Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኛ በዚህ ቆርቆሮ ዘመን ተወልደን ሁሉ ነገር ለዛ የለው። የአሁኑ ዘፉኝ ሁሉ ቆርቆሮ ጩኸት ብቻ በዛ ላይ ግጥም የላቸው። ዘንድሮ ያለ ግጥም ነው እኮ የሚጩሁት😃😃እረ ሁሉ ነገር ድሮ ቀረ እስኪ እዩዋቸው እነዚህ ውቦች ግጥሙ፣ ዜማቸው ትወናቸው ራሱ ግሩም ወለላ ነው። rest in peace ዚነትዬ ንግስቷ😢 የእውነት ድሮ ናፈቀን የድሮዋ ኢትዮጵያ ተመለሽልን😥💚💛❤
ዉይ ምናለት ዘመን ወደኋላ ቢመለስ እዉነት በዚ ዘመን የነበሩ ታድለዉ ጥሩ የፍቅር ጊዜ ነበር
Rest in peace Kibirt Artist Zenint Muhaba.we love you all the time Ethio Betiful girl.
ዚነት መሞቷን አላውቅም ነበር :: በሰላም ትረፍ
Zenet muhaba super i love end of my life remember
One of the best zenite
ደጋ ጥሩ ነው
ዚነትዬ እወድሻለወ አፈሩን ቀላልያርግልሺ
ወይ ጊዜ
የኔ ውድ አላህ ይራምሽ የእናቴ ጎደኛ!😊
ሞት የሚባል ነገር ባይፈጠር 😭😭😭
ሞቱ ለራሱ እያለ ሰው መቼ የዋደዳሉ 😥
Gebiaw detrtawal.Kibirt Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤.
አወ በዚያ ወረቃማ ዘመን ፍቅር ከልብ አጣጥመን ከዚህ በዘር ፖለቲካና በጥላቻ ተኮትኩቶ ካደገ ትውልድ ጋር አብረን አንኖራለን...ወይ አገሬ !!??
RIP ZINET
❤❤❤❤❤❤❤❤ዚነትየ
ስራሺ በልባቺን ውስጥ ይኖራል ዚነት
እውነት
I like
I have no word to speak about the songs made in the 1970s_1990s. How unlucky is to watche these days of fucked singers all over the world. Yedrowa ethio kech beyln🙏🙏🙏🙏
❤ፍቅር
ዘኒት ሙሀባ ነፍስ ይማር
አይ ግዜ እህህህ😭
ዘፈን ድሮ ቀረ ጠበሳው ራሱ በቅኔ ነበረ
Classic
ወቀጣው ላይ አትቸኩል lol የደግ ዘመን.።
❤
woyne zinetiye anchinm afer belash.....tiz alegn lijnete
zemen keshemane merwerya yilk yifetnal; bekentum yalfal; yanch gin liyou naw ! gize yemayshrew.
እጣምጥሩስራነውአትርሷቸውእንዲህአስታውሷቸውየጥበብጀግኖችንየአሁንቹጀግኖችመነሻናቸውባለለዛዎቹትዝታዎችእናመሰግናለን
የወቀጣው ዋጋ ጤፍና ስንዴ አቅኝ ላቅናልሽ
wub yehager balwta zemen tshagari serchihu hulem bhizibe wesit ale yehagerachin poletikgnoch kenezihe temaru
ምነው መቸኩልህ ከወቀጣው ላይ ኽኽኽኽኽኽኽኽ
ቀልድ ድሮ ቀረ
😂😂😂😂😂😂
አንቁዋችን አመለጠችነን ገና ከመድረሷ
🤣
hhhhhhhh kkkkk desi ylali
ቀላል ያሁኑማ ቂጥሽን ዳሌሽነዉ 😂😂 ድሮ ቀረ ትርጉም ያለዉ ከነለ ዛዉ ያሁኑማ ተከርኖ ይብሰል
kkkkkkkkkk
ለስራው አይዞሺ kkkkkkk
Abdulkerim kuwiሀሀሀሀሀ ወሬ ዴገኛ
Kkkkk
እውናትሽን ነው
kkkkkkkkkkkk
Kkkk
ኮሜዲ አዘል
ስወዴሽ ነፍስሽ ይማርው ዝነት
Znety yen webbbb. Sweds enrlweu zenty
Meche nebere yih zemen?