በአይኔ በብረቱ ሲያጠፋ ካየሁት ሰው ላይ መፍረድ አልችልም?
Вставка
- Опубліковано 10 кві 2024
- ቅዳሜ ሚያዝያ 5 በ ቤስት ዌስተርን ኢንተርናሽናል ሆቴል VIP እና በአለም ሲኒማ መደነኝ እንገናኝ!
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በአለም ሲኒማ እና ከምሽቱ 2፡00 በ ቤስት ዌስተርን ኢንተርናሽናል ሆቴል ቦታ ለማስያዝ ከታች በሚገኘው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/w5z5jv
እጹብ ድንቅ ልጅ ለመጠቆም ይህንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/mO5JdM
አብዛኞቻችን ስለ ነገሩ ሳናቅ ለመፍረድና ሰውን ለመወንጀል እንቸኩላለን ነገር ግን ብዙ ቅዱሳን አባቶች ያለጥፋታቸው ሲፈረድባቸው ፍርዳቸውን በመቀበል የራሳችውንና የብዙዎችን ሰዎች ሂወት ቀይረዋል ትምህርትም ሆነዋል። ፈራጅ አለመሆንና እንዴት እንደሚቻልና ጥቅሙንም አብረን የምናይ ይሆናል።
Most of us are in a hurry to judge and blame people when we don't know about it, but many holy fathers accepted their judgment when they were found innocent and changed their lives and many people's lives and became a lesson. We will see together how to be non-judgmental and how it is possible.
በአይኔ በብረቱ ሲያጠፋ ካየሁት ሰው ላይ መፍረድ አልችልም? #comedianeshetu #inspiration #ethiopia #motivation
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese - Комедії
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ tally.so/r/wa6bvZ
ይሄን መልካም ሰው ማነው እንደኔ የሚወደው🥰
እሼ ትመቸኛለህ፡ የሚመቻቹህ👍
❤❤❤❤🙏🙏
❤😢
እኔም❤
አንተ ማለት ከቃል በላይ ።።።።።።። ድንቅ ስው ነህ ።።። እኮ ።። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ። አሜን(3) በሉ አድናቂዎች 🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen 🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🥰🥰🥰
@@Werknesh-xq5kt 🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን. አሜን. አሜን❤❤
ይጨመር ይቀጥል የአባቶች የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን 🙏
ይጨመር
ከሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ጋር ሲነታረኩ ከመዋል እንዲህ የራስን መግለጥ ድንቅ ነው። እሼ ጓዴ ትለያለ። እንኳን ከልጅነት ጀምሮ ተዋወቅን።
እጅግ በብዙ ይጨመርልን🙏❤
ሁላችሁንም ያብዛልን❤❤❤❤
አይገርምም እነዚህን ተሪኮች ስሰማ የብፁ አባታችን የአቡነ ማቲያስ ዝምታን አስታወሰኝ የኔ አባት ብዙ መከራን እያሳለፉ ግን ሁሌም ዝም ብለው መፀለይን ብቻ የመረጡ መልካም አባት የአገልግሎት ዘመኑትን ይባርክልን
ከደብረ ታቦር ዩኒበርሲቲ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ነኝ፣ የምኖረው ግን ባህር ዳር ነው፣ በየ ሳምንቱ አርብ አርብ ስንክሳርን/የቅዱሳንን ታሪክን በባህር ዳር ከቅዱስ ያሬድ የበገና ማሰልጠኛ ተቋም እከታተል ነበር፣ የት ሂጀ በሰማሁ እያልኩ ሳስብ ነዉ የደረስክልኝ እሼ፣ በጣም በጉጉት ነው ምጠብቅክ፣ አንተ የምትሰራበት መንገድ ደግሞ ይለያል፣ ከምር እግዚአብሄር በሚያውቀው መፅናናትን አግኝቻለሁ። ይጨመር!!!!
በረከቱም ይጨመርልክ ለእኛም የአባቶቻችን በረከቱ እና ታሪካቸው ይጨመርልን ተባረክ
❤ይጨመር ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ
የአባቶች በረከት አይለየን አሜን እናመሰግናለን
አዎ ይጨመር በጣም ተመስጬ የምመለከተው የቅዱሳን አባቶቻችን ታሪክ አንጀት ያርሳል።
ይጨመር . . . ተሰምቶ የማይጠገብ የጀግና ቅዱሳን አባቶቻችን ተጋድሎ ድንቅ ነው . . . ❤❤❤
አሜን በእውነት የአባ መቃርስ የአባ ዮሐኒ በረከታቸው ይደርብን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ 😢😢 ይጨመር
የአባታችን አባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን በጸሎቱ አይለየን አስተዋይ ሰው ያድርገን😢❤
በዚህ የሱባኤ ጊዜ የእስታንዳፕ ኮሜዲው ይቆይና እንዲህ አይነት ሠው የሚያንፅ ፍሬ የሚያፈራ ስራ ብትሠራ በጣም ጥሩ ነው ።የሚታየውና የሚሠማው የሚያስቅ ሳይሆን የሚያስለቅስ ነው።ፈጣሪያችንም በኛ እጅግ ያዘነበት ጊዜ ነው ወንድሜ እሸቱ ለሁሉም ቃለ ህይወት ያሰማን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።
እህቴ ልክ ብላሻል ግን በጭንቅ ውስጥ ኪነ ጥበብ ትልቅ ማንቂያ ነው ሰቅ ብቻ አይደልም የእሼ ቀልዱም ስብከት ነው ቅኔ ነው ትምህርት ነው ሾርኔ ነው ከስተዋልነው
Bihonem absalaten 100% degfatalew ymr ene temrtu bexam nw yekeyeregn kegizew anstar menfesawi temrtu lay bedenb bigefabet des yelenal
Lik new
@@mrDanielGamer ወንድምዓለም መንፈሳዊ ህይወት በፆም ወቅት ብቻ አይደለም ሁሌም ትጋት ያስፈልጋል በርታ
የኔም ሀሳብ ነበር😢
የቅድሳን በረከታቾዉ ይደርብን አሜን ፫👏
አቤቱ ጌታየ እንየዉ ሃጥያተኛ የራሴየ ሳላይ የሰው ኣይቸ የምፈርድ ማረኝ ይቅር በለኝ ልቦና ስጠኝ ስጠን አሜን ፫👏😢
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እንደኔ ከንቱ የሆነ ማን አለ ሀፂያቴ መብዛቱ ይሔው የሆነ ጌዜ ተሰድቤ እንስካን እናደዳለሁ ምናለ እንዲህ በሰደብሗቸው እያልሁ ጭራሽ ከእኔ አልፍው ቤተሰቦቸን ሰድባውብኝ አይናቸው ለአፈር እላቸዋለሁ 😭😭😭😭😭
አረ እሽዬ ይጨመርልን!!! በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶለሃል🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
አሜን
❤❤❤❤❤የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ያድለን አምላከ መቃርስ ይማረን ይቅርም ይበለን አሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
Amene
የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋው ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥተህ እናመሰግናለን ይጨመር🙏🙏🙏🙏
አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብነ ወልደ ገብርኤል እግዚአብሔር ይስጥልነ ቃለህይወት ያሰማልን አዎ ይቀጥልልን!።
ኧረ በደንብ ይጨመር እሽየ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሙሉ ቤተሰብህን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ ሰላም እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
ይጨመር !
የቅዱሳን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን
ሀገሬ🇪🇹❤ ማማርሽ
ጣል የምታደርጋት ፎጣ ስወድልህ ካንተ ብዙ ነዉ ምማረዉ እሼዋ እንደምወድህ እግዚአብሔር ያዉቃል
የጨመረ
ወይኔ ወንድሜ ክብር ይስጥልኝ።ይሄ ነገር አሁን ላይ በጣም ያስፈልገናል።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤትህ ያፅናህ። ይጨመርልን ቀጥልበት።❤❤❤
ውድ ወንድማችን በጣም ደስ ሚል እና አስተማሪ ነው :: እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ::ይጨመር !
ይጨመር:: ይልቁንም በዚህ የጾም ወራት ለነፍሳችን ስንቅ የሚሆነን እንዲህ አይነቱ ትምህርት ሰጭ ሕይወት ነው::
አንተንም ቃለ ሕይወት ያሰማህ:: የምትደክምበትን ሁሉ ይባርክልህ:: ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ::
ዋ ይብላኝ ለኔ መቸ ይሆን እደቅዱሰ ወጌልህ እምኖረው ቃለህዮወትን ያሰማልን እሼ😢😢😢😢
የአባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን እናመስግናለን እሼ ይጨመርልን❤❤❤❤
እጅግ ግሩም አቀራረብ ነው የአባታችን የቅዱስ መቃርስ በረት ይደርብን ❤❤❤❤ይጨመር
መምህራችን እሼ የስደተኛ መምህር እናመሠግናለን ተዝህም በላይ ፀጋዉን ከዝህበላይ ያብዛልህ
አንተ ማለት ከቃል በላይ ።።።።።።። ድንቅ ስው ነህ ።።። እኮ ።። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ። አሜን(3) በሉ አድናቂዎች
ያላነበብኩትን መጽሐፍ ስላስነበብከኝ በጣም ደስ ብሎኛል። ዘመኑን የዋጀ ሥራ ነው የሠራኸው። የቅዱሳን አባቶችን ሕይወት በሚስብ መልኩ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን። እሼ ፥ እባክህ ተጨማሪ ሥራልን
የቅዱሳን ታሪክ እና ተጋድሎ የምተርክበት ሁኔታ በጣም ደስ ይላል። እንደኔ ገድል ለማያነብ ሰው በጣም አስተማሪ ነወ። ይጨመር 100+
ይህን ጵሮግራምህ እንዴት እንደምወደው ታውቃለህ እሼ ❤ ምክንያቱ እራሴን በመስታወት እንዳየውት ነው የሚሰማኝ ስንት ጎዶሎዬን መሰለህ የምትነግረኝ😢 አቤቱ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ
መድሀኒአለም ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ ይጠብቀን ....ሰው እኮ........
ቀጣይ ክፍል ይለቀቅ፡፡
የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ያድለን አምላከ መቃርስ ይማረን ይቅርም ይበለን አሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ተሽዬ እግዚአብሄር ይባርክህ እኛ ሰዎች ግን በተለይ በአሁኑ ጊዜ ብዙ አሳሳች ሰዎች ባሉበት ዘመን ዝምታን ትእግስትን ማድረግ በጣም ይከብዳል አለምን የተጠየፋ ህይወታቸውን ለአምላክ የሰጡ ብቻ ናቸው ጠንክረው የሚኖሩ :ነገር ግን እግዚአብሄር የምህረት አምላክ ስለሆነ በየቀኑ ንሰሐ ከገባን ይቅር ይለናል
ዝክረ ቅዱሳን መምህራችን እድሜ ይስጥልን መምህር ዮርዳኖስ በብዙ ስላስተማረን የምሰማው ነገረ ቅዱሳን ክለሳ ናቸው ሙሉ በሙሉ አስተምሮናል ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈለን በየእለቱ ስንክሳር ይለቀቃል በቴሌግራም እየገባችሁ አንቡ ዝክረ ቅዱስ ዳዊት
ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ እሼ የምትሰራው ስራ በጣም ነው የምማርበት በርታልን
❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Ethiopiyawi879 amesegnalehu
❤
😍😍😍😍😍😍😍
@@hiwotbelachew6429 amesegnalehu betam
ዝም ፀጥ ጭጭ ብለን መኖር ብንጀምር አስባችሁታል ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሼ በህይወታችን እንድነኖረው አምላካችን ይርዳን
ይጨመር ❤❤❤❤የቪድዮ ጥራት አገለላፅ ለጆራችን የሚገባ ድምፅ አይምሮን ብቻ ሳይሆን ነፍስን ያለመልማል ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ለራሴ የምሰጠውን የደከመ መቆለል ከንቱነቴን አይቼበታለሁ አመሰግናለሁ😢😢😢ይጨመር ይጨመር ይጨመር የአባቶቻችን ተጋድሎማ ገና ትውልዱ መች ተጠቁመበት መች አወቅነው ይነገረን በደንብ ባንችለውና ባንሰራው እንኳን መንፈሳቸው ይደርብን❤
የኛ ሰው እሼ በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ባዛኝቷ. አታቋርጥብን ይጨመር. ያባቶቻችን በረከት ይደርብን.
ይጨመር እሸዬ በእውነት ተመስጨ ነው የምከታተልህ የኔ ጀግና በርታ
የቅዱሳን አባቶቻችን ረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን
ሁሌም ወደ ራሴ ትመልሰኛለህ: እራሴን እንድፈትሽ ታደርገኛለህ። ታሪኮቹ : ቀረፃው : የምትተርክበት መንገድ:ወደ ተፈጥሮ ይመልሳል። እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ። ሁሌም ስንክሳር አንብብልን።
በትክክል በማንም ምንም መፈረድ አንቺልም ለዚህ ነው እዳይፈረድባቺሁ አትፍረዱ ያለው አሜን በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያስማልን ከቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይክፈለን
ይቀጥል በሳምንት 2ጊዜ ይደረግልን
ይጨመር
እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ
ይጨመር
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ይጨምር ብጉጉት እንጠብቃለን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን❤
ይጨመር ወንድሜ ፀጋህን ያብዛው ተባረክ❤❤
አናመሰግናለሁ ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ወዬዉልኝ ለእኔ አቤቱ መረኝ 😢😢
ሁሉም መልክቶችህ ደርሰውኛል
እናመሰግናለን
እረኝነት መልካም ስራ ነው
ፍጥረቶችም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዎች ናቸው
በሰዎች ፊት ዝቅ ማለት ክብር ነው
በእግዚአብሔር ዝቅ ማለት ግን እጅግ ልብ ይሰብራል።
እንደተረዳውህ ተረዳኝ ወንድሜ
መጽለይህን ግን አትርሳ ለእኔም----
በእዉነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ወንድምአለም ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይባርክህ እግጊይርዳን አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ሆይ እርዳን🤲😢
ድንቅ ትምህርት ነው ! እሸቱ ፡ እውነትም እሸት ። ቸሩ መድኃኔ ዓለም መልካሙን ስጦታ ሁሉ ያብዛልህ አሜን ።
በእውነት እሼ ስንክሳር በዚህ መልኩ እይታ እንዲኖረን የምታደርግበትን መንገድ ወድጀዋለሁ በርታ❤❤❤ የቅዱሳኑ በረከት ይድረሰን
እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዘመንክን ሁሉ ከመላው ቤተሰቦች እመቤቴ ትጠብቅህ❤አገራችንን ስሊም ያርግልን
ይጨመር የኛ ድንቅ ሰው አብዝቶ ጥበቡን ያድልህ!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ማስተዋሉን ያድለን የቅድሳኑ አምላክ አሜን::
በጠዋት ከእንቅልፍ ተነስቶ መልእክትህን ማዳመጥ በእውነት ለህይወታችን መንገድና ለነፍሳችን ስንቅ ነው 😢 ሁሌም ይጨመር መልእክትህ እላለሁ ተባርክልኝ 🙏🏾
1ሺ ግዜ ይጨመር እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማህ ❤❤❤
Yichemere
በርታ እሸቱ እንደዚህ አይነት ታሪኮችን ማስተማር በዚሁ ቀጥሉበት ሌሎቹም ፕሮግራሞች ጥሩ አስተማሪና አዝናኝ ናቸው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይጨመር
ይጨመር ይጨመር ይጨመር❤❤❤
ይጨመር ድንቅ ትምህርት ነዉ የዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
የ እባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን እሼ ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ይጨመር ወየው ወየው ማርያምን ምን ይሻለኝ።ፀባየ ሁሉ ቅይርይር አለብኝ ማርያምን።ስድብ ካፌ አይጠፋም ትንሿ ነገር ታናድደኛለች።ትግስት ሚባል የለኝም ግን እንድህ መሆን አልፈልግም።😢😢😢😢😢ትንሽ ከተናገሩኝ በጣም እናደዳለው።ስፀልይ ለራሴ እራሴን እሳደባለው ሰው ከሰደበኝ እናደዳለው😢😢😢
ለሀይማኖትህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሞጎስ ይሁንክ❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሼ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል ይጨመር የሌሎች ቅዱሳን ታሪክም ቀጥልልን🙏
ወይኔ ወድሜ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለምለሚቷ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤👏
ጸጋው ያብዛልህ እሸቱ ወንድማችን።ወለላይቱ ድንግል ማርያም ታግዝህ ።ይቀጥል ።
እግዚአብሔር ጤናና ጸጋ ይስጥህ አንተን የመሰለ ሰዉም ስለሰጠን ለመድኃኒዓለም ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ። በዚሁ ቀጥል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሸ ጥዑም ትምህርት ይጨመርልን ❤👏👏
ወንድም ወንድሙን እየገደለ የራሱን ወንድም ገድሎ ወቶ እደጀብድ በሚያወራበት ሰአት እንደዚህ አይነት ሰላም የሚሰጥ ትምህርት ሁሌም ቢኖር ጥሩ ነው
በረከታቸው ይደርብን ተባረክ ወንድማችን ይጨመር ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይጨመረ ቀጥልበት በእውነት ለወድማችን የሕወት ቃል ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን የቅዱሳን አባቶቻንን ረዴት በረከት ይደርብን አሜን
ጸጋውን ያብዛልህ
የአባቶች በረከት አይለየን
ይጨመር እሼ ቃለሕይወትን ያሰማልን የአባቶች በረከት ይደርብን አሜን
በእውነት በጣም ነው የምወድህ አቶ እሸቱ እግዚአብሄር ይባርክህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ቤተሰብህ ልጆችህ እግዚአብሔር ይባርክህ በድብቅ ስላስተማርክኝ አመሰግናለሁ
Thank you ashe igzaber ye berk
የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን
ይጨመር እኔ ና ወዳጆቼ በብዙ እያተረፍንበት ነው
የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን
አምላካችን በነዚህ ቅዱሳን ጸሎት ይማረን! የእነሱን በረከት እንዴት ሆነን ባገኘን።
ይጨመር..............ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እሼ
ተባረክ ድንቅ ትምህርት
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን አሼ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤
ይጨመር ይጨማመር ሥጋን አልፎ ነፍስን ያረሰርሳል። ተመስገን የልጅ መካሪ አገኘን ።ተባረክ ልጄ።
እሺ ይሄ ደግም ልዩ ነው
የህይወት ቃል ያሰማህ
እግዚእብሔርይባርክህ እሸቱዬ ይደገም ይደገም በጣም ልብ ያረካል❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እሼ እንወድሀለን መንፈስን የሚያረጋጋ ደስ የሚል አቀራረብ በርታልን❤😊
በጣም አስዋይ ሰዉ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ የደገም ብቻ የደጋገም ተባረክ🙏🙏❤❤❤❤
እሼ ፀጋውን ያብዛልህ አስተምረህኛል
ቃለሕይወትን ያሰማልን; መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🏾
ይጨመር 🙏🏾
ደስ ከሚለኝ ስራህ አንዱ ይሄ ነውና የቅዱሳን ፃድቃን ታሪክም ደቂቃውም ይጨመር
ቃል ህይወት ያሰማልን እሼ ወንድማችን🙏♥️
ይጨመር ይጨመር ይጨመር 🤲😔
ይጨመር ወንድሜ የአባቶች በረከት አይለየን😊
የሚያስተምር ታሪክ ነው ለኔ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለው ሌላ ይጨመር
እናመሰግናለን የኢተዽያ እንቁ ልጅ
ይጨመርልን ❤
ሰተርከው እራሴን እያየሁ ነበር ገድላትን የማንበብ ልምድ የለንም ክርሰትናችን እንድናውቅ እያረከን ነው በቋሚነት ተልተሎ ብትለቅልን እንደኔ ብዙ ሰው ይቀየርበታል ብዙ ነፍሰ ታተርፋለህ እግዚአብሔር ያበርታህ
ይትባረክ ኣምላክ ኣባዊነ ኦ አምላክነ ግሩም ውእቱ ግብርከ📚ኃበነ ለነ ለደቂቀ ተዋህዶ ኣእይንተ ልቦና ከመ ንኃውር ፍነተ አቦዊነ🤲📚 ያሥምዕለነ ቃለ ሕይወት እሁነ የብዝሕ ለከ ጸጋ በላዕለ ጸጋ🤲💙ይቀጥል,,,,,
የቅዱስኑ በረከታቸው ይደርብን 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና እሸቱ ወድማችን አዎ ጨምሪልን❤❤
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ያባታችን የአባ መቃርስ ጸሎት ምልጃ ይጠብቀን