Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይገርማል ህይወት በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር እራሴን ሁሉ ላጠፋ አስቤ ነበር ግን እግዚአብሔር ደረሰልኝ እኔ በእየሱስ ከዚህ ሁሉ በላይ ነኝ ጌታ ይባርክህ ከፈተናው የሚልቅ መውጫ እኔ ጋር አለ አድራሻቸው እኔ ጋር ነበር አሜን ዘኔ ተባረክ ጌታ አፅናንቶኛል😍
ሃንዬ እራስን ምጥፋት ሀጥያት ነው አሁንም ኢየሱስ ከንች ጋር ነው በርች 🙏😍
It's amazing season God bless you
በቃ አበበ ከበደ እያሉ ትንቢት መሰል ጥንቆላ አያስፈልግም ይህ ነው የኛ ጌታ """ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው"" እንደተባለ ይህን ቃል ያመነ ሁሉ የጌታ ሀይል ይደርስለታል። ወንድሜ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
ጸጋ ሁሉ አካሉን ለማነጽ ይጠቅማል።
@@etsegenetlayne1314 እና በግል ይንገሩአቸዋ እሱም እውነተኛ ነብይ በዚህ ዘመን ካለ እኛ ግን ቸርች የምንሄደው ጌታን በቃሉ ልንሰማው እንጁ የግለሰብ ታሪክ ለመስማት አይደለም።
Mn malte new tenbite aysaeflgm ymil ymtehafe kefel ale pless ❤❤
@@daniiEndeamlak አዎ መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ አይነት ቅራቅምቦ ትንቢት አያውቅም የዘንድሮ ነብያት ነን ባዮች የመንደር ቅራቅምቦ ወሬኞች እንጂ የእግዚአብሔርን ሀሳብ ነጋሪዋች አይደሉም ምድረ ጠ ን ቅ ዋይ።ua-cam.com/video/Q1c-cZTusyY/v-deo.htmlsi=EhBv1vdgjhgAbf5h
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ ጌታ ምድሪቱን አሳልፎ ይስጥህ!!!!!!
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ እንደዚህ የሚያስተምር ሰው ያብዛልን!!
አሜንንን
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🤲 ♥️ ❤️ ❤❤
አሜን አያወርዱኝም
ሻሎም ዋው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ነቢይ ዘኔ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባረክ ❤️በጣም በጣም ልዩ ትምህርት ነው
ቃልህ ቃልህ ቃልህ ቃልህ!!!!!!!😭😭😭😭 እኔ እና ትውልዴ ወደዚህ ህያው ቃል መልሰን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም ደስ የምል መልዕክት ነው ።
በጣም ፡
ጌታ ብዙ ዘ ኔዎችን በኢትዮጵያችን ያብዛልንጌታ ይባርክህ
ተባረክ ነብይ ዘኔ መልዕክቱ በአድራሻዬ በጣም ባስፈለገኝ ግዜ አግኝቶኛል...ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!
Prophet zene እንዴት ልግለጽህ እኔ በቃ አንተንና መልዕክቱን በአንተ የምሰራውን መንፈስ ቅዱስ ወደድኩኝ። ከአፍህ የሚወጣውን የእግዚአብሔርን ቃልህን ዴጋግሜ ብሰማም አልቻልኩም መጥጌብ። እወድሃለሁ zene ሁለም እጸልያለሁ ።አንተ የእነ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ።እወድኅለው ።እወድኅለው........እንትን በአካል ባጌኝ ብቻ.. ምን ላድርግ እኔ የጌጠር ልጅ ሆንኩ እንጅ።
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
ምነኝ የተባረክ ነህ
ብሩክ ነህ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ክብር ሁሉ ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን ተባረክልኝ ወንድሜ ❤️❤️🔥💐
ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልክ
አንተ ሀያል ጌታ ይባርክክ በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ ይብዛልክ
ኢየሱስ ጌታ ነው!!❤❤
ወነንድም ዘነበ ጌታ ይባርክህ ጸጋዉ ይብዛልህ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ተግዳሮቴን የማሸንፍበት ሀይል ታጠቅሁ ጌታ የደገና አምላክ ነዉ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን
Tibarki
በነገር ሁሉ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ እየተባረክ ተባረክልን
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarke tebarke tebarke tebarke tebarke ❤❤❤❤❤❤❤
Kebru l Geta yehun !!Getay Eyesus b kebru demure yeshfenachu !!
ዋውው በጣም ድንቅና ግሩም የሆኔ መልእክት ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ
አሜንንን🥰✝️✝️💞✝️✝️
እንኳን የጌታ ሆንኩ መንፈስ ቅዱስ አንቂዬ ከኔ ጋር አለ ተባረክ የዘላለም ወንድሜ ዘኔ ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድሜ
እስይይ የኛ ግታ ይሄ ነው ::የልስማ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏👍
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የሚያነቃ ትምህርት ነው መንፈስ ቅዱስ በለጠጠው ክብር ያራምድህ ዘርህ ህይወትህ በቃሉ መንፈስ ይረስርስ የምትዘራውን ቃል በቅሎ አድጎ ፍሬያማ ሆኖ ያሳይህ ተባረክ።
Tbrke zmnhe ylmleme Tbrkbtlhu Tbrke
በኔ ሜዳ ብዙ ደጋፊ ባይኖርም ጌታ ግን ተቀምጧል!!!
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🤲
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq
You are a blessed prophet. I know God is using you for His kingdom. I am the one who benfited from your grace.
ተባረክ
እውነት ነብይ endale bene ሂወት ስለሚሆነው ነው mitaweragn😭😭😭 ጌታ እየሱስ ትልቅ ነው እሱ ልያነቃኝ ስለወደደ ነው ☝️🙏🙏🙏
Amen. Amen, hallelujah geta abezto yebarkehe zemenehe yebarek yechemerebehe
Geta,eysuse,zemnihne,yibareki
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዲት በመንፈስ ቅዱስ እደተሞላው ጌታ ይባርክ እልልልልልልልልል ተባረክ ወንድሜ
I am encouraged by the message.God bless you!
ዋዉ አንተ ዉድ የጌታ ባሪያ ኤረ ዘመንክ በጌታ በኢየሱስ ስም ይለምልም ተባረክ በብዙ መንገድ አፅንቶኛል ፀጋው በዝቶ ይትረፈረፍልክ እወድዳለሁ ብሩክ ሁን ❤❤❤❤!!!
ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏🙏
ዋው ለምልም ጸጋ ይጨመርብህ ጥሰህ ውጣ ሰጣን ይቃጠል የእግዝአብሄር ልጅ ነኝ
ዘመንህ ይለምልም
ዘንዬ፣ጌታዘመንክን፣ይባርክ
ቃላት የለኝም አብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ልጅ
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በኢየሱስ ተባረክ ❤❤ 🙏
አሜን አሜን
ይህ ቃል ባዝህ ሳዓት ላኔ ወሳኝ ቃል ነው እግዚአብሔር ስሙ ላዛላላም ይመሰገን 🙏
GOD bless you. i pray one day when i come to Ethiopia, the first church i visit is your church. ❤❤❤❤
ሃሌሉያ አሜንንን እኔጋ የሚበልጥ አለ 💪🙏ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዘነ 🙌❤❤❤
ነብይ ዜኔ ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባረክ
ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉሃሌሉያያያያያያያያያያ እሰይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ስብከቶች ከ ህይወት ጋር እንዲህ ሲዋሀዱ እንዴት ደስ ይላል። ጌታ ይባርክህ ዘኔ 🙌
ኢየሱስ ጌታ ነው ዘመንህ ይባረክ የኔ መልእክት ነው
የሰማይ አምላክ ዘመነህን ይባርክ እግዚአብሔር ሰው
Amazing Word of God ... Tebarek ur helping many to keep their faith and fight the good fight ... Bless u again🤗🤗
አሜን እየሱሰ ይበልጣል ከሁሉ
Ameen Ameen ❤
በጌታ በእየሱሰ ሰም ይጨመራብህ ዘመንክ ይበረክ ብራክ በልልህ ብሩክነህ👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪📚📚📖📖📖📖💞💞💞💞🍃🍃🍃🍂🍂🌾🌾🌾
You are real prophet, you are not corrupted like others!!!
Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen ymanfasi safe
ብሩክ ነህ ፖሰተርዬ
Amen.halluya.kibir.leyesus.yehunGeta.yebark.
ነብይ ዘኔ በእውነት ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባረክ
Zemnhe bemulu yebarkiBetam des yelegnal setagelgle
Amen amen Amen thanks you🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን በጌታ ሰም ተባርክህ ክብር ለጌታ ይሁን❤❤
What a strong word of God! Bless you Prophet Zene.
አቻ የሌለው ፀጋ ይጨመርልህ
በእውነት በጌታ ፍቅር እወድሃለው
Egzabihar yibarikih Tsagawunim yabizalih Amenn 🙏
ግሩም መልክት ሁሌ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክክ ለኔ የሰበከኝ ነው የመሰለኝ
አሜን
Bebuzu tyaqy neberku.Tebarekln
Prophet Zeneb, your teachings are amazing!! May the lord bless you and your beautiful family absolutely!!
የስ አዘናግተው የሚወጉ።በትክክል
እዊ ነብይ ዘኔ ብጸጋህ አልፎ ጌታ ፈወሰኝ ጌታ አለ ገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክህ ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ተጠቅሜያለሁ መንፈስ አንቅቶኛል እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለአምላካችንና ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁንለት አባ እሰግድልሃለሁ አመልክሃለሁ ሃሌሉያያያያያያያያያ
አሜንንን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ብሩክ ነህ ዘኔ.
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen aameen amyamiqaqabet sta iqabalalwuu
አሜንአሜን
Ameeen ameeeen ameeen📖📖❤❤📖📖🙌🙌🙌🙏amen Amen Amen Amen Amen📖📖❤❤🙌🙌❤❤amen amen amen Amen Amen❤❤❤❤
Teleyalh zene❤❤, May God bless u alot.
ጌታ ይባርክህ በእውነት ተጠንቅቄ ነቅቼበታለው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ግሩም አምላክ እኮ ነው።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤
Zenye betammmmmm new miwedh tsega abzito yitebkik beteley kezemenu ye hamet mender sle matigegn hulem bante des ylegnal❤
ጸጋውን ያብዛልህ ዘን it’s so blessing to have you ያንተ አስተምሮህ አይንን ይከፊታል ልብንም ይነካል. ጌታ ፄጋውን ያብዛልህ
በዘመንህ ሁሉ ብርክርክ በል ነብይ ዘኔ።
Amen amen
ቃላት የለኝም ተባረክ❤
ለምልምልን ❤ፊንትው ❤ያለውን ቃል የግዜውን ስለምትመግበን ተባረክልኝ
May God bless you 🙌 🙏
አሜን ይብዛልን ጌታ ይባርክህ ዘንዬ
Igzabiher abizito yibarki babizu tadishebatalew baqa ante Yamir asitemir geta yibarki
Thank u zed geta bandem balelam yengerle egna gn anstwelem zare geta banta alfo lawesxe tangergni geta semu yebreke 🙏. Antanem tsagwen yabzlke 🥰🥰🥰🥰
Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen ❤❤
Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen
🎉ተባረኪልን 😮😮😮
ጌታ ይባርክህ!!
Hallelujah God is good ቃልህ ህያው ነው ጌታችን ያኖራል ያለመልማልZene our blessing God bless you more.
ይገርማል ህይወት በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር እራሴን ሁሉ ላጠፋ አስቤ ነበር ግን እግዚአብሔር ደረሰልኝ እኔ በእየሱስ ከዚህ ሁሉ በላይ ነኝ ጌታ ይባርክህ ከፈተናው የሚልቅ መውጫ እኔ ጋር አለ
አድራሻቸው እኔ ጋር ነበር አሜን ዘኔ ተባረክ ጌታ አፅናንቶኛል😍
ሃንዬ እራስን ምጥፋት ሀጥያት ነው አሁንም ኢየሱስ ከንች ጋር ነው በርች 🙏😍
It's amazing season God bless you
በቃ አበበ ከበደ እያሉ ትንቢት መሰል ጥንቆላ አያስፈልግም ይህ ነው የኛ ጌታ """ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው"" እንደተባለ ይህን ቃል ያመነ ሁሉ የጌታ ሀይል ይደርስለታል። ወንድሜ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
ጸጋ ሁሉ አካሉን ለማነጽ ይጠቅማል።
@@etsegenetlayne1314 እና በግል ይንገሩአቸዋ እሱም እውነተኛ ነብይ በዚህ ዘመን ካለ እኛ ግን ቸርች የምንሄደው ጌታን በቃሉ ልንሰማው እንጁ የግለሰብ ታሪክ ለመስማት አይደለም።
Mn malte new tenbite aysaeflgm ymil ymtehafe kefel ale pless ❤❤
@@daniiEndeamlak አዎ መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ አይነት ቅራቅምቦ ትንቢት አያውቅም የዘንድሮ ነብያት ነን ባዮች የመንደር ቅራቅምቦ ወሬኞች እንጂ የእግዚአብሔርን ሀሳብ ነጋሪዋች አይደሉም ምድረ ጠ ን ቅ ዋይ።
ua-cam.com/video/Q1c-cZTusyY/v-deo.htmlsi=EhBv1vdgjhgAbf5h
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ ጌታ ምድሪቱን አሳልፎ ይስጥህ!!!!!!
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ እንደዚህ የሚያስተምር ሰው ያብዛልን!!
አሜንንን
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🤲 ♥️ ❤️ ❤❤
አሜን አያወርዱኝም
ሻሎም ዋው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ነቢይ ዘኔ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባረክ ❤️በጣም በጣም ልዩ ትምህርት ነው
ቃልህ ቃልህ ቃልህ ቃልህ!!!!!!!😭😭😭😭 እኔ እና ትውልዴ ወደዚህ ህያው ቃል መልሰን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም ደስ የምል መልዕክት ነው ።
በጣም ፡
ጌታ ብዙ ዘ ኔዎችን በኢትዮጵያችን ያብዛልን
ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ነብይ ዘኔ መልዕክቱ በአድራሻዬ በጣም ባስፈለገኝ ግዜ አግኝቶኛል...ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!
Prophet zene እንዴት ልግለጽህ እኔ በቃ አንተንና መልዕክቱን በአንተ የምሰራውን መንፈስ ቅዱስ ወደድኩኝ። ከአፍህ የሚወጣውን የእግዚአብሔርን ቃልህን ዴጋግሜ ብሰማም አልቻልኩም መጥጌብ። እወድሃለሁ zene ሁለም እጸልያለሁ ።አንተ የእነ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ።እወድኅለው ።እወድኅለው........እንትን በአካል ባጌኝ ብቻ.. ምን ላድርግ እኔ የጌጠር ልጅ ሆንኩ እንጅ።
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36
ምነኝ የተባረክ ነህ
ብሩክ ነህ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ክብር ሁሉ ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን ተባረክልኝ ወንድሜ ❤️❤️🔥💐
ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልክ
አንተ ሀያል ጌታ ይባርክክ በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ ይብዛልክ
ኢየሱስ ጌታ ነው!!❤❤
ወነንድም ዘነበ ጌታ ይባርክህ ጸጋዉ ይብዛልህ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ተግዳሮቴን የማሸንፍበት ሀይል ታጠቅሁ ጌታ የደገና አምላክ ነዉ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን
Tibarki
በነገር ሁሉ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ እየተባረክ ተባረክልን
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarke tebarke tebarke tebarke tebarke ❤❤❤❤❤❤❤
Kebru l Geta yehun !!
Getay Eyesus b kebru demure yeshfenachu !!
ዋውው በጣም ድንቅና ግሩም የሆኔ መልእክት ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ
አሜንንን🥰✝️✝️💞✝️✝️
እንኳን የጌታ ሆንኩ መንፈስ ቅዱስ አንቂዬ ከኔ ጋር አለ ተባረክ የዘላለም ወንድሜ ዘኔ ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድሜ
እስይይ የኛ ግታ ይሄ ነው ::የልስማ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏👍
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የሚያነቃ ትምህርት ነው መንፈስ ቅዱስ በለጠጠው ክብር ያራምድህ ዘርህ ህይወትህ በቃሉ መንፈስ ይረስርስ የምትዘራውን ቃል በቅሎ አድጎ ፍሬያማ ሆኖ ያሳይህ ተባረክ።
Tbrke zmnhe ylmleme Tbrkbtlhu Tbrke
በኔ ሜዳ ብዙ ደጋፊ ባይኖርም ጌታ ግን ተቀምጧል!!!
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🤲
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq
You are a blessed prophet. I know God is using you for His kingdom. I am the one who benfited from your grace.
ተባረክ
እውነት ነብይ endale bene ሂወት ስለሚሆነው ነው mitaweragn😭😭😭 ጌታ እየሱስ ትልቅ ነው እሱ ልያነቃኝ ስለወደደ ነው ☝️🙏🙏🙏
Amen. Amen, hallelujah geta abezto yebarkehe zemenehe yebarek yechemerebehe
Geta,eysuse,zemnihne,yibareki
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዲት በመንፈስ ቅዱስ እደተሞላው ጌታ ይባርክ እልልልልልልልልል ተባረክ ወንድሜ
I am encouraged by the message.
God bless you!
ዋዉ አንተ ዉድ የጌታ ባሪያ ኤረ ዘመንክ በጌታ በኢየሱስ ስም ይለምልም ተባረክ በብዙ መንገድ አፅንቶኛል ፀጋው በዝቶ ይትረፈረፍልክ እወድዳለሁ ብሩክ ሁን ❤❤❤❤!!!
ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏🙏
ዋው ለምልም ጸጋ ይጨመርብህ ጥሰህ ውጣ ሰጣን ይቃጠል የእግዝአብሄር ልጅ ነኝ
ዘመንህ ይለምልም
ዘንዬ፣ጌታዘመንክን፣ይባርክ
ቃላት የለኝም አብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ልጅ
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በኢየሱስ ተባረክ ❤❤ 🙏
አሜን አሜን
ይህ ቃል ባዝህ ሳዓት ላኔ ወሳኝ ቃል ነው እግዚአብሔር ስሙ ላዛላላም ይመሰገን 🙏
GOD bless you. i pray one day when i come to Ethiopia, the first church i visit is your church. ❤❤❤❤
ሃሌሉያ አሜንንን እኔጋ የሚበልጥ አለ 💪🙏
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዘነ 🙌❤❤❤
ነብይ ዜኔ ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባረክ
ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉሃሌሉያያያያያያያያያያ እሰይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ስብከቶች ከ ህይወት ጋር እንዲህ ሲዋሀዱ እንዴት ደስ ይላል። ጌታ ይባርክህ ዘኔ 🙌
ኢየሱስ ጌታ ነው
ዘመንህ ይባረክ የኔ መልእክት ነው
የሰማይ አምላክ ዘመነህን ይባርክ እግዚአብሔር ሰው
Amazing Word of God ... Tebarek ur helping many to keep their faith and fight the good fight ... Bless u again🤗🤗
አሜን እየሱሰ ይበልጣል ከሁሉ
Ameen Ameen ❤
በጌታ በእየሱሰ ሰም ይጨመራብህ ዘመንክ ይበረክ ብራክ በልልህ ብሩክነህ👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪📚📚📖📖📖📖💞💞💞💞🍃🍃🍃🍂🍂🌾🌾🌾
You are real prophet, you are not corrupted like others!!!
Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen ymanfasi safe
ብሩክ ነህ ፖሰተርዬ
Amen.halluya.kibir.leyesus.yehun
Geta.yebark.
ነብይ ዘኔ በእውነት ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባረክ
Zemnhe bemulu yebarki
Betam des yelegnal setagelgle
Amen amen Amen thanks you🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን በጌታ ሰም ተባርክህ ክብር ለጌታ ይሁን❤❤
What a strong word of God! Bless you Prophet Zene.
አቻ የሌለው ፀጋ ይጨመርልህ
በእውነት በጌታ ፍቅር እወድሃለው
Egzabihar yibarikih Tsagawunim yabizalih Amenn 🙏
ግሩም መልክት ሁሌ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክክ ለኔ የሰበከኝ ነው የመሰለኝ
አሜን
Bebuzu tyaqy neberku.
Tebarekln
Prophet Zeneb, your teachings are amazing!! May the lord bless you and your beautiful family absolutely!!
የስ አዘናግተው የሚወጉ።በትክክል
እዊ ነብይ ዘኔ ብጸጋህ አልፎ ጌታ ፈወሰኝ ጌታ አለ ገልግሎትህን
ቤተሰብህን ይባርክህ ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ተጠቅሜያለሁ መንፈስ አንቅቶኛል እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለአምላካችንና ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁንለት አባ እሰግድልሃለሁ አመልክሃለሁ ሃሌሉያያያያያያያያያ
አሜንንን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ብሩክ ነህ ዘኔ.
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen aameen amyamiqaqabet sta iqabalalwuu
አሜንአሜን
Ameeen ameeeen ameeen📖📖❤❤📖📖🙌🙌🙌🙏amen Amen Amen Amen Amen📖📖❤❤🙌🙌❤❤amen amen amen Amen Amen❤❤❤❤
Teleyalh zene❤❤, May God bless u alot.
ጌታ ይባርክህ በእውነት ተጠንቅቄ ነቅቼበታለው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ግሩም አምላክ እኮ ነው።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤
Zenye betammmmmm new miwedh tsega abzito yitebkik beteley kezemenu ye hamet mender sle matigegn hulem bante des ylegnal❤
ጸጋውን ያብዛልህ ዘን it’s so blessing to have you ያንተ አስተምሮህ አይንን ይከፊታል ልብንም ይነካል.
ጌታ ፄጋውን ያብዛልህ
በዘመንህ ሁሉ ብርክርክ በል ነብይ ዘኔ።
Amen amen
ቃላት የለኝም ተባረክ❤
ለምልምልን ❤ፊንትው ❤ያለውን ቃል የግዜውን ስለምትመግበን ተባረክልኝ
ተባረክ
May God bless you 🙌 🙏
አሜን ይብዛልን ጌታ ይባርክህ ዘንዬ
Igzabiher abizito yibarki babizu tadishebatalew baqa ante Yamir asitemir geta yibarki
Thank u zed geta bandem balelam yengerle egna gn anstwelem zare geta banta alfo lawesxe tangergni geta semu yebreke 🙏. Antanem tsagwen yabzlke 🥰🥰🥰🥰
Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen ❤❤
Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen
🎉ተባረኪልን 😮😮😮
ጌታ ይባርክህ!!
Hallelujah God is good
ቃልህ ህያው ነው ጌታችን ያኖራል ያለመልማል
Zene our blessing God bless you more.