ፋና ዜና መስከረም 1 ፣2015 ዓ.ም የምሽት ዜና በቀጥታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 2 роки тому +8

    መልካም እና አርአያነት ያለው ተግባር ነው። 🙏🇪🇹🙏 መልካም አዲስ ዓመት ለመላው ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🙏🇪🇹

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 2 роки тому +11

    አብቹን እና ቀዳማዊ እመቤትን ዝናሽን የሰጠን የሰማይ አምላክ እግዚያብሔር ይመስገን ይባረክ። እንዲህ በእድሜ የገፉ ባለወለታም ሆኑ ያልሆኑ ወገኖቻችንን እንዲህ መንከባከቡ እጅግ መንፈስን ደስ ያሰኛል እንኳን በስፍራው መገኘት ቀርቶ ማየቱም። እነኚህ ዜጎቻችን በሃዘን ህይወቸው አልፎ ፍርድ እንዳይሆንብን አተረፍከን። እንዲህ ደስ ብሏቸው በደስታ ህዝባቸውንና አገራቸውን መሪያቸውን እየመረቁ ተባርከን እግዚያብሔርም ደስ ብሎት ባርኮን በሰላም እንድንኖር ያደርገናል።

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 2 роки тому +2

    የሐገሬ እናቶችና የአባቶች ምርቃት መሬት ጠብ አትልም ።አሜን አሜን ሰላም ሰላም ፍቅር ደስታ አንድነት

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 2 роки тому +5

    Happy new year 🇪🇹❤️🇪🇷 Abech we love you ❤️❤️💪

  • @dagnachewmekonnen8810
    @dagnachewmekonnen8810 2 роки тому +7

    አብቹ እንዳንተ አይነት መሪ ስለሰጠን እግዝአብሔር አመሰግነዋለሁ

  • @estifanosberhane6348
    @estifanosberhane6348 2 роки тому +7

    ፈጣሪ ሙሉ ጤንነትና ሰላም ያርግላችሁ ። የናንተ ሰላም ለኛ ኤርትራውያን ጭምር ሰላም ነዉ።🇪🇷🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому

    ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርካት ይጠብቃት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 роки тому +4

    በእውነቱ ወ/ሮ አዳነች ክብርት ከንቲባ ስራቸውን በክቡር እና በሰብአዊነት ; በማስታወስ ; በክብር የሚሰሩ ናቸው የሚሰጡት ቤት ለአቅመ ደካሞች ክብር እና ጤና ከረዥም እድሜ ጋር መልካም ስራ እንደ መልካም መአዛ ሽቶ ነውና በማህረሰብ አይረሴነትና ሰብአዊነት ነው እግዚአብሔር ሃያል ይክብርዎ ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ኢትዮጵያ ሃያል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ; ሃገራችንን ይባርክልን

  • @SebahudiJemal1775
    @SebahudiJemal1775 2 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zehabesha424
    @zehabesha424 2 роки тому +1

    ፈጣሪካንተጋር ይሁ መሪያቺን እንደምክር የምሰጥዎት መሪያቺን እሄንን ባህሪዎትን እንዳይቀይሩት በመላዉ አለም የምትገኙ ኢትዮጲያዊን እንኳን አደረሰን እንኻን አደረሳቺሁ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 роки тому +1

    ኢትዮዽያን እገዚአብሄር ሰስለተመከተ አንተን የመሰለ መሪ ሰጥቶናል
    መንገስትህ እንደፀሀይ ይብራ
    ከደስታዬ የተነሳ እያለቀስኩ
    ነው ያየሁት
    አንተ የድሀ ተስፉ አንተ
    የዛውነቶች ምርኩዝ
    አንተ ለቆስቋሎች የምትራራ
    የስደተኛ ሰብሳቢ……ኑርልን
    ክፉ አይንካህ

  • @anuestekirtube
    @anuestekirtube 2 роки тому +2

    ባለንበት እደአቅማችን እንገዝ ጎበዝ

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 2 роки тому +2

    የኔ ምርጥ ኢትዮጵያን እኳን አደረሳቹህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ደስታ ያድርግልን ፍትህ ለወሎ አማራ ጦሩን አቁምልን አብቾ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 роки тому

    አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መሪዬ

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 2 роки тому +2

    God bless our PM Abiy & the First Lady! What an amazing leader👏🏿👏🏿👏🏿. Kindness matters! I don’t know of any other leader who literally serves the people on New Years or any other day. I believe he is the chosen one from above.
    May God Bless all my sisters and brothers 🙏🙏🙏

  • @salamonersumo318
    @salamonersumo318 2 роки тому

    እግዚአብሔረ ዪእበአረኪ

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 2 роки тому

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አዲስ ዓመት 🙏🙏🙏💚💛❤🌼🌼🌼
    እግዚአብሔር አምላክ የእመቤታችንን የቅድስት ማሪያም ልጅ እማማ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤🌼🌼🌼 ሰላሙን ይስጠን 🙏🙏🙏💚💛❤ 🌼🌼🌼የውስጥም የውጭም ጠላት ከኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ዓይኑንም እጁንም ያነሳል !!! 👈የውጭ ጠላቶች ሀገራችን ላይ ያሰቡት ጥፋት በእነሱ ይመለሳል !!!👈 👉እግዚእብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ አምላክ አሜን፫ 🙏🙏🙏💚💛❤🌼🌼🌼👈👉 ክብርና ምስጋና ለጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት ለጥምር ጦራችን እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ፣ጉልበት ክለላ ይሁንላቹ አሜን፫ 🙏🙏🙏💚💛❤ 🌼🌼🌼👈
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🙏🙏🙏💚💛❤🌼🌼🌼
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 2 роки тому +1

    ወያኔ አበርሮኝ አስከምሰደድ የመንግሰት ሰራ አየሰራሁ ጥሩ ኑሮ ነበረኝ ወደ 6 ኪሎ ለመሄድ ቤ/ መንግሰት ከአጥር ወጭ የአግር መሄጃው ተከልክሎ በታጠቀ ወታደር ያባርረን ነበር ጠ/ሚንስትር ደሀ አካለስንኩል አሮጊት ሽማግሌ ቤ/ መንግስት ውሰጥ ጋበዞ ከነሚስቱ ቆሞ የሚያበላ ነበእድሜየ አይቸ አላውቅምና በዓለም ዙርያ አንደ ጠ/ሚ አብይ ያለ መሪ ካለ መገረሜየ አና መደነቄ በልኩ ይሆናል አብየ ልጀ የኔ የኢትዮፕያ ህዝብ መሪ ተባረክ ዘላለም ንገሰ ❤😂😍😘

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 2 роки тому

    መገን ወገኔ የኔ አሳዘኞች ሆዳቸዉን ላድ ቀንም ቢሆን እዳረጠባችሁላቸዉ አላህ መንገዳችሁን ሁሉ ያለምልምላችሁ ይህ ለነሱ ብርቅ ነዉ አይይይይ ዱኒያ

  • @kuleseid1757
    @kuleseid1757 2 роки тому

    አላሕ ይጠብቃችሁ አራች አላሕ ከፍ ያድርገት

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን,ማማየ

  • @gamochogamango9585
    @gamochogamango9585 2 роки тому +2

    በጥሮታ የሉ አባትና አናት ለበአሉ መጥራቱ ደስ ይላል መንገድ ተቀምጠው ለሚለምኑ ደሞዝ ይጨመር ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 роки тому

      Lol I hope & pray, you will be the first one to contribute for the homeless giving🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому

    ማንም የኢትዮጲያ መሪ አድርጎት አያውቅም ሕዝብን በገያው ይዞ በአመት በዓል አብሮ የሚቋደስ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 2 роки тому

    Abiy Ahmed is the reason for this continued flow of benevolence. He is rekindling our good culture in a very forceful manner. Ethiopians: we need to wake up and see what an excellent leader God has given us in Abiy Ahmed.

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 2 роки тому

    አይይይይ አቡቹ እደው እያናደድከኝም እወድካለሁ ግርማ ሞገስህኮ የሌለ ነዉ መሪየ

  • @דנידניי-ח9ה
    @דנידניי-ח9ה 2 роки тому

    Melkam adis amet 🇮🇱❤🇪🇹

  • @zurettube638
    @zurettube638 2 роки тому +1

    በቃ ይህ ነው የመሪ ሚናው ሥሩ በደንብ አረጋችሁ ገና ጀምር ላይ ናችሁ በርቱ

  • @mamushwatiro9835
    @mamushwatiro9835 2 роки тому

    Wowo

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 роки тому +1

    Lemerekachun hulu amen belenalr meriyachnenme ke kedamawit emebet gara edme tena yestelen lejochachu yebarrku. EGZABHER ETHIOPIAN ENA HEZBWAN YETEBEK YEBARK BEDEMU YEWAJATEN KIDIST BETEKRITYANEN YETEBEK AMEN 🙏 ♥

  • @kidanehagos3112
    @kidanehagos3112 2 роки тому

    የህ ይሻላል ስራው

  • @LalisaKadir-z9h
    @LalisaKadir-z9h 20 днів тому

    Mony is myen bank lalisa

  • @kursatasfaya754
    @kursatasfaya754 2 роки тому

    ገና ታሪክ ትሰራለህ አሳያቸው እነዛ ጠብ መንጃ ተሸካሚዎችን

  • @አማራውተራራው-ኸ1ሸ
    @አማራውተራራው-ኸ1ሸ 2 роки тому

    Dear fana zena first i wish you happy and prospeous new year next i always remember your vote for ethiopian prisoners in Saudi Arabia. Thank you for your cooperation.as it is known our government took around 70000 Ethiopian prisoners to their country. But more than 80000 prisoners are still under harsh prison life. Here in shumesi prison there is shortage of food , medication problem and no cloth to change. Due to this we are in exposed to different diseases like allergic, mental stress and constipation. It also cause us influenza and tuberclosis. So dear ...... please be on our side to take your part in voting for our realise from a prison. And if you get any information about our flight please write me in box. Please stand for our justice . we are considered and treated as no country.

  • @DSENTERTAINMENT23
    @DSENTERTAINMENT23 2 роки тому

    ሰበር ሰበር ሰበር
    ሰበር ዜና አስፈሪው የሞት መለአክ በሩሲያ በረዶውን አራግፎ ተነሳ
    ua-cam.com/video/GTp5Hp4MCwI/v-deo.html
    .
    ሰበር ዜና አስፈሪው የሞት መለአክ በሩሲያ በረዶውን አራግፎ ተነሳ
    ua-cam.com/video/GTp5Hp4MCwI/v-deo.html

  • @mesfinaregahegn7054
    @mesfinaregahegn7054 2 роки тому +2

    Shame on you! Killing so many Ethiopian woman’s & kids😊by Bombarding & man made famines ( by yourself) now just photoshop. Dibble standard ppl. So shameful shameless. Just for one day🙈🙉🙊

    • @kastieldev6732
      @kastieldev6732 2 роки тому +3

      War is war. Go and be angry with TPLF leaders. His only weakness is, he was not as strong from the beginning. He said love, and you laughed at him saying he is a pastor, look at you now so bitter.

    • @mesfinaregahegn7054
      @mesfinaregahegn7054 2 роки тому

      @@kastieldev6732 you’re right his not strong😀 why? Because he’s not well educated, the 7th Grader fake phd… illusional big time LIER… he can’t be strong. Check what’s in the ground how many young ppl are dying even by the Devil 👿 Eritrean soldiers. When you wake up one day you’ll feel the real pain and truth! Until then is good for you to be “SHORT MEMORY PERSON! “I’m said you kind was said for you & ppl like you ! 🙈🙊🙉

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 роки тому +1

      Lol sham on you too!!

    • @mesfinaregahegn7054
      @mesfinaregahegn7054 2 роки тому

      @@deehope9477 lol 😀 did you go to school too? Now I know you’re real copy cat/FRASH ADASH. Instead of back & forth with me pls pray for those in 100,000 lost their lives, injured & Captured. Sitting & chewing chat & talking trash 🗑 is so Rabbis-he! THE GOOD THINGS ARE TIGRAY & TDF THEY WIN 🥇 EVEN IF AS HUAMAN BING IM SO SAD & 💔 the Dictators got good lessons.

    • @seait840
      @seait840 2 роки тому +2

      Junta go home cry on Debretsion

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 2 роки тому

    ጉማሬ ዘረኛ ከንቲባ እያፈናቀላችሁ ትመግባላችሁ ከቄያቸው አታፈናቅሏቸው ባለሐብቱን እናመሰግናለን ደጋጎች ባበረከቱት በረከት የብልግና ሰዎች ይሰየሙበታል ተረኞችን እግዚአብሔር ያስወግድልን!;

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 роки тому

      Lol Sure, God will destroy the bad evil, including you! No doubt...He is just🙏

    • @tme251
      @tme251 2 роки тому

      Egzabher yeker yeblshe astewelshe tenagere