አያውቁትም ወይም ችሎታ አልባ ናቸውና በሞያተኞች በመተካት የህብረተሰቡን ችግር መፍትሄ ሊሰጠት ይገባል።
በርከት ያሉ ፕሮጀክቶች በለዩ ፍጥነት ተጀምረው እያለቁ እያየን ባለንበት ከተማ ይህ ጉዳይ አንዴት ሊሆን ቻለ!!?? ነው ወይስ ጠ/ሚሩ ራሳቸው ታች ወርደው የግድ ሊከታተሉት ይገባል!?!?!?
What a shame how they are blaming each other I think it’s is your people and your country I think Ethiopian government should solve this problem before build another one it’s is sad to see those people as a citizen.
Mengist enezihn sira ye mayseru ahyochin ansito lela yemisaru zegochin metekat alebet. Betelay mebrat ena wuha mesiriabet yalu sewoch sira eyeseru ayidelem.
አንድ እኮ ሰራዉን በኀላፊነት እሚሰራ የለም
ወይ መቃጠል
ቶማስ ደበሌ የአዳነች ወንድም ይመስላል።በብቃት ሳይሆን ቀዘመድ የገባ ሰዉ ነዉ።ኸኸኸኸኸኸኸ
ቤቶች ላይ መንግስት ስር ለቀል ለውጥ ማምጣት አለበት
የሚወረው እና መሬት ላይ ያለው እውነታ በጣም በጣም
የተራራቀ ነው መንግስት እነዚህን ሳይቶች ከአዲስ አበባ
ካቢኔ ተዋቅሮ በሳምንት አንዴ ሁሉንም ሳይቶች እየተቆጣጠሩ
ለከንቲባ ፅ/ቤት ሪፖርት በማቅረብ ክትትል ማድረግ ይቻላላ፡፡
ውሀ ፤ መብራት ፤ ፍሣሽ ፤ ሮቶ ማስቀመጫ ፊኒሽንግ ስራዎች
ደረጃ የሊፍት ገጠማ ፤ የደረጃ መወጣጫ አንደር ግራውንድ
ውሃ ይዙአል መንግስት ግብር ክፈሉ ይላል በጣም ያሳዝናል
የፍትህ ያለ ፡፡
ክፍተቶች አሉ እንዳልክ ቤትህ ተከፍቶ ይቅር።ኸኸኸኸኸኸኸ😊
😭😭😭
አይ ቺግር ብቻ!!!
We need water
We need electric
We need infrastructure
Shame on you for five years, Mr Tomas talks a lie for five years. Shame!
ይህ ነው ጋዘጣኝነት የህብረተስብን ችግር መፍትሄ መፈለግ ተጠያቂ የሆንቱን ሃላፊዋች መጠየቅ መፍትሄን በስቸካይ ማግኝት።
የሌብነት ውጤት ያመጣው ጣጣ ነው
እገር በእንድ በኩል እየተገነባ እንድእዚህ እይነት ነገር ማየት በጣም ያሳዝናል ቤቱ እንድቀን ይደረምሳል እናንተ ልእመብራት ውሀ ትላላችሁ በጣም ያሳዝናል በሽታም ህዝቡን ይፈጀዋል የሚመለከተው የመንግስት ስራተኝቭ እንዴት ዝም እሉ? መንግስትስ?
No hope
No government
The electric power authority is the most trouble maker for all of us, Ethiopians. The same with the Water authority.
Whoever got the contract to build these condominiums should be thrown in jail - they are real criminals. Shame on them.
acording to this gentleman's response it seems hopeless. Who is accountable for these kinds of corruptions?
የኤሌትሪኩ ሰዉዬ ጉቦ ካልተከፈለዉ አይንቀሳቀሰም ወልዲያ የሚሄደዉን ባቡር አንድ ቀንም ሳይጎዝ አልቀጥልም ካልተከፈለኝ ብሎ ባቡሩ ቆሞ ለሌቦች ሲሳይ ሆኖዋል
ደቡብ ክልል አይሮፕላን ማረፍያ ሰርተዉ ኤሌትሪክ ከልክሏቸዉ ቦሌያቸዉ አልቆ አፉንከፍቶ ቁጭ ብሎዋል
ይህ የኤሌትሪክ ሰዉዬ በወያኔ ግዜ የተሾመ ሐይለኛ ፀረአባይ ነወ ሶቦታጅ ማረጉ ነዉ,በሱ ቤት የሚያሰራዉ አሻጥር ተወርቶ አያልቅም ኬንያ የሚሄደዉን ትራንሰሚሸን ያሰርቃል ጥቃቅን የሐይል ማመንጫዎችን እንደቆሻሻ ይጥላል ፋብሪካዎች በሙሉ,ኤሌትሪክ እጥረት ያወራሉ ሰለዚህ እነዚህ ሰዎች በልተዉም ወዝ የላቸዉም ዝም ማለት ይቻላል አንድ ተራ ጋዜጠኛ የኤሌትሪክ አለቃ አርገኸወ ሰትሾመዉ ወጤቱ ይህ ነዉ
ህውሃት የሰራውን መጨረስ ያቃተው የገማ የኦሮሙማ መንግስት እግዚያብሄር ያንሳልን
የቤቶች ሀላፊዎች ባጠቃላይ መቀየር አለባቸው ሊገመገሙ ይገባል ሕዝቡን አማረሩት መንግስትና ሕዝብ የሚያጋጭ ነገር ነው የሚሰሩት አሁንማስ መቆጠብ አቃተን በኪራይ ብራችን አለቀ መላ በሉን
አሳንሰር ሃገር ውስጥ ጠፍቶ ነው?
ህዋት የበላውን ይህ መንግስት የት ያምጣ
Hwahtin Be hig meteyek newa.wenjelegnan sltan seto akfo yzo yesun eda hzbu lemon ykeflal
atafrim eyseran new setl zihon yesw birr eyeblah
koy fechi yeshalale mareyamn 😊😊
Yitasr hulum
mengest men bewetaw geber becha yesebseb enji sele zegoch dehnenet yemeleketewal ende?
እነዚህን ባለስልጣኖች በገመድ ማንጠልጠል።ኸኸኸኸኸኸኸ አይ ዶክተር አብይ ወያኔ ቢሆን የለይላንድ ዉሀ ነበር የሚያንጠለጥላቸዉ።ኸኸኸኸኸ😮😮😮😮
በሁሉም ቦታ ተደራሽነታችሁ ቢስፋፋ የተሻለ ነዉ እባካችሁ::
Exactly! እንደ DMC አይነት ትልልቅ ኮንስትራክሽኖችም ቢሆኑ አጠናቆ ያስረከባቸው ፕሮጀክቶች መታየት አለባቸው። ከተማው በሙሉ ብሩ ተበልቶ
በባዶ ቀፎ ፎቆች ህዝብ እየተሰቃየ ነው። Thankyou!!
No Rule of law!
No Accountability!!
Alafenet yemayesemaw tesebesebw sewen yasekayalu
The journalist is too soft I need to be a l little bit tough
wera becha nachew menm ayeserum
መቼ ይሆን ሌብነት የሚቀንሰው መጥፋት እንኳን አይጠፋም። እስከመቼ ይሆን ሰው ያልሰራበትን የሰው የሆነ ሀብት እያጭበረበረ የሚበላው።
መድሀኒአለም የስራችሁን ይስጣችሁ
Tomas debele yetebalew sew bedenb memeremer alebet...yweham yemeberatem chiger kebetoch astedader gar beteyayaze new selezi yeheseweye gar yemeselegnal chigeru...melashum yemiyareka aydelem...
Betam ysafral kinjit yegodelew dekama aserar . Shame shame
እንደዜ አይነት የመንግስት አካላት ከ10 አመት እስከ ስቅላት ፍርድ መስጠት ነው
🤣🤣🤣
የቤቶች ሀላፊው ግን ምን አባቱ ነው የሚለጠጠው በጣም ተዘባነነ
እደዚ አይነት ባለስልጣን ነው ማየት ሚያስጠላኛ ሲያወሩ እንኩአን ውሸትእደውነ ያሳቡቅባቸዋል አተት
ሌቦች።
Indet new ihen hal rejm hintsa,lift saygetem finished teblo le hizb yemsetew 😢? betam kebad new