Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ ይጠብቀው ሳዳት መሰሎቹን ያብዛልን በርታ ወንድም
አሰለም አለይኩም ወረማቱለህ ዋበርከቱ ወንድሜ ሠድት አለሀ ይጠብቅህ አሚሰያህንም ይብዛልን
እርሱ ሰዎች ምንእዬ ሆንንነው አላህን ትተን ሞቶ የተቀበረው የሰው ልጅ እናምልክ እዴ አላህን እንፍራ ኡስታዝ ሳዳት የኔ ውድ አላህ ይጠቅልን
ጀዛካላህ ኡዝታዜ መሰልህን በሚሌየን ያብዛልንንን ያረብብብብ
ለኔኮ ወሏሂ እደሳዳት ትልቅ ዉለታን የዋለልኝ የለም ገና ወደሳኡድስመጣ እድሜ ለእህቶቸ ሳዳትን እዳዳምጥ መከሩኝ ከዚህ የደረስኩት የቢድ አን አስከፊነት የሺርክን አስከፊነት ያወኩት በሱነዉ ያቀመረልመካ የሚለዉን የሙሀመድ አወል መዙማ ነበር ቴባችንን የሞላዉ ወሏሂ ያሳዝናል በሮመዳን እጀራ እየጋገርን ከናቴጋ መዙማ ነበር የምናዳምጠዉ እናቴን አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ እድመራልኝ ዱአ አርጉልኝ አባቴንም እደዛዉ አባቴን ስለአዳድ ነገሮች ስነግረዉ አይሰማም ዉሀብያ ነዉ የሚለኝ እደዉም ያነን ጥቁር ልብስ ለብሰሺ ብትመጪ ወሏሂ ከበሬ አላስገባሺም ይለኛል ደሞ አባቴን በጣም ነበር የምወደዉ ምንም ቢልእምነት ከናትም ካባትም ከሀገርም ከምንም በላይ ነዉ እምነት አሏህ ቤተሰቦቻችንን ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራልን አልሀምዱሊላ ቀጥተኛዉን ምገድ ለመራኝ አሏህ እኔ ከዚህ ለመድረሴ ሳዳት ስበብ ሲሆን መሪዉ አሏህነዉ የፈለገዉን ይመራል እሱ የመራዉን የሚያጠመዉ የለም እሱ ያጠመመዉን የሚመራዉ የለም ሱብሀነክ አማዩሺሪኩን
አውንውላሂእኔም እንዳችነበርኩ ቤተሠቦተም አህባሽናቸው እንደውም ውሀብያ ሢባልቡጣምእንጠላነበር ያረብእኛንም ቤተሠቦቻችንም አላህቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ፥ኡሥታዝውች አችንም አላህከክፉነገር ይጠብቅልን ያረብ
መሻ አላህ አላህ ያጠክርሽ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን 🌺🌺🌺🌺 ኡስታዛችን ጀዛኩሙላ ኸይር
ኡስታዝ ህይወቴንቀየርከው አላህያቆይህ ያረብያረብያረብ
እይዋ እሱ አላህ ልብለሰጠዉ ሰበብ ይሆናለ ,አላህ ሀያቱን ያስረዝምልንጂ ጀዛዉንም አላህ ይክፈለዉ ,,ግን አንቺ የለበሽዉን ፕሮፋይል እይዉ እስኪ
ብርታ ውድሜ
ይሔን ነሺዳ ስወደዉ ነበር በጂልነቴጊዜ አልሀምዱሊላ
ያሃዪ ያቀዩም የሙዚሉ ያረብ ያዋርድህ አበክት ያሰቃይህ ይበቀልህ አሚንንንን
ሱብሀን አላህ ኡሰታዝ ጀዛከላህኸይር መሠሎችህን አላህ ያብዛልን ለኛም አላህ ያሣውቀን ያረብ
ኡስታዝ አላህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅሀ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ያረብ🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አወ እስካሁን አልገባንም አሁን ኢሻአላህ አላህን እናስታውስ ወድሜ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ
ጀዛካላህ ኡዝታዜ ደግሜ የማዳምጠው ሀቅ ንግግርህ ስለማልጠግበው ነው
ሱባሀነክ ረቢ ።ኡስታዝ አላህ ባሀቅላይ ያፅናህ አላህ እድሚ ከጢና ይስጥህ ረቢ
ሀቅ ነው እምትናገረው ሀያትክን አላህ ረጅም ያርግልን ወንድማችን ሶሂህ ነው ዳዋህ
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እድሜ ይስጥህ ወላሂ ብዙ ተማርኩበት❤❤❤❤❤
ወድሜ አቡኑህ አቡ መሪየም አሏህ ይጠብቅህ አሏህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሏህ ትክክለኛዉን ምገድ ይምራቸዉ
ጀዛኩሙሏ ክይር የኛ የሽርክ ጥላት አለህ ይጠብቅህ. እስኪ ንገራቸዉ ደህና አርገህ
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እንዳተ አይነት ያብዛልን
አላህእርሜህንያርዝመውመጨረሻችንንያሳምርልን ያረብ😭😭😭😭😭
ሱብሀን አሏህ አሏህ ቀጥተኛውን ምገር ምራን ያረብ
ወንድማችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ
ኢሻ አሏህ ሳገባ አሏህን በማመፅ በሺርክ ነሺዳ ሳይሆን የምደግስበትን የሚስኪኖች በመርዳት እደመሚሆን ተስፋ አለኝ
እረጅም እድሜ ጤና ኡስታዝ
አኡዙብለሂሚነሸይጠንረጂም ኡስተዝ አለህይጨምርልህ
አላህይጠብቅህሰዳትክማልኑረልንአስተማራችን
ጃዛከለኸይር፣ትክክል፣ወለሂ፣ለመስማት፣ራሱ፣ያስቃይማል፣ትምህርት፣ይሆናል፣በይበል
የተዉሂድ ጀግናችን ዉስታዝ ሳአዳት ከማል አላህ ይጠብቅልን
ኡስታዝ በትክክል ወላሂ አላህ ይምራቸዉ ጀዛከላከይርን አቡመሪይም አላህ መጨረሻህም ያሳምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
አብሽር ወድሜ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
አለህ ይጠብቅ ወንድም
ሱብሀንአላህ ጌታየ አተመልካምነህ ወደመልካም ምራኝ ደካማነኝ አተንብቻእዲገዛአተንብቻእዳመልክ ያረብ
አላህ ይጨርልክ ❤❤❤
አላሕይጠብቅልንእንደናንተአይነትያብዛልንንንንያአረቢኢ
አላህይጠብቅህ
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን እነዚም አላህ ይዘንላቸዉ ቀናዉመንገድ ይምራቸዉ
ኢናሊላህ ወኢነ ኢለሂ ራጁኡን
ኡስታዝ ሳዳት ከማልን ሳልፋግ በግደ ወደድኩት እሱን እወደዋለሁ ግን እንደዝህ የስው ስም አንስቶ ሲናገር ደስ አይለኝም ነበር ለኬ ወዶ አይደለም በተለይ በዝህ ጃሂል ሙሀመድ አወል ሀምዛ የተነሳ ወደድኩት ይሄ ሙሺሪክ ተናግሮ ያናግራል አኡዚቢላህ በርታልን አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ በየት አግኝቸ አፉ በለኝ ባልኩትይሄ በምርቃና የፆፉት የስይጣን ንግግር ምን ያህል ያሳዝናል ያአላህ ከነዝህ ጃሂሎች ሴራ ነጃ በለን ሲነገራቸው ይብስባቸዋል ያአላህ
አላህ ይጠብቅህ
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ ሳዳት
አለህ ረጂም እድሜ ይስጢህ ኡስተዚ ሰደትስዎድህ
አሏህ ሆይ አንተ እረዳኝ ከመጥፎ ስራ ኡስታዝ አሏህ ሱበሃነሁ ተአላ እርሜህን እርዝም ያርግልኝ እኔም እንደዝህ ነበርኮ አሏህ መጨረሻችንንያሳምርልን ለሁለላችንም
ያረቢ ከዚህ ሽርክ ቤተሰቦችን ጠብቅልኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ዎንድሜ ኑርልኝ
አስደንገጪ ነው ወለህ 😢😢😢
Alahe yetbekihe
ያረቢ ቀጥተኛዉንመንገድ አላህ ይምራን
ያአላህ አላህሒዲያይስጠን
Sadat kamal Allah yiixebiiQiih
ቀብርህ ይደድ ያላህን ባሮች ልገመግ አተ ግም የሞትክ
የናተ ነው የሚነደው ወላሂ አላህን ፍረ
አተነህ ያላህን ባሮች የምሰድበዉ ታገኘዋለህ አላህ ሱ /ተ ባሮቸን የጠላ በርሱ ላይ ጦርነት አዉጃለሁ ብሎልና አሁን ይወጅብህ ለብቻህ አሚን ያረብ
ምነው ከዚበላይ ባረብኛ ያስረዳቹ አረ እፈሩ ወደራሳቹ ተመለሡ ሠውን ከመተቸት በፊት አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረቢ
ሃቅ ሁሌም መራር ናት። ካንተ የሚጠበቁውን ሃቅን ማስተጋባት ብቻ ነው። ሰዎች ሁሉ ስሜታቸውን መከተላቸውን አያቆሙም።
Dawa qaxiil Allah yagizahal
አላህ ልቦና ይስጠን
❤❤❤❤❤
አ፣አ፣አ፣አ፣
አላህ ይጠብቀን በአላህ ዱሃ አድርጉልኝ ባሌ አህባሽ ነው
ዉዚታ ጀዛኩምአላህይር
Wustazeyee allah yichemrleh
ትክክልኦስተዜአሏህይጠብቅህ
እኔምለው ክሪያስቶችን የምታወድስበት ነገር አልገባኚም
👍👍👍👍👍👍👍
الله موجود بلا مكان 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሠላም ዋሌኩም ወራህመቱላሁ ወበረካቱ እረጅም ሀያት ይሥጥልኝ አላህ እሱሥታዝይ አሁን ገና እሥልምና ገባኝ እሥከዛሬ ተሸዉጄያለሁ
ኢናሊላህ ወኢነኢለይሂ እራጁኡን. እንደት ሺርክ በአገራችን ተሰራፉል አላህ የቁርሺን. ሰዎች. ነብይ ልኮ. ነብያችንን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስንት. መፃዋት ከፍለዋል. ተአላህ ነብይ. ተመተዋል የአላህ ነብይ. ጥርሳቸውን. ተሰብሯል የአላህ ነብይ ከሀከራቸው ተሰደዋል ለተወሂድ ሲሉ. ተቁሪሺ የበለጡ. ሙርኮች. መጡ አላህ. ተወሂድን አግስልንንን
ያረቢ ጌታዬ ቤተሠቦቼን አንተ ሂዲያ ስጥልኝ ያረብ አረ ቤተሠቦቼ ገና ሳነሳ ስልክ ዘግተው ያባርሩኛል ምን ላድርግ ለጂን ያርዳሉ ቢድአ ይሰራሉ አረ ምን ላድርግ ያአሏህ
ሁሉም ናቸዉ የኔም በተሰቦች አይወዱም አሁንእማ ጫትን የዶአ መሳሪ ነዉ ብለዉኝ እርፍ
ጉብቻለሁ
👍👍👍👍✅✅✅✅
ላጋም ሠዳም
ጥቦች ወላሂ እደናተ እስልምናችንን ያጠነባ የለም
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
10
አይ ሙርጂኡ ሳዳት ስታሳዝን ቪዱ ሀራም አይደለም እንዴ ቪዶው ጀሀነብ አያስገባም እንዴ አንዱን እርግጠህ አንዱን ማስተማር ምን ይሉታል አረ አለህን ፍራ ቪዶ ሀራም ነው
አሏህ ይምራህ
Ustaz blachhu sadatn stteru tgermalachhu esu ustaz sayhon sheyton new negerochn Hulu Ketta yemireda dedeb new seterun enj mistrun alkeram maferuya eblis kerkero yejahil jahil aygelsthm
👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈
Sadat kemal 😱😱🤣🤣🤣
mnm enkuan ye menzuma afkari bhonm be ergt betenagerkew neger lay mnm krane yelegnim berta ketlbet honem kere gin nebyachinin bicha mawedesachinn anakomm ustaz allahy ytebken.... enam 1 menager mfelgew neger binor antem bton bzu sewoch eyetesasatn yalenew neger binor "suhfiyoch" sitl hulunm eyatekalelk new sijemr ahun balenbet zemen sufiy negn bay enji tik'klegna suhfiy yelem yan lnawk ygebal....
ይነበብ!!!!!!!!! አላህ በየትኛው አቅጣጫ??? የአቅጣጫ ጉዳይ ሳይንስ የዉሃብዮችን አቂዳ ድስፕሩፍ አደረገው!!!!!! ዱሮዉንም የተሳሳተ ስለነበር!!!!! እስከዛሬ የምናዉቀው ሳይንስ ኢስላምን ፕሩፍ ሲያደርገው ነው። ሃቅን ፈላጊ ያንብበው።አርሽ አና ሰማይ ከመሬት ወደ ላይ አቅጣጫ እንደሚገኙ ሁሉንም ያስማማል። መቸም መሬት ክብ እና ሰማይ በመሬት ዙሪያ እንደሚገኝ የማያውቅ ሰው አለ ብየ አላምንም ማለትም መሬትን በዙሪያዋ የከበባት ህዋ ከመሬት ሆነን ሰማይ ብለን ስለምንጠራው ። በዚህ ከተማመን የያንዳንዱ አገር ወይም ቦታ የሰማይ አቅጣጫ እንደሚለያይ አስቡ። በዛ ላይ መሬት በዛብቢያዋ ላይ ስትሽከረከር ምን ያክል የአቅጣጫ ልዩነት እንደሚፈጠር አስቡ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ተቃራኒ የሰማይ አቅጣጫ ነው ያላቸው በተቃራኒ የመሬት ገፅ ላይ ስለሚገኙ። በነዚህ ሁለት አገሮች የሚገኙ ወሃብያወች ወደተለያየ ተቃራኒ አቅጣጫ አላህ ይገኛል ብለው ያስባሉ ማለት ነው። የአቂዳ መሰረታቸው አቅጣጫ ስለሆነ። እናም ወሃብያወች አላህ በዛት በየቦታው ይገኛል ከሚሉት ሙጀሲማወች በምን ይለያሉ የምንለው ምን መልስ አለው። የዚህን አቂዳ ስህተት አላህ እራሱ በፈጠረው መሬትን ክብ አድርጎ 9 ሰአትን እና አቅጣጫን በየአገሩ በየቦታው እንድለያይ አድርጎ በመፍጠር አረጋገጠው አልሃምዱሊላህ ከእዉነታ መሸሽ አይቻልም። የፈጠረው እሱ እንጅ ማንም አይደለም ሳይንስም ሰዉም ሌላም አካል አይደለም። የሰው ልጅ አላህ በሰጠው እዉቀት ተመራምሮ ያወቀው እንጅ ያስገኘው አይደለም ፈጣሪዉና አስገኝው አላህ ብቻ ነው። ይሄን እዉነታ አንቀበልም የሚሉ ሰዎች የምናመልከዉን የአላህን ስራ መቃዎም መሆኑ አልገባቸውም። ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ መተርጎም ለስህተት ይዳርጋል። በዚህ ጉዳይ ከዚህ በፊት የተነሱ ብዙ ጥያቄ ወችን መመለስ ሳይችሉ ቀርተዋል ከነዚህም ዉስጥ አርሽ ከመፈጠሩ በፊትስ፣ አላህ 9 ሰኣት ላይ ይወርዳል ይወጣል ሲሉ 9 ሰአት በየሃገሩ መለያየቱ ያላህን ስራ መውጣት መውረድ አደረጉት ፣ አላህ ከፍጡራኖች አልፈልግም አልመስልም ያለውን መካድ፣ አላህ የሰው ልጅን ካላቀበት ጉዳይ ዉስጥ አንዱ የሆነውን ተእዊል ማረግ በቁረአን ነግሮን መካድ ና ሌሎች ጥያቄወችን አለመመለሱ አቂዳዉ ምን ያህል የተሳሳተ መሆኑን በተለይ ለወጣቱ ማሳወቅ አለብን። ረሱል (ሰ አ ወ) እንዳሉት አዂረዘማን ገና ብዙ ተቀፅላ ሃይማኖቶች እንደሚፈጠሩ ነግረዉናል በኛ ትውልድም እያጋጠመን ያለው ፈተና ይሄ ነው። ይሄ ወሃብዮች ምን ያክል ስህተት ላይ እንዳሉ የሚያመለክት ያላህ ተአምር ነው።
ወንድሜ ሁላችን አላሁ ታዐላ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ለሁላችን የሚጠቅመን ሙስጠፋ አለይሂ ሰላም ሷሀቦችን ያስያዙትን እምነት እና አካሄድ መከተል ነው. ፍልስፍና እና አእምሮን ከቁርአን,ሷሂህ ሀዲስ እና ከሷሀባ ግንዛቤ በላይ መረጃ አድርገን ከያዝን መቼም ነጻ አንወጣም.ስለዚህ ወንድሜ አላሁ ታዐላ በሀያልነቱ ለራሱ የሚገባውን በሀሪያትና ስሞች ለራሱ ያጸደቀ ሲሆን ከዐርሹ በላይ በዛቱ ከፍ ያለ አምሳያም የሌለው ብቸኛ እና ሀያል ፈጣሪያችን እንዲሁም አምላካችን መሆኑን በእውነት አላሁ ታዐላ በቁርዐኑ ነብያችን ዐለይሂ ሰላም በሀዲሳቸው ሷሀቦ በግንዛቤ እና በአፈፃፀም በግልፅ ያሳዮን ስለሆነ ፍልስፍና ውስጥ ገብተን ባንዳክር ምክር ነው وبالله التوفيق.
መጀመሪያ አልሃምዱሊላሂ ረቢለአለሚን ለአለማቱ ጌታ ረቡል አርሽል አዚም ለሆነው ምስጋና ይሁን። በየአውቃቱ ረቢለአለሚን የምንለዉ ጌታ ምንም ነገር ከመኖሩ በፊት ያለ እኛንም አለማትንም አርሽንም ካስገኘም በሁዋላ ወድፊትም የሚኖር እንደፍጥረታት ተለዋዋጭነት ከፍጥረታት መከጀል ለሱ የማይገብባዉ የሆነ ጌታ ነው። አላህ ምንም የማይሳነው መሬትን ክብ አድርጎ 9 ሰአትን እና አቅጣጫን በየአገሩ በየቦታው እንድለያይ አድርጎ የፈጠረው እሱ እንጅ ማንም አይደለም ሳይንስም ሰዉም ሌላም አካል አይደለም። የሰው ልጅ አላህ በሰጠው እዉቀት ተመራምሮ ያወቀው እንጅ ያስገኘው አይደለም ፈጣሪዉና አስገኝው አላህ ብቻ ነው። ይሄን እዉነታ አለመቀበል የምታመልከዉን የአላህን ስራ መቃዎም ነው። የዚህን አቂዳ ስህተት አላህ እራሱ በፈጠረው ከላይ በጠቀስኩልህ ሁኔታ አረጋገጠዉ ነው ያልኩህ ቢመርህም ተቀበለው ከእዉነታ መሸሽ አይቻልም እዉነታን መቀበል እንጅ። በዚህ ክፍለ ዘመን ላይ ሆነህ ደሞ ስለሳይንስ ምንም የምታዉቅ አልመሰለኝም ወንድሜ ሳይንስ ማንነው??? ሰው መሰለህ እንደ ይቀበላል አይቀበልም የምትለኝ ሳይንስ እኮ እዉቀት ነው አላህ የፈጠረዉን ፍጥረት እና እዉንነታ የምናዉቅበት ፕሩፍ የምንናደርግበት የእዉቀት ደርጃ ነው አንተም ሳይንቲስት መሆን ትችላለህ። በቅርብ መኖሩ የታወቀዉን ኮሮና ሳይንስ መኖሩን ሲያረጋግጥ አመንክ ኮሮናን የፈጠረዉ ማነው ብልህ መልስህን አዉቀዋለሁ ይሄንን ስንነግርህ ግን አልቀበልም ማለት ያላህን ስራ የሆነውን እዉነታ መካድ ነው። ይሄንንም አላህ ነው እንድህ እንድሆን አድርጎ የፈጠረው ለሱይሳነዋል ወንድሜ እናንተ ትልቁ ስህተታችሁ ያላህም ስራም ቢሆን ለናንተ ካልተስማማ መካድ። በጥያቄህ መሰረት ቀደምት የሳይንስ ተመራማሪዎች እና ለአለም ያስተዋወቁት ሙስሊሞች መሆንናቸዉን አትክደኝም ስለዚህ የመቀበል አለመቀበል ጉዳዩ ሳይንሱ ላይ ሳይሆን ተመራማሪው ላይ ነው የሚዎሰነው። ተመራማሪዉ ትክክለኛ ሙስሊም ከሆነ ቁረአንን አይቀበልም ብለህ አትከራከረኝም እንደዉም አለምላይ ካሉ ኪታቦች ሁሉ በላጭ የሆነዉን ቁረአን ማድንነቅ እንና መቀበል እኝጅ። ሌላው ተመራማሪዉ ካፊር እና እምነት የሌለዉ ከሆነ የአለማት ጌታ ስለመኖሩም ላይቀበልህ ይችላል። በጣም ያሳእከኝ ባለማወቅ አላህን፣ ረሱልን (ሰ አ ወ)፣ ቁረአንን የሰው ልጆች አስተሳሰ እዉቀት ከሆነው ሳይንስ ዝቅ አድርገህ ማሰብህ ነው። ምድርላ ካሉ ኪታብቦች ሁሉ በላጭ የሆነዉ እና ለሁሉም ነገር መሰረት እንደ ሰው ልጆች ስልጣኔና ዘመኑ ሊተረጎም የሚችል ለሳይንሱም ለሁሉም የሂዎት መስመር መሰረት የሆነ የነዩ ሙእጅዛ ቁረአን መሆኑን እናዉቃለን። ለበለጠ መረጃ የዶር ዛኪር ናይክ ቁረአንና ሳይንስ የሚለዉን መፀሃፍ አንብብ 80%ቱ እቁረአን ላይ ያሉ እዉንነታወች በሳይንስ ተረጋግጠዋል የሚቀረዉን 20% የሚመጡት ትውልዶች ኢንሻአላህ ያረጋግጡታል። ልክ አሁን እንደምንወያይበት ያቅጣጫ እና የ 9 ሰአት ጉዳይ ማለት ነው። ሌሎችም የጨረቃን መሰንጠቅ፣ የቂያማ ጊዜ የፀሃይ መውጫ መቀዬር፣... እና ሌሎችም ብዙ የቁረአን እዉንነታወች በኢስላም ጥላቶች ምእራባዉያን እየተረጋገጡ ነው ያሉት። የመሬትን ክብነት እራሱ ሙስሊሞች ናቸው ቀድመው ያረጋገጡት። በዉስጡ ብዙ ጀነራላይዝድ የሆነ ሳይንቲስቶችንም የሚያስገርም ብዙ እዉነታ እና ለሳይንስም መሰረት የሆኑ እዉነታወች የሚገኝበት ሙስሊሞች ሁሉ የምንኮራበት እንከን ያልተገኘለት የሂዎት መስመራችን የነብዩ ሙእጅዛ ቁረአንን ለሰጠንን ጌታ አልሃምዱሊላህ!!! ዳሩ ግን እያጣመሙ ከሚተረጉሙት አላህ ይጠብቀን። ከሰው ልጆች ምርጥ የሆኑት ነብዩስ (ሰ አ ወ) ቢሆኑ በ ሁሉም ዘርፍ ላይ ከማንም ሰው በላይ የሚያዉቁ ዶክተርም፣ ሳይንቲስትም፣ መንግስትም፣ የድኑም የዱንኒያዉም መሪ... አልነብበሩምን??? የሁላችንም መልስ ናቸው ነው። በስሜትና ቲፎዞነት አትነዳ እንደት ነብዩን (ሰ አ ወ) አወእኩ ብለህ ዝቅ እንዳረካቸው ተመልከት። ድሮም ነብዩን(ሰ አ ወ) ሙታን አፈር የበላቸዉ የማይሰሙ የማይለሙና አላሁመሶሊ ለማለት እንኩዋን የሚከብዳችሁ ዝቅ አድርጋችሁ የምትቆጥሩዋቸው እናንተ ናችሁ ወናኡዙቢላህ በሀድሳቸው ቢላልን በህልሙ መጥተህ ዘይረኝ ያሉትን ኸሚስ ቀን ሶለዋት ሲዎርድ በጆሮየ እሰማለሁ ያሉትን የካዳችሁ። በዚህ ረገድ ለሳይንስ የቀረበ አስተሳሰብ ያላችሁ እናንተ ናችሁ አታውቅም እንጅ ምክንያት የምእራኣዉያን ፍልስፍንና ስለተጠናወታችሁ። ከዚህ በሁዋላ 9 ሰአት ላይ ባካል ይወርዳል ይወጣል አቅጣጫዉ በዚህበኩል ነዉ ብላችሁ ሰዉ አታጥምሙ አላህን ፍሩ ሰው ናችሁ እንደተሳሳታችሁ እመኑ። ለይሰ ከሚስሊሂ ሸኡን፣ አሉዋሁ መውጅዱ ቢላመካን፣ ፊሰማ፣የኢስተዋ 15 ትርጉሞች፣ አላህ የሰዉን ልጅ ከፍጡራኖች ካላቀበት አንዱ ተእዊል መሆኑ በቁረአን ነግሮህ፣ እና ሌሎች ብዙ ሽ መረጃዎች እያሉ መርምረህ እዉንነታዉን ማወቅ ያንተ ፋንታ ነው። ማብራሪያን እንዴ ጥያቄ ባጭሩ መግልፅ ስለማይቻል ስለምታዉቀዉም ለማብራራት አልሞክርም። በመጨረሻም ወንድሜ ነብዩ(ሰ አ ወ) አንድም ቀን አላህን ዛት ያለው በቦታ የሚገለፅ ነው ያሉበት ግልፅ የሆነ ማስረጃ የለም። ዳሩግን ነብዩ (ሰ አ ወ) እንደነገሩን ነጂድ ያሁኑዋ ሳኡድ ዉስጥ ቀርኑሸይጣን የሆነ በድን ዉስጥ ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ በመትርጎም ፊርቃ የሚፈጥር ይዎጣል ብለው ነበር ታውቀዋለህ ሰምተኸዋል ብየ አስባለሁ አሁን ፊትናው ቀጥሉዋል። አስብ አላህን በዛትና በቦታ የሚገልፁ፣ ሰለፎችን እነ አልይን የሚሳደቡ፣ አላህ ጀሃነምን በእግሩ ረግጦ ያጠፋታል የሚሉ፣ አላህን አርሽ ላይ የተሸክሙት መለኢካወች ተንበርከኩ የሚሉ እና ሌሎች ቅጥፈቶችን የሚያስተምሩ ሰወች ናቸው አቂዳችሁን የሰሩት በሰለፍ ስም የሚነግዱ ሙጀሲማወች ከየት እንዳመጡት አናውቅም ወናኡዙቢላህ አላህ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነው (ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ... )። እኔ እንዴ ሙስሊም ይሄም እዉነታ አለ ብየ ለእናንተ ለወንድሞቼ ማሳወቅ ነው ያለብኝ። ወንድሜ ይቅርታ አበዛሁብህ ይመችሽ።
ወንድሜ ይሄን እዉነታ ላገኛችሁት ዉሃብያ ንገሩ ከዚህ በሁዋላ አላህ በዚህ አቅጣጫ እና ቦታ ይገኛል 9 ሰአት ላይ በአካል ይዎርዳል ይዎጣል የሚሉትን ቅጥፈት አላህ እራሱ በፈጠረው እዉነታ ዉሸትነቱን አረጋገትጠው። ይሄን እንድህ እንድሆን አድርጎ የሰራው አላህ መሆኑን እያወቁት ላለማመን ፍልስፍና ምናምን እያሉ እራሳቸውን ይሸውዳሉ። ከእኛ የሚጠበቀው የነሱን ዉሸት ያረጋገጠበትን ይሄን ያላህ ተአምር ማስተላለፍና ሰወችን እንዳያጭበረብሩ መከላከል ነው። ፍልስፍና ማለት ከአላህ እዉነታ የራቀ አላህ የኸለእኩትን አልመስልም አልከጅልም እያለ ደካማ ነህ ትከጅላለህ እያሉ ባምሳሉ ፈጠረን የሚሉት የምእራባዉያን አስተሳሰብ በድን ዉስጥ የሚሰብኩ ያጭበርባሪዎች ተግባር ነው። ወንድሜ አላን ፍራ አላህ ከፈጠረው ነገር አለመከጀሉን ሽ ጊዜ አረጋግጦልህ የኢስተዋን ትርጉም አጣመው በመተርጎም ሲያጭበረብሩህ ቆይተው አላህ ትክክለኛዉን የኢስተዋ ትርጉም በተግባር በእዉነታ እሱ በፈጠረው አረጋገጠልህ መሬትን ሰማይን የሰራው አላህ አይደል ዉስጥህ እያወቀ ያላህን ስራ መካድ በአላህ በእራሱ ላለማመንህ ምልክት አይሆንብህም በስሜት እና ቲፎዞነት መነዳት መጨረሻው እንደማያምር ዉስጥህ ያቀዋል። በመጨረሻም ወንድሜ ነብዩ(ሰ አ ወ) አንድም ቀን አላህን ዛት ያለው በቦታ የሚገለፅ ነው ያሉበት ግልፅ የሆነ ማስረጃ የለም። ዳሩግን ነብዩ (ሰ አ ወ) በሃድሳቸው እንደነገሩን ነጂድ ያሁኑዋ ሳኡድ ዉስጥ ቀርኑሸይጣን የሆነ በድን ዉስጥ ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ በመትርጎም ፊርቃ የሚፈጥር ይዎጣል ብለው ነበር ታውቀዋለህ ሰምተኸዋል ብየ አስባለሁ አሁን ፊትናው ቀጥሉዋል። አስብ አላህን በዛትና በቦታ የሚገልፁ፣ ሰለፎችን እነ አልይን በኪታባቸው የሚሳደቡ አትክደኝም ሰለፍ ሰልፍ ይላሉ አጭበርባሪውች የነሱን ኣብደልወሃብ ከተወዳጁ ኸሊፋ አልይ አስበልጠው የሚያዩ ማጭበርበራችው ከተነቃበት ቆዬ፣ አላህ ጀሃነምን በእግሩ ረግጦ ያጠፋታል የሚሉ፣ አላህን አርሽ ላይ የተሸክሙት መለኢካወች ከብዶዋቸው ተንበርከኩ የሚሉ እና ሌሎች ፍልስፍንናወችን፣ ቅጥፈቶችን የሚያስተምሩ ሰወች ናቸው አቂዳችሁን የሰሩት በሰለፍ ስም የሚነግዱ ሙጀሲማወች ከየት እንዳመጡት አናውቅም አኡዙቢላህ አላህ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነው (ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ... )። ዛት መኽሉቅ ነው ፍልስፍና ዉስጥ የዳከራችሁት እናንተ ናችሁ እጅ እግሩ የሰው ባህሪ እንደሆነ ታዉቃለህ ከብት እጅ አለው??? ለመቀመጥ የሰውን የሚመስል መቀመጫ እንደሚያስፈልገው በቀልባችሁ አላህን እዬሳላችሁ እንደገና አልሸሹም ዘወር አሉ ማንንም አይመስል ማለት ምን ማለት ነው አልመስልም ስላለ በዚህ አላህን ልትሸዉዱት የሚገርም ፍልስፍና ነው ያራዳልጅ መፍትሄው እጅ እግር እና አልመስልም ማለት ተእዊል የሚያስፈልገው አላህ በቁረኣንኑ እንዳለው የሰውን ልጅ ከሌላ እንስሳ ካላቀበት አንዱ ተእዊል መሆኑ እየነገረህ በስሜት አትንነዳ። አሁን መጥተው በሰለፍ ስም የሚነግዱት ሳይሆኑ ከነሱ በፊት ማለትም ከነቢዩ(ሰ አ ወ) እ ና ቀደምት ሰለፎች የተስማሙበትን ተከተል። ሁለቱን አንድላይ ማስኬድ ከዚህ በላይ ፍልስፍና ካለ እራስህን ጠይቅ። አንድ ፊት እንደ የሁዳውቹ ባምሳሉ ፈጠረን የሚለውን እየሰበካችሁ እንደሆነ አምነህ ተቀበል ፍርቃ ፈጥረው የኛን አንድነት ለማዳከም ያረጉት ጣልቅ ገብነት ነው። ኪታባችሁ እንደሚለው መጀመሪያ ሙስሊሞችን አጥፉ የነሱ እጅ እንዳለበት አትረዳም ወንድምህን አጥፋ ሲልህ አሁን እንደሚያረጉት እኛን እያጠፋፉ እነሱ እኛ ላይ ይነግዳሉ። ከነብዩ እንደመጣው እስልምና አምስት ነው ስዲስተኛ በአብደልወሃብ ካላመናችሁ ሰዉን አጥፉ ብልው አዘዋልእንደ??? የት ያውቁታል እንደዉም በሃዲሳቸው ለነጅድ ዱአ ያለማረጋቸው በዚህ የሙስሊሞች የሸኾች አራጅ ምክንያት መሆኑን አትክደኝም። በአመለካከትስ ሌላ እምነት እንኩዋ ቢሆን አስገድዱ ብለዋል። ቆም ብለን እናስብ ይሄ የሙስሊሞች ባህሪ አይደለም ሙስሊም ለእንስሳም ያዝናል። ለማንኛዉም አላህ ከእንቅልፋችሁ ቀስቅሶ ሂዳያ ይስጣችሁ። ወንድሜ በቃላት አጠቃቀሜ አስከፍቸህ ከሆነ አፉበለኝ ሰውን በአመለካከቱ ማስከፋት ከሙስሊሞች ተግባር አይደለም።
@@enashamid1200 ወንድሜ ይሄን እዉነታ ላገኛችሁት ዉሃብያ ንገሩ ከዚህ በሁዋላ አላህ በዚህ አቅጣጫ እና ቦታ ይገኛል 9 ሰአት ላይ በአካል ይዎርዳል ይዎጣል የሚሉትን ቅጥፈት አላህ እራሱ በፈጠረው እዉነታ ዉሸትነቱን አረጋገትጠው። ይሄን እንድህ እንድሆን አድርጎ የሰራው አላህ መሆኑን እያወቁት ላለማመን ፍልስፍና ምናምን እያሉ እራሳቸውን ይሸውዳሉ። ከእኛ የሚጠበቀው የነሱን ዉሸት ያረጋገጠበትን ይሄን ያላህ ተአምር ማስተላለፍና ሰወችን እንዳያጭበረብሩ መከላከል ነው። ፍልስፍና ማለት ከአላህ እዉነታ የራቀ አላህ የኸለእኩትን አልመስልም አልከጅልም እያለ ደካማ ነህ ትከጅላለህ እያሉ ባምሳሉ ፈጠረን የሚሉት የምእራባዉያን አስተሳሰብ በድን ዉስጥ የሚሰብኩ ያጭበርባሪዎች ተግባር ነው። ወንድሜ አላን ፍራ አላህ ከፈጠረው ነገር አለመከጀሉን ሽ ጊዜ አረጋግጦልህ የኢስተዋን ትርጉም አጣመው በመተርጎም ሲያጭበረብሩህ ቆይተው አላህ ትክክለኛዉን የኢስተዋ ትርጉም በተግባር በእዉነታ እሱ በፈጠረው አረጋገጠልህ መሬትን ሰማይን የሰራው አላህ አይደል ዉስጥህ እያወቀ ያላህን ስራ መካድ በአላህ በእራሱ ላለማመንህ ምልክት አይሆንብህም በስሜት እና ቲፎዞነት መነዳት መጨረሻው እንደማያምር ዉስጥህ ያቀዋል። በመጨረሻም ወንድሜ ነብዩ(ሰ አ ወ) አንድም ቀን አላህን ዛት ያለው በቦታ የሚገለፅ ነው ያሉበት ግልፅ የሆነ ማስረጃ የለም። ዳሩግን ነብዩ (ሰ አ ወ) በሃድሳቸው እንደነገሩን ነጂድ ያሁኑዋ ሳኡድ ዉስጥ ቀርኑሸይጣን የሆነ በድን ዉስጥ ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ በመትርጎም ፊርቃ የሚፈጥር ይዎጣል ብለው ነበር ታውቀዋለህ ሰምተኸዋል ብየ አስባለሁ አሁን ፊትናው ቀጥሉዋል። አስብ አላህን በዛትና በቦታ የሚገልፁ፣ ሰለፎችን እነ አልይን በኪታባቸው የሚሳደቡ አትክደኝም ሰለፍ ሰልፍ ይላሉ አጭበርባሪውች የነሱን ኣብደልወሃብ ከተወዳጁ ኸሊፋ አልይ አስበልጠው የሚያዩ ማጭበርበራችው ከተነቃበት ቆዬ፣ አላህ ጀሃነምን በእግሩ ረግጦ ያጠፋታል የሚሉ፣ አላህን አርሽ ላይ የተሸክሙት መለኢካወች ከብዶዋቸው ተንበርከኩ የሚሉ እና ሌሎች ፍልስፍንናወችን፣ ቅጥፈቶችን የሚያስተምሩ ሰወች ናቸው አቂዳችሁን የሰሩት በሰለፍ ስም የሚነግዱ ሙጀሲማወች ከየት እንዳመጡት አናውቅም አኡዙቢላህ አላህ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነው (ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ... )።
20
Ante wesha nehWellahi ya nebi Belo yafere yelemYeteregemk le jahil teketayocheh bemulu Allah sherachun yentekachu
Alh yehdek
ወንድም አሏህን ፍራ ያ ነቢ ብሎ እርሳቸውን መከተል እና ማምለክ የተለያዩ ነገሮች ናቸው ለአንተ ጃሒል ማለት ሽርክን የሚያወግዝ ተውሒድን የሚደግፍ ነው እንዴ? እንዲህ ከሆነ ነብያቶች ሁሉ አንተ እንደምትለው ውሾችና ጃሒሎች ናቸዉ!በድጋሚ አሏህን ፍራ ስለዲንህ ተማር ንግግርህም በመረጃ ይሁን
Awon Lek neh allah yatememwun sew ayakanew Sadat ketemt temeles Ante ademen allah yetarekew le wudu nebiyachin Belo naw ante Sadat Sele rahmtu Nabi edeh atenager
wusha yeshalal kesu
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ehhhhhhh ante atasazenhm bechlema meketeluh begoch nachew mnm atametam ante jahel wellhi aza neh esti ulemoch gar hedhna temar bechfen kemtawera shehochachn atenkabhn
ጂሎች ወሀብያ እኳ ሙሥሊሙ እድህ ተሰብስቦ ስታዩት እደሾይጦ ያሥጮሀችኋል ቱቱ
እህቴ ጌታሽ አሏህ ላይ በግፅ ሲያጋሩ እየሰማን ለዚያውም በኢስላም ስም ካላመመሽ ያለሽን የእውቀ ማነስ ያሳያልና እባክሽ እህቴ ዲንሽን ለመማ ግዜ ስጭ.
😂😂😂😂😂
አቤትትትት ዉሸትህ እይህ ላይ ምንድንነዉ ያለዉ አተ እዉር አተ ስመጣ በላዉ ተነባበረ አቦ ያኣላህ ቁጣ ባተ ላይ ይሁን ያረብብብ ነጀስከዉ አገሩን
ሳዳት ጃሂል 👊👊👊👊
እ ጃሂሉ ጃሂል ሲል እዴት ያምርበታል ድፍት አሏህ ያርግህ እኔ እኳን ሙስሊም ወድም እህቶቸን ቀርቶ ካሀዲያኖችንም እስካሁን ተሳድቤ አላቅም ነበር ግን እዳተ አይነቱ እርካሽ ሽርካም ለኢስላም ስለማይጠቅም ገፋፋኚ ልሰድብህ
Kkkkkkkkk hhhhhhhh What about sahibiyyi Wahbisim is the killers Mafia group
A.a.w.w.maruf.wondime.salamno.taftahal
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
አላህ ይጠብቀው ሳዳት መሰሎቹን ያብዛልን
በርታ ወንድም
አሰለም አለይኩም ወረማቱለህ ዋበርከቱ ወንድሜ ሠድት አለሀ ይጠብቅህ አሚሰያህንም ይብዛልን
እርሱ ሰዎች ምንእዬ ሆንንነው አላህን ትተን ሞቶ የተቀበረው የሰው ልጅ እናምልክ እዴ አላህን እንፍራ ኡስታዝ ሳዳት የኔ ውድ አላህ ይጠቅልን
ጀዛካላህ ኡዝታዜ መሰልህን በሚሌየን ያብዛልንንን ያረብብብብ
ለኔኮ ወሏሂ እደሳዳት ትልቅ ዉለታን የዋለልኝ የለም ገና ወደሳኡድስመጣ እድሜ ለእህቶቸ ሳዳትን እዳዳምጥ መከሩኝ ከዚህ የደረስኩት የቢድ አን አስከፊነት የሺርክን አስከፊነት ያወኩት በሱነዉ ያቀመረልመካ የሚለዉን የሙሀመድ አወል መዙማ ነበር ቴባችንን የሞላዉ ወሏሂ ያሳዝናል በሮመዳን እጀራ እየጋገርን ከናቴጋ መዙማ ነበር የምናዳምጠዉ እናቴን አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ እድመራልኝ ዱአ አርጉልኝ አባቴንም እደዛዉ አባቴን ስለአዳድ ነገሮች ስነግረዉ አይሰማም ዉሀብያ ነዉ የሚለኝ እደዉም ያነን ጥቁር ልብስ ለብሰሺ ብትመጪ ወሏሂ ከበሬ አላስገባሺም ይለኛል ደሞ አባቴን በጣም ነበር የምወደዉ ምንም ቢልእምነት ከናትም ካባትም ከሀገርም ከምንም በላይ ነዉ እምነት አሏህ ቤተሰቦቻችንን ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራልን አልሀምዱሊላ ቀጥተኛዉን ምገድ ለመራኝ አሏህ እኔ ከዚህ ለመድረሴ ሳዳት ስበብ ሲሆን መሪዉ አሏህነዉ የፈለገዉን ይመራል እሱ የመራዉን የሚያጠመዉ የለም እሱ ያጠመመዉን የሚመራዉ የለም ሱብሀነክ አማዩሺሪኩን
አውንውላሂእኔም እንዳችነበርኩ ቤተሠቦተም አህባሽናቸው እንደውም ውሀብያ ሢባልቡጣምእንጠላነበር ያረብእኛንም ቤተሠቦቻችንም አላህቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ፥ኡሥታዝውች አችንም አላህከክፉነገር ይጠብቅልን ያረብ
መሻ አላህ አላህ ያጠክርሽ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን 🌺🌺🌺🌺 ኡስታዛችን ጀዛኩሙላ ኸይር
ኡስታዝ ህይወቴንቀየርከው አላህያቆይህ ያረብያረብያረብ
እይዋ እሱ አላህ ልብለሰጠዉ ሰበብ ይሆናለ ,አላህ ሀያቱን ያስረዝምልንጂ ጀዛዉንም አላህ ይክፈለዉ ,,ግን አንቺ የለበሽዉን ፕሮፋይል እይዉ እስኪ
ብርታ ውድሜ
ይሔን ነሺዳ ስወደዉ ነበር በጂልነቴጊዜ አልሀምዱሊላ
ያሃዪ ያቀዩም የሙዚሉ ያረብ ያዋርድህ አበክት ያሰቃይህ ይበቀልህ አሚንንንን
ሱብሀን አላህ ኡሰታዝ ጀዛከላህኸይር መሠሎችህን አላህ ያብዛልን ለኛም አላህ ያሣውቀን ያረብ
ኡስታዝ አላህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅሀ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ያረብ🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አወ እስካሁን አልገባንም አሁን ኢሻአላህ አላህን እናስታውስ ወድሜ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ
ጀዛካላህ ኡዝታዜ ደግሜ የማዳምጠው ሀቅ ንግግርህ ስለማልጠግበው ነው
ሱባሀነክ ረቢ ።ኡስታዝ አላህ ባሀቅላይ ያፅናህ አላህ እድሚ ከጢና ይስጥህ ረቢ
ሀቅ ነው እምትናገረው ሀያትክን አላህ ረጅም ያርግልን ወንድማችን ሶሂህ ነው ዳዋህ
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እድሜ ይስጥህ ወላሂ ብዙ ተማርኩበት❤❤❤❤❤
ወድሜ አቡኑህ አቡ መሪየም አሏህ ይጠብቅህ አሏህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሏህ ትክክለኛዉን ምገድ ይምራቸዉ
ጀዛኩሙሏ ክይር የኛ የሽርክ ጥላት አለህ ይጠብቅህ. እስኪ ንገራቸዉ ደህና አርገህ
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እንዳተ አይነት ያብዛልን
አላህእርሜህንያርዝመውመጨረሻችንንያሳምርልን ያረብ😭😭😭😭😭
ሱብሀን አሏህ አሏህ ቀጥተኛውን ምገር ምራን ያረብ
ወንድማችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ
ኢሻ አሏህ ሳገባ አሏህን በማመፅ በሺርክ ነሺዳ ሳይሆን የምደግስበትን የሚስኪኖች በመርዳት እደመሚሆን ተስፋ አለኝ
እረጅም እድሜ ጤና ኡስታዝ
አኡዙብለሂሚነሸይጠንረጂም ኡስተዝ አለህይጨምርልህ
አላህይጠብቅህሰዳትክማልኑረልንአስተማራችን
ጃዛከለኸይር፣ትክክል፣ወለሂ፣ለመስማት፣ራሱ፣ያስቃይማል፣ትምህርት፣ይሆናል፣በይበል
የተዉሂድ ጀግናችን ዉስታዝ ሳአዳት ከማል አላህ ይጠብቅልን
ኡስታዝ በትክክል ወላሂ አላህ ይምራቸዉ ጀዛከላከይርን አቡመሪይም አላህ መጨረሻህም ያሳምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
አብሽር ወድሜ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
አለህ ይጠብቅ ወንድም
ሱብሀንአላህ ጌታየ አተመልካምነህ ወደመልካም ምራኝ ደካማነኝ አተንብቻእዲገዛአተንብቻእዳመልክ ያረብ
አላህ ይጨርልክ ❤❤❤
አላሕይጠብቅልንእንደናንተአይነትያብዛልንንንንያአረቢኢ
አላህይጠብቅህ
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን እነዚም አላህ ይዘንላቸዉ ቀናዉመንገድ ይምራቸዉ
ኢናሊላህ ወኢነ ኢለሂ ራጁኡን
ኡስታዝ ሳዳት ከማልን ሳልፋግ በግደ ወደድኩት እሱን እወደዋለሁ ግን እንደዝህ የስው ስም አንስቶ ሲናገር ደስ አይለኝም ነበር ለኬ ወዶ አይደለም በተለይ በዝህ ጃሂል ሙሀመድ አወል ሀምዛ የተነሳ ወደድኩት ይሄ ሙሺሪክ ተናግሮ ያናግራል አኡዚቢላህ በርታልን አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ በየት አግኝቸ አፉ በለኝ ባልኩት
ይሄ በምርቃና የፆፉት የስይጣን ንግግር ምን ያህል ያሳዝናል ያአላህ ከነዝህ ጃሂሎች ሴራ ነጃ በለን ሲነገራቸው ይብስባቸዋል ያአላህ
አላህ ይጠብቅህ
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ ሳዳት
አለህ ረጂም እድሜ ይስጢህ ኡስተዚ ሰደትስዎድህ
አሏህ ሆይ አንተ እረዳኝ ከመጥፎ ስራ ኡስታዝ አሏህ ሱበሃነሁ ተአላ እርሜህን እርዝም ያርግልኝ እኔም እንደዝህ ነበርኮ አሏህ መጨረሻችንንያሳምርልን ለሁለላችንም
ያረቢ ከዚህ ሽርክ ቤተሰቦችን ጠብቅልኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ዎንድሜ ኑርልኝ
አስደንገጪ ነው ወለህ 😢😢😢
Alahe yetbekihe
ያረቢ ቀጥተኛዉንመንገድ አላህ ይምራን
ያአላህ አላህሒዲያይስጠን
Sadat kamal Allah yiixebiiQiih
ቀብርህ ይደድ ያላህን ባሮች ልገመግ አተ ግም የሞትክ
የናተ ነው የሚነደው ወላሂ አላህን ፍረ
አተነህ ያላህን ባሮች የምሰድበዉ ታገኘዋለህ አላህ ሱ /ተ ባሮቸን የጠላ በርሱ ላይ ጦርነት አዉጃለሁ ብሎልና አሁን ይወጅብህ ለብቻህ አሚን ያረብ
ምነው ከዚበላይ ባረብኛ ያስረዳቹ አረ እፈሩ ወደራሳቹ ተመለሡ ሠውን ከመተቸት በፊት አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረቢ
ሃቅ ሁሌም መራር ናት። ካንተ የሚጠበቁውን ሃቅን ማስተጋባት ብቻ ነው። ሰዎች ሁሉ ስሜታቸውን መከተላቸውን አያቆሙም።
Dawa qaxiil Allah yagizahal
አላህ ልቦና ይስጠን
❤❤❤❤❤
አ፣አ፣አ፣አ፣
አላህ ይጠብቀን በአላህ ዱሃ አድርጉልኝ ባሌ አህባሽ ነው
ዉዚታ ጀዛኩምአላህይር
Wustazeyee allah yichemrleh
ትክክል
ኦስተዜአሏህይጠብቅህ
እኔምለው ክሪያስቶችን የምታወድስበት ነገር አልገባኚም
👍👍👍👍👍👍👍
الله موجود بلا مكان 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሠላም ዋሌኩም ወራህመቱላሁ ወበረካቱ እረጅም ሀያት ይሥጥልኝ አላህ እሱሥታዝይ አሁን ገና እሥልምና ገባኝ እሥከዛሬ ተሸዉጄያለሁ
ኢናሊላህ ወኢነኢለይሂ እራጁኡን.
እንደት ሺርክ በአገራችን ተሰራፉል
አላህ የቁርሺን. ሰዎች. ነብይ ልኮ. ነብያችንን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስንት. መፃዋት ከፍለዋል. ተአላህ ነብይ. ተመተዋል የአላህ ነብይ. ጥርሳቸውን. ተሰብሯል የአላህ ነብይ ከሀከራቸው ተሰደዋል ለተወሂድ ሲሉ. ተቁሪሺ የበለጡ. ሙርኮች. መጡ አላህ. ተወሂድን አግስልንንን
ያረቢ ጌታዬ ቤተሠቦቼን አንተ ሂዲያ ስጥልኝ ያረብ አረ ቤተሠቦቼ ገና ሳነሳ ስልክ ዘግተው ያባርሩኛል ምን ላድርግ ለጂን ያርዳሉ ቢድአ ይሰራሉ አረ ምን ላድርግ ያአሏህ
ሁሉም ናቸዉ የኔም በተሰቦች አይወዱም አሁንእማ ጫትን የዶአ መሳሪ ነዉ ብለዉኝ እርፍ
ጉብቻለሁ
👍👍👍👍✅✅✅✅
ላጋም ሠዳም
ጥቦች ወላሂ እደናተ እስልምናችንን ያጠነባ የለም
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
10
አይ ሙርጂኡ ሳዳት ስታሳዝን ቪዱ ሀራም አይደለም እንዴ ቪዶው ጀሀነብ አያስገባም እንዴ አንዱን እርግጠህ አንዱን ማስተማር ምን ይሉታል አረ አለህን ፍራ ቪዶ ሀራም ነው
አሏህ ይምራህ
Ustaz blachhu sadatn stteru tgermalachhu esu ustaz sayhon sheyton new negerochn Hulu Ketta yemireda dedeb new seterun enj mistrun alkeram maferuya eblis kerkero yejahil jahil aygelsthm
👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈
Sadat kemal 😱😱🤣🤣🤣
mnm enkuan ye menzuma afkari bhonm be ergt betenagerkew neger lay mnm krane yelegnim berta ketlbet honem kere gin nebyachinin bicha mawedesachinn anakomm ustaz allahy ytebken.... enam 1 menager mfelgew neger binor antem bton bzu sewoch eyetesasatn yalenew neger binor "suhfiyoch" sitl hulunm eyatekalelk new sijemr ahun balenbet zemen sufiy negn bay enji tik'klegna suhfiy yelem yan lnawk ygebal....
ይነበብ!!!!!!!!!
አላህ በየትኛው አቅጣጫ??? የአቅጣጫ ጉዳይ ሳይንስ የዉሃብዮችን አቂዳ ድስፕሩፍ
አደረገው!!!!!! ዱሮዉንም የተሳሳተ ስለነበር!!!!! እስከዛሬ የምናዉቀው ሳይንስ ኢስላምን ፕሩፍ ሲያደርገው
ነው። ሃቅን ፈላጊ ያንብበው።
አርሽ አና ሰማይ ከመሬት ወደ ላይ አቅጣጫ እንደሚገኙ ሁሉንም ያስማማል። መቸም
መሬት ክብ እና ሰማይ በመሬት ዙሪያ እንደሚገኝ የማያውቅ ሰው አለ ብየ አላምንም ማለትም መሬትን በዙሪያዋ የከበባት
ህዋ ከመሬት ሆነን ሰማይ ብለን ስለምንጠራው ። በዚህ ከተማመን የያንዳንዱ አገር ወይም ቦታ የሰማይ አቅጣጫ
እንደሚለያይ አስቡ። በዛ ላይ መሬት በዛብቢያዋ ላይ ስትሽከረከር ምን ያክል የአቅጣጫ ልዩነት እንደሚፈጠር አስቡ።
ለምሳሌ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ተቃራኒ የሰማይ አቅጣጫ ነው ያላቸው በተቃራኒ የመሬት ገፅ ላይ ስለሚገኙ። በነዚህ
ሁለት አገሮች የሚገኙ ወሃብያወች ወደተለያየ ተቃራኒ አቅጣጫ አላህ ይገኛል ብለው ያስባሉ ማለት ነው። የአቂዳ
መሰረታቸው አቅጣጫ ስለሆነ። እናም ወሃብያወች አላህ በዛት በየቦታው ይገኛል ከሚሉት ሙጀሲማወች በምን ይለያሉ
የምንለው ምን መልስ አለው። የዚህን አቂዳ ስህተት አላህ እራሱ በፈጠረው መሬትን ክብ አድርጎ 9 ሰአትን እና
አቅጣጫን በየአገሩ በየቦታው እንድለያይ አድርጎ በመፍጠር አረጋገጠው አልሃምዱሊላህ ከእዉነታ መሸሽ አይቻልም።
የፈጠረው እሱ እንጅ ማንም አይደለም ሳይንስም ሰዉም ሌላም አካል አይደለም። የሰው ልጅ አላህ በሰጠው እዉቀት
ተመራምሮ ያወቀው እንጅ ያስገኘው አይደለም ፈጣሪዉና አስገኝው አላህ ብቻ ነው። ይሄን እዉነታ አንቀበልም የሚሉ
ሰዎች የምናመልከዉን የአላህን ስራ መቃዎም መሆኑ አልገባቸውም። ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ መተርጎም ለስህተት
ይዳርጋል። በዚህ ጉዳይ ከዚህ በፊት የተነሱ ብዙ ጥያቄ ወችን መመለስ ሳይችሉ ቀርተዋል ከነዚህም ዉስጥ አርሽ
ከመፈጠሩ በፊትስ፣ አላህ 9 ሰኣት ላይ ይወርዳል ይወጣል ሲሉ 9 ሰአት በየሃገሩ መለያየቱ ያላህን ስራ መውጣት
መውረድ አደረጉት ፣ አላህ ከፍጡራኖች አልፈልግም አልመስልም ያለውን መካድ፣ አላህ የሰው ልጅን ካላቀበት ጉዳይ
ዉስጥ አንዱ የሆነውን ተእዊል ማረግ በቁረአን ነግሮን መካድ ና ሌሎች ጥያቄወችን አለመመለሱ አቂዳዉ ምን ያህል
የተሳሳተ መሆኑን በተለይ ለወጣቱ ማሳወቅ አለብን። ረሱል (ሰ አ ወ) እንዳሉት አዂረዘማን ገና ብዙ ተቀፅላ
ሃይማኖቶች እንደሚፈጠሩ ነግረዉናል በኛ ትውልድም እያጋጠመን ያለው ፈተና ይሄ ነው። ይሄ ወሃብዮች ምን ያክል
ስህተት ላይ እንዳሉ የሚያመለክት ያላህ ተአምር ነው።
ወንድሜ ሁላችን አላሁ ታዐላ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ለሁላችን የሚጠቅመን ሙስጠፋ አለይሂ ሰላም ሷሀቦችን ያስያዙትን እምነት እና አካሄድ መከተል ነው.
ፍልስፍና እና አእምሮን ከቁርአን,ሷሂህ ሀዲስ እና ከሷሀባ ግንዛቤ በላይ መረጃ አድርገን ከያዝን መቼም ነጻ አንወጣም.
ስለዚህ ወንድሜ አላሁ ታዐላ በሀያልነቱ ለራሱ የሚገባውን በሀሪያትና ስሞች ለራሱ ያጸደቀ ሲሆን ከዐርሹ በላይ በዛቱ ከፍ ያለ አምሳያም የሌለው ብቸኛ እና ሀያል ፈጣሪያችን እንዲሁም አምላካችን መሆኑን በእውነት አላሁ ታዐላ በቁርዐኑ ነብያችን ዐለይሂ ሰላም በሀዲሳቸው ሷሀቦ በግንዛቤ እና በአፈፃፀም በግልፅ ያሳዮን ስለሆነ ፍልስፍና ውስጥ ገብተን ባንዳክር ምክር ነው
وبالله التوفيق.
መጀመሪያ አልሃምዱሊላሂ ረቢለአለሚን ለአለማቱ ጌታ ረቡል አርሽል አዚም ለሆነው ምስጋና ይሁን። በየአውቃቱ ረቢለአለሚን የምንለዉ ጌታ ምንም ነገር ከመኖሩ በፊት ያለ እኛንም አለማትንም አርሽንም ካስገኘም በሁዋላ ወድፊትም የሚኖር እንደፍጥረታት ተለዋዋጭነት ከፍጥረታት መከጀል ለሱ የማይገብባዉ የሆነ ጌታ ነው። አላህ ምንም የማይሳነው መሬትን ክብ አድርጎ 9 ሰአትን እና አቅጣጫን በየአገሩ በየቦታው እንድለያይ አድርጎ የፈጠረው እሱ እንጅ ማንም አይደለም ሳይንስም ሰዉም ሌላም አካል አይደለም። የሰው ልጅ አላህ በሰጠው እዉቀት ተመራምሮ ያወቀው እንጅ ያስገኘው አይደለም ፈጣሪዉና አስገኝው አላህ ብቻ ነው። ይሄን እዉነታ አለመቀበል የምታመልከዉን የአላህን ስራ መቃዎም ነው። የዚህን አቂዳ ስህተት አላህ እራሱ በፈጠረው ከላይ በጠቀስኩልህ ሁኔታ አረጋገጠዉ ነው ያልኩህ ቢመርህም ተቀበለው ከእዉነታ መሸሽ አይቻልም እዉነታን መቀበል እንጅ። በዚህ ክፍለ ዘመን ላይ ሆነህ ደሞ ስለሳይንስ ምንም የምታዉቅ አልመሰለኝም ወንድሜ ሳይንስ ማንነው??? ሰው መሰለህ እንደ ይቀበላል አይቀበልም የምትለኝ ሳይንስ እኮ እዉቀት ነው አላህ የፈጠረዉን ፍጥረት እና እዉንነታ የምናዉቅበት ፕሩፍ የምንናደርግበት የእዉቀት ደርጃ ነው አንተም ሳይንቲስት መሆን ትችላለህ። በቅርብ መኖሩ የታወቀዉን ኮሮና ሳይንስ መኖሩን ሲያረጋግጥ አመንክ ኮሮናን የፈጠረዉ ማነው ብልህ መልስህን አዉቀዋለሁ ይሄንን ስንነግርህ ግን አልቀበልም ማለት ያላህን ስራ የሆነውን እዉነታ መካድ ነው። ይሄንንም አላህ ነው እንድህ እንድሆን አድርጎ የፈጠረው ለሱይሳነዋል ወንድሜ እናንተ ትልቁ ስህተታችሁ ያላህም ስራም ቢሆን ለናንተ ካልተስማማ መካድ። በጥያቄህ መሰረት ቀደምት የሳይንስ ተመራማሪዎች እና ለአለም ያስተዋወቁት ሙስሊሞች መሆንናቸዉን አትክደኝም ስለዚህ የመቀበል አለመቀበል ጉዳዩ ሳይንሱ ላይ ሳይሆን ተመራማሪው ላይ ነው የሚዎሰነው። ተመራማሪዉ ትክክለኛ ሙስሊም ከሆነ ቁረአንን አይቀበልም ብለህ አትከራከረኝም እንደዉም አለምላይ ካሉ ኪታቦች ሁሉ በላጭ የሆነዉን ቁረአን ማድንነቅ እንና መቀበል እኝጅ። ሌላው ተመራማሪዉ ካፊር እና እምነት የሌለዉ ከሆነ የአለማት ጌታ ስለመኖሩም ላይቀበልህ ይችላል። በጣም ያሳእከኝ ባለማወቅ አላህን፣ ረሱልን (ሰ አ ወ)፣ ቁረአንን የሰው ልጆች አስተሳሰ እዉቀት ከሆነው ሳይንስ ዝቅ አድርገህ ማሰብህ ነው። ምድርላ ካሉ ኪታብቦች ሁሉ በላጭ የሆነዉ እና ለሁሉም ነገር መሰረት እንደ ሰው ልጆች ስልጣኔና ዘመኑ ሊተረጎም የሚችል ለሳይንሱም ለሁሉም የሂዎት መስመር መሰረት የሆነ የነዩ ሙእጅዛ ቁረአን መሆኑን እናዉቃለን። ለበለጠ መረጃ የዶር ዛኪር ናይክ ቁረአንና ሳይንስ የሚለዉን መፀሃፍ አንብብ 80%ቱ እቁረአን ላይ ያሉ እዉንነታወች በሳይንስ ተረጋግጠዋል የሚቀረዉን 20% የሚመጡት ትውልዶች ኢንሻአላህ ያረጋግጡታል። ልክ አሁን እንደምንወያይበት ያቅጣጫ እና የ 9 ሰአት ጉዳይ ማለት ነው። ሌሎችም የጨረቃን መሰንጠቅ፣ የቂያማ ጊዜ የፀሃይ መውጫ መቀዬር፣... እና ሌሎችም ብዙ የቁረአን እዉንነታወች በኢስላም ጥላቶች ምእራባዉያን እየተረጋገጡ ነው ያሉት። የመሬትን ክብነት እራሱ ሙስሊሞች ናቸው ቀድመው ያረጋገጡት። በዉስጡ ብዙ ጀነራላይዝድ የሆነ ሳይንቲስቶችንም የሚያስገርም ብዙ እዉነታ እና ለሳይንስም መሰረት የሆኑ እዉነታወች የሚገኝበት ሙስሊሞች ሁሉ የምንኮራበት እንከን ያልተገኘለት የሂዎት መስመራችን የነብዩ ሙእጅዛ ቁረአንን ለሰጠንን ጌታ አልሃምዱሊላህ!!! ዳሩ ግን እያጣመሙ ከሚተረጉሙት አላህ ይጠብቀን። ከሰው ልጆች ምርጥ የሆኑት ነብዩስ (ሰ አ ወ) ቢሆኑ በ ሁሉም ዘርፍ ላይ ከማንም ሰው በላይ የሚያዉቁ ዶክተርም፣ ሳይንቲስትም፣ መንግስትም፣ የድኑም የዱንኒያዉም መሪ... አልነብበሩምን??? የሁላችንም መልስ ናቸው ነው። በስሜትና ቲፎዞነት አትነዳ እንደት ነብዩን (ሰ አ ወ) አወእኩ ብለህ ዝቅ እንዳረካቸው ተመልከት። ድሮም ነብዩን(ሰ አ ወ) ሙታን አፈር የበላቸዉ የማይሰሙ የማይለሙና አላሁመሶሊ ለማለት እንኩዋን የሚከብዳችሁ ዝቅ አድርጋችሁ የምትቆጥሩዋቸው እናንተ ናችሁ ወናኡዙቢላህ በሀድሳቸው ቢላልን በህልሙ መጥተህ ዘይረኝ ያሉትን ኸሚስ ቀን ሶለዋት ሲዎርድ በጆሮየ እሰማለሁ ያሉትን የካዳችሁ። በዚህ ረገድ ለሳይንስ የቀረበ አስተሳሰብ ያላችሁ እናንተ ናችሁ አታውቅም እንጅ ምክንያት የምእራኣዉያን ፍልስፍንና ስለተጠናወታችሁ። ከዚህ በሁዋላ 9 ሰአት ላይ ባካል ይወርዳል ይወጣል አቅጣጫዉ በዚህበኩል ነዉ ብላችሁ ሰዉ አታጥምሙ አላህን ፍሩ ሰው ናችሁ እንደተሳሳታችሁ እመኑ። ለይሰ ከሚስሊሂ ሸኡን፣ አሉዋሁ መውጅዱ ቢላመካን፣ ፊሰማ፣የኢስተዋ 15 ትርጉሞች፣ አላህ የሰዉን ልጅ ከፍጡራኖች ካላቀበት አንዱ ተእዊል መሆኑ በቁረአን ነግሮህ፣ እና ሌሎች ብዙ ሽ መረጃዎች እያሉ መርምረህ እዉንነታዉን ማወቅ ያንተ ፋንታ ነው። ማብራሪያን እንዴ ጥያቄ ባጭሩ መግልፅ ስለማይቻል ስለምታዉቀዉም ለማብራራት አልሞክርም። በመጨረሻም ወንድሜ ነብዩ(ሰ አ ወ) አንድም ቀን አላህን ዛት ያለው በቦታ የሚገለፅ ነው ያሉበት ግልፅ የሆነ ማስረጃ የለም። ዳሩግን ነብዩ (ሰ አ ወ) እንደነገሩን ነጂድ ያሁኑዋ ሳኡድ ዉስጥ ቀርኑሸይጣን የሆነ በድን ዉስጥ ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ በመትርጎም ፊርቃ የሚፈጥር ይዎጣል ብለው ነበር ታውቀዋለህ ሰምተኸዋል ብየ አስባለሁ አሁን ፊትናው ቀጥሉዋል። አስብ አላህን በዛትና በቦታ የሚገልፁ፣ ሰለፎችን እነ አልይን የሚሳደቡ፣ አላህ ጀሃነምን በእግሩ ረግጦ ያጠፋታል የሚሉ፣ አላህን አርሽ ላይ የተሸክሙት መለኢካወች ተንበርከኩ የሚሉ እና ሌሎች ቅጥፈቶችን የሚያስተምሩ ሰወች ናቸው አቂዳችሁን የሰሩት በሰለፍ ስም የሚነግዱ ሙጀሲማወች ከየት እንዳመጡት አናውቅም ወናኡዙቢላህ አላህ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነው (ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ... )። እኔ እንዴ ሙስሊም ይሄም እዉነታ አለ ብየ ለእናንተ ለወንድሞቼ ማሳወቅ ነው ያለብኝ። ወንድሜ ይቅርታ አበዛሁብህ ይመችሽ።
ወንድሜ ይሄን እዉነታ ላገኛችሁት ዉሃብያ ንገሩ ከዚህ በሁዋላ አላህ በዚህ አቅጣጫ እና ቦታ ይገኛል 9 ሰአት ላይ በአካል ይዎርዳል ይዎጣል የሚሉትን ቅጥፈት አላህ እራሱ በፈጠረው እዉነታ ዉሸትነቱን አረጋገትጠው። ይሄን እንድህ እንድሆን አድርጎ የሰራው አላህ መሆኑን እያወቁት ላለማመን ፍልስፍና ምናምን እያሉ እራሳቸውን ይሸውዳሉ። ከእኛ የሚጠበቀው የነሱን ዉሸት ያረጋገጠበትን ይሄን ያላህ ተአምር ማስተላለፍና ሰወችን እንዳያጭበረብሩ መከላከል ነው። ፍልስፍና ማለት ከአላህ እዉነታ የራቀ አላህ የኸለእኩትን አልመስልም አልከጅልም እያለ ደካማ ነህ ትከጅላለህ እያሉ ባምሳሉ ፈጠረን የሚሉት የምእራባዉያን አስተሳሰብ በድን ዉስጥ የሚሰብኩ ያጭበርባሪዎች ተግባር ነው። ወንድሜ አላን ፍራ አላህ ከፈጠረው ነገር አለመከጀሉን ሽ ጊዜ አረጋግጦልህ የኢስተዋን ትርጉም አጣመው በመተርጎም ሲያጭበረብሩህ ቆይተው አላህ ትክክለኛዉን የኢስተዋ ትርጉም በተግባር በእዉነታ እሱ በፈጠረው አረጋገጠልህ መሬትን ሰማይን የሰራው አላህ አይደል ዉስጥህ እያወቀ ያላህን ስራ መካድ በአላህ በእራሱ ላለማመንህ ምልክት አይሆንብህም በስሜት እና ቲፎዞነት መነዳት መጨረሻው እንደማያምር ዉስጥህ ያቀዋል። በመጨረሻም ወንድሜ ነብዩ(ሰ አ ወ) አንድም ቀን አላህን ዛት ያለው በቦታ የሚገለፅ ነው ያሉበት ግልፅ የሆነ ማስረጃ የለም። ዳሩግን ነብዩ (ሰ አ ወ) በሃድሳቸው እንደነገሩን ነጂድ ያሁኑዋ ሳኡድ ዉስጥ ቀርኑሸይጣን የሆነ በድን ዉስጥ ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ በመትርጎም ፊርቃ የሚፈጥር ይዎጣል ብለው ነበር ታውቀዋለህ ሰምተኸዋል ብየ አስባለሁ አሁን ፊትናው ቀጥሉዋል። አስብ አላህን በዛትና በቦታ የሚገልፁ፣ ሰለፎችን እነ አልይን በኪታባቸው የሚሳደቡ አትክደኝም ሰለፍ ሰልፍ ይላሉ አጭበርባሪውች የነሱን ኣብደልወሃብ ከተወዳጁ ኸሊፋ አልይ አስበልጠው የሚያዩ ማጭበርበራችው ከተነቃበት ቆዬ፣ አላህ ጀሃነምን በእግሩ ረግጦ ያጠፋታል የሚሉ፣ አላህን አርሽ ላይ የተሸክሙት መለኢካወች ከብዶዋቸው ተንበርከኩ የሚሉ እና ሌሎች ፍልስፍንናወችን፣ ቅጥፈቶችን የሚያስተምሩ ሰወች ናቸው አቂዳችሁን የሰሩት በሰለፍ ስም የሚነግዱ ሙጀሲማወች ከየት እንዳመጡት አናውቅም አኡዙቢላህ አላህ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነው (ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ... )። ዛት መኽሉቅ ነው ፍልስፍና ዉስጥ የዳከራችሁት እናንተ ናችሁ እጅ እግሩ የሰው ባህሪ እንደሆነ ታዉቃለህ ከብት እጅ አለው??? ለመቀመጥ የሰውን የሚመስል መቀመጫ እንደሚያስፈልገው በቀልባችሁ አላህን እዬሳላችሁ እንደገና አልሸሹም ዘወር አሉ ማንንም አይመስል ማለት ምን ማለት ነው አልመስልም ስላለ በዚህ አላህን ልትሸዉዱት የሚገርም ፍልስፍና ነው ያራዳልጅ መፍትሄው እጅ እግር እና አልመስልም ማለት ተእዊል የሚያስፈልገው አላህ በቁረኣንኑ እንዳለው የሰውን ልጅ ከሌላ እንስሳ ካላቀበት አንዱ ተእዊል መሆኑ እየነገረህ በስሜት አትንነዳ። አሁን መጥተው በሰለፍ ስም የሚነግዱት ሳይሆኑ ከነሱ በፊት ማለትም ከነቢዩ(ሰ አ ወ) እ ና ቀደምት ሰለፎች የተስማሙበትን ተከተል። ሁለቱን አንድላይ ማስኬድ ከዚህ በላይ ፍልስፍና ካለ እራስህን ጠይቅ። አንድ ፊት እንደ የሁዳውቹ ባምሳሉ ፈጠረን የሚለውን እየሰበካችሁ እንደሆነ አምነህ ተቀበል ፍርቃ ፈጥረው የኛን አንድነት ለማዳከም ያረጉት ጣልቅ ገብነት ነው። ኪታባችሁ እንደሚለው መጀመሪያ ሙስሊሞችን አጥፉ የነሱ እጅ እንዳለበት አትረዳም ወንድምህን አጥፋ ሲልህ አሁን እንደሚያረጉት እኛን እያጠፋፉ እነሱ እኛ ላይ ይነግዳሉ። ከነብዩ እንደመጣው እስልምና አምስት ነው ስዲስተኛ በአብደልወሃብ ካላመናችሁ ሰዉን አጥፉ ብልው አዘዋልእንደ??? የት ያውቁታል እንደዉም በሃዲሳቸው ለነጅድ ዱአ ያለማረጋቸው በዚህ የሙስሊሞች የሸኾች አራጅ ምክንያት መሆኑን አትክደኝም። በአመለካከትስ ሌላ እምነት እንኩዋ ቢሆን አስገድዱ ብለዋል። ቆም ብለን እናስብ ይሄ የሙስሊሞች ባህሪ አይደለም ሙስሊም ለእንስሳም ያዝናል። ለማንኛዉም አላህ ከእንቅልፋችሁ ቀስቅሶ ሂዳያ ይስጣችሁ። ወንድሜ በቃላት አጠቃቀሜ አስከፍቸህ ከሆነ አፉበለኝ ሰውን በአመለካከቱ ማስከፋት ከሙስሊሞች ተግባር አይደለም።
@@enashamid1200 ወንድሜ ይሄን እዉነታ ላገኛችሁት ዉሃብያ ንገሩ ከዚህ በሁዋላ አላህ በዚህ አቅጣጫ እና ቦታ ይገኛል 9 ሰአት ላይ በአካል ይዎርዳል ይዎጣል የሚሉትን ቅጥፈት አላህ እራሱ በፈጠረው እዉነታ ዉሸትነቱን አረጋገትጠው። ይሄን እንድህ እንድሆን አድርጎ የሰራው አላህ መሆኑን እያወቁት ላለማመን ፍልስፍና ምናምን እያሉ እራሳቸውን ይሸውዳሉ። ከእኛ የሚጠበቀው የነሱን ዉሸት ያረጋገጠበትን ይሄን ያላህ ተአምር ማስተላለፍና ሰወችን እንዳያጭበረብሩ መከላከል ነው። ፍልስፍና ማለት ከአላህ እዉነታ የራቀ አላህ የኸለእኩትን አልመስልም አልከጅልም እያለ ደካማ ነህ ትከጅላለህ እያሉ ባምሳሉ ፈጠረን የሚሉት የምእራባዉያን አስተሳሰብ በድን ዉስጥ የሚሰብኩ ያጭበርባሪዎች ተግባር ነው። ወንድሜ አላን ፍራ አላህ ከፈጠረው ነገር አለመከጀሉን ሽ ጊዜ አረጋግጦልህ የኢስተዋን ትርጉም አጣመው በመተርጎም ሲያጭበረብሩህ ቆይተው አላህ ትክክለኛዉን የኢስተዋ ትርጉም በተግባር በእዉነታ እሱ በፈጠረው አረጋገጠልህ መሬትን ሰማይን የሰራው አላህ አይደል ዉስጥህ እያወቀ ያላህን ስራ መካድ በአላህ በእራሱ ላለማመንህ ምልክት አይሆንብህም በስሜት እና ቲፎዞነት መነዳት መጨረሻው እንደማያምር ዉስጥህ ያቀዋል። በመጨረሻም ወንድሜ ነብዩ(ሰ አ ወ) አንድም ቀን አላህን ዛት ያለው በቦታ የሚገለፅ ነው ያሉበት ግልፅ የሆነ ማስረጃ የለም። ዳሩግን ነብዩ (ሰ አ ወ) በሃድሳቸው እንደነገሩን ነጂድ ያሁኑዋ ሳኡድ ዉስጥ ቀርኑሸይጣን የሆነ በድን ዉስጥ ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ በመትርጎም ፊርቃ የሚፈጥር ይዎጣል ብለው ነበር ታውቀዋለህ ሰምተኸዋል ብየ አስባለሁ አሁን ፊትናው ቀጥሉዋል። አስብ አላህን በዛትና በቦታ የሚገልፁ፣ ሰለፎችን እነ አልይን በኪታባቸው የሚሳደቡ አትክደኝም ሰለፍ ሰልፍ ይላሉ አጭበርባሪውች የነሱን ኣብደልወሃብ ከተወዳጁ ኸሊፋ አልይ አስበልጠው የሚያዩ ማጭበርበራችው ከተነቃበት ቆዬ፣ አላህ ጀሃነምን በእግሩ ረግጦ ያጠፋታል የሚሉ፣ አላህን አርሽ ላይ የተሸክሙት መለኢካወች ከብዶዋቸው ተንበርከኩ የሚሉ እና ሌሎች ፍልስፍንናወችን፣ ቅጥፈቶችን የሚያስተምሩ ሰወች ናቸው አቂዳችሁን የሰሩት በሰለፍ ስም የሚነግዱ ሙጀሲማወች ከየት እንዳመጡት አናውቅም አኡዙቢላህ አላህ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነው (ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ፣ ሱብሃነላህ... )።
20
Ante wesha neh
Wellahi ya nebi Belo yafere yelem
Yeteregemk le jahil teketayocheh bemulu Allah sherachun yentekachu
Alh yehdek
ወንድም አሏህን ፍራ ያ ነቢ ብሎ እርሳቸውን መከተል እና ማምለክ የተለያዩ ነገሮች ናቸው ለአንተ ጃሒል ማለት ሽርክን የሚያወግዝ ተውሒድን የሚደግፍ ነው እንዴ? እንዲህ ከሆነ ነብያቶች ሁሉ አንተ እንደምትለው ውሾችና ጃሒሎች ናቸዉ!በድጋሚ አሏህን ፍራ ስለዲንህ ተማር ንግግርህም በመረጃ ይሁን
Awon Lek neh allah yatememwun sew ayakanew Sadat ketemt temeles Ante ademen allah yetarekew le wudu nebiyachin Belo naw ante Sadat Sele rahmtu Nabi edeh atenager
wusha yeshalal kesu
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ehhhhhhh ante atasazenhm bechlema meketeluh begoch nachew mnm atametam ante jahel wellhi aza neh esti ulemoch gar hedhna temar bechfen kemtawera shehochachn atenkabhn
ጂሎች ወሀብያ እኳ ሙሥሊሙ እድህ ተሰብስቦ ስታዩት እደሾይጦ ያሥጮሀችኋል ቱቱ
እህቴ ጌታሽ አሏህ ላይ በግፅ ሲያጋሩ እየሰማን ለዚያውም በኢስላም ስም ካላመመሽ ያለሽን የእውቀ ማነስ ያሳያልና እባክሽ እህቴ ዲንሽን ለመማ ግዜ ስጭ.
😂😂😂😂😂
አቤትትትት ዉሸትህ እይህ ላይ ምንድንነዉ ያለዉ አተ እዉር አተ ስመጣ በላዉ ተነባበረ አቦ ያኣላህ ቁጣ ባተ ላይ ይሁን ያረብብብ ነጀስከዉ አገሩን
ሳዳት ጃሂል 👊👊👊👊
እ ጃሂሉ ጃሂል ሲል እዴት ያምርበታል ድፍት አሏህ ያርግህ እኔ እኳን ሙስሊም ወድም እህቶቸን ቀርቶ ካሀዲያኖችንም እስካሁን ተሳድቤ አላቅም ነበር ግን እዳተ አይነቱ እርካሽ ሽርካም ለኢስላም ስለማይጠቅም ገፋፋኚ ልሰድብህ
Kkkkkkkkk hhhhhhhh
What about sahibiyyi
Wahbisim is the killers
Mafia group