Ethiopia - ፕሬዝዳንቱ ሌላ አወዛጋቢ ጣጣ | ትግራይ ስለራያው ዝምታውን ሰበረ | ከንቲባው ስለህወሀት እውነቱን አጋለጡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 205

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 6 місяців тому +4

    ሙፈሪያት 😭😭😭
    ኢትዮጵያውያን የሚከፈላቸው ዝቅተኛ ነው
    የናንተ ድክመት ነው ❤❤❤

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v 6 місяців тому +8

    ፈታ።።የቤት ማስታወቂያውን በመጨረሻ ብታሰማ ጥሩ ነው እላለሁ ።👍👍

    • @awdarda
      @awdarda 6 місяців тому

      This guy is loosing his followers. This is not news. Just a marketing platform. No substance in his presentation.

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h 6 місяців тому +17

    ፋኖ ጀግና እየመጣነው ያስተዳድራል ሃገሪትዋ ፋኖ ፋኖ❤❤❤ድል ላማራ ህዝብ

    • @ABUNTUBE-gx9jg
      @ABUNTUBE-gx9jg 6 місяців тому

      hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 6 місяців тому

      ​@@ABUNTUBE-gx9jgድንጋይ ምነው ገረመህ አማራ እኮ እንደ ጋላ እንስሳ አደለም ከክልሉ ጀምሮ የጋላን ስርዓት አስወግዶ አራት ኪሎ ይገባል እሱን ደግሞ ከአይንህ ትል እየረገፈ ታየዋለህ ሰወ በላ

    • @ABUNTUBE-gx9jg
      @ABUNTUBE-gx9jg 6 місяців тому

      ግመሉ ይሄዳል ውሾች ይቾሃሉ hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh@@masetewal6914

    • @ABUNTUBE-gx9jg
      @ABUNTUBE-gx9jg 6 місяців тому

      ግመሉ ይሂዳል ውሾች...@@masetewal6914

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 6 місяців тому +4

    ከመንግስት ሰራተኞች የቀን ሰራተኞች የተሻለ ህይወት ይኖራል፡፡

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 6 місяців тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ ቅማላም ትግራይ ይምጡ ያልቃሉ

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 6 місяців тому +14

    የኢትዮጵያ ዜጎች ደመወዝ እርካሽ ስለሆነ ነው
    በዛ ላይ ቢሮወች እንደየ ካስገቡ በሆላ
    ዜጎቻችን ምን ላይ ወደቁ ብለው ስለማይጠይቋቸው እንደፈለጉ መግዛት እንደሚችሉ ስለሚያስቡ ነው

  • @lubetuber
    @lubetuber 6 місяців тому

    አማራ መሬቱ ላይ ነው ያለው ወደየት ይሒዲላችሁ ድል ለአማራው መከታ ነፍጠኛው ፋኖ💚💛❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 6 місяців тому +2

    ክፍያው ዝቅተኛ ነው
    ተከራካሪ መንግስት የለንም ❤❤❤

  • @borbuwarit
    @borbuwarit 6 місяців тому +3

    ወገኖቻችንን ከፍሊፒን በላይ ለባርነት በመሸጥ ደረጃችንን ከፍ አድርገናል.... ጉድ እኮ ነው

  • @Welqaithumera
    @Welqaithumera 6 місяців тому +6

    የዛሬ ኣሳዳች ነገ ራሱ ይሳደዳል !!

  • @Welqaithumera
    @Welqaithumera 6 місяців тому +4

    ፋኖ እየመጣ ነው ችግሩ ይፈታል

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 6 місяців тому +30

    ድል ለ ነፍጠ ኛዉ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪

  • @user-cx5nh9jv9g
    @user-cx5nh9jv9g 6 місяців тому +4

    ሰለጦርነትእዋራክ ቤትግዙየማል

  • @MehamedFano-qv2mz
    @MehamedFano-qv2mz 6 місяців тому +15

    ድሮም የተበላነው መግስት አለ ብለን ነበር አማራ እርስቱን ያስከብራል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 місяці тому +1

    No more for TPLF😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😮😮😮in Amhara peoples and Amhara Fano ❤❤

  • @asfawtefera2282
    @asfawtefera2282 6 місяців тому +14

    በአደባባይ የተነገረ ንግግር ከዬት ሾልኮ ይወጣል???? የምን መቀደድ ነዉ????

    • @maya-21792
      @maya-21792 6 місяців тому +2

      🤣🤣🤣ሲያጃጅሉን ነዋ

    • @Finfine672
      @Finfine672 6 місяців тому

      የመንግስት ሚዲያ ነው የገባው የመንግስት ሚዲያ የ አብይን ስህተት አይናገሩም በሌላ አካል የወጣው ነው ሾልኮ የወጣው

    • @keff1634
      @keff1634 6 місяців тому +1

      ጋዜጠኛውም ቱልቱላ ነገር ነው።

    • @helinatesfaye9414
      @helinatesfaye9414 6 місяців тому +1

      አፍሪቃ ሁሉ እየሰማ የተደረገውን ንግግር ሾለከ የሚለው ሆድ አደር ነፍጠኛ ነው!!!

    • @success_1504
      @success_1504 6 місяців тому

      ትክክለኛ መረጃ ለመገኘት ከፈለጋችሁ GMN TV ETHIOPIA ይጎብኙ ❗️

  • @woleyew2988
    @woleyew2988 6 місяців тому

    ድል ለፋኖ

  • @user-df7sr3kt5m
    @user-df7sr3kt5m 6 місяців тому

    መረጃ አቀራረባችሁ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 6 місяців тому

    እንኳን በደህና መጣህ ድምፀ መርዋው ወንድማችን ድል ለተገፍው አማራ ድል ላይበገሬው ፍኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💝

  • @user-wq2pz4ce8m
    @user-wq2pz4ce8m 6 місяців тому +2

    እኔ ምለው ከዚህ ቀደም ትለቅ ዲፕሎማት ደበደቡ አሁን ደግሞ የአገር ርእሰ ብሔር ማገት ይቺ አገር መሪ አታለች ። የአፍሪካ ሕብረት ይነሳ የሚለው ነገር ነው የሚመጣው ።

  • @MehamedFano-qv2mz
    @MehamedFano-qv2mz 6 місяців тому +6

    ራያን ከወሎ ማነው የሚነጥለው እናያለን

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 6 місяців тому +1

      በትክክል ልኩን ማሳየት ነው

    • @AbenezeratnafuAbenu
      @AbenezeratnafuAbenu 6 місяців тому

      ​@@NaniazeneNanii mdre jawisa 4 killo eyetbeknachu new kerachu ende zeraf bcha😂😂😂😂😂😂

    • @AbenezeratnafuAbenu
      @AbenezeratnafuAbenu 6 місяців тому

      sijemer bewerera yeyazachut meret kalmelesachut beselam atnorum metazeln kere eko😂😂😂

    • @MehamedFano-qv2mz
      @MehamedFano-qv2mz 6 місяців тому +1

      @@NaniazeneNanii 2015 መሥከረም አካባቢ ወረራ ሢጀምር የዛኔ የተቀጣውን ቅጣት ያውቀዋል መግስት ነው የሚያስበላን

    • @MehamedFano-qv2mz
      @MehamedFano-qv2mz 6 місяців тому +1

      @@AbenezeratnafuAbenu አማራው ተራራው

  • @songohan7170
    @songohan7170 6 місяців тому +1

    የሀገራትን የመሬት የባህር የአየር የግዛት አንድነት ቋምጠህ ደፈረህ ባለፉት ወራትም የፓርላማ አባላትን ስብስበህ ባህር ሳይኖረን ባህር ሀይል ያስለጠነው ባህር እንዲኖረን ነው ብለህ ከ አከባቢው ሀገራት እንዲሁም ከመላው አለም ከውስጥም ከውጭም ጫና ሲያጣድፍህ ቅርቃራ ውስጥ ስትገባ ዝግ ስብስባ አማልድኝ ማለት ምን እይነት ፈሊጥ ነው ?
    አንዴ የተተፋ ነገር ተመልሷ አይዋጥም ሰለዚ አሁን
    ሁሉ ነገር እጅህ ላይ ነው ያለው ያንተ የራስ ሀገር ልአላዊነት እንዲደፈር እንደማትፈልገው ሁሉ የጋሩቤት ሀገራትን ልአላዊነት አትድፈር :: ለዘመናት ባህር ሳይኖርህ ስትጠቀመ ነው የዘለቅነው እሁንም በ ጋረቤት ሀገራት ሁሉ በስላም በወዳጅነት በፍቅር መጠቀም ይቻላል ስለዚ እዚ ላይ ትኩረት ስጥ ሌላው ሁሉ ህልም ነው :: ማለት የባህር ባለቤትነት !!!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 6 місяців тому +2

    ግን ሳዉዲ ለእኛ ሴቶች በቂ ደሞዝ አንከፍልም!!?? መንግስት በጣም ደካማ አቀራረብ ነው ያለው ስለሰራተኞች ጥቅማቸዉን አያስከብርም ዉሸትና ንቀት ነው የሚያሳዝነው ለዜጎች መብት ና ክብር አይሰጥም።።።

  • @amanmeko
    @amanmeko 6 місяців тому +9

    ዓብይ ማፍያ በመሆኑ ኣያደርግም ኣይባልም !!!

  • @HxHf-br7lq
    @HxHf-br7lq 6 місяців тому

    ድል ለአማራ

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 6 місяців тому

    ቢስሚላህ፡አራህማንራሂም።ስም፡የማጥፋት፡ሴራው፡አልተሳካም።አልሀምዱሊላህ።

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 6 місяців тому

    ውይይይ ቆሌት

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 6 місяців тому

    ሡማሌን እራሡ አልሻባብ ያጠፋታል ይልቅ ከኢትዮጲያ ጋር ትስማማ

  • @tekleweynitsdesse6799
    @tekleweynitsdesse6799 6 місяців тому +1

    እኔ የሚገርመኝ የትግራይ ቲዲፍ በሚልሻ ተመቶ ተመለሰየሚል ዜና የ7 አገር እና የዘጠኝ ክልል ያልቻሉት ደገሞ በምልሻ አሰቅኝ ዜና

  • @teka1528
    @teka1528 6 місяців тому

    FETA, TATA BETH YEGEBA!

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v 6 місяців тому +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ሽንትቤት ለማሳጠብ እንደ ጀግንንነት መቆገሩነው ይልቅስ ዜጋህን ደህንነቱን አሴጠብቅ የቢሮ ስራ እኮ አይደለም እቃ አጠባነው የምንሄደው ሀገራችንን ጥለን እንዴንሰደድ ያስገደደን የሰላም እጦትና መንጌስት ያለንን ንብረት በማፍረሱ በመዝረፉ ምክንያት ንጅ ማንም የሰው ፊት እንደሳት ቢገረፍ ወዶ አይደለም

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 6 місяців тому

    ልጆቻችን ተምሮ በሀገር ውስጥ ለሀገዛ ሀገራቸው ጉልበቱን ጥቅም ላይ እንዳያውሉ፣ ለአረብ ሀገራት ወጣቶቹን በዘመናዊ ባርነት ውስጥ እንድኖሩ ማስደረጋችን በጠም ያማመናል። የወጣቶቻችን ሰቆቃ ለፖልትካ ትርፍ ማወል ምን ያክል ህልናቢስ ሰዎች እየበዙ እንደመጡ አመላካች ነው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 6 місяців тому +3

    አይ ወያኔዎች ሁሌ ሁከት ጩኸት ነዉጥና ማለቃቀስ ብቻ የሰይጣን ቁራጭ የሆኑ ፍጥረት ዘላለማቸዉን።።።

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 6 місяців тому +1

    ህውሃት የሚባል የዘረኝት የጥላቻና የሀሰት ትርክ መሥራች በፍፁም ከሥህተቱ አይማርም። የአማራን መሬት እንደ ቀላወጠ ህውሃት አረጀ።

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 6 місяців тому +1

    ሾልኮ ወቷል አስተላልፍልኝ ነው።

  • @hamuzy
    @hamuzy 6 місяців тому

    በኢትዮጵያ በኩል የተደረገው ትክክለኛ እርምጃ ነው።

  • @user-uh6ls7qw2e
    @user-uh6ls7qw2e 6 місяців тому +3

    ❤❤

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 6 місяців тому

    በሳውዲ የሰራተኞች ለሥራ እድል ማግኘት በከፍተኛ ደረጃ መሳካቱ እንደተጠበቁ ሆኖ በሳውዲ እስር ቤት ስለሚሰቃዩት ወገኖቻችንም የሚአበስር የተደረገውን ጥረትና ውጤት ቢገለጽ መልካም ነው።

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 6 місяців тому +1

    abiy ahmed dictatorship Ethiopia

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 6 місяців тому

    ታዲያ ከዝህ በላይ ምን ይጠበስ።

  • @Letay-bp6py
    @Letay-bp6py 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😢

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 6 місяців тому

    Somalia has no say in SL. Let him solve his issues with SL, not with Ethiopia.

  • @sisaywube8466
    @sisaywube8466 6 місяців тому +2

    ክክክክ ኢትዮጵያ ወደ ሰኡዱ ሰው በመላክ አንደኛ ሆነች ኤክስቦርት መሆኑ ነው

    • @GetachewMihret-xl8oz
      @GetachewMihret-xl8oz 6 місяців тому

      ማፈር ሲገባቸው ስኬት አደረጉት እኮ ማፈሪያዎች ናቸው

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 6 місяців тому

      ህዝብ ቅነሳ ነዋ

  • @abdulwasiumerahmed
    @abdulwasiumerahmed 6 місяців тому

    wase umer

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 6 місяців тому

    ድል ለዐምሐራ ፋኖ ❤❤ስለ ውጭ እየላካችሁ ምን አለ ባጨርሱን ደግሞ ከሀገር በልጠን ታየን ትላለይ ማፈራዎች ሳውድ እስር ቤት እየተሰቃዪ ወገኖች እናንተ ዝም በሉ😢

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 6 місяців тому +1

    African union should considered moving to Eritrea 🇪🇷!

    • @georgeroro4693
      @georgeroro4693 6 місяців тому +2

      to small village?😄

    • @RahmaRose-ii3te
      @RahmaRose-ii3te 6 місяців тому

      You are so stupid!

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 6 місяців тому

      Kkkkkkkkkk

    • @ashumintshu9617
      @ashumintshu9617 6 місяців тому

      Eritrean are suffering, you guys need to work on your own problems first, Ethiopia way better than Eritrea , not even comparable half of Eritrean are refugees in Ethiopia

    • @georgeroro4693
      @georgeroro4693 6 місяців тому

      @@ashumintshu9617 >500000 refugees in ET. they want to participate in coming election😀

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 6 місяців тому

    ሰላም

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 6 місяців тому

    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ

  • @dawitk.woldegebral3182
    @dawitk.woldegebral3182 6 місяців тому

    አትዘባርቅ ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር

  • @tekleweynitsdesse6799
    @tekleweynitsdesse6799 6 місяців тому

    የተኛ አንበሳ አትቀሰቀሱ ወያነ በሌላ ሰራ ላይ ነው ጦርነት አይፈልግም ለመሬቱ በሰላም ካልተመለሰ ወደ ሌላ አማራጭ እንደሚገባ ግን መታወቅ አለበት ጀግኖቻችን መሰዋእት የከፈሉት ለመሬታችን ሲሉ ነው

    • @user-tq8ch5jx5g
      @user-tq8ch5jx5g 6 місяців тому

      አማራን ማሸነፍ አይቻልም።ሞክርና ተቀጥቅጠህ ትመለሳለህ።ሰላም ይሻለናል።ወልቃይትና ራያ አማራ የአማራ ናቸው።መቸም የትግራይ አይሆኑም።በሰላም ግን መኖር ትችላላችሁ ካልሆነ የፈለገ ብትፈነጩ አማራን አታሸንፉትም።

  • @jemaladinew3144
    @jemaladinew3144 6 місяців тому

    ቆይ ባንዳነት ለካ እንደዚህ መልካም ዜና ማምጣት እስኪያቅትህ ያደርሳል? ደነዝ

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 6 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 6 місяців тому

    TIGRE - Arfo ayqemexum‼️

  • @user-st4qq3yo5q
    @user-st4qq3yo5q 6 місяців тому

    አማራ ፋኖያሸንፋል❤❤❤❤

  • @Melegnaw90
    @Melegnaw90 6 місяців тому +2

    ምነው የሱማሌው ሰውዬ ጠብ የለሽ በዳቦ አረገው

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 6 місяців тому +2

    😂😂😂😂አይ ዩኩረን አሜሪካ ተማምኖ ነው እንዴ የሚዋጉት

  • @woldaihmichael5997
    @woldaihmichael5997 6 місяців тому +4

    ኣውስትራሊያ በብዛት በጎች ለሳኡዲ ስተቀርብ ነበር የምንሰማው ኣሁን ደግሞ አቲዮፒያ ብዙ ስቶች በማቅረብዋ አንደ ጡሩ ነገር ሲወራ ኣይገርማችሁም?

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 6 місяців тому

    የችግር አባት!!!!

  • @ZBG9119
    @ZBG9119 6 місяців тому

    የአገር ዉስጡ ዜጋ ይፈናቀላል? ሌላዉ ስደት?ወይስ ስራ?

  • @woleyew2988
    @woleyew2988 6 місяців тому

    waw new gena yketlal

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 6 місяців тому

    Asqedmo neber
    Mexenqeq‼️

  • @user-cx5nh9jv9g
    @user-cx5nh9jv9g 6 місяців тому

    አዋረደቹን

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 6 місяців тому

    ሕወሓት መዋሸት ባሕላዊ ጨዋታው ስለሆነ የሚሰጠው መግለጫ ሁሉ ተአማኒነት የለውም!!ለማያውቁሽ ታጠኝ አሉ!!አመቺ ጊዜ እየጠበቀ ያለው የሕወሓት የሰሞኑ እንቅስቃሴ በጥንቃቄ ክትትል ሊደረግበት ይገባል!!ሠላም ለኢትዮጵያ!!💚💛❤🙏🙏

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 6 місяців тому +1

    የሱማሌው በጥራቃ ምነው የፈሳ ዝንጀሮ መሆን አማረው? ልክ እንደዚያኛው😄😄

  • @kawsarhussein4446
    @kawsarhussein4446 6 місяців тому

    Abi is a dictator!! He should not lead thopia more

  • @user-hc8ry2hk1e
    @user-hc8ry2hk1e 6 місяців тому

    ፈታዎች ሰው መላኩ ቀላል ነው ሆኖም ግን አከፋፈሉ ከፊሊጲን ይመሳሰላልን? ቁጥር ብቻ ?

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 6 місяців тому

    After this ASSAMA - Birhanu Nega became a Minister, the education systems broke ‼️

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 6 місяців тому

    ኢትዬጰያን ያቆሮቆዛት የሀገራችን መሪዎቿና ህዝቦቿ ናቸው። ፈጣሪ ኢትዬጰያን ውብና ለምለም አድርጎ ፈጥሯታል። እኛ ህዝቦቿ የተሰጠንን ጸጋ ለልማት ባለማዋላችን በድህነት አረንቋ ውሰጥ እንገኛለን። ስለሀገራችን በመቆርቆር ሰንፍናና ዳተኝነትን ከላያችን ላይ ገፍትረን ለልማት መሰለፍ አለብን። ሀሜትና ምቀኝነትን ከላያችን ላይ መገፍተር አለብን። እጅ ለጅ ተያይዘን ድህነትን ከጫንቃችን ላይ መገፍተር አለብን። ልማት የማይፈልጉ ሙሰኞችና ሸፍቶች የብልጽግናን እቅድ ይቃወማሉ።

  • @nanokassahun5073
    @nanokassahun5073 6 місяців тому +1

    ወያኔ እውነት ያወራል ብለን አንጠብቅም !!!

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 6 місяців тому

    😊

  • @user-rn8up7gg2b
    @user-rn8up7gg2b 6 місяців тому

    የትኛው ህዝብ ነው ህዝብን አፈናቅለው በሳፋሪዎች ነዋሪዎች ብሎ መጥራት ቀልድ ነው ።
    ከንቲባው የትግራይ ሀይሎች በሚሊሻ ተመተው ተመለሱ ማለት ቀልድ ትተው ችግሩ በፕሪቶርያው ስምምነት መሠረት ያማራ ሀይሎች ሳይረፍድ በሀይል ከያዙት መሬት ለቀው መውጣት ያፈናቀሉት ህዝብ ወደ ቀየው መመለስ አለበት።

  • @t.debela9542
    @t.debela9542 6 місяців тому

    በአፍሪካ ህብረት የሚደረግ ንግግር በአደባባዩ እንጂ ሾልኮ አይወጣም

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 6 місяців тому

    ባድመንና ዛላንበሳን አያስመልሱም

  • @kassumirinda669
    @kassumirinda669 6 місяців тому

    ለምን መጣ

  • @frd11123
    @frd11123 6 місяців тому

    አገሪቱን ሥልጣን የማይገባቸው ሁሉ ብርቁ የሆኑ መሀይማን ሠው በላ አውሬወች ጋላ ተብየወች ሢመሩ እዳለቀላት ታውቋል አላህ ሥራቸውን ይቀለው ያረብ በተለይ ይሄ ሽመልሥ ተብየው እደት አባቱ እደጠገበ ጥጋቡን ፋኖ እሥከ ሚያሥተነፍሥለት ድረሥ ይፈጥይ ይህ ፈሣም ሀገር መሜራት ሌሊት ተኝተው ፈሣቸውን እደሚለቁት መሠላቸው እነኝህ አውሬወች

  • @wedigash1077
    @wedigash1077 6 місяців тому

    Lkkkkkkkkkk

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 6 місяців тому

    ሴቶችቻችን ለቤት ሰራተኝነት ተመራጭ ሆኑ ?ወይ ጉድ መሯት አማራጭ አጥታ ለሞትና ለስቃይ የምትሄደውን ሁሉ ተመራጭ ሆና ትላለህ ወይ መንግስት ኧረ መንግስት ሁን!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 6 місяців тому

    ህዋሃት.አይሰለቸው.እንዴ

  • @dkm1666
    @dkm1666 6 місяців тому +1

    ወያኔ አርፈሽ ተቀመጪ አያዋጣም

  • @asedghliuyel322
    @asedghliuyel322 6 місяців тому

    ደግሞ ከፉሊቢኒ ታወዳድራለች እደ እነሱኮ 15000 እሪያል ነው የሚከፈላቸው እኛ ግን 1000 እሪያልነው የሚገዙን እ በዛላይ እነሶ ነፃነት አላቸው እኛግን ላአ😢

  • @dn2091
    @dn2091 6 місяців тому

    Hayilu Addis Ababa yalehin atrsaw???

  • @AhmadayyaanaaTolaa
    @AhmadayyaanaaTolaa 6 місяців тому

    ሌምን።አት።ግባ።አሉ?

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 6 місяців тому

    ahunm merera errrr bakachu

  • @edusomali7658
    @edusomali7658 6 місяців тому

    Este sela rel stat asrdag 587ሺ mulu berr new betun lmerkeb sent new

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 6 місяців тому

    WAY.ZANDRO.ABIY.YESRHEN.YESTH

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 6 місяців тому +1

    አማራና ትግራይን ራያ ወልቃይት ብላቹ ለቁራጭ መሬት ከምትባሉ ተስማማምታቹ የጎጃም ታሪካዊ መሬትን ወለጋን እና ለምለሙ አሩሲን ደራን በረራን ጨምሮ ሙሉሸዋን ኮኦሮሞ ቀምቶ የአማራ ማድረግ ነው፡፡

  • @user-db6hc7xr7x
    @user-db6hc7xr7x 6 місяців тому

    ፌታ አርፊ ነው ቤርታ!!!!

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 6 місяців тому

    የኢትዮጵያ መንግሥት የሶማሌውን ፕሬዚዴት ሃሰን ሼክ መሐመድን ከእነአውሮፕላኑ በአየር ላይ እንዳለ መመለስ ሲኖርበት የጦር መሳሪያ ከያዙ ወታደሮቹ ጋራ ወደ ሃገርውስጥ እንዲገባና እንዲሞላፈጥ ተደርጏል ነገ ሐገሩ ተመልሶ ምን እንደሚያመጣ ጥያቄ ውስጥ አልገባም ትልቅ ድፍረት ነው ጠንቀቅ ነው

  • @tesfayhailu7120
    @tesfayhailu7120 6 місяців тому

    ብቻቹ መዋጋት አትችሉም ።ታዝላቹ ገብታቹ ነው መርየቱን የያዛቹት ተዋግታቹ አደለም ፡አሁን መካላከያ ድረስልኝ ብለህ አትጭህ።

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 6 місяців тому

    Be Somalia 🇸🇴 mengst lay be Ethiopia 🇪🇹 hayloch yetefexemew drgit ejig asafari new aye Ethiopia bezih chekla meri tewaredsh eko.

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 6 місяців тому

    ወጣቶች ከሀገር መውጣት ይሊቅ በሀገር ውስጥ በንድብ ብማሩ ለሥልጣናቸው ስጋት እንደምሆኑ ሞፍሪያት ያውቃሉ። ስለዚህ ነው ወጣቶች ከሀገር እንደምወጡ ምያበረታቱት። ሌላ ደግሞ ያልገበኝ ነገር ብኖር የሰራተኞች ሚንስትር ሙፋሪያት ከሚለ ወይስ ዶ/ር ኤርጎጌ ናቸው?

  • @dreamsaga4751
    @dreamsaga4751 6 місяців тому

    በዘመናዊ ባርነት ዉድድር እሪከርድ አሳፋሪ ነዉ

  • @mareabe419
    @mareabe419 6 місяців тому +1

    Pretoreya k abey ga yafarmut😂 y Ethiopia hizbn yalala tata so tazakzaku !! Del l fano!!!

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 6 місяців тому

    ፈታዎች የቤት ሠራተኛ ወደሳውዲ በመላክ ኢትዮጵያ ሪከርድ ሰበረች ነው ያላችሁት?ያሳዝናል ስንት ዜና ሚሆን ነገር እያለ አሁን ይኼ ዜና ነው?

  • @ATGC-yr7jj
    @ATGC-yr7jj 6 місяців тому

    DMC ስርዓት ያዝ ባንክ ብር የለውም አበድሮ አያውቅም መንግሥት ግን ሲበደር እናያለን ብሩ እነ አቢይ ይዝናኑበታል

  • @dn2091
    @dn2091 6 місяців тому

    Wushetam neh

  • @belayberhe
    @belayberhe 6 місяців тому

    ህወሓት ግን በምልሻ ተመትቶ የሚመለስ ነውውውውው????😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mp8xk6pv1q
    @user-mp8xk6pv1q 6 місяців тому

    ልክ የስራ እድል እንደፈጠረ ለመከራና ለእንግልት ወደ ማይመች አገር ስውን እያሰደዱ ከፊልፒንስ በለጥን ብለው ያወራሉ ችግር ሲደርስባቸው እንኳን አንድ ምን ሆናቹ የሚል በሌለበት የዜጎቹን መብት እንደሚያስከብር ወሬ ብቻ እዛ ሄደው እንደፈለጋቸው ይሁኑ ነው

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 6 місяців тому

    ኢትዮጵያ አትቀየርም አብይም ልክ እንደ መለስ ዜናዊ ከኤርትራ ባድመ ከያዘ በፍርድ ከተሽፈነ በላ ይዞ እንነጋገር ማለት ምን ማለት ነው አሁን ደግሞ ይህ ጨቅላ መሬ ከአንድ ክልል ጋር ተዋውሎ እንነጋገር ማለት ኢትዮጵያ አትቀየርም ማለት የማጭበርበ ቴክኒክ ነው ሚጠቀሙቅ ።

  • @maryo-fw9vy
    @maryo-fw9vy 6 місяців тому

    ኣይ ትግራይ ህወሀትን ካላስወረድሽ መጥፊያሽ ነው