Eyu ive watched some of tiktok and youtube videos. I really thanks for giving out relationship/marriage advices especially at this time where no one cares about anyone. your advices have a touch on the reality that's why it makes sense and works. like you say on your videos, i wanted to share you my relationship history and get some real advices.
በትክክል ሴት በትዳርዋ ትልቅ ሚና መጫወት ትችላለች ቤትዋን ማሞቅም ማቀዝቀዝም እኔ እ/ር ይመስገን በትዳሬ በጣበ ደስተኛ ነኝ እ/ር የሁላቹሁንም ትዳር ይባርክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው Thanks 🙏
በእውነቱ ከሆነ ሌላውን ሰው ይጠቅም ይሆናል ብለሽ እያደረግሽ ስላለው ጥረት ሳላመሰግንሽ አላልፍም 🥰 ተባረኪ ደሞ የበለጠ ጥበብና ማስተዋል ይጨመርልሽ በርቺ 👌
amen
Thank you so much that's very helpful for a lot of relationship♡
ትምህርትሽ የብዙዎች ህይወት እንዱሚቀይር እርግጠኛ ነኝ
ትኩረት ሰቶ ላዳመጠ በደብ እንማርበትለን
በጣም ነው የማመሠግነው
ተባረኪ በሰፊው ምክርሽን ስላገነሁ የኔ ወንዶች ትልቁ ችግራቸው ካገቡሽ በኋላ የትም አትሄድም ሁሉን ነገር ግዴታ አድርገው ያስባሉ ቀኑን ሙሉ ሲነጫነጭ ውሎ አንች ሲል ውሎ መኝታ ክፍል ስትገባ ያኔ ትዝ ትልሀለች ያኔ እሷ እንደተበሳጨች ናት እና እንዴት ታስደስትህ ሳታገባት በፊት የነበረህ እንክብካቤ ከእሷ ጋር አብረህ እንድትኖር አድርጎሀል ስለዚህ የእናንተ ችላ ማለት የማታ ማር ማጣጣም አትችሉም
የኔ ማር ደስስትይ አከብርሻለሁ ሁለነገርሽ እርጋታሽ ትምህርትሽ ሁሉ ይመቻል
የኔ ቆጆ ስታምሪ ገና ዛሬ አየሁሽ ሰብ አረኩሽ ቲክቶክ ነው መጀመሪያ ያየሁሽ 👌👌👌👌
I don't know what am say yene konjo. ከፈጣሪ ጋር ያለሽ ነገር ደግሞ ደስ ሲል።
Thank you so much
ትልቅ ምክር እግዚአብሔር ይስጥሽ
ደስ ይላል ምክርሽ ሁላ
Wow yene wude Geta Tsegawun betam betam yabezalish set nesh! Silawekush desblognal....once again tebareklign!!
Betam melkam ngr alesh ehite berche U R Anointed 👌
እናመሰግናለን እህት አለም እግዚአብሔር ይባርኽሽ
ክክክ እውነት ነው
ትምህርትሽ ጠቃሚ
ነዉ
ማሻአላህእህት
ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🙏❤️
የኔ ቁጥብ ሴት እየዬ እግዚአብሔር ሞገሱን ይስጥሽ
ጎበዝ
Thank you 🙏
YOU ARE THE ONE OF FEW PEOPLE I HEARD SERIOUS TALK OR ADVISING TO THE PEOPLE WELL DONE KEEP LIKE THAT, THANKS FOR SHOW 👍👌
tebareki
Eyu ive watched some of tiktok and youtube videos. I really thanks for giving out relationship/marriage advices especially at this time where no one cares about anyone. your advices have a touch on the reality that's why it makes sense and works. like you say on your videos, i wanted to share you my relationship history and get some real advices.
TEBAREKI
Tebareky konjo
Ur blessed
Your idea is so good
ግዛት እየ
ትዳረ የለኝም ግን ትዳረ እፈልገለው ፀልይልኝ ውዴ
Beka abeb ena lemin alagabham tru lej
Enem mist feligalehu….kkk
Thanks 😍😍😍😍
Yene konjoo batami enmasegenalen barchi ❤❤❤
ስወድሺ የኔ ቆንጆዋ ተባረኪይ
Yena konjo setamri dese seteye eregatash 1 degna nesh
Sweet y God bless u!
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ጥሩ ጥሩ ትምህርት እያስተማርሽን ነው
Thank you so much
@@eyulife የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እንደምን አደርሽ እንደምን አረፈድሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሰላም ነኝ እና የምትለቅዋቸውን ቪድዮዎች ሁሌም እየተከታተልኩኝ ነው እና
በእውነት ምክሮችሽን ትምህርቶችሽን በጣም ተመችቶኛል በጣም ወድጄዋለሁ❤❤💯💯
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜና በጤና ያኑርሽ ክፉ አይንካሽ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ✝️👏💐💐
❤❤❤
ሌላ ነገር ደግሞ ላማክርሽ እፈልጋለሁ በህይወቴ ውስጥ ብዙ ውጣ ውረድ ነበረ በፊት ሁሉንም ችዬ እየኖርኩኝ ነበረ ግን ከአቅሜ በላይ ሆነ መተገስ አቃተኝ ባሰብኝ ስብስብኝ ሁሉንም ጥዬ ወጣሁኝ እና ሳላስብ ድንገት ወደ ስደት አገር መረጥኩት እና ወደ ቤሩት መጣሁኝ ከአገር ከወጣሁት 4ት አመት ሆኖኛል ግን ከዚህም ሁሉ እየሰራሁኝ ብሩን ለዛው ስያቃጥለኝ ለቆየው ለባሌ ስልክ ቆየ እና በቃ ሁሌም በደወልኩለት ተራቁጥር ብር ይለኛል የእግዚአብሔር ሰላምታ እንኳን የለም እሱጋ እና አሁን የበሴ መረረኝ በፊት እሱን ለማስደሰት ብዬ የላረኩለት ነገር የለም ያልሆንኩት ነገር የለም ግን ከዛ ሁሉ አንድም ቀን አንቺ ጥሩ ነገር አረግሸልኝ ብሎኝ አያውቅም ተሰድቼም ያንን የበደለኝን ሁሉ ወደኃላ ትቼ ስረዳው ቆየሁ ግን ምንም ነገር ምስጋና እንኳን የለኝም እና አሁን ግን ብሩንም መላክ አቆምኩት የሶስት አመት ምናምን ስልክለት ነበርና አሁን ተውኩት እና ብር ካላክሽ ግብ ወይም ደግሞ ብሩን ላኪልኝ ይለኛል እና ምን ባረግ ይሻለኛል እስቲ ምን ትመክርኛለሽ ምክርሽን እፈልጋለሁ አንድ ነገር በይኝ
@@zoyacell1226 የኔ እህት ብሩን መላክ ማቆምሽ ጥሩ ነው :: አገርሽ ስትገቢ ሊያሣድግሽ የሚችል ነገር ላይ ታጫዋለሽ::
@@eyulife በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ እዩ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ለዘላለም ኑሪልኝ የኔ ውድ በእውነት እሄ ነው ብዬ ምስጥሬን ለሰው ማውራት አልችልም ነበረ ግን ደግሞ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለውና ዛሬ እንደ ድንገት አንቺን አገኘሁት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንቺንም ያኑርልን የኔ መልካም ❤❤
ፈጣሪ ይባርክሽ
ፈጣሪ ይባርክሽ ነው የሚባለው
@@redeatkinfe6828OK thanks
Yes we love the process
Tebakeki biruk hugne endanchi ayenet sewoch alemen meqeyer yemichel gulebet alachew
ጎበዝ በርቺ
Thank you so much kebe
Yane konjo ajate nw metareshi tebarklgni😍😍😍
Yens chegre kesu naw gas alsetim belo🤔🙄
Yeni konjoo we'll one Love You Tube aleshi beyeshe nubar tiktok adnhies betam dess alngen 😍😍❤👆
እዩ ምርጥ ሰዉ
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽን እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለው ቤተሰብ አድርጊኝ
Betam nw eytemakubet yalwut kemitsechiw temrt betam amesginalw eyu demo betam konjo nsh
ጥበበኛ ሴት ❤️❤️❤️
Min advice teschgnalsh bale gas alstim ale
አስተዋይ ሰው ነሽ
በጣም ነው የማመሠግነው
You are good councilor, so professional!
Please ere eyuye yenen melesilegne
liyu nesh
አንቺ የAmerica Ebs ብትሆኚ በጣም አሪፍ ነው ግልጽነት።😘😷😘
❤❤❤👍
ማር አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽእስካሁን ጉዋደኛ አላዝኩም ግ ጉዋደኛ መያዝ አለኝ ብየ ያዝኩ ጡሩ እያወራን ሄድን እና በሙካከል ምን እንደተፈጠረ አላውቅም አኮረፈ ከዛ እኔ አስቀይሜ ይሆናል ብይ ጠየኩት ግን መልስ የለም እንደው ምን ማድግ አለብኝ ካወቅሽ በተፈ ውድድ
fikrya
ሰወድሽ ቴክቱክ መጣሁ አቸሽ ማማ
❤❤❤
የኔ ዉድ ሁለቴ subscribe አርገሻለሁ
አመሠግናለሁ
Teru miker new. Eyu😘😘😘
🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤
በያንዳንዳች ትዳር ውስጥ ያለ ነገር ነው ያነሳሺው ነገር በዚው ቀጥይበት
Emweshi lkayutbe aleshi
ሰላም እህት አንዲት የምወዳት ልጅ ነበረች አሁንም እወዳት አለሁ ቢያንስ ለ5 አመት እሷ ግን እሺ ወይም አይሆንም አትለኝም ምን ትመክሪኝ አለሽ
አሁንም ቀጥልበት በቅርብ የምታገኛት ከሆነ አንተ እንደምትፈልጋት እርግጠኛ ከሆንክና እርሷ ሌላሰው ከሌላት በእርግጠኝነት እራሷ ትመጣለች።
እኔ የም መ ክርህ እህትህ ውይም ዘመድህ እሷ ፊት ትደውልልህ ልክ እንደ አዱስ ጔደኛ እፊቷ አዋራ ዘመድ ናት ብልህ ዝም በላት በዚህ ግዜ በቅናትየበለጠ መቅረብና ሀሳቧን ቶሎ መግለጽ ትችላለች።
ጠንክሪ ውደ ቤቴን ጎብኝው
good
እራትና እምሳ አደረግነው (ኮ) ይገርማል እኔስ ቀንና ለሊት ብለው ብለው ወገቤ እንደ ሸንበቆ መነመነ 🤔🤔
😂
ሰላም እህቴ አደስ ነኝ ለቤትሽ ላይክ ሳብስክራይብ ይገባሻል በርቺ ዉዴ።
ቂጥራም ስለ ትምህርትሽ እናመሰግናለን ።👍🏻👍🏻❤💋💚💙💋💕
Do u have telgram contact?
Inkan dena metashi kimemi eyuyyy
ጠፍ ነሽ
Arfe maker new 😍😍😍😍😍😍
እዩ በትዳር በነበርኩበት ጊዜ በጣም ሞራል የሚነኩ ስድቦች ይሰድበኝ ነበር ተስፉ የቆረጥኩበት ዘመን ነበር እንዳልሽውም የአልጋ ጨዋታ ሲፈልግ ብቻ አብሮኝ ይተኛል ለኔ ያ ሂወት የብፌ እቃ አንስቶ መጠቀም ያህል ነበር ዛሬ ምንም አይነት ሰው ባወራ ያ ድሮ የነበረኝ ሂወት እየመጣ በሀሳቤ ይረብሸኛል ድኛለሁ ብየ ሳስብ እንደገና ያህመመሜ ያገረሻብኛል እንዴት ልርሳ
አብሽር እህቴ እኔም በትዳር ቆይቼ ነበር ግን ምን ይደረጋል ያንቺ ህይወት አንድ አይነት ነው ከኔ ጋር ግን የኔ ሚለየው በራሱ ሌላ ነገር ስለለመደ ልጆቹን በትኖ ሄደ
Ayezushi yena mar
ትዳር ላይ ሴትን መለማመጥ ማባበል አያስፈልግም አዳም ሲለማመጥ ነው ከገነት ያስወጣችው
አንቺ ብርቱ ሴት እኔ ወንዱን እንኳን ብዙ ነገር እያስተማርሺኝ ተባርኪ
🥰🥰
😍😍
ማሬሬሬሬሬ
ww
enm ke balega sex bendergbet time lay usu tolo ye cerisal meftw mendnew ene men mareg new yalebg
እህቴ ትውልዱ ቁሳዊ ሁኗል አንቺ የምትያቸው ሴቶች አሁን የሉም ወንዱን የሚያማርጡት ባለው የሀብት መጥን ነው የነሱን ምቾት ነው ሁል ግዜ የሚያስቀድሙት 5 -6 አመት በፍቅር አብራኝ ሁና ያ ሁሉ ግን ማስመሰል ሁኖ ሳገኘው ምን እንደሚሰማኝ አስቢው ሴቷም እንዲሁ በማስመሰል ስትከዳ አስቢው ወደፊት ምን አይነት ህይወት ሊኖራት እንደሚል ወንዱስ በሚያፈቅራት የኔ ባላት ሲከዳ ምን አይነት የሞራል ውድቀት እንደሚያስከትል አስቡት ይህ ሁሉ ቁሳዊ ትውልድ አስመሳይ ትውልድ የላሸቀ ማንነት የበዛበት ትውልድ ሁኗል ብቻ ፈጣሪ ከከዳተኛ ይሰውራችሁ የከዳተኛም ልብ እንዳይኖረን አምላካችን ይርዳን
እኔም 6አመት የቆየውፈቅር ተብየው ተክዳሁ እሱ ገንዘብ ነበር የፈለገው የእጁን ይሰጠው በእውነት
ሳይሽ ስለምወድሽ ብቻ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
በጠም
የሴት ግም
ይቅርታ ግን ማህተብ ለምን ኣላደረግሽም?
Yersua mahteb Geta Eyesus belebua west new
@@Aep.RonaldoEditZ medanitachin eyesus krstos bemitay meskel lay enji belbachin lay adelem yetesekelew
@@dawitadonai2185 Lek neh gen, yemiwedegn binor Meskelun teshekemo yeketelegn beloal rasu Geta Eyesuskerstos yehe malet, mekerawen maseb, yetekefelelenen telek waga belebachen lay matem hulem Geta selewededen endemotelen endenaseb,ersun bemamen Mengeste semayen endenwers new. Meskel anget lay madreg cheger yelewem Getes yedereg aydel? Wanaw gen Meskel lay yrteseraw sera lene new belo mamen ena mekebel hiwot yasetal. Geta yerdah
@@Aep.RonaldoEditZ matebna getaget bemnm aygenagnm , mateb emibalew betekrstian bedemb tebarko ye egziabher sm yaderebet ena le kfu menafst esat yehone yebetekrstian stota nw , le erdataw kehone anchin wede lbonash ymelssh ena yetefabshin bereket yemtagegni yadrgsh
@@dawitadonai2185 Amen wendme,gen yemen erdata? Hulun yemireda Geta eyale sew kesew erdata yetebekal? Yehiwot minch Getachen Eyesuskerstosen emenena kesiol amlet.Weld yalew hiwot alew. Mesthaf kidusen anbeb Menfeskidus yaberalehal