የጉንፋን ስሜት ነበር የነበረው…የቀድሞ የአርሰናል ኮከብ ሊመጣ ነው...የዛሬ የግንቦት 30/2016 የታዲያስ አዲስ ወሬዎች || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 чер 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 78

  • @frehiwotlemma1032
    @frehiwotlemma1032 23 дні тому +30

    ማርያም ያዘነ ልቦና ታቀላለች፣ እሷ እንደኛ አይደለችምና የልጅ ሀዘን ምን እንደሆነ ከማንም በላይ ታውቃለችና እመብርሀን ታፅናናት!!!😢

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 23 дні тому +17

    ጌታን የማወቅ በስሙ የመዳን ጥቅም የማያስችለውን የማይቻለውን ያስችላል
    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
    ለቤተሰብ በሙሉ መፅናናትን ያድልልን

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 23 дні тому +9

    አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ እህቴ ❤❤❤❤

  • @salamasalama7596
    @salamasalama7596 23 дні тому +17

    እህቴ የመፅናናት አምላክ መፅናናቱን ይላክልሽ አቅም ጉልበት ይሁንሽ ጥበቃዉ ይብዛልሽ ሌሎቹልጆችሽ ጌታይጠብቅልሽ

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 23 дні тому +19

    እግዚአብሄር ያበርታሽ ያፅናሽ የኔ እናት በጣም ከባድ ሀዘን ነው ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 23 дні тому +1

      ውዴደምሪኝ ቅንነት❤

  • @TigistWorku-zl8kv
    @TigistWorku-zl8kv 23 дні тому +7

    ዘርየ የእዮብን ታሪክ ደገምሽው እግዚያቤር ሰጠ እግዚያበር ወሰደ እግዚያቤር ያፅናሽ

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 23 дні тому +5

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 22 дні тому

    ዘሪቱ እግዚአብሔር ልብሽን ይደግፈው።
    ለቤተሰብና ለወዳጆቻቸው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው።

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p 23 дні тому +8

    ምነው አባቱስ እሱንም እረ እግዚአብሔር ፀናቱን ይሥጠው!!!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 22 дні тому +1

      እሱንም ጭምር ተሸክማ የኖረች ድንቅ ሴት ነች

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m 23 дні тому +6

    አሏህ ያፅና ናችሁ የልጅ ሞት😢😢😢😢

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 22 дні тому

    ለዘሪቱ እና ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር የልብ መፅናናትንና በብርታትን ይስጣቸው በልጅ መፈተን ከባድ ነው።

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 23 дні тому +1

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሑ🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 23 дні тому

    ዘሪቱ እግዚአብሄር ያበርታሽ ያፅናናሽ ያሉትን ይባርክልሽ

  • @rebekataka7425
    @rebekataka7425 22 дні тому +2

    ማን ምን አለ ምንም አልሰማንም ማለት የፈለጋችሁ ነገር ካለ በሉ እጂ ማንም አተናገርም በሰው ሀዘን ከሀዘንም ሀዘን ላይ የማይረባ የኩፋ የጥላቻ ንግግሮ ለመናገር አትሞክር

  • @meserat1627
    @meserat1627 23 дні тому

    እግዚአብሔር ያጽናሽ ምን ይባላል

  • @bibe26483
    @bibe26483 22 дні тому

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር አዋቂነው

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt6875 22 дні тому

    ፈጣሪ ነፍሱን ይማር🙏🌿
    ቤተሰቡን እና ወዳጅ ዘመዱን ያፅናናቸው🙏

  • @user-pj4vj4dv3h
    @user-pj4vj4dv3h 23 дні тому

    እግዛቤር ያፅናሽ😢 ውይ ከባድ ነው😢

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 23 дні тому

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መፅናናትን ይላክልሽ እንደ እናት ማሰብ ይከብዳል

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 23 дні тому +5

    😢😢😢😢😢 በጣም ልብ ይሰብራል ብቻ 😢😢😢😢😢😢ውይ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 23 дні тому +3

    አላህ ይሶብርሺ በተቀሩት ልጆችሽ ተደሰች ሞት ለሰው ልጆች የተሰጠ እጣ ፈንታ ነው ከዚህ የሚቀር የለም ሁላችን ሟቾችነን የግዜ ጉዳይ እንጂ

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 23 дні тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 23 дні тому +2

    የልጂ ሞት:-
    የዘላለም !የልብ ቁስለት!
    የራስ ምታት!
    የእግር እሳት!
    ነው!
    እግዚያብሔር ፀናቱን ይስጣቸው!
    ጎበዝ እናት በአሁኑ ስአት social Midea ብዙ በልጆ እንዳይሉ ስሙን እንዳይነሳ እናት አንጀቶን አስራ!የልጆን አሞማት መድረክ ላይ ወጥታ ተናገረች!ለቤተስቡ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው🙏🏾!

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 23 дні тому

    የኔ ጠቢብ ሴት የልጅሽ ሞት ልቤን ነው የሰበረው ግን ሁሉን ቻይ የሆነ ጌታ መጽናናቱ ያብዛልሽ በጸጋው ያበርታሽ ሌላ ቃል የለንም ደግሞ ክርስቲያንን በእቅፉ ያኑርልን ነፍሱ በሰላም ትረፍ ።

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 23 дні тому

    Wawwwww begetaye 😢😢😢😢😢 Egziabher eredash
    Egziabher ymesigen

  • @esfesf9708
    @esfesf9708 23 дні тому

    ፈጣሪ ፅናት ይስጥሽ

  • @user-zn8lg2pt2n
    @user-zn8lg2pt2n 23 дні тому +1

    😢😢😢

  • @saet454
    @saet454 22 дні тому +1

    In psychiatry , Hidden grief is so bad and it may led to various mental health issues in future. So its better to let your grief out for some days or hours.

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 23 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ የክርስቲያንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን የእናቱ ዘሪቱን እና መላው ቤተሰብ እንዲያውም ወዳጅ ጏደኝቹን መፅናናቱን ይስጥልን አሜን!!!

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 22 дні тому

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ምሳ የሚለው የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ቢሆንም በራስ ላይ እንደዚህ አይነት ከባድ ሐዘን ሲደርስ መቀበል የግድ ቢሆንም ግን ከባድ መሆኑን ማወቅ አለብን ዘሪቱ ግን ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @BiyaArarsa
    @BiyaArarsa 23 дні тому +1

    😭😭

  • @etalem3596
    @etalem3596 23 дні тому

    😢😢😢😢😢

  • @user-tw2mc5iy1v
    @user-tw2mc5iy1v 23 дні тому

    ለአናት ዘርቱ አና ለሥጋ ለወላጅ አባቱ ክርስትያን ልጃቸው ነው ነገር ግን ለፈጣሪ የአጁ ስራ ነው ። ማንስ ይከለክለዋል ? ዘሪቱ አና አባቱ ልጆች የአግዚአብሔር ስጦታ ስለሆኑ የልጃቸውን ሕይወት የተቀበሉት ከፈጣሪ ነው ምንም አንኮን አነርሱ ስጋ አካሉን ቢሰሩትም ። አርሱ ግን ጌታውን መርጦ ወደ አባቱ ሂዷል ምንም አንኮን ወደ አዚህ ምድር ስመጣ በአባት በአናቱ ፈቃድ ቢመጣም ። ወደ አዚህ ምድር ስንመጣ በወላጆች ፈቃድ አና ፍላጎት ነው የምንምወጣ ምንም አንኮን ሕይወታችን ወይንም ነፍሳችን ከፈጣሪ ቢሰጥም ። ስለዚህ ወደ ጌታ ስንሄድ ግን መረጠን ነው ። ምክንያቱም " life is a matter of choice "
    አግዚአብሔር ሠጠ አግዚአብሔር ነሳ የአግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ።
    ማፈሪያዎች ሃዘን ላይ ቁጭ ያለችውን ልጅ ዘሪቱ ስለ አርሱዋ ዘፈን ታወራላችሁ ? ያውም ንቃ አና ትታው ለሔደችው አሸሼ ገዳሜ አለም ማውራት ቢገባቹም ስለ አርሱዋ ልጅ አንጂ ሰለ አርሱዋ መሆን የለበትም ነው ወይንስ ከዚህ የስቃይ አና የመከራ ምድር ወደ ተሻለው የሰማይ ሃገር አና አባቱ ጋር ለሄደ አና በምድር ላይ በሕይወት የሚኖር ሰው መለየት ተሳናችሁ አናንተ በመንፈስ አካል ስለሞታችሁ ?
    እንዲህም አለ- "እራቁቴን ከእናቴ ማህፀን ወደ አዚህ አለም መጥቻለሁ አራቁቴንም አመለሳለሁ. እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔርም ነሳ. የጌታ ስም የተባረከ ይሁን .
    (ኢዮብ 1:21)
    ይልቅስ ምድረ የሰው ልጆች በክርስቶስ ጸጋ ልብስ ተጠቅለህ ይህንን ዓለም ስትለቅ መንገስተ ሰማይ አንደምትገባ አውቅ ።

  • @loveandunity901
    @loveandunity901 22 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ።

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 23 дні тому

    Rip😢

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 23 дні тому

    😢😢😢😢

  • @mikaeltilahun8815
    @mikaeltilahun8815 23 дні тому

    Rest in peace 😢❤

  • @Woyinu-vl5cd
    @Woyinu-vl5cd 21 день тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t 23 дні тому

    😭

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 22 дні тому

    😭😭😭😭

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 23 дні тому +1

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭 እግዚአብሔር አዋቂ ነው !!
    ውዳ ዘሪቱ እግዚአብሔር በታላቅ መጽናናት ያጽናናሺ❤❤💔😭

  • @ethiopsyc4321
    @ethiopsyc4321 23 дні тому

    MAY GOD REST HIS SOUL EGEZHIABEHER YASTACHEHU

  • @nebiyatmebratu6118
    @nebiyatmebratu6118 22 дні тому

    I feel your pain zerituye 💔💔💔😭😭😭 Christianiye 💔💔💔💔💔Rip yena gata lebe yesbral betam gen egezyabhar yewdedewen Aderge::

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt 22 дні тому

    የእዩብን ታሪክ የደገምሽ ክርስትና በሀዘን ጊዜ ያሳየሽ

  • @hiwotsoboka2070
    @hiwotsoboka2070 23 дні тому

    Egizaber Yasenase Yaberetase

  • @shitayeassefa9645
    @shitayeassefa9645 23 дні тому

    😢😢

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 23 дні тому

    😊ሀዘኗንበዉስጧ የያዘችዉ ይመስለኛል ሚዲያዉን ፍራቻ ጭምር ነዉ እኔበዚ ልክ መፅናናት ከቻለች የፈጣሪ እርዳታ ነዉ ከማለት በቀር ምን ይባላል ካንቻ አላወቅም አልቅሰሽ ቢወጣልሽ ጥሩ ነበር ከመሪር ሀዘን ጋር የታፈንሽ ስሜት ነዉየተሰማኝ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 22 дні тому +1

      አልቅሶ አይወጣም የልጅ ሀዘን ለቅሶ እኮ በደስታም ይለቀሳል ከለቅሶ በላይ ነው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 23 дні тому +1

    የናዑሰናይ እናት !!
    ልጁ የነበሩት የህመም ምልክቶች ራሱም ችላ ብሎታል። Serious Respiratory Disease! Lung Collapse might be the reason!! Chest X Ray. ምን ይሆን??

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 22 дні тому

      ላንተ ሰቶህ እየው

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 22 дні тому

    Fetari tsinatun ystsh lesum nebs ymar💔🥺

  • @Asmigeb
    @Asmigeb 23 дні тому +2

    Nefse yemar batme yasaznal

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 21 день тому

    Egziyabher yatsenash

  • @riimethiopia4661
    @riimethiopia4661 21 день тому

    ነብስ ሁሉ በእርግጥ ሞትን ቀማሽ ናት!
    የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ፍጥረት ሁሉ ግን ኢስላምን አውቆ ተረድቶ ኖሮ ቢያርፍ መልካም ነው!

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 23 дні тому

    Fitari yaxnash Ayzosh 😢😢😢😢so painful

  • @Truthwin23
    @Truthwin23 22 дні тому

    ፈጣሪ ያመጣው የሚለው አባባል ስህተት ነው... ያዕቆብ 1:13 ማንም ሰው ፈተና ሲደርስበት “አምላክ እየፈተነኝ ነው” አይበል። አምላክ በክፉ ነገር ሊፈተን አይችልምና፤ እሱ ራሱም ማንንም በክፉ ነገር አይፈትንም

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 21 день тому

      Tadiya motin manne nawe yamiyamaxawe?

    • @Truthwin23
      @Truthwin23 20 днів тому

      ሮሜ 5:12 ​@@exodusexodus8636

    • @Truthwin23
      @Truthwin23 20 днів тому

      ​@@exodusexodus8636ሮሜ 5:12

    • @Truthwin23
      @Truthwin23 19 днів тому

      ​ሮሜ 5:12

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j 23 дні тому

    🙏 🪦

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 23 дні тому

    Egzyabhir metinanatun yistishe Nefis yimar kirstal

  • @sebsibeermiassebsibeermias
    @sebsibeermiassebsibeermias 23 дні тому

    Geta Eyesuse yatsenaneshe

  • @movietrailersocean87
    @movietrailersocean87 23 дні тому

    🥲🥲

  • @bettygetachew2273
    @bettygetachew2273 23 дні тому +2

    አንተ የወሪ ቆት ምን ልሁን ብለህ ነው ዘፈኖን የለቀከው ወሪኛ

  • @-henachris
    @-henachris 23 дні тому

    O

  • @messylehulachnyenakonjo764
    @messylehulachnyenakonjo764 22 дні тому

    seyfu abrewk yalut yawtru giza setachew

  • @noheabiy2080
    @noheabiy2080 23 дні тому

    ሰይፉ አንተ ማውራት ፈልገህ ከሆነ አውራ ማንም ምንም አላለም አንተ አንድ ቀን ዋጋ ትከፍላለህ

    • @daryossuleman4896
      @daryossuleman4896 22 дні тому

      ትንሽ ቀማምሰሃል ልበል።

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 21 день тому

      ​@@daryossuleman4896iwunate nawe yihe hodaam tulitulla

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 23 дні тому +5

    ሤይፋ ትሞታለሕ ብዙ ግዜ ወጌል ደርሦሐል ሢኦል ከምትገባ ተመለሥ ተመለሥ ተመለሥ አዎ ዝናሕ ከጌታ እየሡሥ ይበልጣልን???አሥብበት ተመለሥሥሥ

  • @nahomnahom-wg3yv
    @nahomnahom-wg3yv 23 дні тому

    😢😢😢😢